Melos
Melos
  • Видео 112
  • Просмотров 431 691

Видео

ቀሲስ ዘበነ Vs ቄስ ቶሎሳ ጉዲና ሊሰማ የሚገባ በሬዲዮ የተደረገ የቀጥታ ውይይት
Просмотров 15 тыс.21 час назад
በመምህር ዘበነ እና በቄስ ቶሎሳ ጉዲና መካከል ቆየት ያለ ሃይማኖታዊ ውይይት
የዘማሪ አቤል መክብብ መዝሙር በቃሉ ሲፈተሽ | ቴቄል
Просмотров 1,7 тыс.14 дней назад
ከመስቀሉ ስር
መሪጌቶቹን ያሰባሰበ ድንቅ መልእክት | ቅኔውን ለኢየሱስ
Просмотров 4,8 тыс.14 дней назад
ወንጌል
ፍልሰታ በጌታ ትንሳኤ ላይ የተደረገ ሴራ
Просмотров 3,4 тыс.14 дней назад
ፍልሰታ ለማርያም
የገብርኤል የተክለሃይማኖት የኪዳነምህረት ወይንስ...
Просмотров 3,6 тыс.21 день назад
ሃይሌ_ገብረስላሴ
ገብርኤል በኢየሱስ ተቆጣ
Просмотров 3,6 тыс.Месяц назад
ገብርኤል ሆይ ለጥፍርህ ምስጋና ይገባል | የገብርኤል ጫማ
ሐዋርያት የማያውቁት የቁርባን አስተምህሮ በቃሉ ሲፈተሽ
Просмотров 2,5 тыс.Месяц назад
የሊቀ መዘምራን ኪነጥበብ ወ/ቂርቆስ መዝሙር ይኸ ቁርባን ክቡር ነው
ስምሽን ጠርቼ የቀሲስ ምንዳዬ ብርሃኑ የሐሰት ዝማሬ
Просмотров 2,1 тыс.Месяц назад
ስምሽን ጠርቼ የቀሲስ ምንዳዬ ብርሃኑ የሐሰት ዝማሬ
የሴታሴት መገለጫ ምንድነው | ወንደቃዎች
Просмотров 1,8 тыс.Месяц назад
ሴታሴት ማነው ? ወንደቃዎችስ እነማን ናቸው ?
አብርሃም ሥላሴን አዘለ | አብርሃም የማያውቀው የአብርሃሙ ሥላሴ
Просмотров 2,6 тыс.Месяц назад
የአብርሃሙ ሥላሴ የዘፍጥረት 18 ትርጓሜ
መንፈስ ቅዱስ የተለየው ገብረ መንፈስ ቅዱስ
Просмотров 2 тыс.Месяц назад
መንፈስ ቅዱስ የተለየው ገብረ መንፈስ ቅዱስ
ግብረሰዶምን እንቃወማለን | ክርስቲያናዊ አቋም
Просмотров 1,2 тыс.Месяц назад
ግብረሰዶምን እንቃወማለን | ክርስቲያናዊ አቋም
ጸሎት ወደ ማን ? በማን ? #ማርያም የማትቀበለው ወደ ማርያም የሚደረገው የስሕተት ጸሎት ሲፈተሽ
Просмотров 2,1 тыс.Месяц назад
ጸሎት ወደ ማን ? በማን ? #ማርያም የማትቀበለው ወደ ማርያም የሚደረገው የስሕተት ጸሎት ሲፈተሽ
ዓይናችን ነሽ ማርያም የሊቀመዘምራን ቴዎድሮስ የዝማሬ ኑፋቄ
Просмотров 3 тыс.Месяц назад
ዓይናችን ነሽ ማርያም የሊቀመዘምራን ቴዎድሮስ የዝማሬ ኑፋቄ
ማርያም ከሌለች ኢየሱስ የለም ያሉት ጳጳስ | የኦርቶዶክስ ምንፍቅና ዓይን አወጣ
Просмотров 9 тыс.Месяц назад
ማርያም ከሌለች ኢየሱስ የለም ያሉት ጳጳስ | የኦርቶዶክስ ምንፍቅና ዓይን አወጣ
ከሞት በኋላ ፍትሐት መጽሐፍ ቅዱሳዊ ነውን ? በገንዘብ ነፍሳትን ከሲኦል የማስወጣት እቅድ
Просмотров 2,8 тыс.Месяц назад
ከሞት በኋላ ፍትሐት መጽሐፍ ቅዱሳዊ ነውን ? በገንዘብ ነፍሳትን ከሲኦል የማስወጣት እቅድ
አዲስ ጅማሮ | ኢየሱስ ሕይወት ነው
Просмотров 1,1 тыс.Месяц назад
አዲስ ጅማሮ | ኢየሱስ ሕይወት ነው
ጾመ ሐዋርያት እንዲቀነስ ጥናት ቀረበ | የሐዋርያት ጾም ሐዋርያዊ ነውን ?
Просмотров 6 тыс.2 месяца назад
ጾመ ሐዋርያት እንዲቀነስ ጥናት ቀረበ | የሐዋርያት ጾም ሐዋርያዊ ነውን ?
ገነት ወይንስ ሲኦል | ወራሽ መሆናችንን የሚያስረግጥ ትምህርት | Hell & Heaven
Просмотров 2,4 тыс.2 месяца назад
ገነት ወይንስ ሲኦል | ወራሽ መሆናችንን የሚያስረግጥ ትምህርት | Hell & Heaven
ጋኔን የሙስሊሞች ወንድም መሆኑን ያውቃሉን | ክርስትና Vs እስልምና| ሜሎስ Vs አቡሃይደር
Просмотров 19 тыс.2 месяца назад
ጋኔን የሙስሊሞች ወንድም መሆኑን ያውቃሉን | ክርስትና Vs እስልምና| ሜሎስ Vs አቡሃይደር
መንፈስ ቅዱስ እና ሰጎን | #የሰጎን እንቁላል ለምን በቤተክርስቲያን ይደረጋል | መንፈስ ቅዱስ ላይ የተዋሸው ውሸት
Просмотров 2,2 тыс.2 месяца назад
መንፈስ ቅዱስ እና ሰጎን | #የሰጎን እንቁላል ለምን በቤተክርስቲያን ይደረጋል | መንፈስ ቅዱስ ላይ የተዋሸው ውሸት
ክርስቲያናዊ ምላሸ ለቀሲስ ተስፋዬ መቆያ
Просмотров 3,5 тыс.2 месяца назад
ክርስቲያናዊ ምላሸ ለቀሲስ ተስፋዬ መቆያ
የቢሾፕ ደጉ ኑፋቄ | አብ በሥጋ ተገልጧልን ?
Просмотров 4,6 тыс.2 месяца назад
የቢሾፕ ደጉ ኑፋቄ | አብ በሥጋ ተገልጧልን ?
የተበላሸው ኦርቶዶክሳዊ ነገረ-ክርስቶስ
Просмотров 4,1 тыс.2 месяца назад
የተበላሸው ኦርቶዶክሳዊ ነገረ-ክርስቶስ
የአብ ጥሪ | የመዳን ግብዣ
Просмотров 5662 месяца назад
የአብ ጥሪ | የመዳን ግብዣ
በእንተ ማርያም
Просмотров 8572 месяца назад
በእንተ ማርያም
መዳን በእምነት ወይንስ በፀጋ | የሐዋርያው ጳውሎስ የመዳን ትምህርት
Просмотров 2,7 тыс.3 месяца назад
መዳን በእምነት ወይንስ በፀጋ | የሐዋርያው ጳውሎስ የመዳን ትምህርት
ለመምህር ብርሃኑ አድማስ የተሰጠ ክርስቲያዊ ምላሽ
Просмотров 4,6 тыс.3 месяца назад
ለመምህር ብርሃኑ አድማስ የተሰጠ ክርስቲያዊ ምላሽ

Комментарии

  • @ribkayigzu8032
    @ribkayigzu8032 2 минуты назад

    gudoche ekonachwe jenine eyamlku yeminoru gudoch

  • @masetewalyenuren4078
    @masetewalyenuren4078 Час назад

    Ortodoxmi eko abzagaw ke ewoqet nesa , tesadabewochi nachew hmmmmmmm

  • @BlueSky-zn8wp
    @BlueSky-zn8wp 3 часа назад

    ሀሀሀሀ አልቀረባቹም።

  • @maikofernandez
    @maikofernandez 6 часов назад

    ሚዛናዊ አልነበረም 😅 Poor Poster Title , እሱን የሚያየው ቢናገር ይሻላል

  • @maikofernandez
    @maikofernandez 6 часов назад

    ቢያንስ ስድብ የሌለዉ የተሻለ Dialog ነበር :: GBU BOTH ✨

  • @rebekanegash3129
    @rebekanegash3129 7 часов назад

    በመጀመሪያ ጠያቂው፡ በጣም ለመምህር ዘበነ የሚያደላ ፌC ያልሆነ ነው ለአንድ ጊዜ እንኳን እሳቸውን ሲያስቆም አልሠማሁም ግን ፓስተር ሲናገሩ በየመሃሉ እየገባ መናገር ያለባቸውን ሳይናገሩ ያቋርጣቸዋል እውነትን መስማት እንደማይፈል ግልፅ ነው በጣምም ነው የሚያሳዝነው የሚያስፈር ነው ፓስተር ቶሎሳ : የክርስቶስ እውነት የገባቸው በመለፍለፍና እውነትን በመደበቅ የማያምኑ፡ ማንንም የማይፈሩ ከእግዚአብሄር በቀር በእውነት ጋር የሚቆሙ የእውነት አስተማሪ፡ ናቸው ጌታ ይባርኮት መምህር ዘበነ ደግሞ፡ በብዙ ጩኸትና በብዙ መናገር የሚያሽንፋ ይመስላሉ፡ እውነትን ደብቆ፡ ወዴት ወዴት ከአሰርቱ ትእዛዝ አንዱ፡ ሌሎች አማልክት በፊትህ አይኑሩ አትስገድላቸ ይላል እኮ፡ለተቀረ ምስል አትስገድ የሚለውን ለምን፡ ደረሳሉእ በጣም የገረመኝ ነገር ቢኖር ሁሉም ሠው መፅሃፍ ቅዱስ፡ ማወቅ አለበት ወይ ያሉት እጅግ በጣም አስደንቆኛል😮 3 4 አመት በገዳም፡ የኖሩት፡ ሠው መፀUፍ ቅዱስ ማወቅ ከሌለባቸው ምን ማወቅ ይኖርባቸዋል የክርስትና መሠረቱ መፅሃፍ ቅዱስ አይደለም እንዴ እግዚኦ ብያለው በሙስሊያ ከ 7 አመት ጀምረው ቁራንን ያጠናሉ ምክንያቱም የእምነታቸው መሠረቱ እዛውስጥ ስለሆነ ነው ለምን እሱስን አይሠብኩም ከ ኢየሱስ ሌላ አዳኝ፡ ስለሌላ አማልክቶቹ የሚያድኑ ከሆነ ለምን እየሱስ መሞት፡ አስፈለገው እግዚአብሄር ምህረት ያድር ግሎት ፓስተር ቶሎሳ ለመምህር ዘነበ፡ የተሠጠው እድል፡ ቢሠጣቸው ኖሮ እውነት በደንብ፡ ይወጣ ነበር ፌር ያልሆነ ጋዜጠኛ ጋር በመቀመጣቸው አዝናለሁ

  • @haileeyesusmandefro9436
    @haileeyesusmandefro9436 13 часов назад

    በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሀዱ አምላክ አሜን። ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ የማለደን በሞቱ ነው። ምልጃውንም የፈፀመው በመስቀል ላይ ነው። ስልጣን ሁሉ በሰማይ በምድር ተሰጠኝ ካለ በኋላ ጌታ ኢየሱስ ተማላጅ እንጅ አማላጅ አይደለም። ነገር ግን ከክርስትና ውጭ ሀነው ለኖሩና በጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ መዳናቸው ላልተመሰከረላቸው እና አምነው ለሚጠመቁ ሁሉ የጌታ ኢየሱስ በዕለተ ዓርብ የፈፀመው የማማለድ ስራ ሁሌም ይኖራል። ለእኛ ለክርስትያኖች ግን ጊዜው ሲደርስ ሊፈርድልን ይመጣል። አሜን ጌታ ኢየሱስ ሆይ ቶሎ ና! የአብ ፀጋ የወልድ ፍቅር የመንፈስ ቅዱስ አንድነት የቅድስት ድንግል ማርያም አማላጅነት የቅዱሳን መላዕክ ጻድቃን ሰማዕታት ተራዳኢነት ከሁላችን ጋር ይሁን!!! ወስብሐት ለእግዚአብሔር! አሜን!!

  • @dawitelias1690
    @dawitelias1690 17 часов назад

    አይ ዘበነ ተረተረት እና የማይገናኝ ነገር ማዉራት አይሰለቸውም ቆርቆሮ ሲነካ መጮህ ባህሪዉ ነዉ ሆኖም ግን ዶ/ርን እዉነትን ስላስቀመጡ እግዝአብሔር ይባርኮት ።

  • @AmahaBiru
    @AmahaBiru 22 часа назад

    ኦርቶዶክስ በሀሰት ላይ የቆመ የውሸት መፈጠሪያ ማዕከል የሰይጣን ሴራ በግልፅ የሚከወንበት ለትውልድ መርገምን የሚያመጣ ቤተ ጣዖት ነው

  • @abebechtariku3851
    @abebechtariku3851 22 часа назад

    ለምንድን ? ታዲያ ብዙ ጊዜ የታመመን ሰው ቁርባን ሰጥታችሁ በፍጥነት ወደሞትና ሲዖል የምትሸኙት?

  • @user-yb6lk2np4c
    @user-yb6lk2np4c 22 часа назад

    ዮሀድ ተንበጫበጨ😂😂

  • @abebechtariku3851
    @abebechtariku3851 22 часа назад

    የሰው ፍልስፍና ከምተነብ ና ጊዜህን በተረትተረት ከምትፈጅ "የመዳን ቀን አሁን ነው' በገዜ ወንድሜ አምልጥ 'ጌታ ኢየሱስ ሊመጣ በደጅ ነው" አግዚአብሔር አይንህን ይክፈት!

  • @meseretfene5796
    @meseretfene5796 22 часа назад

    አይ ዮሐድ ስድብ ብቻ😂😂 ግን አሁንም ቲክቶክ ቤት ቁም ነገር አለ እንዴ ተመስገን ፀጋ ይብዛልህ ሜላ❤❤

  • @user-yb6lk2np4c
    @user-yb6lk2np4c 23 часа назад

    እድለኞች እኮ ነን ሜላዬ ተባረክ❤❤❤❤

  • @user-sl2cm9py3m
    @user-sl2cm9py3m 23 часа назад

    YOHAD NIGUS YOU HAVE CLEARLY DEMONSTRATED THANK YOU💪💪💪

  • @MulatuEyob
    @MulatuEyob День назад

    መጸሐፍ ቅዱስ ዉስጥ በኢትዮጵያ ወስጥ ታቦት አሌ ዪላሊ ዎዩ ከሌላ ከዬት መጣ

  • @EphraimGrace-o4k
    @EphraimGrace-o4k День назад

    ዶክተር ቶሎሳ የተናገረው እውነት መካድ አይቻልም፤ ሀቅ ነው።😊

  • @teddyt8346
    @teddyt8346 День назад

    መቼ ይህ ከንቱ ትርክት ይቆም ይሆን ??

  • @user-es1lq8is3f
    @user-es1lq8is3f День назад

    አይ ፕሮቴስታንት !!! "ሥራዬ ብላችሁ" Comment ላይ ሥትረባረቡ በጣም ገርሞኛል ወደዳችሁም ጠላችሁም ኦርቶዶክስ የአለት ድንጋይ ናት። አይ ጴንጤ ስታሳዝኑ። አሁንማ ተባኖባችኋል። ይልቅ ብር እጥረት ገጥሞኛልና ቸርች ልከፍት ፈልጌአለሁና ተባበሩኝ።

  • @Gebdeg
    @Gebdeg День назад

    በዘመናችን እንግዲህ እንደ ፓስተር ቶሎሳ የመሳሰሎ ከሀዲዎች ደፋሮች ተነስተዋል

  • @amanuelgebrezgiabiher1525
    @amanuelgebrezgiabiher1525 День назад

    እንደዚ የተቆረጠ ነገር, edit አርጎ ለማሳት ማቅረብ, አላማክ ምን እንደሆነ በደምብ ያሳያል, ከድያብሎስ መሆንህን... የምአሳዝነው ተከታዩ እቺን እንኩአን መገመት አለመቻሉ ከብት ይሻላል እዚ comment ላይ ከማያቹህ

  • @YoniYoni-pp7hu
    @YoniYoni-pp7hu День назад

    አንተ ክርስቲያን ሆነህ እኮ አታውቅም አንተ ጨዋ

  • @OunarAl
    @OunarAl День назад

    Ewnat new bislam ene karsten makakal yalew layunat nabi isa (eyesus)yatalkew laisrail hezab nw nabiyu mohammed gan yatalkut lalem hazab enam lajenam chamara nw Allah man yelanal maselah sewunm jenanm yaftrkut Allahan ligzu nw shaytan ena jin layunat alchaw amtsenyochu shatan nachew amanchuh gan jin yabalalu

    • @OunarAl
      @OunarAl День назад

      Eysusam (nabi isam )Ene yab laj nany Aban yatgza hulu yab laj nw antem enam jinam aban yategza yab laj nw antem egzbaher Allahan tagza eysusen atgza esu fetur nw tagzunyam alalem yamibala yamisadada fetur egzabhar kahulu nager yasda geta nw haylu getachan Allah nw selam tedanalak

  • @degagam
    @degagam День назад

    yqorebe milasum yikorb neber. Eyohad qurbanu min teqemek milasikin geritok yemenfes fire kaleleh?

  • @MekdesawlachewMakiawlachew
    @MekdesawlachewMakiawlachew День назад

    Melos egziyabhar ybarkh ❤❤

  • @ethocooking2034
    @ethocooking2034 День назад

    መፅሐፍ ቅዱስ ቢያነብ ኖሮ ወደ አለም ሄዱ ወንጌልን ስበኩ ነበር የሚለው እንጂ ገዳም ገብታችሁ ቁጭ በሉ አይልም

  • @cabdalaali2800
    @cabdalaali2800 День назад

    አይ ኦርቶዶክስ የእናንተ ችግር መብልና መጠጥ ነው ስጋዬ ደሜ ሲል ከጥታ ከምግብ ጋር ታያይዛላችሁ ምነው በወንጌል ላይ ጠላት ሆናችሁ ተነሳችሁ ለምን ክርሰቲያን ነን ትላላችሁ ልጁ የሚያወራው አንድም ከክርስትና ጋር ግንኙነት የለውም ራሱ ከእስላም አይሻልም ሜላ ጌታ አብዝቶ ይባርክህ የሚሰማ ቢኖር ጆሮ ያለው ይስማ

  • @ethocooking2034
    @ethocooking2034 День назад

    አይታይም እያላችሁ አለ በትሉ ማን ያምናችኋል

  • @ethocooking2034
    @ethocooking2034 День назад

    ለምን አታሳዩም?

  • @ethocooking2034
    @ethocooking2034 День назад

    እናንተ የእግዚአብሔር ቤተመቅደስ ናችሁ ይላል መፅሐፍ ቅዱስ

  • @eyesusgetanew7338
    @eyesusgetanew7338 День назад

    ጌታ እየሱስ ከዚህ ተረት ተረት ስላስመለጥከኝ አመሰግንሀለሁ ። ሜላዬ ጌታ እየሱስ ዘመንህን ይባርክ ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @ethocooking2034
    @ethocooking2034 День назад

    እኔ ዘበነ መፅሐፍ ቅዱስ ትምህርት ቤት አልፎ ይህንን ሲያወራ ሕዝቡን ወደ ሲኦል እየመራ ያለ የdc ሳኦል

  • @Hiwot210
    @Hiwot210 День назад

    የጌታ ጸጋ ይብዛልክ ሜላ ።ቃሉን ካልበራላቸው አስቸጋሪ ነው ካነበቡም የሚያነቡት ለማወቅ ሳይሆን ለክርክር ስለሆነ አይረዱትም ሙስሊሞች መጽሐፍ ቅዱስን በደንብ ያነባሉ ግን እውነትን ለማወቅ አያነቡም ለዚህ ይጠፋሉ ወገኖች ቃሉን እውነትን ለማወቅ በልብ ቅንነት አንብቡ መንፈስ ቅዱስ ይገልጥላቻል ❤👏

  • @kidstteferra9557
    @kidstteferra9557 День назад

    Ortoግን ለምንድነው መናፍቃ መናፍቃ ማለትና በስድብ ጴንጤወቸን የምታበሻቅጡት ሳስበው ሳስበው በጴንጤ ትበሳጫላቹ😂

  • @samuelfiga
    @samuelfiga День назад

    tebareki melaye geta iysusi abesitwu yibariki

  • @elbetlegirma7612
    @elbetlegirma7612 День назад

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @AddisGulilat
    @AddisGulilat День назад

    Christian vs Orthodox????

  • @mesertkebede4115
    @mesertkebede4115 День назад

    Melose GOD Bless you and your family 🙏

  • @rolandroland7057
    @rolandroland7057 День назад

    Be eyesus sim min aynet mewteter new🤭🤣🤣

  • @saratekle4858
    @saratekle4858 День назад

    ❤❤❤ Mela tebarek

  • @TegonaMedia
    @TegonaMedia День назад

    አይ ኦርቶዶክስ (ኦርቴጋ)

  • @nonnon4176
    @nonnon4176 День назад

    ወይ ጉድ ሴት ያስንቃል በስድብናሽሙጥ ጀመሮ ጨረሰ😢አሳዘኑኝ

  • @TigistGebresilass-mh6ir
    @TigistGebresilass-mh6ir День назад

    ወንድሜ ሜሎስ ብሩክ ነህ ወንድሜ ፀጋ በነገር ሁሉ ይብዛልህ❤❤

  • @gizewlayew7260
    @gizewlayew7260 День назад

    ውይይቱ መልካም ነው ሁሉም ቤተ እምነት ቤተ እምነትን ከመተቸት ነፃ ሆኖ በመፅሀፍ ቅዱስ ያለውን የእውነት ቃል መድሀኒትም አምላክም የሆነውን እየሱስ ክርስቶስን ማሳየት በመላው አለም ላለን ለሁላችንም ይጠቅማል አላለሁ ወደፊትም እንደው በሚያወቃቅስ ጥላቻንም በሚያጭር ሳይሆን ለሰዎች ሁሉ ህይወትነ የሚገለጥ ውይይት ብታመጡ ጥሩ ነው እላለሁ ...እግዚአብሄር ፍቅር ነው አሜን...አግዚአብሄር በመካከላችን ይሁን አመሰግናለሁ

  • @Jaywalker851
    @Jaywalker851 День назад

    አሁን ሊወያይ ነው የመጣው ወይስ ሊሳደብ ለነገሩ ሰው የውስጡን ነው የሚሰጠው ኦርቶዶክስሳውያን ስድብ ካፋቹ አይለይም ምክንያቱ ያባታቹን ስራ ስለሆነ

  • @user-rh8bw1ij1z
    @user-rh8bw1ij1z День назад

    ሁሉም ጥያቄዎችህ ግሩም ናቸዉ ለካህን ተናዞ ሚለዉ ትሩጉሙ እራስን መርምር ስለሚል ነዉ አለ ወድማችን😂😂 ከዛ የት ሔደ ወደ ያዕቆብ😂😂

  • @user-rh8bw1ij1z
    @user-rh8bw1ij1z День назад

    ሜሎስ እግዝአብሔር ይባርክህ በዚህ ርዕስ በደንብ live ብትገባበት የምትናሳዎች ጥያቄዎች በጣም መሰረታዊ ናቸዉ

  • @yoditsol6813
    @yoditsol6813 День назад

    ዮአድ እብድ ነህ

  • @yoditsol6813
    @yoditsol6813 День назад

    ወይ ኦርቶዶክስ አትጠይቁ ስትጠየቁ አትመልሱም።ጉድ ወራዳ ማፈሪያ ዘብዛባ ኦርቶዶክሶች

  • @lilibini4870
    @lilibini4870 День назад

    ጌታ ኢየሱስ ሆይ ቶሎ ና