♦️በስውሯ ማርያም ሕፃኑ አፉ ተፈታ... ለመጀመሪያ ጊዜ ተናገረ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 26 окт 2024

Комментарии • 392

  • @selamawitgebretsadik3097
    @selamawitgebretsadik3097 2 месяца назад +133

    ልጆች የሚፈልጉትን አውጥተው አለመናገር ለቤተሰብ በጣም ከባድ ነው ለእናተ የደረሰች አመብርሃን የኔም ልጅ አንደበቱ እንዲፈታልኝ በፀሎታችሁ አስቡኝ ወገኖቼ ።

    • @hadastekle2644
      @hadastekle2644 2 месяца назад +5

      Emebete tismash

    • @selamawitgebretsadik3097
      @selamawitgebretsadik3097 2 месяца назад +1

      @@hadastekle2644 አሜን🙏💗

    • @ggg-275
      @ggg-275 2 месяца назад +4

      እመብርሀን ትድረስልሽ❤😢

    • @Amerh-v1j
      @Amerh-v1j 2 месяца назад +3

      Emebrhan tdresleshe

    • @matthewmulugeta6071
      @matthewmulugeta6071 2 месяца назад +4

      እመቤቴ ያምላክ እናት ትርዳሽ አሜን አሜን አሜን ::

  • @MelkamuMitiku-mq3uz
    @MelkamuMitiku-mq3uz 2 месяца назад +51

    በእውነት ልጆቻችሁ የታመሙባችሁ ወላጆች እመቤታችን እናታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ስውሯ ማርያም ትማርላችሁ ትማረን አሜን አሜን አሜን

    • @ururur6108
      @ururur6108 2 месяца назад

      ክብር ምስጋና ለቅድስት ድንግል መርየም የሁን ለአንች የረደች አመቤቴ ለእኔም እንድትረደኝ በፆሎታቹ አስቡኝ የእህቴ ልጅ 13 አመቷ ነው አትናገርም ለደጇ አብቅታኝ አንደበቷን እንድትፈተልኝ እመፀናታለው ❤

    • @እስመአልቦነገርዘይሳአንኖ
      @እስመአልቦነገርዘይሳአንኖ 2 месяца назад

      Amennnnnn🙏🙌

    • @miminamimi9668
      @miminamimi9668 2 месяца назад

      Amen!

    • @lemlemassefa3336
      @lemlemassefa3336 2 месяца назад

      Amen Amen.

    • @FatemaMehamed
      @FatemaMehamed Месяц назад +1

      አሜን አሜን አሜን😢❤❤❤

  • @seblewolde5045
    @seblewolde5045 2 месяца назад +47

    የጌታዬ የመድሐኒዓለም እናት እመቤቴ ክብርና ምስጋና ይግባት። እንኳን ደረሰችልሽ። ለተጨነቀው ሁሉ ትድረስ አሜን።

  • @ፍቅርተሥላሴ-ዸ9ቘ
    @ፍቅርተሥላሴ-ዸ9ቘ 2 месяца назад +44

    እመብርሃን የጌታዬ እናት ለነሱ የደረሽ ለኔም ድረሽልኝ እናቴ ሁሉንም ታውቂዋለሽ

    • @TigistTeklehaymanotGebreselass
      @TigistTeklehaymanotGebreselass 2 месяца назад

      አሚን አሚን አሚን ለሁላችንም ትድርሰልን እመብርሄን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @SikoSilo-gw7ih
    @SikoSilo-gw7ih 2 месяца назад +32

    የሰውሯ ቅድሰት ድግል ማርያም የነገርሁሸን አደራ እኔን ቆሻሻዋን ለንሰሀ ለቅድሰ ቅርባን አብቂኝ ወለተ ሰማያት በፁሎት አሰቡኝ እሰከነቤተሰቦቼ በሰደት ነኝ ከፍቶኛል ሀዘን ችግር በጣም ከፍቶኛል😢😢😢

  • @tedlamakonnen3019
    @tedlamakonnen3019 2 месяца назад +38

    የኔንም የልጅ ልጅ አንደበቱን ፍችልኝና ለደጅሽ አብቂን። ቤተሰቡንም ወደ ክርስትና ሐይማኖት እንዲመለሱ ትርዳን። በፀሎታችሁ አስቡን።

    • @meserat1627
      @meserat1627 2 месяца назад

      @@tedlamakonnen3019 እግዚአብሔር ይርዳሽ

    • @Abate-medhanialm
      @Abate-medhanialm 2 месяца назад +1

      Amen ehet elelelel 🙏✝️ yenenm lij teftalsh belulgn. Chnkognal yaltesalkut selet yelm esti esu medhaialem yawkal 🙏 lijen teftalgna lezi meskernet keber tabkagn. Amen belu wegnoch.

  • @KbromTeklay-x5i
    @KbromTeklay-x5i 2 месяца назад +6

    የሀ ድንቅ ታአምር በአይኔ የሳየችኝ አመ ብራሃን ከብር ምስጋና ይግባት

  • @Eldana-j5j
    @Eldana-j5j 2 месяца назад +38

    እኔምስክርነኝ የ 24 አመት የቤተሰቦቼን ከመተት እስራት ፈታናላች ክብርና ምስጋና ይገባሻል❤❤❤❤

    • @HaymanotGosaye
      @HaymanotGosaye 2 месяца назад

      እዴት ነው የሚወደው እባካቹ ንገሩኝ

    • @Eldana-j5j
      @Eldana-j5j 2 месяца назад

      @@HaymanotGosaye እሚኬደዉ ለማለትነዉ እህቴ

    • @HaymanotGosaye
      @HaymanotGosaye 2 месяца назад

      @@Eldana-j5j አዎ

    • @HaymanotGosaye
      @HaymanotGosaye 2 месяца назад

      ቸኩዬ ስለፃፍኩት ነው

    • @Eldana-j5j
      @Eldana-j5j 2 месяца назад

      @@HaymanotGosaye አድራሻዉ ከደብረብረሀን ከመነሀርያ ስዉሯ ገዳሙ በርላይ ያደርስሻል ከአዲስ አበባ ከሆነ ጫጫ እምትባል ከተማ ተንሽ ወጣብሎመገጠያ አለዉ ግን መኪና በጉዞከሆነ ወይም ከጫጫ መነሀርያ ዉስጥ ለ ፅጌሬዳ እሚጭን መኪና አለ በዛ መጥተሽ ስዉሯ ገዳሙ በርላይ ያደርስሻል እህቴ

  • @nebyatgebretiensae9421
    @nebyatgebretiensae9421 2 месяца назад +31

    አጥብቀን የለመነው ነገር ባላሰብነው ሰአት ይመልስልናል እመቤቴ ለደጅሽ አብቂኝ

  • @bezalesanu8640
    @bezalesanu8640 2 месяца назад +13

    የስውሯ እናቴ ለደጅሽ አብቂኝ እናት ህመሜን ፈውሽኝ ውስጤን ሰላም የሚነሳኝ 😢

  • @RahilAkillu
    @RahilAkillu 2 месяца назад +17

    እእእእእልልልልልል አሜን አሜን አሜን ተመስገን አምላኬ እመቤቴ ማርያም የስውሯ አመቤት ለዚህ ብላቴና የደረስሽለት ለእኔም ቤተሰብ ድረሽልኝ እናቴ በጠና ታማለችና

  • @geezmedia8070
    @geezmedia8070 2 месяца назад +12

    ስውሯ ማርያም የልጅን ነገር አንች ታውቂያለሽና የኔንም ልጅ አንደበት ፈውሽልኝ::

  • @tenagnezergaw
    @tenagnezergaw 2 месяца назад +31

    ይሄ ልጅ ሲፈታ አጠገቡ ነበርኩ በጣም ሲጮሁ ከነበሩ አንዱ ነኝ ክብር ለድንግል ማሪያም አሜን!! አፀደ ማሪያም የተናገረችውን እኔ በቦታው ተገኝቼ ሰምቻለሁ አልቅሻለሁ፡፡

    • @jdcell63
      @jdcell63 2 месяца назад +1

      ታድላችሁ በቤቱ የተገኛችሁ 😢

    • @ElsaHaile-g2q
      @ElsaHaile-g2q 2 месяца назад +4

      ሠው ያየውን ሲመሰክር እንዴት ደስ ይላል እግዚአብሔር አምላክ ያየነውን ድንቅ ስራ አይተን እንድንመሰክር ይርዳን አሜን

    • @Ama-xi4ow
      @Ama-xi4ow 2 месяца назад

      እንዴት ነው ፀበል የሚገኝው ለልጄ እህቴ

    • @እስመአልቦነገርዘይሳአንኖ
      @እስመአልቦነገርዘይሳአንኖ 2 месяца назад

      የኔም ሁሉቱም ልጆቸ አይናገርም autistic ናቹ😭 መምጣት ይፈልጋለሁ ኣሜሪካ ነዉ የሚነሮዉ እና ስንት ቀን ያስፈልገናል ? reservation ይስፈልገናል ወይ? ከአዲስ አበባ ወደ ገዳሙ ስንት ሰአት ይሆናል በመኪና🙏🙏 እባካቹ መለሱልኝ🙏😭

    • @HaymanotGosaye
      @HaymanotGosaye 2 месяца назад +1

      አሁን እንዴት መሄድ ይቻላል

  • @የድንግልማርያምልጅ-ኈ3ኰ
    @የድንግልማርያምልጅ-ኈ3ኰ 2 месяца назад +5

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ለእናንተ የደረሠች እመቤቴ ለእኛም ትድረስልን አሜን አሜን አሜን ስውሯ ማርያም እናቴ የወንድሜን ነገር አደራ እምዬ የውስጤን አንቺ ታውቂያለሽ ከእኔ የበረታችሁ አስቡኝ በጸሎታችሁ ወገኖቼ እቴን ወለተ ኪሮስን በማኅጸኗ ያደረችውን ፍሬ ለምክንያት አድርጊያት እመ አምላክ እናቴ አደኣሽን ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ArsemaEnate-1219
    @ArsemaEnate-1219 2 месяца назад +11

    እግዚአብሔር ይመስገን እመቤቴ እናቴ ቅድስት ድንግል ማርያም ክብር ምስጋና ይገባሻል እናቴ ለደጅሽ አብቂኝ እናቴ የስውሯ ኪደነምህረት ለደጅሽ አብቂኝ ከስደት መልሽኝ😢❤❤❤

  • @brhanemeskel9639
    @brhanemeskel9639 2 месяца назад +12

    ድንግል ማርያም ወላዲተ አምላክ የሁላችንንም ልጆች አንደበታቸዉን ትፍታልን አሜን !!!

    • @fikiryigebawal4347
      @fikiryigebawal4347 2 месяца назад +1

      Amennnnnnnnnnnnnnnn

    • @TigistTeklehaymanotGebreselass
      @TigistTeklehaymanotGebreselass 2 месяца назад

      አሚን አሚን አሚን አሚሚሚሚሚሚሚሚሚንንንንንንን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @zena4992
    @zena4992 2 месяца назад +4

    እመብርሃን የጌታ እናት ወላዲት አምላክ የህታችንን ምልጃ የሰማሽ የፈታሽ የኔንም ቋጠሮ ፍችልኝ ለደጅሽ አብቂኝ ከስራቴ ፍጅኝ የስውሯ ማርያም

  • @SolomonHaile-i6d
    @SolomonHaile-i6d 2 месяца назад +8

    ታምርሽን ሰማሁ እመቤቴ እኔም ጋጋው በእውነት በፍፁም ነፍሴና ሰውነቴ እወድሻለሁ ነገር ግን በኃጢያት የተጨማለኩ ነኝና እመቤቴ አድኚኝ ያላቺ ማንም የለኝም ። ከ3ቱም እስራቴ ፍቺኝ ። በስውር ያላችሁ አባቶቼ በፀሎታችሁ አስቡኝ ስለመቤቴ ማርያም ብላችሁ ። >> ብርሃነስላሴ ነኝ ከታሠርኩበት ። የት እንዳለሁ እመቤቴ ታውቃለች

  • @ሐናሐና-ቘ3ከ
    @ሐናሐና-ቘ3ከ 2 месяца назад +17

    እግዚአብሔር ይመስገን ቅድስት ኪዳነምህረት ሁሉንም ትስማ የእናትነት ፍቅሩአ አይለየን

  • @addisalemhailesilassie1365
    @addisalemhailesilassie1365 2 месяца назад +5

    አሜን 🙏፫
    የኛ እናት የመዳኛችን ምክንያት
    እመ -ዓዶናይ ማርያም ክብር ምሰጋና ይግባት ፦ እጅግ ደሰ ይላ ል እግዚአብሔር ይመሰገን ጨርሳም ትማርልሽ 🙏 እህታለምም በርቼ ድንግል ትባርክሽ❤️🙏❤️🙏❤️🙏

  • @simretekebede7712
    @simretekebede7712 2 месяца назад +11

    እግዚአብሔር ይመስገን በስውር የነገርኩሽን ስሚኝ ለምስጋና ለደጅሽ አብቂኝ አሜን

  • @Tsehay27Tube
    @Tsehay27Tube 2 месяца назад +7

    እንባየን መቆጣጠር አቃተኝ እግዚአብሔር ይመስገን እመብርሃን እናቴ ለደጅሽ አብቂኝ በጭንቀት ያላችሁ ወገኖቸ እመብርሃን ትድረስላችሁ በየለይ በልጆች የምትፈተኑ እሷ ትርዳችሁ ❤❤❤❤

  • @tigestasfaw8473
    @tigestasfaw8473 2 месяца назад +6

    እመብርሃን ክብር ምስጋና ይድርሳት እኛንም ለደጇዋ ታብቃን❤❤❤

  • @abayabay3382
    @abayabay3382 2 месяца назад +5

    ከብር ለድግል ማርያም 😢😢😢እልልልልልልልልል የኔ እመብረሀን እባክሽን ቤተሰቦቼን በምህረት እጅሽ ጎብኝልኝ😢😢የወንድሜልጅ አፉን ፍችልኝ😢😢😢እህቴን የጭንቀት በሽታዋን አንሽላት እባክሽ እመቤቴ እኔናት😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢ስራሽ ድንቅነው የኔእናት ለምስክርነት አብቂኝ😢😢እባካችው በፅለታችው አስቡልኝ 😢😢😢😢❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @hanazenebeasefa4241
    @hanazenebeasefa4241 2 месяца назад +5

    እማ ፍቅር ላቺ ን አልቅሶ የለመነ መች ታሳፍሪያለሽ የስዉሯ ማርያም እኔንም አፀደ ማርያም ለደጅሽ አብቂኝ ❤❤❤❤❤❤❤

  • @temesgengoshu5930
    @temesgengoshu5930 2 месяца назад +6

    ስለናንተ በጣም ደስ ብሎኛል
    እግዚአብሔር ይመስገን
    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @SikoSilo-gw7ih
    @SikoSilo-gw7ih 2 месяца назад +16

    ዘማሬ ልዑሎ በፅሎት ወለተ ሰማያት እና ቤተሰቤቼን በሰደት ከፍቶኛል😢😢😢

  • @Temiro.Mastemar
    @Temiro.Mastemar 2 месяца назад +5

    እመብርሃን እናቴ ክብር ላንቺ ይሁን ያንቺ ድንቅ ተአምር እስከ አለም ፍፃሜ ድረስ ይቀጥላል
    አሁን በየሚዲያው የሚናፈሰው በጥቅም እየተራኮታችሁ የእመቤታችንን ቤተክርስቲያን ስም በመጥፎ እያስነሳችሁ ያላችሁ የስጋችሁ ጥቅም አእምሯችሁን የደፈነባችሁ ያለ እኛ ጉዞ ማድረግ አትችሉም ብላችሁ ረብሻ የምታነሱ አድቡ ልብ ግዙ እንፈወስበት

  • @Orthodoxawit28
    @Orthodoxawit28 2 месяца назад +6

    እግዚአብሔር ስራው ድንቅ ነው እመብርሃን ክብር ምስጋና ይድረሳት በምልጃዋ አትለየን🙏🙏🙏🥰

  • @asterkiros2549
    @asterkiros2549 2 месяца назад +7

    እግዚአብሔር ይመስገን እንዴት ደስ ይላል እባካችሁ እኔ ሰደት ላይ ነኝ እሄን የምታነብ ወደ ሰውሯ ማርያም የምትሄዱ ወልደ እየሱስ ብላችሁ ለአባቶች አፀልዩልኝ በጣም አመሰግናለሁ!!

  • @እህተስላሴ
    @እህተስላሴ 2 месяца назад +3

    እግዚአብሔር ይመስገን❤❤❤❤❤

  • @abebechalamni1777
    @abebechalamni1777 2 месяца назад +7

    የእኔ እናት እመ ብዙሐን እመብርሐን የሚሳናት ምንም ነገር የለም የአድየ እናት ምን ይሳናታል ክብር ምስጋና ይገባታል እልልልልልልልልልልል ወላዴት አምላክ ምስጋና ይግባሽ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ggg-275
    @ggg-275 2 месяца назад +3

    እግዚአብሔር ይመስገን❤❤❤❤

  • @ሀኒደምሰው
    @ሀኒደምሰው 2 месяца назад +3

    እግዚአብሔር ይመሰገን አሜን

  • @NobBeza
    @NobBeza 2 месяца назад +3

    የኔ ዉድ እናት በወድሽ ለራሴ ባከብርሽ ለራሴ እናቴ እመቤቴ ለሁሉም ቀን አለዉ ለጥላ አሳልፈሽ እዳሰጭኝ

  • @Maria_Henock
    @Maria_Henock 2 месяца назад +1

    አሜን አሜን አሜን ድንግል ማርያም የሁላችንንም ቋጠሮ ትፍታልን።

  • @AdisDayne-nx7cl
    @AdisDayne-nx7cl 2 месяца назад +4

    እግዚአብሔር ይመስገን 😢❤

  • @ዘመድtube
    @ዘመድtube 2 месяца назад +3

    ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን

  • @ElizabethAddisu
    @ElizabethAddisu 2 месяца назад +1

    እመቤቴ ማርያም ስውሯ ማርያም አመሰግንሻለሁ🙏🏻🙏🏻🙏🏻

  • @tsehayhaylemaryam1967
    @tsehayhaylemaryam1967 Месяц назад

    እመቤቴ ስለሁሉም ነገር እግዚአብሄር ይመስገን አሜን አሜን እመቤቴ አትርሽኝ ልመናዬን እውን አድርጊልኝ

  • @mametohem7990
    @mametohem7990 2 месяца назад +1

    ስውሯ ማርያም እናታችን የተመሰገነች ትሁን አሜን አሜን አሜ እኔንም ለደጅሽ አብቂኝ እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏👏👏👏👏👏👏👏👏👏❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @Aynalem-em5dw
    @Aynalem-em5dw 2 месяца назад

    እግዚአብሔር ይመስገን

  • @ዓለምኤማሁስመንገደኛ
    @ዓለምኤማሁስመንገደኛ 2 месяца назад +1

    የእግዚአብሔር ታምሩ ብዙ ነው ተነግሮ የማያልቅ ሰዎች የተደረገላቸውን ሲናገሩ እኔም የምናገርበት ጊዜ ይናፍቀኛል ዓምና በዚህ ወር ሕይወቴን አላውቅም ጨለማ ነበር ይሄ ዛሬ በብርሃን ላይ ቆሜለሁ እንዴት አለፍኩት ለእኔም ይገርመኛል 😢😢😢 ለእግዚአብሔር የምሰጠው ቢኖር እንባዬ ነው እመቤቴ ወላዲተ አምላክ ክብር ምስጋና ይግባሽ

  • @ZerfeZerfee
    @ZerfeZerfee 2 месяца назад

    እግዚአብሔር ይመስገን እመብርሃን ምስጋና ይድረሳት እንኳን ደስስስስ አለሽ እህታችን ልጅሽንም በመልካም በጥበብ ታሳድግልሽ

  • @etsegentberhan1225
    @etsegentberhan1225 2 месяца назад +1

    እንኮን ደስ አለሽ እሕቴ የለመኖትን የምትሰማ አዛኝ እናት የምሕረት እናት ላንቺ ምን ይሣንሻል ተመስገን ተመስገን ተመስገን 💚💛❤🙏

  • @BayushNgerti
    @BayushNgerti 2 месяца назад +1

    የጌታችን እናት ለእኛም የቸገረንን ያስጨነቀንን ነገር እንደህፃኑ አፍ ትፍታልን አሜን 🙏🙏🙏
    ❤❤❤❤
    💞💞💞💞
    💗💗💗💗

  • @saragasa174
    @saragasa174 2 месяца назад

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @werkutadesse2152
    @werkutadesse2152 2 месяца назад

    ስለሁሉም ነገር እ/ሔር ይመስገን.

  • @tibkatibka8307
    @tibkatibka8307 2 месяца назад

    Fetari yimesgen enate emebeate ledejish abikign asabean amualitesh yene enat❤❤❤

  • @Hornland
    @Hornland 2 месяца назад

    እመብርሀን እንኳን ደረሰችልሽ:: ለአንቺ እና ለልጅሽ የደረሰች እመብርሀን ለሁላችን ትድረስልን

  • @ቅዱስገብረኤልአባቴ
    @ቅዱስገብረኤልአባቴ 2 месяца назад +1

    እመብርሃን እናቴ የለመኑሽን የማትረሽ የጭቅ አማላጃችን እግዚአብሔር ይመስገን❤❤❤❤

  • @MelkamuMitiku-mq3uz
    @MelkamuMitiku-mq3uz 2 месяца назад

    በእውነት እግዚአብሔር ይመስገን ተመስገን አሜን አሜን አሜን

  • @Betty-yf9yi
    @Betty-yf9yi 2 месяца назад +3

    እግዚአብሔር ይመስገን እኛንም ለደጅዋ ታብቃን

  • @bezalesanu8640
    @bezalesanu8640 2 месяца назад

    እመብርሀን ክብር ምስጋና ይጋባሻል እናቴ

  • @lemlemethiopia2009
    @lemlemethiopia2009 2 месяца назад

    እግዚአብሔር ይሰጥልን እመቤቴ ሀገራችንን ሰላም አድርጊልን🙏🙏🙏

  • @MarthaTerefa
    @MarthaTerefa 2 месяца назад

    እልልልልልል የስውሮማሪያም የዚንብላቴና እንዴት እንደፈታሽ የኔየሀጤተኝልጅሽ ዘምኔን በሙሉዩሚያንከራተኝን እንድትደርሽልኝ እህቶቼንም ወንድሜንም እንድትፈችን ስውሮማሪያም ድረሽልን ለደጅሽ አብቂን

  • @Yona-tube12
    @Yona-tube12 2 месяца назад +3

    ይህን ቪዲዮ ለመጀመሪያ ጊዜ ቲክታክ ላይ ሳዬው ሰውነቴን ውርር አደረገኝ...ልቤን የሆነ ሀይል ፍንቅል ሲያደርገው ተሰማኝ..! ስለ እመቤታችን ተዓምር እያሰብኩ የደስታ እንባ አነባሁ...ክብር ለድንግል ልጅ ኦርቶዶክስ ሀይማኖቴን ለሰጠኝ❤

  • @meserettafesemamo4069
    @meserettafesemamo4069 2 месяца назад

    እግዝያበብሔር ይመስገን ስለማይነገር ስጦታ የተመሰገነ ይሁን ክብር ለድንግል ማሪያም

  • @abebaembiale3452
    @abebaembiale3452 2 месяца назад +1

    የስውሯ እናቴ እመቤቴ ድግል ማርያም ደጅሽን አስረግጭኝ😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @Gugug-s9h
    @Gugug-s9h 2 месяца назад +6

    እማምላክ ስዉሯ ማርያም ጭቀቴን ከነቤተሰቦቼ አቅሊልኝ እመቤቴ አዛኝቷ የልቤን ጭቀት ታዉቂለሽ እህትወድሞቼ በፀሎታችሁ አስቡኝ በስደት ሂወትግራሲገባ ይከብዳል😢😢

  • @ddd1993d
    @ddd1993d 2 месяца назад

    እግዚአብሔር ስሙ የተመሰገነ ይሁን የኔ ልጅም ፀዳ ለማርያም አትናገርም በጸሎታችኋ

  • @LemlemArgaw-c9z
    @LemlemArgaw-c9z 2 месяца назад

    እናቴ ማርያም ክብርና ምስጋና ይገባሻል

  • @kdesitwndea4005
    @kdesitwndea4005 2 месяца назад

    እማምላክ ያምላክ እናት ክብር ምስጋና ይገባሻል❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Selam-uc1gr
    @Selam-uc1gr 2 месяца назад +2

    Esey Egiziabher ymesgen 🙏 yamene ayaferm 👏 Emamlak yetera hulu yhonal be melgawa kebrna mesgana le Emebete 🙏👏

  • @MarcusMatjila
    @MarcusMatjila 2 месяца назад

    እመቤታችን ለሁላችን ትድረስል ❤🙏🙏🙏

  • @fasikamesfun7232
    @fasikamesfun7232 2 месяца назад

    እግዚኣብሄር ይመስገን እግዚኣብሄር ይመስገን ዕልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልእግዚኣብሄር ይመስገን ኣየ እመ ብርሃን ኣየ እመ ብርሃን ኣደይ ኪዳነምህረት ኣደይ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @danielmeressa7935
    @danielmeressa7935 2 месяца назад +11

    የጌታየ እናት የሷ ነገር መች ያልቃል ክብር ለሷ ና ለልጇ ይሁን

  • @ynunutube8924
    @ynunutube8924 2 месяца назад

    እግዚአብሔር ይመስገን እመብረሀን እናቴ

  • @eteneshyosef1052
    @eteneshyosef1052 2 месяца назад

    ለደጅሽ አብቂኝ እመቤቴ የሰዉራ ማርያም

  • @yavi7181
    @yavi7181 2 месяца назад

    ክብር ምስጋና ለእናታችን ድንግል ማርያም አሜን

  • @ፅጌማርያም-21
    @ፅጌማርያም-21 2 месяца назад

    እሰይ እሰይ እሰይ እንኳን ደስ አላችሁ
    እመቤቴ ለደጅሽ አብቂኝ እናቴ ከስደት በሰላም መልሽን

  • @SolomonHaile-i6d
    @SolomonHaile-i6d 2 месяца назад +1

    የምወድሽ እመቤቴ ቅድስት ድንግል ማርያም ሆይ ለደጅሽ አብቂኝ ። እመቤቴ ሆይ ነፍሴንና ስጋዬን ከእርኩስ መንፈስ ከሰይጣን አድኚኝ አደራሽን ደጅሽን ለመርገጥ ቤትሽንም ለመሳለም አብቂኝ ታምራትሽንም አሳዪኝ አሜን አሜን አሜን ። ብርሃነስላሴ ነኝ

  • @mothermother2001
    @mothermother2001 2 месяца назад +1

    እመብርሀን የአለም ብርሀን ምስጋና ይድረስሽ

  • @Eden-b4b
    @Eden-b4b 2 месяца назад +1

    እግዚአብሒር ይመስግን❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉እልልልልልልልልል

  • @SelamawitHaile-z7p
    @SelamawitHaile-z7p 2 месяца назад

    Embeta anchin yesmachi enanim tesma 🙏

  • @mameeuntue7673
    @mameeuntue7673 2 месяца назад

    እመቤቴ ቅድስት ድንግል ማርያም ክብር ይገባሻል❤❤❤

  • @hhb98ndndn58
    @hhb98ndndn58 2 месяца назад +1

    በጣም ደሰይላል ለናንተ የደረሰችላቹ ለኔም የልጄ ልጅ አንደበቱ ትፍታልን ዘምኪኤል ብላቹ በጸሎታቹ አሰቡት

  • @workinehkibret6964
    @workinehkibret6964 2 месяца назад

    መእናታችን ለድንግል ማርያም ምን ይሳናታል ክብር ምስጋና ለድንግል ማርያም

  • @MuluMekonnen-w6z
    @MuluMekonnen-w6z 2 месяца назад +1

    እግዚአብሔር ይመስገን የልቤን የምታውቂ እመብርሀን እርጂን

  • @LawayishiAkililu
    @LawayishiAkililu 2 месяца назад

    እልልልልልል እልልልልልል እልልልልልል ስለ ማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን የአምላኬ የጌታዬ እናት ወላዲተ አምላክ እመብርሀን ቅድስት ድንግል ማርያም ክብር ምስጋና ይድረስሽ ❤️❤️❤️❤️❤️❤️♥️

  • @መሲየወልድያዋ
    @መሲየወልድያዋ 2 месяца назад +2

    ❤❤❤❤❤እግዚአብሄር። ይመሰገን😢😢😢😢😢😢

  • @miskabbirhanu1415
    @miskabbirhanu1415 2 месяца назад

    እልልልልልልልልልል እመ አምላክ ወላዲተ አምላክ ክብር ምስጋና ይግባት

  • @እግዚአብሔርያዘአሸነፊንው

    በረከቱ ይደርሰነ አሜን❤❤❤

  • @frehiwotbenti2166
    @frehiwotbenti2166 2 месяца назад

    እመብርሀን እህቴንም ምረሽ ለምስጋናሽ አብቂኝ አደራሽን እመብርሀን

  • @GebrelabateGebrel19
    @GebrelabateGebrel19 2 месяца назад

    እልልልልልልል እንኳን እመብርሃን የስውሯ ማርያም ፈታችልህ

  • @Reta-m4y
    @Reta-m4y Месяц назад

    enwedhalen bertulin egzyabhar ybarkachu

  • @ghenetbekuru9687
    @ghenetbekuru9687 2 месяца назад

    ተመስገን ክብር ምስጋና ለእመቤታችን ይሁን ለእናንተ የደረሰች ስውሯ ማርያም ለኛም ትድረስልን 🙏🙏🙏

  • @amsaleandarge2824
    @amsaleandarge2824 2 месяца назад

    እጅግ ነው እሙ ለብርሃን የረዳቻችሁ!!! ለናንተ የቀረባችሁ እሙ ለብርሃን ለሁላችን ትቅረበን!!!

  • @genitube.g9425
    @genitube.g9425 2 месяца назад

    በእውነት እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደስ አላችሁ ።🌾🌾🌾🌾🌾እናቴ የእኔንም የውስጤን ታውቂያለሽ እኔ ሳልነግርሽ እናቴ አንቺ ፍቅጂልኝ ፣😢

  • @loveYou-k2y3t
    @loveYou-k2y3t 2 месяца назад

    ለአመቤቴ ማርያም ክብርምስጋና 🙏🙏🙏🙏🙏

  • @HadasHagos-wl6ze
    @HadasHagos-wl6ze 2 месяца назад

    ተመስገን እናቴ እመብርሃን ችግሬን ፍችልኝ ለመመስከር አብቂኝ

  • @genetabebe3821
    @genetabebe3821 2 месяца назад

    እልልልል ክብር ምስጋና ለእናታችን

  • @AAaaa-j1v
    @AAaaa-j1v 2 месяца назад +1

    ❤❤❤ተመስገን

  • @meseretgebrea9716
    @meseretgebrea9716 2 месяца назад

    እልልልልል , የኔንም ልጅ አንደበት እንድትከፋትልኝ ጸልዩልኝ 🙏🙏🙏

  • @HabtamuKelemi
    @HabtamuKelemi 2 месяца назад

    እመቤቴ ማርያም ለደጅሽ አብቂን

  • @MeskremTsegaye
    @MeskremTsegaye 2 месяца назад +5

    እመቤቴ እናቴ ለደጅሽ አብቂኝ እኔም በስደት ብዙ ነገር አርጋልኝ አለች ክብር ምስጋና ይገባታል 👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏

  • @AlemneshAdane
    @AlemneshAdane 2 месяца назад

    እመብርሀን ወላድተ አምላክ ለነሱ የደረሽ ለኔም ድረሽልኝ እናቴ የውስጤን አንች ታቃለሽ በቅርቡ ታአምርሽን አሳይኝ በቤተሰቦቸ ቤት እናቴ እንደት ልንገርሽ የውስጤን አንች ታውቃለሽ ሁሉም ካቅሜ በላይ ነው አንች ብርታቱን ስጭኝ😭😭😭😭😭

  • @selammergia173
    @selammergia173 2 месяца назад +1

    እልልልልልልልልል ድንግል ማርያም አታሳፍርም እንካን ተፈታልሽ እህቴ

  • @tenagnetekleyohans4460
    @tenagnetekleyohans4460 2 месяца назад

    አንኩዋን ደስ አለሽ የኔ እናት

  • @meseretlemma8090
    @meseretlemma8090 2 месяца назад

    ሁሉ ነገር ለበጎ ነው እመብርሀን ምሰጋና ይድረሰሽ !!!