Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
GOD bless you and your family brother ❤❤❤
ሜለ እና ቃል ዘመናችሁ ይባርክ። ተበረኩልን እንወደችኋለን ❤❤❤
ባእውነት ጌታ ይባርካችሁ ትልቅ ማራዳት ናው ፃጋዉ ይባዛላችው
ደስ የሚል ጣዕምና ለዛ ያለው ለእናንተ ውይይት ለእኛ ደግሞ ጤናማ ትምህርት ነበር! ነው። እውነትን በፍቅር እየገለጣችው ስለሆነ የጌታ ፀጋ ይብዛላችሁ ተባረኩ።
ተባረኩ ሜላዬ መጸሐፍ ቅዱስ አድምቆ ስለኢየሱስ ማዳን በግልጸ ተጸፏል ኦርቴ በተረት አወሳስባዋለች ስር ነቀል የተሐድሶ ሪቫቫል ያስፈልጋታል ትዉልድ በጨለማ ውስጥ ስለሆነ በጸሎት ልንረዳቸው ይገባል
ማርያም በጌታ እሕታችናት ያመነች ብፂት ናት እኖዳታለን❤❤❤
ወንድሞቼ ጌታ እየሱስ ዘመናችሁንን ብርክክክክ ያድርገው❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
ሜላዬ ቃልዬ ተባርካችው ቅሩ 😍😍😍😍🙏🙏💚💐🌷🌻🌹
ሜላ እና ቃል የአባቴ ብሩካን ጸጋ በዝቶላችኋል🎉🎉🎉አሜን አድራሻዬ በአብ ቀኝ ነው።
የጌታ ጸጋና ሰላም ይብዛላቹ ተወዳጆች ናቹ❤ ይሄ ዘማሪ የዳነ ክርስቲያን ይመስለኝ ነበር 😢 ጌታ ኢየሱስ ጨለማቸውን ያብራ ለፍጡርም ለፈጣሪም ዘምረው ዘመናቸው እንዳያልቅ
ጌታ ዘመናችውን ይባርክ ክብሮን ሁሎ እሱ ይውስድ እየሱስ ይድመቅብን❤❤❤❤
ተባረኩ ሜላ end ቃል ፀጋ ይብዛላችሁ ❤❤❤
ሜሎስ ቃልአብ ተባረኩ እግዚአብሔር ይባርካችሁ ፀጋው ይብዛላችሁ እንወችኋለን የወንጌል አርበኞች❤❤❤ ለትውልድ መፍትሔ ነው እሰይ።
❤ ያለው ❤ ይበል ።
አሜን አድራሻዬ በአብ ቀኝ ነው።
God bless you all
ጌታ አብዝቶ ይባርካችሁ
Yih Mergam Nawu Enji Mazmur aydelam
tebareku
ישועה הוא המשיח ❤❤❤
ሜላ እና ቃሌ Bless you❤❤
አቤልን ስትወቅሱ አልነበር 💔💔💔💔
Wushet Tashefafno #Ayketilim# Bartu
Melaye and kale may God bless 🥰🥰🥰🥰🥰
Stay blessed both of you❤Please Melos and Kal try not to lough or make fun.... These programs are going to open many eyes so make it with full respect for those who believed the lies.
GOD bless you all ❤❤❤
✅ከማ ልቀብል ነበረ ያለው? ✅ከጌታዬ✅ማህይምነታችውን ባደባባይ 4 ጆሮ እንዴት አይስማም🔴አድራሻው መስቀሉ ስር የሆነ ማርያምንም ተቀብሎል ማ? ወንጌላዌዉ ዩሐንስ :: 🫡✅👉መደንዘዝ ቁጥር አንድ ባደባባይ
תבורכו מפי האדון🙏🏻🙏🏻🙏🏻
እኛ ኦርቶዶክሳዊያን ድንግል ማርያምን እንደ እናታችን መቀበላችን ለጌታችን ለአምላካችን ኢየሱስ ያለንን ጥልቅ ፍቅር ያንፀባርቃል። ምክንያቱም እናቱን በማክበር እሱ በጣም የሚወደውን ፍቅር እና ለእሷ ያለውን የአክብሮት እና የእናትነት ምሳሌዉን እንከተላለን። ማርያምን ወደ ልባችን በመቀበል፣ ለክርስቶስ ያለንን ቁርጠኝነት በፍቅር እናረጋግጣለን!!!! ❤❤❤ ድንግል ማርያም የንጉሱ የኢየሱስ እናት❤❤❤
መፅሐፍ ቅዱስ ተቀበሉ ያለው ልጁን ኢየሱስ ክርስቶስን እንጂ ማርያምን አይደለም ።“ለተቀበሉት ሁሉ ግን፥ በስሙ ለሚያምኑት ለእነርሱ የእግዚአብሔር ልጆች ይሆኑ ዘንድ ሥልጣንን ሰጣቸው፤” - ዮሐንስ 1፥12
ማርያም የኢየሱስ እናት መሆኗ ለኢየሱስ ጥልቅ ፍቅርን ከገለጠ አይሁዶችም እኮ ያውቃሉ እንደውም ይሰናከሉበት ነበር ማለትም እናቱስ ማርያም አይደለችምን?አባቱስ ዮሴፍ ... እያለ ይቀጥላል እና ከዚህ አንፃር ምን ትላለህ/ሽ?ቅዱስ ቃሉን አቡብትና መልሱን ለናንተ ተዋለሁማቴዎስ 13¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯⁵⁵ ይህ የጸራቢ ልጅ አይደለምን? እናቱስ ማርያም ትባል የለምን? ወንድሞቹስ ያዕቆብና ዮሳ ስምዖንም ይሁዳም አይደሉምን?⁵⁶ እኅቶቹስ ሁሉ በእኛ ዘንድ ያሉ አይደሉምን? እንኪያስ ይህን ሁሉ ከወዴት አገኘው? ተሰናከሉበትም።
yenante tilk fikr mn ytekmachwal leyesus 🅱ihon tilk fkrachu tru n🅱r ylk sle🅱edelachin waga yekefelew eyesus 🅱cha new
@@bettyhaileabrish በአማርኛ ፃፍ ካልተመቸህ ደግሞ ሰው በሚገባው እንዲረዳ አድርገህ ፃፍ 🙏
ወንድውሞች ጌታ ይበርካቹ ሜላ pls በዚህ አጋጣሚ ለአርሴማ የተዘመረውን ዝማሬ በእግዚአብሔር ቃል አውነት መዝኑ!መዝሙሩም እንዲህ ይላል ታላቅ በሆነው እምነትሽ ታመንኩ 🤔 እና ስመጣ በአልጋ ነበርኩ ምናምን መፅሐፍ ቅዱስ ግን ስለ እምነትና ምንጩን የምላን ሮሜ 10:17 ተቀምጦልናል ምናልባት ከዚህ በፊት አቅርባቹም ከሆነ ጥሩ ነው
❤❤❤ well come
የአሪዮሳዊያንን :አስተሳሰብ በዜማና ግጥም የማስተላለፍ ምንፍቅና።
❤❤❤❤❤❤👍✋️
ምን ቤት ናችሁ ነው ጥያቄዬ የእኛን መዝሙር ለመፈተሽ
ችግር የለውም በሮ ዋናው ለዮሃንስ እንደተሰጠች ካመንን በቅ ነው፡፡ በዚህ ከመጠህማ ስለነሱ ሊያማልድ አለ እንጅ ስለኛ ሊያማልድ አላለም በደንብ አንብበህ ብትመጣ የተሻለ መሰለኝ፡፡ ድንግል ማርያም ለምና ምልጃዋም በክርስቶስ ዘንድ ተቀባይነት እንዳገኜ በቸስ የሐ 2 ላይ ያለውን መካድ አይቻልም፡፡ እግዚአብሔር ማስተዋሉን ይስጥልን፡፡ የአምላክ እናት ከመባልና ድንግል ማርያምን አማላጅ ከማለት የትኛው ይበልጣል፡፡ የሷን ክብር በእውነት ልጇ ካከበራት በላ ያከበረ ማን ይሆን???? ድንግል ማርም የአምላክ እናት ናት ብላችሁ የሚታምኑ ከሆነ ይህ ሁሉ ክርክር ስለም አስፈለገ ???? ማስተዋሉን ለሁላችን ያድልልን ፡፡ አሜን፡፡
እውነት ለመናገር የኛ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን የምትሰብካት ማርያም በመጽሐፍ ቅዱስ የምናውቃት የጌታ እናት አይደለችም።
የመዝሙሩ መልክት የገባችዉ አይመስለኝም የማይገናኝ ነገር ነው የምታወሩት
እስቲ እናንተ የገባችሁን አስረዱን? 😊
አረ እሱ ባለበት እሷ አለች።እሷ ባለችበት ሲል ቀዳሚው ማን ሆነና ወገን 😁አይ ኦርቶ
Yohannes 19፡27እንኅት እናትህ
አቤል አሁን በጌታ ነው አይደል?
አይደለም።
@@Ye.kalu-gebeta.M የተሃድሶ አገልጋይ መስሎኝ ነበር😥
እናንተ ግን የምትገርሙ ናችህ ለራሳቹህ ኑሩ አልመጣንባችህ አትምጡብን እስኪ ወደ ሌላ እምነት ሂዱ ሙስሊም አለ,ካቶሊክ አለ ብዙ አለ ከኦሮቶዶክስ ላይ እጃቹህን አንሱ ሚሎስ
እናንተ ወንበዴዎች እመቤታችን በብላቴና እድሜ በ15 አመት እንደወለደች የሚናገረውን ት/ት የወሰዳችሁት ከየት ሆነና እናንተ ስመለከታችሁ ከመስቀሉ ስር ካሉት የመስቀሉ ስር ቁማርተኞች እና ወንበዴዎች ናችሁ በሰው ነፍስ ላይ ቁማር ትጫወታላችሁ ለእናንተ ዩቲዩብ ማድመቂያ አለማወቃችሁን እና ባዶ አእምሮአችሁን ነው ያሳያችሁት ቆይ የራሳችሁ የምታስተምሩት ዶክትሪን ጠፍቶ እንዲህ እንደ መዥገር መጣበቅ ወንበዴ ሁላ። እግዚአብሔር ይገስጻችሁ ።
ስላሳታችሁ እንድትመለሱ ነው። ወደዳችሁም ጠላችሁ እንደዚህ የምትከራከሩላት ማርያም ብጽዕት የሆነቺው የጌታ እናት ማርያም አይደለችም።
@@kassechseyoum8587 Level of Arrogance 100% ስለ እመቤታችን የቅድስና እና የብፅእና ህይወት እናንተ ለእኛ ለኦርቶዶክሳውያን ''Lecture'' ልታደርጉን የእናንተ የመፅሃፍ ቅዱስ አረዳድ እኮ በገለባው እና በግልብ ነው። ስለ ጥልቅ የነገረ መለኮት አረዳድ / Theological Mindset/ አይደለም በጠንካራ ምግብ ይቅርን እንደ ወተት ቢግቷችሁ ራሱ አይገባችሁም። አለማወቃችሁን በአደባባይ ባታሰጡት እና ዘመናችሁን በሙሉ በአጋንንት የመቃወም ''Protesting'' የምንፍቅና እና የመቅበዝበዝ መንፈስ አታባክኑት።
ምንጫቹ የድረቀ ለማኞች ኦርቶዶክሳውያን ላይ ካልተለጠፈቹ አይሆናቹም ምድረ መሃይም ማን ይሰማቹዋል
እየሱስም አለ እኔ የህይወት ውሃ ምንጭ ነኝ..ማንም የተጠማ ቢኖር ይምጣና ይጠጣ ነው ያለው....ምንጩ እየሱስ እንጂ የሀይማኖት ተቋም አይደለም
ኦሮቶዶክሳውያን እግዚአብሔር ዓይናችሁን ያብራ!!
ኦርቶዶክስ ማወቅ ከፈለግክ ሃይማኖተ አበው አጥና ከዛ ይሄ ሐዋርያት የማያውቁት የዘረአያቆብ እንክርዳድ የሆነ ትምህርት ይወጣልሃል።
GOD bless you and your family brother ❤❤❤
ሜለ እና ቃል ዘመናችሁ ይባርክ። ተበረኩልን እንወደችኋለን ❤❤❤
ባእውነት ጌታ ይባርካችሁ ትልቅ ማራዳት ናው ፃጋዉ ይባዛላችው
ደስ የሚል ጣዕምና ለዛ ያለው ለእናንተ ውይይት ለእኛ ደግሞ ጤናማ ትምህርት ነበር! ነው። እውነትን በፍቅር እየገለጣችው ስለሆነ የጌታ ፀጋ ይብዛላችሁ ተባረኩ።
ተባረኩ ሜላዬ መጸሐፍ ቅዱስ አድምቆ ስለኢየሱስ ማዳን በግልጸ ተጸፏል ኦርቴ በተረት አወሳስባዋለች ስር ነቀል የተሐድሶ ሪቫቫል ያስፈልጋታል ትዉልድ በጨለማ ውስጥ ስለሆነ በጸሎት ልንረዳቸው ይገባል
ማርያም በጌታ እሕታችናት ያመነች ብፂት ናት እኖዳታለን❤❤❤
ወንድሞቼ ጌታ እየሱስ ዘመናችሁንን ብርክክክክ ያድርገው❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
ሜላዬ ቃልዬ ተባርካችው ቅሩ 😍😍😍😍🙏🙏💚💐🌷🌻🌹
ሜላ እና ቃል የአባቴ ብሩካን ጸጋ በዝቶላችኋል🎉🎉🎉አሜን አድራሻዬ በአብ ቀኝ ነው።
የጌታ ጸጋና ሰላም ይብዛላቹ ተወዳጆች ናቹ❤ ይሄ ዘማሪ የዳነ ክርስቲያን ይመስለኝ ነበር 😢 ጌታ ኢየሱስ ጨለማቸውን ያብራ ለፍጡርም ለፈጣሪም ዘምረው ዘመናቸው እንዳያልቅ
ጌታ ዘመናችውን ይባርክ ክብሮን ሁሎ እሱ ይውስድ እየሱስ ይድመቅብን❤❤❤❤
ተባረኩ ሜላ end ቃል ፀጋ ይብዛላችሁ ❤❤❤
ሜሎስ ቃልአብ ተባረኩ እግዚአብሔር ይባርካችሁ ፀጋው ይብዛላችሁ እንወችኋለን የወንጌል አርበኞች❤❤❤ ለትውልድ መፍትሔ ነው እሰይ።
❤ ያለው ❤ ይበል ።
አሜን አድራሻዬ በአብ ቀኝ ነው።
God bless you all
ጌታ አብዝቶ ይባርካችሁ
Yih Mergam Nawu Enji Mazmur aydelam
tebareku
ישועה הוא המשיח ❤❤❤
ሜላ እና ቃሌ Bless you❤❤
አቤልን ስትወቅሱ አልነበር 💔💔💔💔
Wushet Tashefafno #Ayketilim# Bartu
Melaye and kale may God bless 🥰🥰🥰🥰🥰
Stay blessed both of you❤
Please Melos and Kal try not to lough or make fun.... These programs are going to open many eyes so make it with full respect for those who believed the lies.
GOD bless you all ❤❤❤
✅ከማ ልቀብል ነበረ ያለው?
✅ከጌታዬ
✅ማህይምነታችውን ባደባባይ 4 ጆሮ እንዴት አይስማም
🔴አድራሻው መስቀሉ ስር የሆነ ማርያምንም ተቀብሎል ማ? ወንጌላዌዉ ዩሐንስ :: 🫡
✅👉መደንዘዝ ቁጥር አንድ ባደባባይ
תבורכו מפי האדון🙏🏻🙏🏻🙏🏻
እኛ ኦርቶዶክሳዊያን ድንግል ማርያምን እንደ እናታችን መቀበላችን ለጌታችን ለአምላካችን ኢየሱስ ያለንን ጥልቅ ፍቅር ያንፀባርቃል። ምክንያቱም እናቱን በማክበር እሱ በጣም የሚወደውን ፍቅር እና ለእሷ ያለውን የአክብሮት እና የእናትነት ምሳሌዉን እንከተላለን። ማርያምን ወደ ልባችን በመቀበል፣ ለክርስቶስ ያለንን ቁርጠኝነት በፍቅር እናረጋግጣለን!!!! ❤❤❤ ድንግል ማርያም የንጉሱ የኢየሱስ እናት❤❤❤
መፅሐፍ ቅዱስ ተቀበሉ ያለው ልጁን ኢየሱስ ክርስቶስን እንጂ ማርያምን አይደለም ።
“ለተቀበሉት ሁሉ ግን፥ በስሙ ለሚያምኑት ለእነርሱ የእግዚአብሔር ልጆች ይሆኑ ዘንድ ሥልጣንን ሰጣቸው፤”
- ዮሐንስ 1፥12
ማርያም የኢየሱስ እናት መሆኗ ለኢየሱስ ጥልቅ ፍቅርን ከገለጠ አይሁዶችም እኮ ያውቃሉ እንደውም ይሰናከሉበት ነበር ማለትም እናቱስ ማርያም አይደለችምን?አባቱስ ዮሴፍ ... እያለ ይቀጥላል እና ከዚህ አንፃር ምን ትላለህ/ሽ?ቅዱስ ቃሉን አቡብትና መልሱን ለናንተ ተዋለሁ
ማቴዎስ 13
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
⁵⁵ ይህ የጸራቢ ልጅ አይደለምን? እናቱስ ማርያም ትባል የለምን? ወንድሞቹስ ያዕቆብና ዮሳ ስምዖንም ይሁዳም አይደሉምን?
⁵⁶ እኅቶቹስ ሁሉ በእኛ ዘንድ ያሉ አይደሉምን? እንኪያስ ይህን ሁሉ ከወዴት አገኘው? ተሰናከሉበትም።
yenante tilk fikr mn ytekmachwal leyesus 🅱ihon tilk fkrachu tru n🅱r ylk sle🅱edelachin waga yekefelew eyesus 🅱cha new
@@bettyhaileabrish በአማርኛ ፃፍ ካልተመቸህ ደግሞ ሰው በሚገባው እንዲረዳ አድርገህ ፃፍ 🙏
ወንድውሞች ጌታ ይበርካቹ ሜላ pls በዚህ አጋጣሚ ለአርሴማ የተዘመረውን ዝማሬ በእግዚአብሔር ቃል አውነት መዝኑ!
መዝሙሩም እንዲህ ይላል ታላቅ በሆነው እምነትሽ ታመንኩ 🤔 እና ስመጣ በአልጋ ነበርኩ ምናምን መፅሐፍ ቅዱስ ግን ስለ እምነትና ምንጩን የምላን ሮሜ 10:17 ተቀምጦልናል ምናልባት ከዚህ በፊት አቅርባቹም ከሆነ ጥሩ ነው
❤❤❤ well come
የአሪዮሳዊያንን :አስተሳሰብ በዜማና ግጥም የማስተላለፍ ምንፍቅና።
❤❤❤❤❤❤👍✋️
ምን ቤት ናችሁ ነው ጥያቄዬ የእኛን መዝሙር ለመፈተሽ
ችግር የለውም በሮ ዋናው ለዮሃንስ እንደተሰጠች ካመንን በቅ ነው፡፡ በዚህ ከመጠህማ ስለነሱ ሊያማልድ አለ እንጅ ስለኛ ሊያማልድ አላለም በደንብ አንብበህ ብትመጣ የተሻለ መሰለኝ፡፡ ድንግል ማርያም ለምና ምልጃዋም በክርስቶስ ዘንድ ተቀባይነት እንዳገኜ በቸስ የሐ 2 ላይ ያለውን መካድ አይቻልም፡፡ እግዚአብሔር ማስተዋሉን ይስጥልን፡፡ የአምላክ እናት ከመባልና ድንግል ማርያምን አማላጅ ከማለት የትኛው ይበልጣል፡፡ የሷን ክብር በእውነት ልጇ ካከበራት በላ ያከበረ ማን ይሆን???? ድንግል ማርም የአምላክ እናት ናት ብላችሁ የሚታምኑ ከሆነ ይህ ሁሉ ክርክር ስለም አስፈለገ ???? ማስተዋሉን ለሁላችን ያድልልን ፡፡ አሜን፡፡
እውነት ለመናገር የኛ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን የምትሰብካት ማርያም በመጽሐፍ ቅዱስ የምናውቃት የጌታ እናት አይደለችም።
የመዝሙሩ መልክት የገባችዉ አይመስለኝም የማይገናኝ ነገር ነው የምታወሩት
እስቲ እናንተ የገባችሁን አስረዱን? 😊
አረ እሱ ባለበት እሷ አለች።እሷ ባለችበት ሲል ቀዳሚው ማን ሆነና ወገን 😁አይ ኦርቶ
Yohannes 19፡27
እንኅት እናትህ