እስክታገኘው ድረስ አጥብቃ የማትፈልግ ሴት ማናት+++ ዲ/ን ብርሃኑ አድማስ
HTML-код
- Опубликовано: 5 фев 2025
- ✝️✝️✝️የእግዚአብሔር ቃል ለሁሉ ይዳረስ ዘንድ በጸሎት ያግዙን✝️✝️✝️አዲሱን የማኅበራችንን የዩቱዩብ ቻናል +++SUBSCRIBE +++ እያደረጋችሁ ትምህርቶችን እና መዝሙሮችን እንዲደርሶት እና ለሌሎች እንዲደርሳቸው ሼር በማድረግም ይተባበሩን::
ከዚህ በፊት የተለቀቁ ትምህርቶችንና ዝማሬዎችን ለማግኘት ከስር የሚገኘውን ሊንክ ይጠቀሙ
/ @mahiberetsion
እግዚአብሔር ያክብርልን
Kalehiwot yasemal abatache Amen Amen Amen
ቃለ ህይወት ያሰማልን በረከታቸው ይደርብን
ቃለሂወት ያሰማልን መምህራችን ፀጋውን አብዝቶ ያድልልን እኛም የሰማነውን ሰላሳ ስልሳ መቶ ያማረ ፍሬ አፍርተን ከበደል ከክፉ ተግባር እድንነፃ መዳዓኒያለም በቸርነቱ ይርዳን አሜን!!
አሜን
😊😊❤🎉❤😊🎉😊❤🎉😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊🎉😊😊🎉😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊❤😊😊😊🎉
እመ ብርሃን፣ እመ ብርሃን፣ እመ ብርሃን፣ አማልጅኝ።
አቤቱ ንጹህ ልብን ፍጠርልኝ።
ኢማን አሜን አሜን
✝️✝️✝️✝️
🕯🕯🕯🕯
🕊🕊🕊🕊
🤲🤲🤲🤲
💕💕💕💕❤❤❤❤💕💕💐💐💐💐💐🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷💐💐💐💐💐💐💐💐👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏
በጣም መምህራችን ቃለ ሂወት ያሰማልን 🙏ቃሉን በልባችን ያሳድርብን አሜን እሱነው አለምን ያበላሸዉ
❤
መምህር እግዚአብሔር እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን የተረጋጉና የማይሰለቹ መምህር ናቸው ቃለ ህይወት ያሰማልን ❤❤
❤kale hiwet yasemaln
እግዚአብሔር ለንስሓ አብቃኝ።
🙏 ቀለ ህይወት ያሰማልን 🙏 ከአስሩ የጠፋውን አንዱን በግ መፈለግ ግድ ነው ለምን ቃሉ አሰቀምጦታል እና ነገር ግን ለጠፋወም በግ ሆነ ላለውም በግ እውቀትን ማስተዋልን ጥበብን ይስጠን ፈጣሪ በምህረቱ አየነ ልቦናችንን ያብራልን አሜን 🙏🙏🙏🙏
አሜን አሜን አሜን መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በረከታቸው ይደርብን ❤❤❤❤❤
ቃለ ህይወት ያሰማልን የሰማነውን በልቦናችን ይፃፍልን አሜን❤
❤
ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህር ዕድሜና ጤና ይሰጥልን እግዚአብሔር
ቃለ ህይወት ያሰማልን
ቃለህይወት ያሰማልን እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን አሜን አሜን አሜን።
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ለመምህራችን የአገልግሎት ዘመን ያርዝምልን
Egziabhier ymesgen, betam dinq yehone hiwet yemiset timhert New. Qale Hiwet yasemalen Memeher.
ቃለ ህይወት ያሰማልን። እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን። ፀጋውን ያብዛልን።
Kalehowten yasemalen bedema betega yanurelen
ቃለ ሂወትን ያሰማነ ❤❤❤❤ በፀጋው ያቆይልነ አባታችን
🙏🙏🙏
AMEN! AMEN!! KALE HIWOT YASEMALEN!! MEMEHRACHEN.
Amen wed memherchin kele hiwota yasemaln ❤❤❤💞💞💞💖💖💖🙏🙏🙏
መምህራችን ዲ/ን ብርሃኑ እግዚአብሔር አምላክ ቃለ ህይወትን ያሰማልን ። ጸጋዎን ያብዛልን በሰላምና በጤናም ይጠብቅልን ።
ነፍሳችን ና ስጋችን ይህን መሰል ት/ት እንድ ምግብ ትጠማለችና ነውና በብዙ ጭንቀት ውስጥ ሆነን እንዲህ አይነቱን ማዕድ መመገብባችን እንደገና ያድሰናልና።
ቃለ ህይወትን ያሰማልን።
አሜን አባቴ ቃለህይወትያሰማልን
ክርስትና ሕሊናን መጠበቅ ነው!
እግዚአብሔር ይመስገን!!! መቼም እግዚአብሔር እንደማይተውኝ የማምነውእንዲህ ያለውን ትምህርት እንድማር ስለማይተወኝ ነው:: ቃለ ሕይወት ያሰማልን ወንድሜ!
በእውነት ጥዑም የሕይወት ትምህርት ነው፤ ቃለ ሕይወትን ያሰማልን ፣ መንግስተ ሰማያትን ያዋርስልን
አሜን ጸጋዎን ያብዛሎት ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህር
ቃል ህይወትን ያስማልን መምህራችን
አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን መምህራችን
ፀጋውን ክብሩን ጨምሩ ጨምሩ ያድልልን በእውነት ለመምህራችን።
❤🎉
አሜን ❤👏
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን
እባካችሁ ቀጣዮቹን አብርሆንና አምሳለ ክርስቶስን በተቻለ መጠን በቶሎ ልቀቁልን???
ያተማረን ቅዱስ እግዚአብሔር ይመስገን
አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን!
ቃለህይወትን ያሰማልን ፀጋውን ያብዛሎት❤❤❤
❤
ለአፌ ጠባቂ ሹምልኝ።
መምህሬ ቃለህይወት ያሰማልን
ቃለ ህይወት ያስማልን ተስፍ መንግስተ ስማይን ያዋርስልን
አሜን አሜን አሜን ንንንን ቃለ ህይወት ያሰማልን
ቅዱስ ዮሐንስ ዘሰዋስው የሚል የትርጉም መጽሐፍ (በሣሙኤል ፈቃዱ) የት ይገኛል?
Betame true temeherat nwu kelheyute Ysmlane.
ለመምሕራችን ቃለሕይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ያቆይልን
ቃሎት ያሰማልን
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን
ቃለ ህይወት ያሰማልን 👏💚
ቃለ ሕይወት ያሰማልን!
አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን
ቃለ ሕይወትን ያሰማልን።
kale hiywot yasemalin
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን 🙏
ቃለ ህይወት ቃለ በረከት ያድልልን
አሜን፫❤
Egzeabehare yemasgan ❤️♥️❤️
♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰 Thank you
❤️
በመጀመሪያ ቤተክርስትያንን ማክበርም ሆነ ማስከበር የኛ የአማኞቹ ግዴታ ነው ምክንያቱም የአገልግሎት ስነ ስርአት መጓደል የለበትም
1.ቅዳሴ በድምጽ ማጉሊያ መቀደስ አለበት ምክንያቱም ምእመን ሊያስቀድስ ሲመጣ ምን እንደተባለ እንኳን ሳይሰማ ነው ወደ ቤቱ የሚሔደው ሌላው የቅዳሴ ድምጽ ሲሰማ ለነገ ማስቀደስ ሰውን ያነሳሳል።
2.ቅዳሴ ሊገባ ሲል ቤተክርስትያ ውጭውንና ውስጡን በደንብ መታጠን አለበት በድጋሚ ቅዳሴ ላይ እግዜኦ ሲባል በድጋሚ ውጭውና ውስጡ በደንብ መታጠን አለበት።
3.አስራ አንድ ሰአት ለይ ቤተክርስትያን ውጭውና ውስጡ በደንብ መታጠን አለበት ከዚያ ወንጌል ይነበባል የእለቱ ውዳሴ ማርያም ይነበባል ከዚያ ትንሽ ትምህርት ተሰጥቶ ሰውን በጊዜ ማሰናበት ይቻላል።
እያንዳንዳችን ምእመናን ይህ እንዲተገበር ሐላፊነት አለብን ቤተክርስትያን የአገልጋዮች ብቻ አይደለችም ስለዚህ በየአጥቢያችን እንጠይቅ።
እግዚያብሔርን ካከበርነው ያስከብረናል
ከናቅነው ግን ከሁን የባሰ ውርደት ነው የሚገጥመን ስለዚህ ፈጣሪን በስርአትና በፍርሐት እናገልግለው።
አሜን ወስበሐት ለእግዚአብሔር።
እብድ ፋንድያ ውሻ
ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህር
ቃለ ህይወት ያሰማልን
ቃለ ህይወት ያሰማልን!
ቃል ህይወት ያሰማልን መግስተ ሰማያትን ያውርስልን!!!
ቃለ ህይወት ያሰማልን የሰማነውን በልቦናችን ይፃፍልን አሜን
አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን
አሜን አሜን አሜን
ቃለ ሕይወትን ያሰማልን
ቃለህይወትን ያሰማልን።
ቃለ ሕይወት ያሰማልን
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን
ቃለ ህይወት ያሰማልን
ቃለ ህይወት ያሰማልን