Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
ወንድሜ ሚላ ባንተላይ ያለውን የወንጌል ትጋት ሳይ በጣም አደሰታለሁ ሁልዬ በፀሎቴ መሀል አለህ ጌታም ደግሞ ባንተላይ ያለውን ፀጋ በሀይል ገልጦ ሰላሳየኝ ጌታ አመሰግነዎለሁ አሁንም ሀይል ይሁንህ ወንድሜ በየክፍለሀገሩ ያለችው ቤተክረሰቲያንማ ጭራሽ ወንጌል መኖሩ እሚያቁ አይመሰለኝም በተለይ በሰሜኑ በደብረብረሀን ያሉት ተባርክ❤❤❤❤❤
እንዲያውም ክርስቶስን ስንለብስና ስናውቀው ሐጢአትን እንፀየፋለን እንሸሻለን እንጂ በሐጢአት ወድቀን አንጨማለቅም ፈፅሞም ሐጢአት ከእኛ ይርቃል ይወገዳል
የሰ🙏
ክብር ሁሉ ለእግዚአብሔር ይሁን በብዙ ተባረክ ፀጋ ይብዛልህ ሜላችን🙏❤️❤️❤️
ዘመን ያስቆጠሩ አባቶች ከቃሉ ውጭ እየሰበኩ እየሳቱና እያሳቱ ባለበት ዘመን በብላቶኖች በነሜሎስ ጌታ ውሸታቸውን ይገለብጣል ውሸት በእውነት ይገለጣል ተባረክ ወንድሜ
❤
ኤፌሶን 2¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯⁸ ጸጋው በእምነት አድኖአችኋልና፤ ይህም የእግዚአብሔር ስጦታ ነው እንጂ ከእናንተ አይደለም፤⁹ ማንም እንዳይመካ ከሥራ አይደለም።
ሙሉ ስብከቱን ስማ መጀመሪያ ማንም ቀንጭቦ ያቀረበውን እየሰማህ እዚህ አትሳት
@@solianamedia የ እግዚያብሄር ቃል በቂ ነው !!!
ያዕቆብ 2:14: ወንድሞቼ ሆይ፥ እምነት አለኝ የሚል፥ ሥራ ግን የሌለው ሰው ቢኖር ምን ይጠቅመዋል? እምነቱስ ሊያድነው ይችላልን?
ሜላዬ እግዚአብሔር ይባርክህ በብዙም ይደግፍህ
ወንድም ሜሎስ ተባረክ መቼ የመጣ አስተምህሮ ነው ድናል እንድናለን የሚሉት መዳን በጸጋው ከተባለ ወር ሙሉ የሚመለኩ አማልክታቸው ገቢ ምንጫቸው ስለሚቀንስ ለጥቅማቸው ሲሉ ወንጌሉን ቃል ማጣምም ግድ ይላቸዋል ትውልድ ነቅቷል እናፈርሳለን ይፈርሳል ሐሌሉያ
ባለከረባቶች ትናንትና ከሉተር የተቀበላችሁትን የምንፍቅና ሀይማኖት ጥንት በሐዋርያት በኩል ከተቀበልናት በክርስቶስ ደም የተመሠረተችውን ኦርቶዶክስ ጋር እያፎካከራችሁ ነው።??????
ጌታ ይባርክህ አንተ ብላቴና
ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ አብዝቶ ይባርክህ ወንድሜ
GOD bless you and your family brother ❤❤❤EYSUS Geta nw yadnal EYSUS ❤❤❤
We are saved by grace of God through Lord Jesus Christ our savior
እናመሰግናለን ሜሎስ ስለማብራሪያው።
Zemenih yibarek ❤❤❤
Egezehabeher yabareki ❤
ወደ ኤፌሶን 18፤ ጸጋውንም በጥበብና በአእምሮ ሁሉ አበዛልን።9፤ በክርስቶስ ለማድረግ እንደ ወደደ እንደ አሳቡ፥ የፈቃዱን ምሥጢር አስታውቆናልና፤
God bless u Mela
ሜሉዬ ጌታ ኢየሱስ ዘመንህ አገልግሎትህ ቤተሠብህ ይባርክ
ወንድሜ ሜላ ብርክ በል
Good Lord , God bless you Melose!!!
ተባረክ
U Already blessed!!❤
ተባረክ በርታ ጌታ ኃይል ይስጥክ ❤❤❤❤❤❤
ተባረኩ ። ሜሎስዬ ብዙ ጊዜ ለማየት ሞባይል ነው የምትጠቀመው ; ከአጀንዳ ላይ ብታደርገው የተሻለ ነው እላለሁ ።😍
ልክ ል
EGZIABHER yirda berta
Enifarselen Amen
1. እየበሉ ማለት ሳይጾሙ ማለት እንደሆነ ገብቶሀል2. ለመዳን ምንም አያስፈልግም ማለት መዳኔ ካልጠፋ ምንችግር አለው ማለትን ይወልዳል።3. አማኝ ሲሆን በጥምቀት ልጅነት እንደሚገኝም ስለሚያምን ልጅ ለመሆን ይጠመቃል።4. በማመን ወደቤተክርስቲያን ትጨመራለህበጥምቀት ልጅ ትሆናለህበቁርባን ትዋሀዳለህበጽድቅ ስራ ድህነትን ትፈጽማለህ
zm bel bemamn inji be timket lijinet ayigegnm
You’re blessed Mela
Tabarak mela inwadahalen bartalin ❤❤❤❤❤
Melos ተባረኪ 🥰🥰🥰🥰🥰
መላ 🥰🥰🥰 አየሱስ ይባርክህ
ፀጋ ይብዛልክ
GOD BLESS U DEAR BROTHER MELOS ❤❤❤
ርእሱ "ለመምህር ብርሃኑ አድማስ የተሰጠ ክርስቲያዊ ምላሽ || በጸጋ መዳን" ቢሆን ጥሩ ነው search ለማድረግ እንዲያመች። ተባረክ!!!
ወደ ቆላስይስ 22፤ ልባቸው እንዲጸናና፥ በፍቅርም ተባብረው በማስተዋል ወደሚገኝበት ወደ መረዳት ባለ ጠግነት ሁሉ እንዲደርሱ የእግዚአብሔርንም ምሥጢር እርሱንም ክርስቶስን እንዲያውቁ እጋደላለሁ።3፤ የተሰወረ የጥበብና የእውቀት መዝገብ ሁሉ በእርሱ ነውና።
ብሩክ ነህ ሜሎስ
ግሩም ትምሀርት🎉
Melos tebareek ❤❤❤🎉🎉🎉❤❤
ጌታ ይባርክ ህ ወንድሜ ሜሎስ
ሜሎስ እ/ር ይባርክህ ። እንደ ክርስቲያን ወይም እንደ አማኝ ወይም እንደ ሐዋርያት ወይም እንደ መፅሐፍ ቅዱስ ብትል አስተምሮህ ለሁሉም ቤተ እምነት ይሆናል ለአንድ ቤተ እምነት የተናገርክ እንዳይመስል።ትምርትህን ሁለም ቤተ እምነት እንዲባረክበት ነው።
ተባረክ ወንድሜ
መታዘዝ ማለት ከኔ በቀር በሌላ አታምልክ ሆኖ እየለ በፍጡር እየመለኩ ትልቁን ስህተት እየሰሩ ሰለመብላት ያወራሉ ጌታ ይገለጥላቸው
ተባረክ❤❤❤❤❤❤
god bless you mela❤❤❤❤🎉🎉
ፀጋና ሰላም ይብዛልህ ሜላ👍
ወደ ኤፌሶን 113፤ እናንተም ደግሞ የእውነትን ቃል፥ ይኸውም የመዳናችሁን ወንጌል፥ ሰምታችሁ ደግሞም በክርስቶስ አምናችሁ፥ በተስፋው መንፈስ በመንፈስ ቅዱስ ታተማችሁ፤14፤ እርሱም የርስታችን መያዣ ነው፥ ለእግዚአብሔር ያለውን ሁሉ እስኪዋጅ ድረስ፥ ይህም ለክብሩ ምስጋና ይሆናል።
orthodox oche be wendem melose temeherte semethachehu danu be gelthe newe yaseredachehu. wendem melose tebareke. eyesus geta newe yadenal yemesgen
የኦርቶዶክስ መምህራን እፊታቸው ለደቂቃ የማትቆም የእነሱን ትምህርት ታጣጥላለህ፤ለምን ፊት ለፊት አትጠይቃቸውም።ልክ ናቸው ምግባር የሌለው እምነት በራሱ ውድቅ ነው።መብላት ያሉት መፆም አለብን ለማለት ነው ነታምታታ።
Mesloh new bro
መብል ወደ እግዚያአብሔር አያቀርበንም ብንበላም አያተርፈንም ባንበላም አያጎድለንም ። 1ቆሮንቶስ 8:7_13
መዳናችሁን በፍርሃት እና በመንቀጥቀጥ ፈፅሙ። እምነት ያለስራ ሙት ነዉ። ስጋሄን የበላ ደሜን የጠጣ የዘላለም ህይወት አለው። ያመነ የተጠመቀም ይድናል።
ሜላዬ ፀጋው ይብዛልህ ። ይሄን ተረት ግለጠው ❤❤❤❤❤❤❤❤
❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
Geta yibarkih wendim mela
ወደ ቆላስይስ 28፤ እንደ ክርስቶስ ትምህርት ሳይሆን፥ እንደ ሰው ወግና እንደ ዓለማዊ እንደ መጀመሪያ ትምህርት ባለ በፍልስፍና በከንቱም መታለል ማንም እንዳይማርካችሁ ተጠበቁ።
ሐዋ 2 ስለ ጥምቀት ሲናገር የፀጋ መቀቢያ መሆኑን እንዲህ ይላል ንስሐ ግቡ እያንዳንዳችሁ በኢየሱስ ክርስቶስ ተጠመቁ የመንፈስ ቅዱስ ፀጋ ፀጋ ፀጋ ትቀበላላችሁ። የክርስቶስ የቤዞት ፀጋ የሚገኘው በእምነት፥በጥምቀት፥በቁርባን ነው። እነዚህ ፀጋ ስጦታ ስለሆነ ፀጋ መጠበቅ አለበት መጠበቂያው በጾም በፀሎት በሰጊድ በመፀሐፍ ቅዱስ ወዘተ ነው። ይሄ ፀጋ በእምነት ብቻ ማለት የትኛው የመፅሐፍ ቅዱስ ጥቅስ የተደገፈ ነው። የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ እይታ ብቻ አደረክ እንጂ ሐዋርያት ቱፊት ባለባቸው ኦሬንታል ኦርቶዶክስ ፥በምስራቅ ኦርቶዶክስ ፥በካቶሊክ እንዲሁም በሉተር በመሰረታት ቤተክርስቲያን ውስጥ የክርስቶስ የደሙ ዋጋ ማግኛ በእምነት እና ምስጢር ሱታፌ ውስጥ እንደሆነ ያምናሉ።ከ16 ክፍለ ዘመን በፊት ባሉ አብያተ ክርስቲያን ዘንድ ፀጋ መገኛ እምነት ብቻ ነው ብሎ መረዳት ብውርርድ አይገኝም። ለኢንዲቪዛለም የተጋለጠው መፅመፍ ቅዱስ በግል አንብቦ መረዳት እያለ መጨረሻው እንደ አሜባ ተከፋፍል ክርስትናን ለሐሳዊ መሲህ መዘጋጀት ነው።
endeze enimamare
የሚሰማ ይስማ የሚያስተውል ያስተውል
yes
ያዕቆብ2:14: ወንድሞቼ ሆይ፥ እምነት አለኝ የሚል፥ ሥራ ግን የሌለው ሰው ቢኖር ምን ይጠቅመዋል? እምነቱስ ሊያድነው ይችላልን?
1ኛ ቆሮንቶስ 27፤ ነገር ግን እግዚአብሔር አስቀድሞ ከዘመናት በፊት ለክብራችን የወሰነውን፥ ተሰውሮም የነበረውን የእግዚአብሔርን ጥበብ በምሥጢር እንናገራለን።
ሜላ ተባረክልኝ
ሜላ ጀግናው...... መመህር ከድማሴ ግን እውነት መምህር ናቸው? ድሮም አውቃቸዋለው የወንጌል እጥረት እንዳለባቸው
ሜላ ተባረክልኝ ትምህርቶችህን ሁሉ እከታተላለሁ .....ግን የዮሐንስ አፈወርቂ ን ማብራሪያ እንዴት ነው ማግኘት የሚችለው ??
Tebarek
በፀጋው ድነናል እያልክ፡ የሐጢያት ባህር ውስጥ መዋኘትን ሕዝቡን እያለማመዳችሁት ነው፡ ትጠየቁበታላችሗል፡፡ ወዮላችሁ ፡፡
Enafersalen
1.የያዕቆብ መልእክት ምዕራፍ 2:14-26 ይሄን ተመልከት ወንድሜ።2.በእምነት ብቻ እንደሚፀደቅ የትኛው የመፅሐፍ ቅዱስ ክፍል ላይ ነው የተፃፈው3.በእውነቱ በጌታችን በመድኀኒታችን በኢየሱስ ክርስቶስ አምነሀል አ ነገር ግን ከደህዋል -አማላጅ በማለት አምላክህን-ቅዱስ ሰጋው ክቡር ደሙ እንደማያፀድቅ ተናግረሃል -በፀጋ መዳንን አልተረዳህውም ፀጋ ወንጌል:ቅዱስ ስጋውና ክቡር ደሙ:ነው። የክርስቶስን ስጋ ካልበላችሁ ደሜንም ካልጠጣችሁ በራሳችሁ ህይወት የላችሁም የዮሐንስ ወንጌል 6:53-59ጸጋ በእግዚአብሔር የታዘዝከውን መድረግ ነው ወንድሜ።4.ማመንህን እንዴት ነው የምትገልጸው በእውነቱ ያመንህ ሊመስልህ ይችላል ነገር ግን ማመንህ አንድም እግዚአብሔር የሰጠህን ስራ በመስራት ይገለፃል። እንዴት ነው ማመንህ የሚገለጸው5.ወንጌላውያን ነን ትላላችሁ ነገር ግን በወንጌል ስታችኋል6.ሃዋሪያትን ስታነሳ እስቲ ጽድቅ የሚገኘው በእምነት ብቻ ነው ያለው የትኛው ሃዋሪያ ነው?7.ፀጋው በእምነት አድኖችኋል እውነት ነው በኢየሱስ ክርስቶስ በማመን ድነናል ኢየሱስ ክርስቶስ የሰጠን ፀጋ ቅዱስ ስጋውና ክቡር ደሙ ነው ይሄ ከእኛ የሆነ አይደለም ከእርሱ ከክርስቶስ የተሰጠን ፀጋ ነው እንጂ ወንድሜ አትሳት አስተውል። ምርምር ሲበዛ አለማወቅ ይሰራጫል በክርስቶስ ቃል አጣመህ በመተርጎም እንዳስት ተጠንቀቅ 8,የፀጋው ዙፋን ቤተክርስቲያን ናት ለምን የጌታችን የመድሃኒታችን የኢየሱስ ክርስቶስ ቅዱስ ስጋውና ክቡር ደሙ የሚፈተትባት ስለሆነች ነው ወንድሜ አስተውል
ሐይማኖተኞች ኢየሱስ ክርስቶስን መካከለኛነት የማትቀበሉ መጀመሪያ ጥንቆላችሁን ጣሉ ስለማንም የመናገር ስብዕና የላችሁም አለበለዚያ ሁላችሁ ትጠፋላችሁ
ጥቅስማ ዲያብሎስም ጠንቅቆ ያውቃል። የመናፍቅ ሀይማኖት ሲፈርስ እንጂ ሲያፈርስ ታይቶ አይታወቅም። ለጊዜው በጎቹን እንደተኩላ ልትነጥቅ ትችላለህ ግን አያሳካልህም።
አይ የናንተ ነገር እስኪ ልይ ብየ ገና ከመግባቴ በ እናፈርሳለን ጀመረ 😂😂 ምናለ ስትጀምሩ እንኳን ከደና ነገር ብትጀምሩ
ማፍረስ ከማን መገንባትም እንደዚሁ ከማን እንደሆነ ጠንቅቀን እናውቃለን።
ምነው ደረጃህን ጠብቀህ ብትለፈልፍ ቅድሚያ መምህር ብርሃኑ የተማሩበት ቦታ ሄደህ ተማር
Ahun ye protestanten temhert terdachu
ወንድማችንጨርሰህ አላነበብክም።
ሰው አለማወቁን እንዴት በሚዲያ ያሰጣል። አንተን ሜሎስ ከሚሉህ ምላስ ቢሉህ ይሻላል።
የተዋህዶ ስብከት ነው እንዴ ስትሰማ ምትውለዉ በደብ ተማርበት
እንዴት ቢያስረዳችሁ ነው ግን ሚገባችሁ🫥
አትነደድ ግን ለመሆኑ አንተን አስተማረ ወይም አስቶራገም ያአደረገው ማን ነው እረስሂን ችለ አስተምሪ መይብ ደደብ መጀመሪያ ቁጭ ብላ 😂ተአምረ ❤ተዋሕዶ አነቴ❤
ሰዉየዉ ሮሜ አላነበበም በተለይ ሮሜ ስድስት
አረስት አገኝህ
አይ ድድብናህ ማንን እየተናገርክ እንደሆነ ብታውቅ
The fact is that you are not responding against Dn. Birhanu, but against the Bible and Christs order. Sad that there are people who still genuinely follow your teaching 😥
ቆይ የት ነው አትፁሙ፣አትፀልዩ፣ሌሎች ጌታ ኢየሱስ ያዘዘውን ስራ አትፈፅሙ የሚለው። ቆይ በፀጋው ያመነ ሰው ነገር ግን ሳይጠመቅ፣ስጋውንና ደሙን ያልተቀበለ የእግዚአብሔርን መንግስን ይወርሳል?እውነት ለመናገር የወንጌል ቃል ፈፅሞ አልገባህም።
አንተ እራስህ ፀጋ ብቻ ወይም እምነት ብቻ የምትለው ሜሎስዬ ክስቲ ይህን ቅዱስ ቃል ትሰርዘው ይሆን ከመጀመሪያው እስከ መጨረሻው ድረስ የሚያወራው ስለስራ ስለምግባር ነው ሰወቹ በፀጋው አልዳኑም ነበር ማለት ነው ከመጀመሪያው? ወይስ የአንተና ግብርአበሮችህ የፀጋና እምነት አስተምህሮ ይለያል ከመጽሐፍ ቅዱስ?" በዚያን ጊዜ በግራው ያሉትን ደግሞ ይላቸዋል። እናንተ ርጉማን፥ ለሰይጣንና ለመላእክቱ ወደ ተዘጋጀ ወደ ዘላለም እሳት ከእኔ ሂዱ።"(የማቴዎስ ወንጌል 25:41) " ተርቤ አላበላችሁኝምና፥ ተጠምቼ አላጠጣችሁኝምና፥ እንግዳ ሆኜ አልተቀበላችሁኝምና፥"(የማቴዎስ ወንጌል 25:42).........በዚህ ምዕራፍ እስከመጨረሻው ያለው ቅዱስ ቃል ጌታችን መድሀኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ የተናገረው ነው ይታበል ይሆን? እንደእናንተ አስተምህሮ?
ልጁ ያለው ሂወት አለው ልጁ የሌለው ሂወት የለውም መጀመሪያ በልጁ ደም አንደምትድን አምነሀል
@@werkeayalew9459 አምኛ መሰለኝ የተናገረውን ቅዱስ ቃል የፃፍኩልህ
@@sahle7029 ካመንህ ታዳያ ፀጋውን እንዲት አልተቀበልህም ለምን ተቃወምህው ነው ኢፌሶን ምእረፍ ሁለትን አብብበው
@@werkeayalew9459 እኔ በፀጋው መዳኔን የኔና ቤተሰቤ ወይም የፃርቃን ሰማእታት ድርሻ እንደሌለበት በቀራንዮ አደባባይ ላይ ደሙን አፍስሶ ስጋውን ቆርሶ ሰጥቶን እንዳዳነን ቤተክርስቲያን ለዘመናት ስታስተምር ኖራለች ዛሬም እያስተማረች ነው ወደፊትም ታስተምራለች ነገር ግን ያ የቀደመ በደላችንን አጠፋልን እንጂ እኔና አንች ዛሬ ላይ በምንሰራው ሀጢአት ዝሙት ምቀኝነት ሀሜት ጥላቻ ዘረኝነት ነብስ ማጥፋት... እንጠየቃለን በፀጋው መዳናችንንና ዋጋ እንደተከፈለልን አስበን ባለመራመዳችን ለዚህም በቅዱስ በወንጌሉ በግልፅ አስቀምጧል ነው ያልኩት ያንን መካድ አትችሉም በውሸት ክርስቶስ አይከብርም እናቴ ወንጌልን በፅሞና አንብቢ መምህራንን ጠይቂ
Ay ye Luter lj ይሄን ሳታውቅ በመውጣትህ ልትጸጸት ይገባሀል።እኛ የተዋህዶ ልጆች አንድ ቀን ተምታቶብን አናውቅም። አንተ ግን ገና በጸጋው ድነናል ስንል ልጓሟ እንደ ተፈታ በቅሎ መደንበርህ ይገረማል
አንተ ልታርም ነው 😂😂😂😂😂 ትንሽ ተማር እስኪ 😂😂😂
Anbebi eski ehte metsehaf kduseshn geltesh
ደብተራው ከሰይጣን ከአጋንንት ከእርኩሳን መናፍስት ጋራ ቀጥተኛ ግንኙነት ያለው ከእናንተ በላይ ማነው? ስራችሁ ይፍረስ በጌታ በኢየሱስ ክርስቶስ ሥም።
አንተ አጋንንት ባያድርብ ይስብከት ይቀይር ነበር።አንተ ቤተ ክርስቲያንን አታውቃትም እንዲ ከመቅደስ በራችን እስከ ጉልላታችን ኢየሱስ ክርስቶስን ነው የምንሰብከው
ኣንተ ፈርሰህ እንዴት ታፈርሳለህ።
እናንተ ዶም መልክአ አምልኮ ያለቹህ ሃይሉ የካዳችህ ብአፊ ብቻ ጌታ ሆይ ሆይ የምትሉት እስት ልጠይቅህ ጌታ ስመጣ ስለ እምነታችን ወይስ ሰለ ስራችን ነው የምጠይቀን ???? የኛ እምነት ደነናል አየዳንን ነው በቸርነቱ እንድናለን ነው መዳናችን ሂደት ነው እንጂ ቅፅበት እይደለም በክርስቶስ ያገኘኖው ድነት ብህወታችን ብስራችን መግለጥ ነው ዳግም በደሙ የፈጠረን ለሉጁ መስለን ብመንፈስ ቅዱስ ሃይል ለአብ ደስ አሰኛተን ማለፊ ነው የተፈጠርነው ስለዝ በክርስቶስ የገኘኖው ድነት በእጃችን ነው ያለው መጠቀም አለመጠቀም የኛ ፋንታ ነው ሰለዚ በኛ ቤት ገብተ አትዘባርቅ የኛ ለኛ ተውልን ከፈለግህ የራስ አስተምህር እንዴ ተሃድሰዎች አላማችህ የሰው እምነት ማሳደብ ነው አላማችህ አረ የተኛው ኢየሱስ ነው የምተስተሙሩት እኔ አንደምረዳው የደጉ መፅሃፊ ቅዱስ ያለው ኢየሱስ አይደለም አቤቱ የሰጠህን ደነት አንደንጠቀም ማስተዋሉ አድለን
@@exodus5593የዳነን ከምንድ ኖው
That is your helish idea. The bible clearly states that nobody can contribute what christ accomplished. Jesus said" it is finshed" that is all.
ሮሜን, ኤፌሶን, ገላቲያ ,ትቶ....ሙሉውን ቁጭ ብለው ያንብቡ...የሀንስ ወንጌልን ዕብራውያን ሙሉውን ያንብቡ....ለራሶት ጊዜ ሰጥተው ያንብቡ
ወንድሜ ሚላ ባንተላይ ያለውን የወንጌል ትጋት ሳይ በጣም አደሰታለሁ ሁልዬ በፀሎቴ መሀል አለህ ጌታም ደግሞ ባንተላይ ያለውን ፀጋ በሀይል ገልጦ ሰላሳየኝ ጌታ አመሰግነዎለሁ አሁንም ሀይል ይሁንህ ወንድሜ በየክፍለሀገሩ ያለችው ቤተክረሰቲያንማ ጭራሽ ወንጌል መኖሩ እሚያቁ አይመሰለኝም በተለይ በሰሜኑ በደብረብረሀን ያሉት ተባርክ❤❤❤❤❤
እንዲያውም ክርስቶስን ስንለብስና ስናውቀው ሐጢአትን እንፀየፋለን እንሸሻለን እንጂ በሐጢአት ወድቀን አንጨማለቅም ፈፅሞም ሐጢአት ከእኛ ይርቃል ይወገዳል
የሰ🙏
ክብር ሁሉ ለእግዚአብሔር ይሁን በብዙ ተባረክ ፀጋ ይብዛልህ ሜላችን🙏❤️❤️❤️
ዘመን ያስቆጠሩ አባቶች ከቃሉ ውጭ እየሰበኩ እየሳቱና እያሳቱ ባለበት ዘመን በብላቶኖች በነሜሎስ ጌታ ውሸታቸውን ይገለብጣል ውሸት በእውነት ይገለጣል ተባረክ ወንድሜ
❤
ኤፌሶን 2
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
⁸ ጸጋው በእምነት አድኖአችኋልና፤ ይህም የእግዚአብሔር ስጦታ ነው እንጂ ከእናንተ አይደለም፤
⁹ ማንም እንዳይመካ ከሥራ አይደለም።
ሙሉ ስብከቱን ስማ መጀመሪያ ማንም ቀንጭቦ ያቀረበውን እየሰማህ እዚህ አትሳት
@@solianamedia የ እግዚያብሄር ቃል በቂ ነው !!!
ያዕቆብ 2:14: ወንድሞቼ ሆይ፥ እምነት አለኝ የሚል፥ ሥራ ግን የሌለው ሰው ቢኖር ምን ይጠቅመዋል? እምነቱስ ሊያድነው ይችላልን?
ሜላዬ እግዚአብሔር ይባርክህ በብዙም ይደግፍህ
ወንድም ሜሎስ ተባረክ መቼ የመጣ አስተምህሮ ነው ድናል እንድናለን የሚሉት መዳን በጸጋው ከተባለ ወር ሙሉ የሚመለኩ አማልክታቸው ገቢ ምንጫቸው ስለሚቀንስ ለጥቅማቸው ሲሉ ወንጌሉን ቃል ማጣምም ግድ ይላቸዋል ትውልድ ነቅቷል እናፈርሳለን ይፈርሳል ሐሌሉያ
ባለከረባቶች ትናንትና ከሉተር የተቀበላችሁትን የምንፍቅና ሀይማኖት ጥንት በሐዋርያት በኩል ከተቀበልናት በክርስቶስ ደም የተመሠረተችውን ኦርቶዶክስ ጋር እያፎካከራችሁ ነው።??????
ጌታ ይባርክህ አንተ ብላቴና
ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ አብዝቶ ይባርክህ ወንድሜ
GOD bless you and your family brother ❤❤❤
EYSUS Geta nw yadnal EYSUS ❤❤❤
We are saved by grace of God through Lord Jesus Christ our savior
እናመሰግናለን ሜሎስ ስለማብራሪያው።
Zemenih yibarek ❤❤❤
Egezehabeher yabareki ❤
ወደ ኤፌሶን 1
8፤ ጸጋውንም በጥበብና በአእምሮ ሁሉ አበዛልን።
9፤ በክርስቶስ ለማድረግ እንደ ወደደ እንደ አሳቡ፥ የፈቃዱን ምሥጢር አስታውቆናልና፤
God bless u Mela
ሜሉዬ ጌታ ኢየሱስ ዘመንህ አገልግሎትህ ቤተሠብህ ይባርክ
ወንድሜ ሜላ ብርክ በል
Good Lord , God bless you Melose!!!
ተባረክ
U Already blessed!!❤
ተባረክ በርታ ጌታ ኃይል ይስጥክ ❤❤❤❤❤❤
ተባረኩ ። ሜሎስዬ ብዙ ጊዜ ለማየት ሞባይል ነው የምትጠቀመው ; ከአጀንዳ ላይ ብታደርገው የተሻለ ነው እላለሁ ።😍
ልክ
ል
EGZIABHER yirda berta
Enifarselen
Amen
1. እየበሉ ማለት ሳይጾሙ ማለት እንደሆነ ገብቶሀል
2. ለመዳን ምንም አያስፈልግም ማለት መዳኔ ካልጠፋ ምንችግር አለው ማለትን ይወልዳል።
3. አማኝ ሲሆን በጥምቀት ልጅነት እንደሚገኝም ስለሚያምን ልጅ ለመሆን ይጠመቃል።
4. በማመን ወደቤተክርስቲያን ትጨመራለህ
በጥምቀት ልጅ ትሆናለህ
በቁርባን ትዋሀዳለህ
በጽድቅ ስራ ድህነትን ትፈጽማለህ
zm bel bemamn inji be timket lijinet ayigegnm
You’re blessed Mela
Tabarak mela inwadahalen bartalin ❤❤❤❤❤
Melos ተባረኪ 🥰🥰🥰🥰🥰
መላ 🥰🥰🥰 አየሱስ ይባርክህ
ፀጋ ይብዛልክ
GOD BLESS U DEAR BROTHER MELOS ❤❤❤
ርእሱ "ለመምህር ብርሃኑ አድማስ የተሰጠ ክርስቲያዊ ምላሽ || በጸጋ መዳን" ቢሆን ጥሩ ነው search ለማድረግ እንዲያመች። ተባረክ!!!
ወደ ቆላስይስ 2
2፤ ልባቸው እንዲጸናና፥ በፍቅርም ተባብረው በማስተዋል ወደሚገኝበት ወደ መረዳት ባለ ጠግነት ሁሉ እንዲደርሱ የእግዚአብሔርንም ምሥጢር እርሱንም ክርስቶስን እንዲያውቁ እጋደላለሁ።
3፤ የተሰወረ የጥበብና የእውቀት መዝገብ ሁሉ በእርሱ ነውና።
ብሩክ ነህ ሜሎስ
ግሩም ትምሀርት🎉
Melos tebareek ❤❤❤🎉🎉🎉❤❤
ጌታ ይባርክ ህ ወንድሜ ሜሎስ
ሜሎስ እ/ር ይባርክህ ። እንደ ክርስቲያን ወይም እንደ አማኝ ወይም እንደ ሐዋርያት ወይም እንደ መፅሐፍ ቅዱስ ብትል አስተምሮህ ለሁሉም ቤተ እምነት ይሆናል ለአንድ ቤተ እምነት የተናገርክ እንዳይመስል።ትምርትህን ሁለም ቤተ እምነት እንዲባረክበት ነው።
ተባረክ ወንድሜ
መታዘዝ ማለት ከኔ በቀር በሌላ አታምልክ ሆኖ እየለ በፍጡር እየመለኩ ትልቁን ስህተት እየሰሩ ሰለመብላት ያወራሉ ጌታ ይገለጥላቸው
ተባረክ❤❤❤❤❤❤
god bless you mela❤❤❤❤🎉🎉
ፀጋና ሰላም ይብዛልህ ሜላ👍
ወደ ኤፌሶን 1
13፤ እናንተም ደግሞ የእውነትን ቃል፥ ይኸውም የመዳናችሁን ወንጌል፥ ሰምታችሁ ደግሞም በክርስቶስ አምናችሁ፥ በተስፋው መንፈስ በመንፈስ ቅዱስ ታተማችሁ፤
14፤ እርሱም የርስታችን መያዣ ነው፥ ለእግዚአብሔር ያለውን ሁሉ እስኪዋጅ ድረስ፥ ይህም ለክብሩ ምስጋና ይሆናል።
orthodox oche be wendem melose temeherte semethachehu danu be gelthe newe yaseredachehu. wendem melose tebareke. eyesus geta newe yadenal yemesgen
የኦርቶዶክስ መምህራን እፊታቸው ለደቂቃ የማትቆም የእነሱን ትምህርት ታጣጥላለህ፤ለምን ፊት ለፊት አትጠይቃቸውም።ልክ ናቸው ምግባር የሌለው እምነት በራሱ ውድቅ ነው።መብላት ያሉት መፆም አለብን ለማለት ነው ነታምታታ።
Mesloh new bro
መብል ወደ እግዚያአብሔር አያቀርበንም ብንበላም አያተርፈንም ባንበላም አያጎድለንም ። 1ቆሮንቶስ 8:7_13
መዳናችሁን በፍርሃት እና በመንቀጥቀጥ ፈፅሙ። እምነት ያለስራ ሙት ነዉ። ስጋሄን የበላ ደሜን የጠጣ የዘላለም ህይወት አለው። ያመነ የተጠመቀም ይድናል።
ሜላዬ ፀጋው ይብዛልህ ። ይሄን ተረት ግለጠው ❤❤❤❤❤❤❤❤
❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
Geta yibarkih wendim mela
ወደ ቆላስይስ 2
8፤ እንደ ክርስቶስ ትምህርት ሳይሆን፥ እንደ ሰው ወግና እንደ ዓለማዊ እንደ መጀመሪያ ትምህርት ባለ በፍልስፍና በከንቱም መታለል ማንም እንዳይማርካችሁ ተጠበቁ።
ሐዋ 2 ስለ ጥምቀት ሲናገር የፀጋ መቀቢያ መሆኑን እንዲህ ይላል ንስሐ ግቡ እያንዳንዳችሁ በኢየሱስ ክርስቶስ ተጠመቁ የመንፈስ ቅዱስ ፀጋ ፀጋ ፀጋ ትቀበላላችሁ። የክርስቶስ የቤዞት ፀጋ የሚገኘው በእምነት፥በጥምቀት፥በቁርባን ነው። እነዚህ ፀጋ ስጦታ ስለሆነ ፀጋ መጠበቅ አለበት መጠበቂያው በጾም በፀሎት በሰጊድ በመፀሐፍ ቅዱስ ወዘተ ነው። ይሄ ፀጋ በእምነት ብቻ ማለት የትኛው የመፅሐፍ ቅዱስ ጥቅስ የተደገፈ ነው። የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ እይታ ብቻ አደረክ እንጂ ሐዋርያት ቱፊት ባለባቸው ኦሬንታል ኦርቶዶክስ ፥በምስራቅ ኦርቶዶክስ ፥በካቶሊክ እንዲሁም በሉተር በመሰረታት ቤተክርስቲያን ውስጥ የክርስቶስ የደሙ ዋጋ ማግኛ በእምነት እና ምስጢር ሱታፌ ውስጥ እንደሆነ ያምናሉ።ከ16 ክፍለ ዘመን በፊት ባሉ አብያተ ክርስቲያን ዘንድ ፀጋ መገኛ እምነት ብቻ ነው ብሎ መረዳት ብውርርድ አይገኝም። ለኢንዲቪዛለም የተጋለጠው መፅመፍ ቅዱስ በግል አንብቦ መረዳት እያለ መጨረሻው እንደ አሜባ ተከፋፍል ክርስትናን ለሐሳዊ መሲህ መዘጋጀት ነው።
endeze enimamare
የሚሰማ ይስማ የሚያስተውል ያስተውል
yes
ያዕቆብ2:14: ወንድሞቼ ሆይ፥ እምነት አለኝ የሚል፥ ሥራ ግን የሌለው ሰው ቢኖር ምን ይጠቅመዋል? እምነቱስ ሊያድነው ይችላልን?
1ኛ ቆሮንቶስ 2
7፤ ነገር ግን እግዚአብሔር አስቀድሞ ከዘመናት በፊት ለክብራችን የወሰነውን፥ ተሰውሮም የነበረውን የእግዚአብሔርን ጥበብ በምሥጢር እንናገራለን።
ሜላ ተባረክልኝ
ሜላ ጀግናው...... መመህር ከድማሴ ግን እውነት መምህር ናቸው? ድሮም አውቃቸዋለው የወንጌል እጥረት እንዳለባቸው
ሜላ ተባረክልኝ ትምህርቶችህን ሁሉ እከታተላለሁ .....ግን የዮሐንስ አፈወርቂ ን ማብራሪያ እንዴት ነው ማግኘት የሚችለው ??
Tebarek
በፀጋው ድነናል እያልክ፡ የሐጢያት ባህር ውስጥ መዋኘትን ሕዝቡን እያለማመዳችሁት ነው፡ ትጠየቁበታላችሗል፡፡ ወዮላችሁ ፡፡
Enafersalen
1.የያዕቆብ መልእክት ምዕራፍ 2:14-26 ይሄን ተመልከት ወንድሜ።
2.በእምነት ብቻ እንደሚፀደቅ የትኛው የመፅሐፍ ቅዱስ ክፍል ላይ ነው የተፃፈው
3.በእውነቱ በጌታችን በመድኀኒታችን በኢየሱስ ክርስቶስ አምነሀል አ ነገር ግን ከደህዋል
-አማላጅ በማለት አምላክህን
-ቅዱስ ሰጋው ክቡር ደሙ እንደማያፀድቅ ተናግረሃል
-በፀጋ መዳንን አልተረዳህውም ፀጋ ወንጌል:ቅዱስ ስጋውና ክቡር ደሙ:ነው።
የክርስቶስን ስጋ ካልበላችሁ ደሜንም ካልጠጣችሁ በራሳችሁ ህይወት የላችሁም የዮሐንስ ወንጌል 6:53-59
ጸጋ በእግዚአብሔር የታዘዝከውን መድረግ ነው ወንድሜ።
4.ማመንህን እንዴት ነው የምትገልጸው በእውነቱ ያመንህ ሊመስልህ ይችላል ነገር ግን ማመንህ አንድም እግዚአብሔር የሰጠህን ስራ በመስራት ይገለፃል።
እንዴት ነው ማመንህ የሚገለጸው
5.ወንጌላውያን ነን ትላላችሁ ነገር ግን በወንጌል ስታችኋል
6.ሃዋሪያትን ስታነሳ እስቲ ጽድቅ የሚገኘው በእምነት ብቻ ነው ያለው የትኛው ሃዋሪያ ነው?
7.ፀጋው በእምነት አድኖችኋል እውነት ነው በኢየሱስ ክርስቶስ በማመን ድነናል ኢየሱስ ክርስቶስ የሰጠን ፀጋ ቅዱስ ስጋውና ክቡር ደሙ ነው ይሄ ከእኛ የሆነ አይደለም ከእርሱ ከክርስቶስ የተሰጠን ፀጋ ነው እንጂ ወንድሜ አትሳት አስተውል። ምርምር ሲበዛ አለማወቅ ይሰራጫል በክርስቶስ ቃል አጣመህ በመተርጎም እንዳስት ተጠንቀቅ
8,የፀጋው ዙፋን ቤተክርስቲያን ናት ለምን የጌታችን የመድሃኒታችን የኢየሱስ ክርስቶስ ቅዱስ ስጋውና ክቡር ደሙ የሚፈተትባት ስለሆነች ነው ወንድሜ አስተውል
ሐይማኖተኞች ኢየሱስ ክርስቶስን መካከለኛነት የማትቀበሉ መጀመሪያ ጥንቆላችሁን ጣሉ ስለማንም የመናገር ስብዕና የላችሁም አለበለዚያ ሁላችሁ ትጠፋላችሁ
ጥቅስማ ዲያብሎስም ጠንቅቆ ያውቃል። የመናፍቅ ሀይማኖት ሲፈርስ እንጂ ሲያፈርስ ታይቶ አይታወቅም። ለጊዜው በጎቹን እንደተኩላ ልትነጥቅ ትችላለህ ግን አያሳካልህም።
አይ የናንተ ነገር እስኪ ልይ ብየ ገና ከመግባቴ በ እናፈርሳለን ጀመረ 😂😂 ምናለ ስትጀምሩ እንኳን ከደና ነገር ብትጀምሩ
ማፍረስ ከማን መገንባትም እንደዚሁ ከማን እንደሆነ ጠንቅቀን እናውቃለን።
ምነው ደረጃህን ጠብቀህ ብትለፈልፍ ቅድሚያ መምህር ብርሃኑ የተማሩበት ቦታ ሄደህ ተማር
Ahun ye protestanten temhert terdachu
ወንድማችን
ጨርሰህ አላነበብክም።
ሰው አለማወቁን እንዴት በሚዲያ ያሰጣል። አንተን ሜሎስ ከሚሉህ ምላስ ቢሉህ ይሻላል።
የተዋህዶ ስብከት ነው እንዴ ስትሰማ ምትውለዉ በደብ ተማርበት
እንዴት ቢያስረዳችሁ ነው ግን ሚገባችሁ🫥
አትነደድ ግን ለመሆኑ አንተን አስተማረ ወይም አስቶራገም ያአደረገው ማን ነው እረስሂን ችለ አስተምሪ መይብ ደደብ መጀመሪያ ቁጭ ብላ 😂ተአምረ ❤ተዋሕዶ አነቴ❤
ሰዉየዉ ሮሜ አላነበበም በተለይ ሮሜ ስድስት
አረስት አገኝህ
አይ ድድብናህ ማንን እየተናገርክ እንደሆነ ብታውቅ
The fact is that you are not responding against Dn. Birhanu, but against the Bible and Christs order. Sad that there are people who still genuinely follow your teaching 😥
ቆይ የት ነው አትፁሙ፣አትፀልዩ፣ሌሎች ጌታ ኢየሱስ ያዘዘውን ስራ አትፈፅሙ የሚለው።
ቆይ በፀጋው ያመነ ሰው ነገር ግን ሳይጠመቅ፣ስጋውንና ደሙን ያልተቀበለ የእግዚአብሔርን መንግስን ይወርሳል?እውነት ለመናገር የወንጌል ቃል ፈፅሞ አልገባህም።
አንተ እራስህ ፀጋ ብቻ ወይም እምነት ብቻ የምትለው ሜሎስዬ ክስቲ ይህን ቅዱስ ቃል ትሰርዘው ይሆን ከመጀመሪያው እስከ መጨረሻው ድረስ የሚያወራው ስለስራ ስለምግባር ነው ሰወቹ በፀጋው አልዳኑም ነበር ማለት ነው ከመጀመሪያው? ወይስ የአንተና ግብርአበሮችህ የፀጋና እምነት አስተምህሮ ይለያል ከመጽሐፍ ቅዱስ?
" በዚያን ጊዜ በግራው ያሉትን ደግሞ ይላቸዋል። እናንተ ርጉማን፥ ለሰይጣንና ለመላእክቱ ወደ ተዘጋጀ ወደ ዘላለም እሳት ከእኔ ሂዱ።"
(የማቴዎስ ወንጌል 25:41)
" ተርቤ አላበላችሁኝምና፥ ተጠምቼ አላጠጣችሁኝምና፥ እንግዳ ሆኜ አልተቀበላችሁኝምና፥"
(የማቴዎስ ወንጌል 25:42).........
በዚህ ምዕራፍ እስከመጨረሻው ያለው ቅዱስ ቃል ጌታችን መድሀኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ የተናገረው ነው ይታበል ይሆን? እንደእናንተ አስተምህሮ?
ልጁ ያለው ሂወት አለው ልጁ የሌለው ሂወት የለውም መጀመሪያ በልጁ ደም አንደምትድን አምነሀል
@@werkeayalew9459 አምኛ መሰለኝ የተናገረውን ቅዱስ ቃል የፃፍኩልህ
@@sahle7029 ካመንህ ታዳያ ፀጋውን እንዲት አልተቀበልህም ለምን ተቃወምህው ነው ኢፌሶን ምእረፍ ሁለትን አብብበው
@@werkeayalew9459 እኔ በፀጋው መዳኔን የኔና ቤተሰቤ ወይም የፃርቃን ሰማእታት ድርሻ እንደሌለበት በቀራንዮ አደባባይ ላይ ደሙን አፍስሶ ስጋውን ቆርሶ ሰጥቶን እንዳዳነን ቤተክርስቲያን ለዘመናት ስታስተምር ኖራለች ዛሬም እያስተማረች ነው ወደፊትም ታስተምራለች ነገር ግን ያ የቀደመ በደላችንን አጠፋልን እንጂ እኔና አንች ዛሬ ላይ በምንሰራው ሀጢአት ዝሙት ምቀኝነት ሀሜት ጥላቻ ዘረኝነት ነብስ ማጥፋት... እንጠየቃለን በፀጋው መዳናችንንና ዋጋ እንደተከፈለልን አስበን ባለመራመዳችን ለዚህም በቅዱስ በወንጌሉ በግልፅ አስቀምጧል ነው ያልኩት ያንን መካድ አትችሉም በውሸት ክርስቶስ አይከብርም እናቴ ወንጌልን በፅሞና አንብቢ መምህራንን ጠይቂ
Ay ye Luter lj ይሄን ሳታውቅ በመውጣትህ ልትጸጸት ይገባሀል።እኛ የተዋህዶ ልጆች አንድ ቀን ተምታቶብን አናውቅም። አንተ ግን ገና በጸጋው ድነናል ስንል ልጓሟ እንደ ተፈታ በቅሎ መደንበርህ ይገረማል
አንተ ልታርም ነው 😂😂😂😂😂 ትንሽ ተማር እስኪ 😂😂😂
Anbebi eski ehte metsehaf kduseshn geltesh
ባለከረባቶች ትናንትና ከሉተር የተቀበላችሁትን የምንፍቅና ሀይማኖት ጥንት በሐዋርያት በኩል ከተቀበልናት በክርስቶስ ደም የተመሠረተችውን ኦርቶዶክስ ጋር እያፎካከራችሁ ነው።??????
ደብተራው ከሰይጣን ከአጋንንት ከእርኩሳን መናፍስት ጋራ ቀጥተኛ ግንኙነት ያለው ከእናንተ በላይ ማነው? ስራችሁ ይፍረስ በጌታ በኢየሱስ ክርስቶስ ሥም።
አንተ አጋንንት ባያድርብ ይስብከት ይቀይር ነበር።አንተ ቤተ ክርስቲያንን አታውቃትም እንዲ ከመቅደስ በራችን እስከ ጉልላታችን ኢየሱስ ክርስቶስን ነው የምንሰብከው
ኣንተ ፈርሰህ እንዴት ታፈርሳለህ።
እናንተ ዶም መልክአ አምልኮ ያለቹህ ሃይሉ የካዳችህ ብአፊ ብቻ ጌታ ሆይ ሆይ የምትሉት እስት ልጠይቅህ ጌታ ስመጣ ስለ እምነታችን ወይስ ሰለ ስራችን ነው የምጠይቀን ????
የኛ እምነት ደነናል አየዳንን ነው በቸርነቱ እንድናለን ነው መዳናችን ሂደት ነው እንጂ ቅፅበት እይደለም በክርስቶስ ያገኘኖው ድነት ብህወታችን ብስራችን መግለጥ ነው ዳግም በደሙ የፈጠረን ለሉጁ መስለን ብመንፈስ ቅዱስ ሃይል ለአብ ደስ አሰኛተን ማለፊ ነው የተፈጠርነው ስለዝ በክርስቶስ የገኘኖው ድነት በእጃችን ነው ያለው መጠቀም አለመጠቀም የኛ ፋንታ ነው ሰለዚ በኛ ቤት ገብተ አትዘባርቅ የኛ ለኛ ተውልን ከፈለግህ የራስ አስተምህር እንዴ ተሃድሰዎች አላማችህ የሰው እምነት ማሳደብ ነው አላማችህ አረ የተኛው ኢየሱስ ነው የምተስተሙሩት እኔ አንደምረዳው የደጉ መፅሃፊ ቅዱስ ያለው ኢየሱስ አይደለም
አቤቱ የሰጠህን ደነት አንደንጠቀም ማስተዋሉ አድለን