Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
ሜላዪ ጸጋ ይብዛልክ ጌታ ከዚህ በላይ ትዕግስት እውቀት ጥበብ ይጨምርልክ❤
ጌታ ሆይ ምን አይነት ጭፍንነት ነዉ ሜላ ጌታ ስላስመጠክ ጌታ ይባረክ
ጌታ ኢየሱስ ሆይ ቶሎ ና
Melose GOD Bless you and your family 🙏
ብሩክ ሁን ሜላዪ ጸጋ ይብዛልክ
ሜሎስዬ ተባረክ❤ ጥሩ አስተምርህዋል
የሰው ፍልስፍና ከምተነብ ና ጊዜህን በተረትተረት ከምትፈጅ "የመዳን ቀን አሁን ነው' በገዜ ወንድሜ አምልጥ 'ጌታ ኢየሱስ ሊመጣ በደጅ ነው" አግዚአብሔር አይንህን ይክፈት!
እድለኞች እኮ ነን ሜላዬ ተባረክ❤❤❤❤
ወንድሜ ሜሎስ ብሩክ ነህ ወንድሜ ፀጋ በነገር ሁሉ ይብዛልህ❤❤
የጌታ ጸጋ ይብዛልክ ሜላ ።ቃሉን ካልበራላቸው አስቸጋሪ ነው ካነበቡም የሚያነቡት ለማወቅ ሳይሆን ለክርክር ስለሆነ አይረዱትም ሙስሊሞች መጽሐፍ ቅዱስን በደንብ ያነባሉ ግን እውነትን ለማወቅ አያነቡም ለዚህ ይጠፋሉ ወገኖች ቃሉን እውነትን ለማወቅ በልብ ቅንነት አንብቡ መንፈስ ቅዱስ ይገልጥላቻል ❤👏
“ከሰማይ የወረደ ሕያው እንጀራ እኔ ነኝ፤ ሰው ከዚህ እንጀራ ቢበላ ለዘላለም ይኖራል፤ እኔም ስለ ዓለም ሕይወት የምሰጠው እንጀራ ሥጋዬ ነው።” - ዮሐንስ 6፥51
tebareki melaye geta iysusi abesitwu yibariki
ጌታ እየሱስ ከዚህ ተረት ተረት ስላስመለጥከኝ አመሰግንሀለሁ ። ሜላዬ ጌታ እየሱስ ዘመንህን ይባርክ ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
በጣም የገረመኝ እደ አክሊሊን ነው የሚወራው አክሊልን ኮኚ ያረገው
ok ok yemilat neger😂
ሜሎስ እግዝአብሔር ይባርክህ በዚህ ርዕስ በደንብ live ብትገባበት የምትናሳዎች ጥያቄዎች በጣም መሰረታዊ ናቸዉ
ገድልና ሃይማኖት ልቡን ያሳወረው፣ ጭንቅላቱን ያደነዘዘ የቃሉን እውነት ሊረዳ አይችልም፣ ከተረዳም ማመን አይፈልግምም። እነሱጋ የማያድን ነገር የለም ። ቂጣ ያድናል፣ ጠጅ ያድናል፣ጠላ ያድናል፣ እንጨት ያድናል፣ ስዕል ያድናል፣ እነ አርሴማ ያድናሉ፣ አነ አቡዬ ያድናሉ፣ ጭቃ ያድናል፣ አፈር ያድናል። ሰማያዊ ነገር ስለማይገባቸው ነገረ-ስራቸው ሁሉ ምድራዊ ነው። ምድራዊ መብል፣ ምድራዊ መጠጥ፣ ምድራዊ ስርአት፣ምድራዊ አለባበስ፣ምድራዊ ዝማሬ። ይህ ሁሉ ከአባቶቻቸው ከፈሪሳውያን የወረሱት ነው።
@@yade716 አሀ የሚያድነው ጭፈራ ራፕ ነዋ የሚያድንህ ዘይት ነዋ የሚያድንህ ፓስተር ላቡን የጠረገበት ሶፍት መብላት ነዋ የሚያድንህ ፓስተር ያላመጠውን መስቲካ ከአፉ አውጥቶ ስታላምጥለት ነዋ እናንተ ብሎ መፅሀፍ ቅዱስ አዋቂ እናንተ ብሎ ሰማያዊ ነገር የሚገባቹህ አባቶቼማ ለእናንተ ሀሪፍ ስም አውጥተውላቹሀል መናፍቅ ብለው
@@TensayTemesgen-ws8bt እንደዚህ ያደርጉ የነበሩት እንደ ቢንያም ሽታዬ አይነቱ ተመልሰው ወደ እናንተ እየተቀላቀሉ ነው።
@@TensayTemesgen-ws8bt የተኛሁም ፉጥር ሊያድን አይችልም አዳኝ ኢየሱስ ብቻ ነዉ ፡፡
@@TensayTemesgen-ws8btምን ዓይነት ድንዛዜ ነው? መጽሐፍ ቅዱስ እያለ/የእግዚአብሔር ቃል/እያለ በተረት ተረት ማመን ከባድ እስራት ነው ።ድንዛዜ ነው ከዚህ በላይ ጥፋት ምን አለ?
@@edenbirhanuwoldamuel1491ምንድነው የምታወሪው ስጋውን የካደ ከሐዋርያት በኃላ አለ? ቅርብ ግዜ ክደሽ ደግሞ ከዛ ተረት ትያለሽ? ሰው ስራሽ ትምህርት ተረት ይዘሽ
አይ ዮሐድ ስድብ ብቻ😂😂 ግን አሁንም ቲክቶክ ቤት ቁም ነገር አለ እንዴ ተመስገን ፀጋ ይብዛልህ ሜላ❤❤
ፕሮቴስታንቶች በጌታ እራትና በጥምቀት ዙሪያ አስተምሮአችን ይለያል። ሉተራን ከመጥመቃዊያንና ከጴንጤቆስጣዊያን አስተምሮ ይለያል። የመካነ ኢየሱስ እና ሉተራን ቤ/ክ በኢትዮጵያ የጌታን እራት በቃሉ መሠረት እውነተኛ የኢየሱስ ክርስቶስ ሥጋና ደም ብለው ነው የሚቀበሉት።
❤❤❤ Mela tebarek
❤❤❤❤❤❤❤
✅እይ ሜሎስ እንጀራ ይሚለውን 👉አስምሩልኝ ስትል ቆየክና ከዛ እራስክ ያሰመክበትን ስትጠየቅ አይኔን ግንባር ያርገው:: በዛ ላይ ያልተጠየቀውን እንደተየቀ አርጉ ሊመልስ ሲፍጨረጨር ነበር:: ወንድሜ እንደ ሀዋርያቶቹ አሜን ብለህ አፍን መክፈት እና ህይወትን ተቀበል:: እንዳየህው የራስህን ሀሳብ insert እያረክ ለሟመገት ስትሞክር ነበር::✅አይ ሜሎስ ቁርባን የሚልቃል የለም ውለድ ትላለህ እስኪ አንተ ጌታ የቱ ጋር ነው የህ እራቴ ነው ያለው?
YOHAD NIGUS YOU HAVE CLEARLY DEMONSTRATED THANK YOU💪💪💪
Christian vs Orthodox????
እረ ኡኡኡ መቼ ነው ያመለጠኝ😢😢
Melos yohed tiyakewu askeznokal yekezenkibetin vidyo bemel kekih adenkihelewu
ወይ ጉድ ሴት ያስንቃል በስድብናሽሙጥ ጀመሮ ጨረሰ😢አሳዘኑኝ
yqorebe milasum yikorb neber. Eyohad qurbanu min teqemek milasikin geritok yemenfes fire kaleleh?
Ortoግን ለምንድነው መናፍቃ መናፍቃ ማለትና በስድብ ጴንጤወቸን የምታበሻቅጡት ሳስበው ሳስበው በጴንጤ ትበሳጫላቹ😂
ለምንድን ? ታዲያ ብዙ ጊዜ የታመመን ሰው ቁርባን ሰጥታችሁ በፍጥነት ወደሞትና ሲዖል የምትሸኙት?
ሁሉም ጥያቄዎችህ ግሩም ናቸዉ ለካህን ተናዞ ሚለዉ ትሩጉሙ እራስን መርምር ስለሚል ነዉ አለ ወድማችን😂😂 ከዛ የት ሔደ ወደ ያዕቆብ😂😂
ዮሀድ ለማጠቃለያ ሀሳብ ስድብ ያቀረበ የመጀመሪያ ሰው😂
ከሰባት አንድ ተመልሰዋል
1ኛ ቆሮንቶስ 10¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¹⁶ የምንባርከው የበረከት ጽዋ ከክርስቶስ ደም ጋር ኅብረት ያለው አይደለምን? የምንቆርሰውስ እንጀራ ከክርስቶስ ሥጋ ጋር ኅብረት ያለው አይደለምን?¹⁷ አንድ እንጀራ ስለ ሆነ፥ እኛ ብዙዎች ስንሆን አንድ ሥጋ ነን፤ ሁላችን ያን አንዱን እንጀራ እንካፈላለንና።1ኛ ቆሮንቶስ 11¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯²⁴ ጌታ ኢየሱስ አልፎ በተሰጠበት በዚያች ሌሊት እንጀራን አንሥቶ አመሰገነ፥ ቆርሶም፦ እንካችሁ ብሉ፤ ይህ ስለ እናንተ የሚሆን ሥጋዬ ነው፤ ይህን ለመታሰቢያዬ አድርጉት አለ።²⁵ እንደዚሁም ከእራት በኋላ ጽዋውን ደግሞ አንሥቶ፦ ይህ ጽዋ በደሜ የሚሆን አዲስ ኪዳን ነው፤ በጠጣችሁት ጊዜ ሁሉ ይህን ለመታሰቢያዬ አድርጉት አለ። … ²⁷ ስለዚህ ሳይገባው ይህን እንጀራ የበላ ወይም የጌታን ጽዋ የጠጣ ሁሉ የጌታ ሥጋና ደም ዕዳ አለበት።²⁸ ሰው ግን ራሱን ይፈትን፥ እንዲሁም ከእንጀራው ይብላ ከጽዋውም ይጠጣ፤²⁹ ሳይገባው የሚበላና የሚጠጣ የጌታን ሥጋ ስለማይለይ ለራሱ ፍርድ ይበላልና፥ ይጠጣልምና።³⁰ ስለዚህ በእናንተ ዘንድ የደከሙና የታመሙ ብዙዎች አሉ አያሌዎችም አንቀላፍተዋል።
ሜሎስ ትንሽ Mechanical የሆንክ አልመሰለህም?
Ortodoxmi eko abzagaw ke ewoqet nesa , tesadabewochi nachew hmmmmmmm
በስድብ ጨርሶ ወደኦርቶዶክስ ኑ😂😂😂 ወደስድብ ትምህርት ቤት አንመጣም ይቅርብን
@@tewoderosdemelash2410 እዛው ጨፍሩ አትምጡብን
እኮ😂😂
አይ ኦርቶዶክስ (ኦርቴጋ)
አይ ኦርቶዶክስ የእናንተ ችግር መብልና መጠጥ ነው ስጋዬ ደሜ ሲል ከጥታ ከምግብ ጋር ታያይዛላችሁ ምነው በወንጌል ላይ ጠላት ሆናችሁ ተነሳችሁ ለምን ክርሰቲያን ነን ትላላችሁ ልጁ የሚያወራው አንድም ከክርስትና ጋር ግንኙነት የለውም ራሱ ከእስላም አይሻልምሜላ ጌታ አብዝቶ ይባርክህ የሚሰማ ቢኖር ጆሮ ያለው ይስማ
ወይ ኦርቶዶክስ አትጠይቁ ስትጠየቁ አትመልሱም።ጉድ ወራዳ ማፈሪያ ዘብዛባ ኦርቶዶክሶች
Be eyesus sim min aynet mewteter new🤭🤣🤣
ዮሀድ ተንበጫበጨ😂😂
አሁን ሊወያይ ነው የመጣው ወይስ ሊሳደብ ለነገሩ ሰው የውስጡን ነው የሚሰጠው ኦርቶዶክስሳውያን ስድብ ካፋቹ አይለይም ምክንያቱ ያባታቹን ስራ ስለሆነ
😂😂😂😂ክርስቲያን እና ኦርቶዶክስ ኧረ ሳቄ ናልኝ መባል ያለበት ጴንጤና ኦርቶዶክስ በል በነገራችን ላይ እራስን ከፍ ከፍ ማድረግ እራሱ ሀጢአት ነው ክርስቲያን ካልክ ካቶሊክም አለ ኦርቶዶክስም አለ ጴንጤም አለ አንተ ግን እኔ ብቸኛ ክርስቲያን ካልክ ግብዝ ነህ
“ባገኘውም ጊዜ ወደ አንጾኪያ አመጣው። በቤተ ክርስቲያንም አንድ ዓመት ሙሉ ተሰበሰቡ፥ ብዙ ሕዝብንም አስተማሩ፤ ደቀ መዛሙርትም መጀመሪያ በአንጾኪያ ክርስቲያን ተባሉ።” - ሐዋርያት 11፥26 ክርስቶስን ብቻ ሚከተሉት ናቸው ክርስቲያን ሚባሉት ተቀጣይ ነገር ሚጨማምሩት ክርስቲያን አይባሉም !
@@exodus5593 እሺ ካላቹህ እናንተም ክርስቲያን አይደላችሁም ምክኒያቱም ቅጥያ አላቹህኮ
@@TensayTemesgen-ws8bt አይዞህ ካላወክ ምንም ማረግ አንችልም
@@TensayTemesgen-ws8bt“ኢየሱስም፦ እኔ መንገድና እውነት ሕይወትም ነኝ፤ በእኔ በቀር ወደ አብ የሚመጣ የለም።” - ዮሐንስ 14፥6 ካለ ማንም ጭማሪ ወደ አብ መቅረቢያው ኢየሱስ ብቻ
ዮአድ እብድ ነህ
አንተ ክርስቲያን ሆነህ እኮ አታውቅም አንተ ጨዋ
ሜላዪ ጸጋ ይብዛልክ ጌታ ከዚህ በላይ ትዕግስት እውቀት ጥበብ ይጨምርልክ❤
ጌታ ሆይ ምን አይነት ጭፍንነት ነዉ ሜላ ጌታ ስላስመጠክ ጌታ ይባረክ
ጌታ ኢየሱስ ሆይ ቶሎ ና
Melose GOD Bless you and your family 🙏
ብሩክ ሁን ሜላዪ ጸጋ ይብዛልክ
ሜሎስዬ ተባረክ❤ ጥሩ አስተምርህዋል
የሰው ፍልስፍና ከምተነብ ና ጊዜህን በተረትተረት ከምትፈጅ "የመዳን ቀን አሁን ነው' በገዜ ወንድሜ አምልጥ 'ጌታ ኢየሱስ ሊመጣ በደጅ ነው" አግዚአብሔር አይንህን ይክፈት!
እድለኞች እኮ ነን ሜላዬ ተባረክ❤❤❤❤
ወንድሜ ሜሎስ ብሩክ ነህ ወንድሜ ፀጋ በነገር ሁሉ ይብዛልህ❤❤
የጌታ ጸጋ ይብዛልክ ሜላ ።ቃሉን ካልበራላቸው አስቸጋሪ ነው ካነበቡም የሚያነቡት ለማወቅ ሳይሆን ለክርክር ስለሆነ አይረዱትም ሙስሊሞች መጽሐፍ ቅዱስን በደንብ ያነባሉ ግን እውነትን ለማወቅ አያነቡም ለዚህ ይጠፋሉ ወገኖች ቃሉን እውነትን ለማወቅ በልብ ቅንነት አንብቡ መንፈስ ቅዱስ ይገልጥላቻል ❤👏
“ከሰማይ የወረደ ሕያው እንጀራ እኔ ነኝ፤ ሰው ከዚህ እንጀራ ቢበላ ለዘላለም ይኖራል፤ እኔም ስለ ዓለም ሕይወት የምሰጠው እንጀራ ሥጋዬ ነው።”
- ዮሐንስ 6፥51
tebareki melaye geta iysusi abesitwu yibariki
ጌታ እየሱስ ከዚህ ተረት ተረት ስላስመለጥከኝ አመሰግንሀለሁ ። ሜላዬ ጌታ እየሱስ ዘመንህን ይባርክ ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
በጣም የገረመኝ እደ አክሊሊን ነው የሚወራው አክሊልን ኮኚ ያረገው
ok ok yemilat neger😂
ሜሎስ እግዝአብሔር ይባርክህ በዚህ ርዕስ በደንብ live ብትገባበት የምትናሳዎች ጥያቄዎች በጣም መሰረታዊ ናቸዉ
ገድልና ሃይማኖት ልቡን ያሳወረው፣ ጭንቅላቱን ያደነዘዘ የቃሉን እውነት ሊረዳ አይችልም፣ ከተረዳም ማመን አይፈልግምም። እነሱጋ የማያድን ነገር የለም ። ቂጣ ያድናል፣ ጠጅ ያድናል፣ጠላ ያድናል፣ እንጨት ያድናል፣ ስዕል ያድናል፣ እነ አርሴማ ያድናሉ፣ አነ አቡዬ ያድናሉ፣ ጭቃ ያድናል፣ አፈር ያድናል። ሰማያዊ ነገር ስለማይገባቸው ነገረ-ስራቸው ሁሉ ምድራዊ ነው። ምድራዊ መብል፣ ምድራዊ መጠጥ፣ ምድራዊ ስርአት፣ምድራዊ አለባበስ፣ምድራዊ ዝማሬ። ይህ ሁሉ ከአባቶቻቸው ከፈሪሳውያን የወረሱት ነው።
@@yade716 አሀ የሚያድነው ጭፈራ ራፕ ነዋ የሚያድንህ ዘይት ነዋ የሚያድንህ ፓስተር ላቡን የጠረገበት ሶፍት መብላት ነዋ የሚያድንህ ፓስተር ያላመጠውን መስቲካ ከአፉ አውጥቶ ስታላምጥለት ነዋ እናንተ ብሎ መፅሀፍ ቅዱስ አዋቂ እናንተ ብሎ ሰማያዊ ነገር የሚገባቹህ አባቶቼማ ለእናንተ ሀሪፍ ስም አውጥተውላቹሀል መናፍቅ ብለው
@@TensayTemesgen-ws8bt እንደዚህ ያደርጉ የነበሩት እንደ ቢንያም ሽታዬ አይነቱ ተመልሰው ወደ እናንተ እየተቀላቀሉ ነው።
@@TensayTemesgen-ws8bt የተኛሁም ፉጥር ሊያድን አይችልም አዳኝ ኢየሱስ ብቻ ነዉ ፡፡
@@TensayTemesgen-ws8btምን ዓይነት ድንዛዜ ነው? መጽሐፍ ቅዱስ እያለ/የእግዚአብሔር ቃል/እያለ በተረት ተረት ማመን ከባድ እስራት ነው ።ድንዛዜ ነው ከዚህ በላይ ጥፋት ምን አለ?
@@edenbirhanuwoldamuel1491ምንድነው የምታወሪው ስጋውን የካደ ከሐዋርያት በኃላ አለ? ቅርብ ግዜ ክደሽ ደግሞ ከዛ ተረት ትያለሽ? ሰው ስራሽ ትምህርት ተረት ይዘሽ
አይ ዮሐድ ስድብ ብቻ😂😂 ግን አሁንም ቲክቶክ ቤት ቁም ነገር አለ እንዴ ተመስገን ፀጋ ይብዛልህ ሜላ❤❤
ፕሮቴስታንቶች በጌታ እራትና በጥምቀት ዙሪያ አስተምሮአችን ይለያል። ሉተራን ከመጥመቃዊያንና ከጴንጤቆስጣዊያን አስተምሮ ይለያል። የመካነ ኢየሱስ እና ሉተራን ቤ/ክ በኢትዮጵያ የጌታን እራት በቃሉ መሠረት እውነተኛ የኢየሱስ ክርስቶስ ሥጋና ደም ብለው ነው የሚቀበሉት።
❤❤❤ Mela tebarek
❤❤❤❤❤❤❤
✅እይ ሜሎስ እንጀራ ይሚለውን 👉አስምሩልኝ ስትል ቆየክና ከዛ እራስክ ያሰመክበትን ስትጠየቅ አይኔን ግንባር ያርገው:: በዛ ላይ ያልተጠየቀውን እንደተየቀ አርጉ ሊመልስ ሲፍጨረጨር ነበር:: ወንድሜ እንደ ሀዋርያቶቹ አሜን ብለህ አፍን መክፈት እና ህይወትን ተቀበል:: እንዳየህው የራስህን ሀሳብ insert እያረክ ለሟመገት ስትሞክር ነበር::
✅አይ ሜሎስ ቁርባን የሚልቃል የለም ውለድ ትላለህ እስኪ አንተ ጌታ የቱ ጋር ነው የህ እራቴ ነው ያለው?
YOHAD NIGUS YOU HAVE CLEARLY DEMONSTRATED THANK YOU💪💪💪
Christian vs Orthodox????
እረ ኡኡኡ መቼ ነው ያመለጠኝ😢😢
Melos yohed tiyakewu askeznokal yekezenkibetin vidyo bemel kekih adenkihelewu
ወይ ጉድ ሴት ያስንቃል በስድብናሽሙጥ ጀመሮ ጨረሰ😢አሳዘኑኝ
yqorebe milasum yikorb neber. Eyohad qurbanu min teqemek milasikin geritok yemenfes fire kaleleh?
Ortoግን ለምንድነው መናፍቃ መናፍቃ ማለትና በስድብ ጴንጤወቸን የምታበሻቅጡት ሳስበው ሳስበው በጴንጤ ትበሳጫላቹ😂
ለምንድን ? ታዲያ ብዙ ጊዜ የታመመን ሰው ቁርባን ሰጥታችሁ በፍጥነት ወደሞትና ሲዖል የምትሸኙት?
ሁሉም ጥያቄዎችህ ግሩም ናቸዉ ለካህን ተናዞ ሚለዉ ትሩጉሙ እራስን መርምር ስለሚል ነዉ አለ ወድማችን😂😂 ከዛ የት ሔደ ወደ ያዕቆብ😂😂
ዮሀድ ለማጠቃለያ ሀሳብ ስድብ ያቀረበ የመጀመሪያ ሰው😂
ከሰባት አንድ ተመልሰዋል
1ኛ ቆሮንቶስ 10
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
¹⁶ የምንባርከው የበረከት ጽዋ ከክርስቶስ ደም ጋር ኅብረት ያለው አይደለምን? የምንቆርሰውስ እንጀራ ከክርስቶስ ሥጋ ጋር ኅብረት ያለው አይደለምን?
¹⁷ አንድ እንጀራ ስለ ሆነ፥ እኛ ብዙዎች ስንሆን አንድ ሥጋ ነን፤ ሁላችን ያን አንዱን እንጀራ እንካፈላለንና።
1ኛ ቆሮንቶስ 11
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
²⁴ ጌታ ኢየሱስ አልፎ በተሰጠበት በዚያች ሌሊት እንጀራን አንሥቶ አመሰገነ፥ ቆርሶም፦ እንካችሁ ብሉ፤ ይህ ስለ እናንተ የሚሆን ሥጋዬ ነው፤ ይህን ለመታሰቢያዬ አድርጉት አለ።
²⁵ እንደዚሁም ከእራት በኋላ ጽዋውን ደግሞ አንሥቶ፦ ይህ ጽዋ በደሜ የሚሆን አዲስ ኪዳን ነው፤ በጠጣችሁት ጊዜ ሁሉ ይህን ለመታሰቢያዬ አድርጉት አለ።
…
²⁷ ስለዚህ ሳይገባው ይህን እንጀራ የበላ ወይም የጌታን ጽዋ የጠጣ ሁሉ የጌታ ሥጋና ደም ዕዳ አለበት።
²⁸ ሰው ግን ራሱን ይፈትን፥ እንዲሁም ከእንጀራው ይብላ ከጽዋውም ይጠጣ፤
²⁹ ሳይገባው የሚበላና የሚጠጣ የጌታን ሥጋ ስለማይለይ ለራሱ ፍርድ ይበላልና፥ ይጠጣልምና።
³⁰ ስለዚህ በእናንተ ዘንድ የደከሙና የታመሙ ብዙዎች አሉ አያሌዎችም አንቀላፍተዋል።
ሜሎስ ትንሽ Mechanical የሆንክ አልመሰለህም?
Ortodoxmi eko abzagaw ke ewoqet nesa , tesadabewochi nachew hmmmmmmm
በስድብ ጨርሶ ወደኦርቶዶክስ ኑ😂😂😂 ወደስድብ ትምህርት ቤት አንመጣም ይቅርብን
@@tewoderosdemelash2410 እዛው ጨፍሩ አትምጡብን
እኮ😂😂
አይ ኦርቶዶክስ (ኦርቴጋ)
አይ ኦርቶዶክስ የእናንተ ችግር መብልና መጠጥ ነው ስጋዬ ደሜ ሲል ከጥታ ከምግብ ጋር ታያይዛላችሁ ምነው በወንጌል ላይ ጠላት ሆናችሁ ተነሳችሁ ለምን ክርሰቲያን ነን ትላላችሁ ልጁ የሚያወራው አንድም ከክርስትና ጋር ግንኙነት የለውም ራሱ ከእስላም አይሻልም
ሜላ ጌታ አብዝቶ ይባርክህ የሚሰማ ቢኖር ጆሮ ያለው ይስማ
ወይ ኦርቶዶክስ አትጠይቁ ስትጠየቁ አትመልሱም።ጉድ ወራዳ ማፈሪያ ዘብዛባ ኦርቶዶክሶች
Be eyesus sim min aynet mewteter new🤭🤣🤣
ዮሀድ ተንበጫበጨ😂😂
አሁን ሊወያይ ነው የመጣው ወይስ ሊሳደብ ለነገሩ ሰው የውስጡን ነው የሚሰጠው ኦርቶዶክስሳውያን ስድብ ካፋቹ አይለይም ምክንያቱ ያባታቹን ስራ ስለሆነ
😂😂😂😂ክርስቲያን እና ኦርቶዶክስ ኧረ ሳቄ ናልኝ መባል ያለበት ጴንጤና ኦርቶዶክስ በል በነገራችን ላይ እራስን ከፍ ከፍ ማድረግ እራሱ ሀጢአት ነው ክርስቲያን ካልክ ካቶሊክም አለ ኦርቶዶክስም አለ ጴንጤም አለ አንተ ግን እኔ ብቸኛ ክርስቲያን ካልክ ግብዝ ነህ
“ባገኘውም ጊዜ ወደ አንጾኪያ አመጣው። በቤተ ክርስቲያንም አንድ ዓመት ሙሉ ተሰበሰቡ፥ ብዙ ሕዝብንም አስተማሩ፤ ደቀ መዛሙርትም መጀመሪያ በአንጾኪያ ክርስቲያን ተባሉ።”
- ሐዋርያት 11፥26
ክርስቶስን ብቻ ሚከተሉት ናቸው ክርስቲያን ሚባሉት ተቀጣይ ነገር ሚጨማምሩት ክርስቲያን አይባሉም !
@@exodus5593 እሺ ካላቹህ እናንተም ክርስቲያን አይደላችሁም ምክኒያቱም ቅጥያ አላቹህኮ
@@TensayTemesgen-ws8bt አይዞህ ካላወክ ምንም ማረግ አንችልም
@@TensayTemesgen-ws8bt“ኢየሱስም፦ እኔ መንገድና እውነት ሕይወትም ነኝ፤ በእኔ በቀር ወደ አብ የሚመጣ የለም።”
- ዮሐንስ 14፥6 ካለ ማንም ጭማሪ ወደ አብ መቅረቢያው ኢየሱስ ብቻ
ዮአድ እብድ ነህ
አንተ ክርስቲያን ሆነህ እኮ አታውቅም አንተ ጨዋ