♦️የስልኳን ስክሪን የተሳለመችው ሴት መጨረሻ♦️ሜሮን ከሰሜን አሜሪካ♦️

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 15 сен 2024
  • የሰማእቱ ቅዱስ ጊዮስ (በርሚል )

Комментарии • 157

  • @user-vi9nt9xw1x
    @user-vi9nt9xw1x 26 дней назад +92

    የመምህር ተስፋዬ ተማርዎች አላችሁ ❤❤❤ በርቱ

    • @mesekytesfy2031
      @mesekytesfy2031 26 дней назад +2

      Eshe ehte egtebre yakuylen memhrachnen

    • @llhealdom265
      @llhealdom265 26 дней назад +6

      የመምህር መላከ መንክራት ግርማ ወንድሙ የጸሎታቸው ፍሬ

    • @tsigeredalove1055
      @tsigeredalove1055 25 дней назад +4

      አለን😘

    • @AshuL9395
      @AshuL9395 25 дней назад +6

      አለን❤❤❤እማ ፍቅር ወንድማችንን መምህር ተስፋ ስላሴን ከነቤተሰቡ እቅፍ ድግፍ አድርጋ ትጠብቅልን፤ ለብዙዎች የመዳን ምክንያት የሆነ ወንድማችን የመምህር መላከ መንክራት ግርማ ወንድሙ መልካም ፍሬ ለአባታችንም ጸጋውን እና ረጅም እድሜው ታድልልን አሜን።

    • @user-is6oe6wv4v
      @user-is6oe6wv4v 25 дней назад +4

      መምህራችንን በደንብ በጸሎት መሰብ አሌብን የኛ መንፋስ እንደይፋትን

  • @fyry8481
    @fyry8481 25 дней назад +22

    መምህር ተስፋዬ አበራ እማፍቅር ትጠብቅህ ❤❤❤❤

  • @HiwotBelachew-hg2st
    @HiwotBelachew-hg2st 24 дня назад +31

    መምህር ተስፍይየስንቱን ሂወት ነው የቀየረው እድሜ ይስጥህ ዘመንህ ይባረክ አነቃህን🙏🙏🙏

  • @user-vi9nt9xw1x
    @user-vi9nt9xw1x 26 дней назад +30

    ቅድስ ጊወርጊስ አባቴ ለደጅህ አብቃኝ ❤😢

  • @meazamita7683
    @meazamita7683 25 дней назад +14

    አንቺን የሠማ አምላክ እኔንም ይስማኝ ለቅዱስ ስጋው ለክብር ደሙ ያብቃኝ ሰማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ለደጁ ያብቃኝ 🙏

  • @degolabraha9972
    @degolabraha9972 18 дней назад +8

    ሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ አስታውሰን ደጃፍህ ለመድረስ አብቃን

  • @danielbeyene6894
    @danielbeyene6894 26 дней назад +13

    እምላከ ቅዱስ ጎርጊስ ለቤትህ አብቃኝ እንደኔ ኀጥያት ሳይሆን እንዳንተ ቸርነት እኔበማቀው ሳይሆን አንተ በምታውቀው ለደጅህ አብቃኝ:: ላንቺ የደረሰች እመቤቴ ድንግል ማርያም በምረትሽ ጎብኝኝ::

  • @estifanossolomon7008
    @estifanossolomon7008 25 дней назад +14

    የሰማይቱ የቅዱስ ጊዮርጊስ አምላክ ክብር ምስጋና ይግባው አንችን የታደገ አምላክ እኔን ሀፂያተኛዋንም ያስበኝ ለደጁ ያብቃኝ አሜን ❤❤❤❤❤

  • @user-kv9qy7ju3x
    @user-kv9qy7ju3x 25 дней назад +12

    እሰይ መምህራችን የዘራሀው ለፍሬ ደርሶልሀል🎉🎉🎉እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን ተስፋ ስላሴን እመብርሀን ትርዳው🎉
    እግዚአብሔር ይማስገን እህታችን 🎉
    ልኡሌ ማስታወቂያ በዛ እኮ😊
    😂😢

    • @user-if8jx4bt2z
      @user-if8jx4bt2z 21 день назад

      እምነት የላቸውም እኮ። የጠበል ማስታወቂያ! ወንቅሸት ገብርኤልን እንዲህ ሸቀለውበት ነው ለዱርዬ አስረክበውት የጠፉት።
      ደካማና በተፈጥሯቸው ያልተረጋጉ ሰዎችን እየፈለጉ እንዲህ ለጥንቁልናቸው ምሥክር ያደርጓቸዋል ።

  •  26 дней назад +12

    እንየም በብዙችግርእና በብዙመተትየተያዝኩኝ ነኝእና እመቤቴ ትርዳኝ ሰማእቱ ለደጁ ያብቃኝ አሜን

    • @Kidist-rn2xc
      @Kidist-rn2xc 25 дней назад

      ዉይ የኔ እናት በርቱ በስግደት በመቁጠሪያ ቀጥቅጡት ፀለተ አርጋኖን ሰይፈ ስላሴ እየፀለያችሁ መንፈሱን በስላሴ ስም ታሰር ግንባር ላይ እያላችሁ ፁሙበት አማሩት እራሱ በቃኝ ይላል እንዳይታደስ በቅዱስ ገብርኤል በዘብሩ ዳኛ እሰሩት ብትታደስ ወደ ላኩት ተመለስ በሉት

  • @sabaghumbot5485
    @sabaghumbot5485 23 дня назад +5

    እግዚአብሔር ይመስገን ሰማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ በየቦታ በስደትም በአገርም በስቃይ ያለነውን ሁሉ አንተ ፍታን ድረስልን ።

  • @LawayishiAkililu
    @LawayishiAkililu 25 дней назад +6

    ሰማቱ ቅዱስ ጊወርጊስ አባቴ እኔንም ለደጅህ አብቃኝ

  • @birukamare2626
    @birukamare2626 25 дней назад +7

    እህቴ ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል ሰማእቱ ቅድስ ጊወሪጊስ አብረን ነበሪን ለሰው አዛኝ ነሽ መንፈሱ ሲሰውሪሽ ደግሞ አውደ ምህረት ላይ ስሪአት ታስከብሬ ነበሪ ብቻ በጣም ነበሪ የምወድሽ❤❤❤❤

  • @fyry8481
    @fyry8481 25 дней назад +13

    ✅መምህር ተስፋዬ አበራ የእኛ እንቁ መምህር ባተ ትምህርት ስቱን ሰዉ ቀየርከዉ

  • @user-ls3td3br3l
    @user-ls3td3br3l 26 дней назад +7

    የኔእህቴ እኳን እግዚአብሄር እረዳሽ ተመስገን አያልቅብት እሱ እደሰው አይደል እድትሰቃይ ያረጉብሽም ሰወች ልብ ይስጣችው ጠክሪ በፀሉት።

  • @marysam9193
    @marysam9193 20 дней назад +2

    ህምምም የከርስቶስ ወታደር የጦሩ መሪ የኢትዮጵያዉ ሊቀ ገበዝ የአድዋዉ ጀኔራል ቅዱስ ጊወርጊስ ላመኑብህ አንተ ቅርብ ነህ አባቴ
    ተመስገን እንኳን ተፈወሸ የኔ እናት
    እልልልልልልልልልልልልል
    እልልልልልልልልልልልልልል
    እልልልልልልልልልልልልልልል
    አምላኬ አንተማ ከእነ ሃጢያታችን አልተዉከንም የእኛ ክፋት ቢያሳዝንህም አቤቱ ተመስገን ፈጣሪ !!!

  • @user-yj3ei7xh9g
    @user-yj3ei7xh9g 26 дней назад +10

    ታምረኛዉ ፀበልበርሜል ጊወርጊስ

  • @senbetebante1368
    @senbetebante1368 22 дня назад +3

    ልዑል ሰገድ የልጅቷን ምስክርነት ብንሰማ ቀጣም ጥሩ ነው።የምትናገራቸውን ለማስዳት የምትጠቀማቸው ትላትሎች እባቦች ያስፈራራሉ።ለማየት ተቸገርሁ ባትጠቀም በግሌ ደስ ይለኛል።

  • @user-io8uo2zj8t
    @user-io8uo2zj8t 26 дней назад +5

    እግዚኣብሔር ይመስገን የድግል ማርያም ልጅ የተዋህዶ ንጉስ እየሱስ ክርስቶስ የተመሰገነ ይሁን እመብርሃን ርህርህተ ህሊና ረድኤት በረከትዋ ምልጃዋ ኣይለየን ኣሜን ኣሜን ኣሜን❤❤❤❤❤❤❤

  • @degolabraha9972
    @degolabraha9972 18 дней назад +4

    እሕቴ ታድለሽ ፈተናውን ውደጅው ጠላትሽን ማን እንደሆነ ሁሉ አሳየሽ እሰየው እንኳን ሰማዕቱ ረዳሽ እንኳንም ለምስክርነት በቃሽ ስንቱን ተዋሕዶ ትምሕርትና ነፍስ እያዳንሽ ነው ድንቅ ምስክርነት በርቺ እመብርሐን ትጠብቀን ጠንክሪ እልልልልልልልልልልልልል ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-ix8ck9my9b
    @user-ix8ck9my9b 25 дней назад +4

    ሰማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ክብር ምስጋና ይድረሰው ለደጁ ያብቃን

  • @hhhvj
    @hhhvj 22 дня назад +2

    የኔ እናት እማፍቅር ላች እደደረሰች ለኛም ትድረስልን
    ሲቀጥል መምህር ተስፋዬን ሌሎችንም አባቶች የምትቃወሙ ሰወች ይሄንንም ምስክርነት እያዳመጣችሁ እናተም እራሳችሁን ቸክ አድርጉ እኛ የመመምህር ተማሪወች ከጨለማ ወደብርሀን ነው እየተመለስነ ያለነው እግዚአብሔር ይመስገን

  • @mametohem7990
    @mametohem7990 25 дней назад +4

    አቤቱ አምላኬ የሰውልጅ ስቃይ ፈረሰኛው ቅዱስገወርጊስ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤👏👏👏👏👏👏👏👏❤❤❤❤❤❤❤

  • @lekiea2384
    @lekiea2384 25 дней назад +3

    አሜን በፀሎታችሁ አስቡን ብዙ እስረኞች አለን በየቤቱ

  • @ሀኒደምሰው
    @ሀኒደምሰው 25 дней назад +4

    ሰመአቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ አባቴ አደረህን ሀጢቲን ይቅር በለኝ እሰከቤተሰቦቼ

  • @fairoozfairooz3607
    @fairoozfairooz3607 22 дня назад +1

    ወለተ ማርያም አሜን አሜን አሜን 👐 እመብርሃን ትማረን ልቦና ትስጠን መምህር ተስፋዬ አበራ አባታችን ነው እግዚአብሔር ይጠብቅልን ብዙ ተምረናል ተጠቅመናል ።።።።።

  • @fyry8481
    @fyry8481 25 дней назад +8

    ❗✅ለአባ ገብረኪዳን አድርሱልን

  • @user-ix8ck9my9b
    @user-ix8ck9my9b 25 дней назад +3

    ክብር ምስጋና ይድረሳት እመብርሐን ላንቺ የደረሰች እመብርሐን ለሁላችንም ፈጥና ትድረስልን ለደጇ ታብቃን ትፍቀድልን

  • @user-vs1bp2wj4m
    @user-vs1bp2wj4m 15 дней назад +2

    የመምህር ተስፍዬ አበራ ፉሬዎች እንኳን ደስ አላችሁ

  • @GirmaSerani
    @GirmaSerani 25 дней назад +3

    እረ የክርስቶስ ታምር የእመቤቴ ስአማላጅነት እንድንሰማ አደረጋቹን ማስታወቂያው ይረብሻል

  • @kwtubemekdes9890
    @kwtubemekdes9890 25 дней назад +2

    ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን እሕታችን እንኳን ደስ አለሽ እመቤቴ ኪዳነ ምሕረት ሆይ እኔንም ከስደት መልሰሽ ለዚሕ ቅዱስ ቦታ አብቂኝ እመቤቴ የነገርሁሽን አደራሽን❤❤❤ መምሕራችን መምሕር ተስፋዬን እግዚአብሔር ይጠብቅልን አሜን አሜን አሜን

  • @yedingilmeriyamlijnegn4442
    @yedingilmeriyamlijnegn4442 25 дней назад +1

    እግዚአብሔር ይመስገን 🙏🙏🙏🙏እማ አምልክ አሑንም ክብር ምስጋና ይድራስሽ የኛ ዋስ ጠበቃ 🙏🙏🙏🙏🥰🥰🥰🥰

  • @AsterKiros-w3p
    @AsterKiros-w3p 26 дней назад +2

    እግዚአብሔር ይመስገን እህቴ እንኳን ለዚ አበቃሽ እግዚአብሔር ያመነ ድንግልን የያዘ ማንም አይወድቅም!!

  • @YebralemBerhe
    @YebralemBerhe 20 дней назад +2

    መምህር ተስፋይ እግዛብሄ ይባርክህ

  • @user-ux4wj5qr4u
    @user-ux4wj5qr4u 25 дней назад +3

    አሜን የኔ እናት ላቺ የረሰች እማ ፍቅረ ለሁላችንም ትደረስ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @EdenAbebe1969
    @EdenAbebe1969 23 дня назад +1

    እልልል ላንቺ የተገለጠ ለኔም ለሁላቸውም ይግለጥላቸው❤❤❤❤🙏🙏

  • @selamzerga-ub4ud
    @selamzerga-ub4ud 25 дней назад +2

    ስማቱ ይክበር ይመስገን ቅዱስጊርጊስ እኔንም የደጅ ያብቃኝ

  • @sebelwongelshiferaw5834
    @sebelwongelshiferaw5834 24 дня назад +1

    የደለጎዋ ቅ ድንግለ ማርያም ሰማአቱ ክብር ለእናንተ ይኡን ወላዲት አምላክ እኔም ለደጅሽ ለመስክር ደግም ለደጅሽ አብቄኝ ::

  • @liya7235
    @liya7235 25 дней назад +2

    አሜን አሜን አሜን ኪዳነ ምህረት ለእኛ ውድ ስጦታችን ናት ክብር ይግባትና 32:47

  • @tsedalmarmmeryam7268
    @tsedalmarmmeryam7268 17 дней назад

    እግዚአብሔር ይመስገን እነ መምህር ተስፋዬን የሰጠን የስንቱ በሽተኛ መፍትሔ ናቸው ያገልግሎት ዘመናቸውን ያብዛልን

  • @user-vs1bp2wj4m
    @user-vs1bp2wj4m 15 дней назад

    የቅዱስ ጊወርጊስ ተአምር ለአለም ይወራእኔንም ለደጅህ አብቃን ችግሬን አንተ ታዉቀዋለህ አደራህን❤❤❤❤❤❤❤

  • @Samuel-qt6pb
    @Samuel-qt6pb 12 дней назад

    ሜሮን እሀቴ እግዚኣብሄር ይመስገን እንካን ለዚ ኣበቃሽ በጣም ደስ ብሎኛል እዚ ማየተይ የቀረ ሂወትሽ እግዚኣብሄር ከነ ቤተሰቦችሽ ትባርካቹ ።

  • @fantayeawash6701
    @fantayeawash6701 24 дня назад +1

    lamene hulu yihoniletal! tebareki qeri zemenish kegetash zor endatiy!!adera yohichin alem nakiyat

  • @user-kg3pc9je2n
    @user-kg3pc9je2n 20 дней назад

    በእውነትሠማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ለአንቺ የደረሰ ለእኛም ይድረድልን አሜን አሜን አሜን

  • @belayneshdegemu8037
    @belayneshdegemu8037 12 дней назад

    ቢዘገይም ለእግዚአብሔር የሚቀድመው የለም የመድሃኒአለም እናት ኪዳነምህረት ቃልኪዳንሽ ይርዳኝ

  • @twinshs8517
    @twinshs8517 17 дней назад +1

    እልልልልልል....ተመስገን ሜሪየ እግዚአብሔር እንኳንም ለዚ ኣደረሰሽ🙌🙏

  • @user-vi6yh6zl5j
    @user-vi6yh6zl5j 22 дня назад +1

    የኔ እናት እንኳን እግዚአብሔር ማረሽ ሰው ግን ተንኮሉ ከሰይጣን ብሱአል በስላሴ ስም

  • @Kuskuam206
    @Kuskuam206 19 дней назад +1

    ሰማእዐቱ እወድህ የለ ለደጅህ አብቃኝ አባቴ::❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
    አግዚአብሔር ሰለሚወድሸ ነው የተፈተንሽው::

  • @fyry8481
    @fyry8481 25 дней назад +6

    ❗✅አባ ገብረኪዳን ሰለ በርሚል ሲቀዋወሙ ሰምቻለሁ ለምን የሰዉ መዳን ኤዲህ ያናዳን እረተዉ እኛ እንዳንበት እድሜ ለመምህር ግርማ ለመምህር ተስፋዬ አበራ ለቄስስ ሂኖክ ለአባ ዮሐንስ በነሱ ትምህርት ተቀይረናን ❤❤❤❤

  • @bettygetachew2559
    @bettygetachew2559 21 день назад +1

    እህቴ እንኳን እግዚአብሔር ማረሽ ላንቺ የደረሰ ለሁላችንም ይድረስልን።

  • @comcell3831
    @comcell3831 11 дней назад

    የሊዳው ፀሐይ የሊዳው ኮከብ ገባሬ መንክራት ሊቀ ሰማዕታት ቅዱስ ጊዮርጊስ ለአንች የደረሰ ለኔም ይድረስልኝ እናቴ እመቤቴ እንኳን እረዳችሽ ተመስገን

  • @user-is6oe6wv4v
    @user-is6oe6wv4v 25 дней назад +2

    ለአንቺ የደረሰች እማ ፍቅር ትድረስልን 🙏🙏🙏

  • @selamsamerwit6471
    @selamsamerwit6471 11 дней назад

    እልልልልልልልልልልል እግዚአብሔር ይመስገን እናቴ ኪዳነምህርት ድርሽልኝ ቅዱስ ጊዮርጊስ አንተ ጭቄን ታውቃለህና አንተ ማርኝ አባቴን እናቴን ፍውስልኝ አሜን

  • @سبحانالله-ف5ش
    @سبحانالله-ف5ش 26 дней назад

    Amen Amen Amen Kal yewoten yasemalen wademachen Awunm cherersss argo yemaresh Ehetachen ye samatatu kedus Gorges Amlak le dajuyabakan

  • @maqdsmaqds5132
    @maqdsmaqds5132 24 дня назад +1

    እህታችን:ለነ የደረሰ:ሰማአቱ:ቅዱስጊዮርጊስ:የለምለስደተኛዋ:ይድረስልኝ

  • @user-tn5zk4md7p
    @user-tn5zk4md7p 26 дней назад +1

    እግዝሀቤር ይመስገ ክብር ለውላድት እምላክ

  • @mahederhaileselassie6356
    @mahederhaileselassie6356 26 дней назад +3

    የፊልም ኤዲቲንጉ ግን ቢቀር። ታሪኩን በጣም ይረብሻል።

  • @AylemMrey
    @AylemMrey 26 дней назад +2

    እኛንም ለደጁያብቃን❤❤❤

  • @be5820
    @be5820 26 дней назад

    Enenem adenagalech Enate Emebete Egziabher yemesgen ❤❤❤

  • @ዘሚካኤልገኒ
    @ዘሚካኤልገኒ 20 дней назад +1

    ላአንች የደረሰ አምላከ ቅዱስ ጊወርጊስ ለሁላችንም ይድረስልን እህቴ

  • @gethunlema
    @gethunlema 16 дней назад +1

    እግዝያብሔር ስሙ የተመሰገነ ይሁን

  • @makerma3853
    @makerma3853 22 дня назад

    እግዚአብሔር ይመስገን ንዓኪ ዝበጸሐት ኪዳነምህረት ንዝሓመሙ ኩሎም ትብጸሓሎም

  • @YoditYo-o1b
    @YoditYo-o1b 11 дней назад

    እመቤቴ. ይቅርታስብላቸዉ. ይህ የዉላችንም.
    ችግር ነዉ. ልብ ይስጣቸው ተቸገር እያደሱት ልብ ይስጧቸዉ ንስሀይስጧቸዉ እኛንም ይማረን

  • @user-pj5ye7nk2d
    @user-pj5ye7nk2d 26 дней назад +2

    እኛንም ለደጁ ያብቃን

  • @MyMo-rg3tu
    @MyMo-rg3tu 25 дней назад +1

    ❤❤❤❤❤❤

  • @gedamneshferede9318
    @gedamneshferede9318 22 дня назад +1

    እግዚአብሔር ይመስገን

  • @elsabetassefa1676
    @elsabetassefa1676 26 дней назад +6

    እግዛአብሔረ ይመሰገን .መተት የሚያደርጉት ግን ሰን አመት ለመኖረ ነው .የሰውን እይወት የምታበላሹት የአጃችሁን ታገኛላችሁ ለልጅልጃችሁ ነው የምታሰቀሩት

  • @hamisolomon6534
    @hamisolomon6534 18 дней назад

    ሰማእቱ ጊዮርጊስ ደጅህን ለናፈቅን ሁሉ እንተ ድረስልን ጠላታችንን ጣልልን

  • @KiyaElias-ec2bl
    @KiyaElias-ec2bl 25 дней назад +1

    ከብር ምስጋና ይድረሰው ለአምላካችን

  • @mesimes3427
    @mesimes3427 25 дней назад

    Esya fetari amelake yimesgne enkuwan deresalish emaye

  • @Coolacting
    @Coolacting 25 дней назад +1

    እረ ኢትዬዽያኖች ኤርትሪያኖች ምን ይቫለናል ሰዎች ላይ እንደዚህ መተት ማድረግ ይቅር የተቀደሰችው አገራችን ሰላም የጠፉው በኛ ክፉት ነው ይሄን የምታደርጉ ሰዎች እባካችው ንስሀ ግብ እኔም ያለውት በድንግል ማርያም አማላጅነት ነው ለገንዘብ ብላችው የሰውን ህወት አታበላቩ እህቴ እንኮን ዳንቨ እልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ለኛም ፀልዪልን

  • @sosetg1
    @sosetg1 15 дней назад +1

    መምህር ግርማን በስልክ ለምን ፈወሱ ስትሉ የነበራችሁ ዛሬ እንዴት ይህን ፕሮግራም ሰራችሁ

  • @StmarryTega
    @StmarryTega 24 дня назад +1

    የኔን የሆነብኝን ነው የምትናገሪው!!! በመኪናም አስጨፍልቆ ከሞት ነው የተነሳሁት እኔ የማዝነው ለመታቾች ነው ምክንያቱም የፍርድ ቀን አለላቸው !!!ስቴት ቀይሪ ይላሉ እስቴት ብቀይር ዲቢሎስ ግብሩን ሥራውን አይተው መታቹም ማደሱን አይተው!!!

  • @SelamawitselamSelamawitselam
    @SelamawitselamSelamawitselam 19 дней назад

    ሜሪ እንኳን ለዚ አበቃሽ ሠማቱ ክብር ምሥጋና ይግባው እንኳንም ኦርቶዶክሥ ሆንን

  • @fekratdemsisa9203
    @fekratdemsisa9203 26 дней назад +2

    መቼ ነው የሚጀመረው ወደ በርሜል 😢😢😢😢

  • @MazaKasahun
    @MazaKasahun 8 дней назад

    እልልልል ላንች የደረሰች ቅድስት ኪዳነምህረት ለኛም ትድረስልን

  • @emebetmerga7291
    @emebetmerga7291 25 дней назад

    Egziabeher yemasegene. Kiduse Georgese lagname yederasene.

  • @tizitasolomon3153
    @tizitasolomon3153 19 дней назад

    Egziabher Yemesgen

  • @HermelaWalter
    @HermelaWalter 20 дней назад

    አስታውሽሻለው በርሜል በጣም ነው ደስ ያለኝ

  • @SolamaS
    @SolamaS 26 дней назад +1

    ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @floramiemanit9876
    @floramiemanit9876 25 дней назад +1

    እናተ ምን አይነት አረመኔ ናቹህ የስባት ዓመት ህፃን ተደፍራ ዝም በስማም ያሳፍራል ታዲያ በዚህ ክፋታችን አይደል ቤተክርስቲያን በየሳምንት የሚፈርስው የሚቃጠለው ካህናት እሚገደሉት ያሳፍራል በጣም በመሬት መሽራተት ሲሞቱ ግን አስራ አንድ ሚልዮን ነው የከፈላቹህ 😢😢😢😢😢

    • @yalembeza3163
      @yalembeza3163 15 дней назад

      መከታሪኩ ጋር ምን ያገናኘዋል።

  • @user-ym3jn7vc3d
    @user-ym3jn7vc3d 16 дней назад

    ቅድሰ ጊወርጊሰ አባቴ ለደጅህ አብቃኝ❤❤❤

  • @hannaankelabf3906
    @hannaankelabf3906 17 дней назад

    አሜን አሜን አሜን እግዚያብሔር ይመስገን

  • @MartaGetachw
    @MartaGetachw 21 день назад

    Amen Amen Amen 🙏

  • @tadelakidane101
    @tadelakidane101 20 дней назад

    Temesegen emebetachen temesegen medehanealem Abate kiduse Gioregese Amen

  • @kaleabnatti4511
    @kaleabnatti4511 23 дня назад

    Egzabehar serahe talaqe new.

  • @IemlemFlrdawk
    @IemlemFlrdawk 23 дня назад

    Amen fatari yemesegne

  • @user-ow5kh7ml2i
    @user-ow5kh7ml2i 16 дней назад +1

    Yene widdd fexary yimesgen sematu misgana yidresew

  • @Yemariam4284
    @Yemariam4284 20 дней назад +1

    እኔም ይሄ ችግር አለብኝ በፀሎታቸሁ አስቡኝ

  • @samrawitbitew1027
    @samrawitbitew1027 13 дней назад

    Amen Amen Amen

  • @user-jr2ww2sc2d
    @user-jr2ww2sc2d 18 дней назад +1

    Gibot 3 new yehedinew kegnag neberech egna sinimeta eso alimetachim gobz berech

  • @Kidist-rn2xc
    @Kidist-rn2xc 25 дней назад

    ላመን ይደረግለታል። ብዙ ጊዜ ብቻችሁን በ ጨለማ ዉስጥ የሚያስቀምጠዉ አይነጥላ ወይ ዛር አይነጥላ ነዉ። መተት ይስባል አይነጥላ ካለ እድሜ ለመምህር ግርማ በመናፍስት ባህሪ አንቅተዉናል የትኛዉ መንፈስ ምን ባህሪ እንዳለዉ እናዉቃለን አስተምረዉናል አይነጥላ ብዙ ጊዜ ብቻችሁን ያስቀምጥና ራስን ያስጠፋል ራስ አላጠፋ ስትሉበት በአደጋ ሊያጠፋችሁ ይሞክራል።

  • @mihretmihret7140
    @mihretmihret7140 23 дня назад

    የት ይሆን የምንገባዉ እንዲህ በሰዉ መጨከን የሰዉን ልጅ በአጋንንት ማሰር( ማስለቀስ ኧረ በእግዚአብሔር ፊት እንቆማለን ነፍሳችን ከስጋዋ ስትለይ ያለዉ ስቃይ ያለዉን እናስብ ሰዉን ማሰቃየት ማስለቀስ ምን ማለት ነዉ እንደዉ ልዑል እግዜአብሔር ይማረን

  • @YoditYo-o1b
    @YoditYo-o1b 11 дней назад

    አሜን አሜን.,.......,

  • @Hani-jy6cg
    @Hani-jy6cg 16 дней назад

    ኣሜን ❤❤❤❤

  • @AppAll-bl8mp
    @AppAll-bl8mp 25 дней назад +1

    አልልልልልል🎉🎉🎉🎉😢😢ልልልል

  • @Ase-t5z
    @Ase-t5z 10 дней назад

    አሜን አሜን,አሜን ለደጂ, አብቃለ

  • @hamisolomon6534
    @hamisolomon6534 18 дней назад

    እልልልልልልል ተመስገን አምላኬ

  • @Adina-tj8qs
    @Adina-tj8qs 26 дней назад

    ❤❤❤

  • @tirufikiryigezu2298
    @tirufikiryigezu2298 25 дней назад

    Enkun tefewush ehtachin 🙏
    Semaetu kedeju yabkan 🙏🤲🕌