🚫👉ትልቅ ማስጠንቀቂያ💥 ይሄን ስሙና አቁሙት🚫❗መምህር ዲያቆን ብርሃኑ አድማስ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 28 авг 2024
  • #gizetube #ጊዜቲዩብ
    ሰላም ይኑረን ተስፋን አንጣ ውድ የጊዜ ቲዩብ
    #gize tube / @gizetube28
    #gize facebook / gizetube-%e1%8c%8d%e1%...
    #gize tiktok www.tiktok.com...

Комментарии • 134

  • @tilahunalegn3126
    @tilahunalegn3126 4 месяца назад +34

    ይህ እንግዲህ የኔ ጉድ ነው::

  • @wubitethiopia1405
    @wubitethiopia1405 4 месяца назад +13

    መምህርር በጣም ድንቅ ትምህርት ነው። እንደቃሉ ለመኖር ያብቃን። የአገልግሎት ዘመንዎት ይባረክ። መድሃኒዓለም እድሜ ከጤና ጋር ያድልልን።

  • @zemmayared1921
    @zemmayared1921 4 месяца назад +13

    በእውነት እንደእርሶ ያለዉን ልበ ብርሃን መምህር የሰጠን አምላካችን እግዚአብሔር ክብር ምስጋን ይግባው:: የዘመናችን ሐዎርያው ዻውሎስ በመሆን አብዛኞቻችንን ክርስትናን እና ጌታችንን እየሱስን እንድንቀበል ስለአደረጉን እናመሰግኖታለን:: ኦርቶዶክስ እምነት ለዘላለም ትኑርልን::

  • @user-fx3ce3wh4e
    @user-fx3ce3wh4e 4 месяца назад +10

    ኣቤት ፈጣሪ ሆይ ሕግኻ ንምኽባር ፍቃድካ ግበረልና 🙏ኣበሳና ገዲፍካ ተዓረቀና 🙏😭😭

  • @asegedechanbesso1399
    @asegedechanbesso1399 4 месяца назад +6

    ቃለ ሕይወትን ያሰማልን መቼም አንሰማም ማስተዋል እና ጥበቡን ያድለን

  • @bemnethailu1663
    @bemnethailu1663 4 месяца назад +8

    በእውነት የሁላችን ጉድ ነው መምህራችን እየነገሩን ያሉት ገሚሳችን በብሔር ገሚሳችን በድምጽ ገሚሳችን አረ ስንቱ ተወርቶ ያልቃል በጣም ነው የወረድነው ብቻ እግዚአብሔር ይታረቀን ይርዳን 🤲😥

  • @biruktayitsisay7011
    @biruktayitsisay7011 4 месяца назад +3

    እወነት ነው የቅር ይበለን? አባታችን ጸጋውን ያብዛሎት ይሄ የሁላችሀነም ተግባር ነው ብዪ እገምታለሁ

  • @martaayane7533
    @martaayane7533 4 месяца назад +4

    አሜን /፫/ በእውነት መምህራችን ቃለ ህይኸትን ቃለ በረከትን ያሰማልን ለእኛም ማስተዋሉን ያድለን እንደ እርስዎ ያሉትን መምህራንን እግዚአብሔር አምላክ በቤቱ ያብዛልን መምህራችን በዕድሜ በጤና ይጠብቅልን እግዚአብሔር ይስጥልን👏

  • @OrthodoxTewahedoForever
    @OrthodoxTewahedoForever 4 месяца назад +3

    እንቁ መምህራችን የህይወት ቃልን ያሰማልን እረጅም የአገልግሎት ዘመንን ያድልልን🙏🙏🙏

  • @axumawitzemichael1715
    @axumawitzemichael1715 27 дней назад

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን! በዕድሜ በጤና ያቆይልን፡፡

  • @asemeretareaya6883
    @asemeretareaya6883 4 месяца назад +3

    አሜን አባታችንየሒወትን ቃልም ያሰማልን እኛማ እንደስራችን አልከፈልንም አንደቸርነቱ ማረን እንጂ ጸልዩልን

  • @yareddesalegn6543
    @yareddesalegn6543 4 месяца назад +2

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን እኛንም ይቅር ይበለን ሰምተን የምንተገብር ያድርገን።

  • @user-mf4xm9te2h
    @user-mf4xm9te2h 4 месяца назад +3

    የእውነት ቃለ ህይወትን ያሰማልን ፀጋዉን ያብዛልዎት መምህራችን አባታችን በቤቱ ያፅናልን እኛንም ማስተዋሉን ያድለን

  • @sdgs6877
    @sdgs6877 4 месяца назад +1

    አሜንን አሜንንን አሜንንን አቤቱ ታመችቶይነል ቀሎ የቅረ በልን አሜንንን🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @haseerahmad2421
    @haseerahmad2421 4 месяца назад

    አሜንአሜንአሜንቃለህይወትያሰማልን❤❤❤

  • @hirutalege2972
    @hirutalege2972 4 месяца назад +2

    መምህር ቃለህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር ማሰተዋልን ለሁላችንም ይሰጠን ::

  • @marthabruzac9777
    @marthabruzac9777 4 месяца назад +3

    አሜን አሜን አሜን
    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር
    የስልክ ጥሪውንና ቀረፃውንም ብትጨምሩበት መልካም ነው

  • @elsaembaye1019
    @elsaembaye1019 4 месяца назад +2

    ቃለ ሂወት ያሰማልን በዕድሜ በጤና ይጠብቅልን በረከትዎ ይድረሰን በአገራችን የነደደ እሳት ያጥፋልን አሜን አሜን አሜን❤❤❤

  • @fggh6526
    @fggh6526 4 месяца назад +3

    ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን በረከታቸው ይደርብን ❤❤❤❤❤

  • @user-uw5ze2pi1i
    @user-uw5ze2pi1i 4 месяца назад +1

    ለመምራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን
    አጥንት የምያለመልም ትምርቲ ነዉ እኛም የሰማኖዉ ብልቦናችን ያሳድርብን አሜን

  • @gudayetessema5939
    @gudayetessema5939 4 месяца назад

    Kale hiwetin yasemalin Mengiste semayatin yawarsilin Amen abatachin edmena Tena yistot yinurulin

  • @heremelawesene
    @heremelawesene 4 месяца назад +3

    አሜን ቃለ ሂይወት ያሰማልን❤❤❤🙏🙏🙏

  • @OG0o
    @OG0o 4 месяца назад +3

    አሜን አሜን አሜን 💖💛💚😍💖💛💚

  • @user-mf5jv2nx2j
    @user-mf5jv2nx2j 4 месяца назад +2

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር ረጅም እድሜ ይስጦት❤❤❤

  • @Haregi849
    @Haregi849 4 месяца назад +2

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር

  • @user-no9zc3zt1z
    @user-no9zc3zt1z 4 месяца назад +3

    አሜን አሜን አሜን በእዉነት የምናስተዉልበት ልቧና ይስጠን ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህራችን በእድሚ በፀጋ ይጠብቅልን

  • @user-rb5qe6gq2j
    @user-rb5qe6gq2j 4 месяца назад +3

    እሜንአሜንአሜንአሜን🤲🤲🤲🙏🙏🙏⛪️⛪️⛪️⛪️

  • @teshalewape8331
    @teshalewape8331 4 месяца назад

    ለመምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @awtasheman8876
    @awtasheman8876 4 месяца назад +2

    አሜን በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን 🙏

  • @user-yx8wq6ov6u
    @user-yx8wq6ov6u 4 месяца назад +3

    እግዚአብሔር ማስተዋል ይስጠን ቃለ ሂወት ያሰማልን ❤❤❤❤❤❤

  • @aynalemsbhatu2542
    @aynalemsbhatu2542 4 месяца назад

    Kale Hywot yasemalin Edime ke tena gar yistilin Amen

  • @YirgaBezezewe-cs7hi
    @YirgaBezezewe-cs7hi 3 месяца назад

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን

  • @enquahonenibret9188
    @enquahonenibret9188 4 месяца назад +3

    ዳቆን ብርሃኑ አድማስ በ1992/93 አካባቢ ፔዳ እየተማረ ባለበት ጊዜ ዘወትር ሐሙስ ስላሴ ቤተክርስቲያን ያስተምር የነበረው ፋፅሞ አልረሳውም ድንቅ መምህር ዘምንህን ይባርከው።

  • @user-ov4gu6md5q
    @user-ov4gu6md5q 4 месяца назад +1

    መምህር ቃለህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር ማሰተዋልን ለሁላችንም ይሰጠን አሚን (3)❤❤🙏🙏🙏💒

  • @Selam1927
    @Selam1927 4 месяца назад

    አሜን መምህራችን ቃል ሕይወትን ያሰማልን ቃሉን ሰመተን ያማረ ፍሬን እንዴናፈር ልዑል እግዚአብሔር ይረዳን 😢😢😢

  • @asezenatadesse7546
    @asezenatadesse7546 4 месяца назад +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን እናመሰግናለን በስራነው ሐጢያት ብዛት ስንናውዝ ነብሳችን ተጨንቃ ምን ደስታ አለና ኖራም አታውቅም ፈጣሪ አብ እግዚአብሔር እውነተኛውን የማይጠፋውን ዘላለማዊውን ደስታ የምናገኝበትን መንገድ እሱ ያመላክተን አሜን አሜን አሜን

  • @MGK3592
    @MGK3592 4 месяца назад

    መንፈስ ቅዱስ በቅዱስ ሰው በኩል ይናገራል ፣ይመክራል፣ ይገስፃል፣ ይባርካል ሲባል ለማረጋገጥ የኝህን መምህር ስብከቶች መስማት ነው።
    እባካችሁ ሁላችንም እኝህን ብሩክ ሰው እግዚአብሔር አብዝቶና አባዝቶ እንዲባርካቸውና እንዲጠብቃቸው እንፀልይላቸው።

  • @mariamkaliayu527
    @mariamkaliayu527 4 месяца назад +1

    ለውድ መምህራችን ቃለህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ሰማያዊ ዋጋ ይክፈልልን በእውነት የሰማነው በልቦናችን ያሳድርልን መስተዋሉን ያድለን አንድነቱን ፍቅሩን ይስጠን 😢 እኔስ እሰማለሁ ግን ምንም ፍሬ የለለኝ ቅጠል ነኝ ብቻ ያባቶቻችን ፀሎት በረከት ይደርብን

  • @hirutphone8602
    @hirutphone8602 4 месяца назад

    የኛ እንቁ መህምራችን በእዉነት ቃል ሕይወትን ያሰማልን ልዑል እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ከጤናጋ ይስጥልን በእዉነት ድንቅ ትምህርት ነዉ❤❤❤❤

  • @tabe8913
    @tabe8913 4 месяца назад +1

    አሜን አሜን አሜን
    ቃለ ሕይወት ያሰማልን::

  • @asekilemarayimeyimareyamli7205
    @asekilemarayimeyimareyamli7205 4 месяца назад +2

    ቃለ ሕይወትን ያስምዕ ለነ መምህርነ ❤❤❤

  • @egziharya4826
    @egziharya4826 4 месяца назад +1

    በእውነት አድናቂ ነኝ በተለይ በስደት ከሀገር የሆነ መምህር ዘማሪ ሲመጣ የሚታዩ ነገሮች ወደ ውስጥ ያስለቅሳል እኔማ በዚህ አያያዛችን አድናቂህ ነኝ ፈርምልኝ ግብ ግብ ሳንገባ አንቀርም

  • @utugfhfuff5184
    @utugfhfuff5184 4 месяца назад +1

    አሜን መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @user-pj8uq3xx3e
    @user-pj8uq3xx3e 4 месяца назад

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን ፀጋዉ ን ያብዛልህ ድንቅ ስብከት ነዉ❤❤❤

  • @Sara-gs4oj
    @Sara-gs4oj 4 месяца назад

    ቃለ ሂወትን የስማልን መምህር

  • @user-rb5qe6gq2j
    @user-rb5qe6gq2j 4 месяца назад +2

    ቃለህይወት ያሰማልን እግዚአ ይመስገን እዚህ ያደረሰን

  • @dubaidubai4705
    @dubaidubai4705 3 месяца назад

    ቃለህይወት ያስማልን አባታችን

  • @assilaselefechbedeke3292
    @assilaselefechbedeke3292 4 месяца назад +1

    Amen Amen Amen KALE Hiwotin Yasemalen Memherachin Be Unet 💒❤️🙏♥️👏💒❤️🙏♥️💒❤️🙏♥️💒❤️🙏🙏🙏🙏

  • @Etho19pia
    @Etho19pia 4 месяца назад +1

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንህ ይባረክ ❤

  • @meklitmimi5660
    @meklitmimi5660 4 месяца назад

    አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን አይነልቦናአችንን ያብራልን

  • @azebnegash5301
    @azebnegash5301 4 месяца назад

    እቤቱ እንደችርነትህ እገራችንን ጠብቅልን ቅድስት እገራችን ሆነን ለማስቀድስ እርሱ ይርዳን እኛ በውጭ ያለን ብዙ እናፍቃለን እመቤቴ እናቴ ትርዳን እግዚአብሔር እሁድ እሁድ ባለንበት እግዚአብሔር ፍቅዶ እናስቀድሳለን እሁንም ያበርታን ያጠንክረን በቤቱ ያፅናን

  • @kitessemakit
    @kitessemakit 4 месяца назад

    እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ይስጥልን
    አሜን ቃል ሕይወት ያሰማልን::

  • @dghthhu3910
    @dghthhu3910 4 месяца назад

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህር🎉🎉❤

  • @user-ok8et7oi3e
    @user-ok8et7oi3e 4 месяца назад

    ቃለ ህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንህ ይባረክ🙏❤️

  • @ehetgebrielabebe588
    @ehetgebrielabebe588 4 месяца назад

    መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በዕድሜ በፀጋ ይጠብቅልን

  • @mulumekonnen9089
    @mulumekonnen9089 4 месяца назад +1

    Amen Amen Amen Amen Amen Amen 🙏🙏🙏💚💛❤

  • @asfawbono8250
    @asfawbono8250 4 месяца назад

    ቃሌ ሕይወት ያሴማልን መምህራችን አሜን

  • @user-tr5hv1eo4h
    @user-tr5hv1eo4h 5 дней назад

    Kal hiwot yasemalin abatachin berketachihu yidrsen bexolet asibungi 🙏🙏❤️❤️😍😍

  • @webet2273
    @webet2273 4 месяца назад

    አሜን ስማችን በስማይ ይፃፍልን❤❤❤❤❤❤ቃለህይወት ያስማልን

  • @fentayismaw1591
    @fentayismaw1591 4 месяца назад

    አሜን ቃለሕይወት ያሰማልን መምህራችን❤❤❤

  • @ethiopianhagere5202
    @ethiopianhagere5202 4 месяца назад +1

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህር

  • @user-gw2tw6rc7h
    @user-gw2tw6rc7h 4 месяца назад

    አሜንአሜንአሜን

  • @nibreteshete4359
    @nibreteshete4359 4 месяца назад

    ቃለህይወትን ያሰማልን መምህር በ እድሜ በጤና ይጠብቅልን ጭራሽ ከተመለሰ በኃላ የመጡትን ሁሉ ዞረው እንደገና ያቆርባሉ ካህናቱም ላይ ችግር አለ

  • @NeriahSami
    @NeriahSami 4 месяца назад

    Amen amen amen

  • @azebnegash5301
    @azebnegash5301 4 месяца назад

    እግዚአብሔር ማስተዋልን ይስጥእን መምህር ቃለ ህይውት ያስማልን እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን

  • @hailenmamo1144
    @hailenmamo1144 4 месяца назад +2

    መምህር በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልንን

  • @asemeretareaya6883
    @asemeretareaya6883 4 месяца назад +1

    አባታችን በሰማነው ቃል ሰላሳ ስልሳ መቶም ያማረ ፍሬ እንድናፈራ አምላካችን ይርዳን

  • @haregewainfisseha5971
    @haregewainfisseha5971 4 месяца назад +1

    Amen Amen Amen!!!

  • @Hani-jy6cg
    @Hani-jy6cg 15 часов назад

    ኣሜን 🙏🏽❤❤❤❤

  • @user-qd7uj6sm6g
    @user-qd7uj6sm6g 4 месяца назад +2

    AMEN 🙏 AMEN 🙏 AMEN 🙏 ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @HaregewoinFirew-zj4oy
    @HaregewoinFirew-zj4oy 4 месяца назад

    መገናኛ እግዚአብሔር_አብ መጥተህ ይህን አስተምህሮ ለደብሩ አባቶችና እናቶች አስተምርልን።ቃለህይዎት ያሰማልን !መምህር አደራ ከአረገም የሚመጡት ያቀርባሉ ሃይ ባይ የለውም አባቶችም ህጉን የረሱት ይመሥለኛል???

  • @EmaBacha-jn9ih
    @EmaBacha-jn9ih 4 месяца назад +1

    Memeherachn kale hiwet yasemalen ❤❤❤ edemena tena yestelen🙏

  • @Gabriel-bp7mb
    @Gabriel-bp7mb 4 месяца назад +2

    አሜን አሜን አሜን

  • @sabahaddis295
    @sabahaddis295 4 месяца назад

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን ማስተዋልን ያድለን 🙏🙏🙏

  • @meseretabraham8687
    @meseretabraham8687 4 месяца назад +1

    ቃለ ህይወት ያሰማንልን

  • @nibretsenay8061
    @nibretsenay8061 4 месяца назад +1

    ማስተዋልን ያድለን ፣ ልቦናችን ያቅናልን ። ሰውን ከሰው በማበላለጥ በቲፎዞ ከማጨብጨብ ማስተዋል ይስጠን ።

  • @yemekerworku9931
    @yemekerworku9931 4 месяца назад

    እግዚአብሔር ይስጥልን አባታችን ነገሮችን በማጋነን ሐይማኖታችን ለሚያረክሱት ወሬ ወዳጆችን ያጥፍልን እርስዎንም እድሜ ከጤና ጋር አብዝቶ ይስጥልን

  • @benyamgirma2688
    @benyamgirma2688 3 месяца назад +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @genetgebreyes2010
    @genetgebreyes2010 4 месяца назад +1

    Amen

  • @WorkineshAlem-hq4pr
    @WorkineshAlem-hq4pr 4 месяца назад

    ቃለ ህይዐት ያሰማልን እኛንም ለመታረም ያብቃን

  • @user-wx8pl1op1n
    @user-wx8pl1op1n 4 месяца назад

    መምህር ስብከትወ እውነት እና ገሳጭ ነው ማንንም አይለማመጥም ።እግዚአብሔር ሰው የሰጠን ይመስገን

  • @addisbroom682
    @addisbroom682 4 месяца назад

    ቃለ ህይወት ያሰማልን🙏🙏🙏

  • @bisratgebremariam3288
    @bisratgebremariam3288 4 месяца назад

    AMEN!AMEN!! KALE HIWOT YASEMALEN!!! MEMEHRACHEN.

  • @sabahaddis295
    @sabahaddis295 4 месяца назад

    አሜን 🙏

  • @user-dt8eh2zb8p
    @user-dt8eh2zb8p 4 месяца назад +2

    አሜን🎉🎉🎉🎉

  • @GhjGhj-lu2ej
    @GhjGhj-lu2ej 4 месяца назад +1

    ቃለ ሂወት ያሰማልን ❤️🙏

  • @MastewalAlemayehu-zk1tc
    @MastewalAlemayehu-zk1tc 4 месяца назад

    ቃለ ሕይወትን ያሰማልን

  • @amrotaberra1022
    @amrotaberra1022 4 месяца назад

    Enea yemigermegn Medhanialem,betefawit lik😢kezam belay yehone filegah naw😢ahunim Fikirih algebanim.Libachinin kifetilin Ye Dingil lij ebakihin behatiyat lay yemechekenin lib siten😢😢😢....Le memhir Abatachin Kalehiywetin yasemalin

  • @nigatayalew1883
    @nigatayalew1883 4 месяца назад +1

    ቃለህይወት ያሳማልን

  • @emebetkiki7860
    @emebetkiki7860 4 месяца назад +2

    ፅዳት ከቤት ነው እራሳችንን እናፅዳ እባካችሁ ምህመናን

  • @Anchenaena1213
    @Anchenaena1213 4 месяца назад

    እውነት ተባረክ ❤❤❤ እውነት እናሳዝናለን

  • @haniethiopia6498
    @haniethiopia6498 4 месяца назад +1

    ቃለ ህይወት ያሠማልን

  • @user-lo7vl6lz2r
    @user-lo7vl6lz2r 4 месяца назад +1

    እግዚአብሔር ይመስገን ❤❤❤

  • @addisumetaferia5849
    @addisumetaferia5849 4 месяца назад

    Kale hiwot yasemaln Memhr

  • @jxhhsjs1309
    @jxhhsjs1309 4 месяца назад

    ቃል ህይወት ያስማልን

  • @user-qk4oi3sx1u
    @user-qk4oi3sx1u 4 месяца назад +1

    kalehiwot yasemalen

  • @selammekoyet4598
    @selammekoyet4598 4 месяца назад +1

    Qalehywet yasemal ❤❤❤

  • @kidistbelay8669
    @kidistbelay8669 4 месяца назад

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን ፣

  • @abebamebrahtu1889
    @abebamebrahtu1889 4 месяца назад

    Kale Hiwot Yasemalen

  • @afro90s78
    @afro90s78 4 месяца назад +3

    Gize tube 👍👍👍👍👍👍