ሐዋርያት የማያውቁት የቁርባን አስተምህሮ በቃሉ ሲፈተሽ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 7 сен 2024

Комментарии • 48

  • @SamrawitMolla
    @SamrawitMolla 15 дней назад

    ብዙ ተምርያለው, ምሕረቱ ሰፊ ለሆነ ቅዱስ አምላካቺን ምስጋና ይሁን.
    Melos እና ወንድማቺን ትውልዳችሁ ይባርርክ ጌታ በነገር ሁሉ ይባርካችሁ 🙏❤️

  • @bizuayehuatinafu8638
    @bizuayehuatinafu8638 Месяц назад

    በርታ መሎስ!
    እኛ የወንጌል አማኞች ከጎንህ ነን!

  • @nishanraday7062
    @nishanraday7062 Месяц назад +5

    ሜሎስ ቃል አብ የወንጌል አርበኛች ተባረኩ ፀጋ ይብዛላችሁ ❤

    • @addisnet21
      @addisnet21 Месяц назад

      🟢 ቁርባን ፤ ማለት ፣ ለእግዚአብሔር የሚቀርብ አምኃ ፣ መስዋዕት--ያለመሰዋት ድህነት የለም
      ❌ክርስቶስ ይህ የኔ እሪት ነው አላለም
      ❌ሀዋርያቶችም ይህ የጌታ እራት አላሎም
      ❌እራቴን የሜበላ የዘላለም ህይወት አላለም አላለም
      🟢እስኪ አንተ እራስህ (የጌታ እራት) የሜል ቃል መፅሐፍ ቅድስ ውስጥ አሳየን?📖
      🟢እስኪ አንተ እራስህ የቱ ጋር ነው ጌታ ይህ (የኔ ራት) ነው ያለው?📖
      🟢እስኪ አንተ እራስህ የቱ ጋር ሀዋርያቶች (የጌታ እራት) ብለው ያስተማሩት አሳየን?📖
      🫡 🟢2ት ጅሎች ልበላቹ ወይስ የማሀይም መዝገብ?
      🫡እሪስህ ባመጣህው ሚዛን እሪስህ እታልፍም

  • @meronwoldemariam7921
    @meronwoldemariam7921 Месяц назад +2

    በዚህ አያያ ዝ ኦርቶዶክስ በጥቂት ግዜ እራሷን ከስህተት ትምህርት እና ከተረት ተረት አላቃ ንጹህ ወንጌል እንደምትሰብክ ያመላክታል ፣በርቱልን❤❤❤

  • @SewasewTubeethio
    @SewasewTubeethio Месяц назад +2

    ስጋሄን ያልበላ ደሜን ያልጠጣ የዘላለም ሕይወን አይወርስም ይላል እራሱ ክርስቶስ

    • @JesustheNazareth
      @JesustheNazareth Месяц назад +1

      እርሱ ስለሚበላ ስለሚጠጣ አልተናገረም ምን እንዳለ የዩሐንስ ወንጌልን ገልጠህ አንብብ
      የዮሐንስ ወንጌል 6:
      61 ኢየሱስ ግን ደቀ መዛሙርቱ ስለዚህ እንዳንጐራጐሩ በልቡ አውቆ አላቸው፡- ይህ ያሰናክላችኋልን?
      62 እንግዲህ የሰው ልጅ አስቀድሞ ወደ ነበረበት ሲወጣ ብታዩ እንዴት ይሆናል?
      63 ሕይወትን የሚሰጥ መንፈስ ነው፤ ሥጋ ምንም አይጠቅምም፤ እኔ የነገርኋችሁ ቃል መንፈስ ነው ሕይወትም ነው።

    • @panaceasolutions5031
      @panaceasolutions5031 Месяц назад

      ​@@JesustheNazareth የሕይወት እንጀራ እኔ ነኝ።...ሰው ከርሱ በልቶ እንዳይሞት ከሰማይ አሁን የወረደ እንጀራ ይህ ነው። ከሰማይ የወረደ ሕያው እንጀራ እኔ ነኝ ሰው ከዚህ እንጀራ ቢበላ ለዘለዓለም ይኖራል እኔም ስለዓለም ሕይወት የምሰጠው እንጀራ ሥጋዬ ነው።... ስለዚህ፥ኢየሱስ እንዲህ አላቸው፦እውነት እውነት እላችኋለሁ፥የሰውን ልጅ ሥጋ ካልበላችኹ ደሙንም ካልጠጣችኹ በራሳችሁ ሕይወት የላችኹም። ሥጋዬን የሚበላ ደሜንም የሚጠጣ የዘለዓለም ሕይወት አለው፥እኔም በመጨረሻው ቀን አስነሣዋለኹ። ሥጋዬ እውነተኛ መብል ደሜም እውነተኛ መጠጥ ነውና። ሥጋዬን የሚበላ ደሜንም የሚጠጣ በእኔ ይኖራል እኔም በርሱ እኖራለኹ።
      That's what the Christ himself said! But this teaching is too difficult "who can listen to it" and this is what the Apostles were murmuring about.
      I guess my question to you is as Christ Himself asked, ይህ ያሰናክላችኋልን?

    • @JesustheNazareth
      @JesustheNazareth Месяц назад

      @@panaceasolutions5031እራስ እኮ መለስክልኝ ...ጌታ ሥጋዬ እውነተኛ መብል ደሜም እውነተኛ መጠጥ ነው ብለህ ፃፍክ እውነት ነው ታዲያ ኦርቶዶክስ ቁርባን ብላ ምታቀርበው እውነተኛ መብል እና መጠጥ ይመስልሃል አሁን ግን በዚህ እራስህ ተሰናከልክ አማናዊው ደሙ አንድ ጊዜ ፈፅሞ ለአብ ቀርቧል እዚህ ምድር ሆነን ለመታሰቢያው ብቻ እንጂ እንድናቀርብ ጌታችን አላዘዘም በእውነት እርሱ ግን ስለ መንፈስ እንጂ ስለ ሚበላ አልነገራቸውም ነበር እንጀራ የዘላለም ሕይወት አይሰጥም መንፈስ (ጰራቅሊጦስ) ግን ሕይወት ነው ያውም የዘላለም:: አንተም ከመሰናከል ወደ መዳን መንገድ ና ጌታ በእኔ የማይሰናከል ብፁዕ ነው ብሏል:: ኢየሱስ ጌታ ነው እመን ትድናለህ ከእስራትህም ትፈታለህ የሚያስጨንቅህ ነገርም አይኖርም:: ሰላም በኢየሱስ ይሁንልህ::

  • @user-mo6vs4sk3v
    @user-mo6vs4sk3v Месяц назад +3

    መል ተባረኩ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @HasanAllaw
    @HasanAllaw Месяц назад

    🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰እግዚአብሔር ይባረክ

  • @HiiLol-xw6qs
    @HiiLol-xw6qs Месяц назад +5

    ሜላዬ ተባረክ እንደእግዚአብሔር ቃል ያልሆነ አስተምህሮ ይፈራርሳል ሐሌሉያ ወንድማችን ጥሩ ገለጻነው ያደረከው ደጋይብዛላችሁ ።።

    • @addisnet21
      @addisnet21 Месяц назад

      🟢 ቁርባን ፤ ማለት ፣ ለእግዚአብሔር የሚቀርብ አምኃ ፣ መስዋዕት--ያለመሰዋት ድህነት የለም
      ❌ክርስቶስ ይህ የኔ እሪት ነው አላለም
      ❌ሀዋርያቶችም ይህ የጌታ እራት አላሎም
      ❌እራቴን የሜበላ የዘላለም ህይወት አላለም አላለም
      🟢እስኪ አንተ እራስህ (የጌታ እራት) የሜል ቃል መፅሐፍ ቅድስ ውስጥ አሳየን?📖
      🟢እስኪ አንተ እራስህ የቱ ጋር ነው ጌታ ይህ (የኔ ራት) ነው ያለው?📖
      🟢እስኪ አንተ እራስህ የቱ ጋር ሀዋርያቶች (የጌታ እራት) ብለው ያስተማሩት አሳየን?📖
      🫡 🟢2ት ጅሎች ልበላቹ ወይስ የማሀይም መዝገብ?
      🫡እሪስህ ባመጣህው ሚዛን እሪስህ እታልፍም

    • @shambelkifle8148
      @shambelkifle8148 Месяц назад

      menafik iko minm yerasu neger yelewum,,,muslim 100 etif yibletachuhal, ende mejger texabikachu ye kirstina'n timhrt mekawem maxelshet bicha

    • @DawitGossaye-bm6tc
      @DawitGossaye-bm6tc Месяц назад

      ይሄ ደነዝ ሜሎስ የሚቀጥረዉ አጣ በቃ ኦርቶዶክስ

  • @mesertkebede4115
    @mesertkebede4115 Месяц назад +1

    GOD bless you all ❤❤❤

  • @user-mg9tq2ct7y
    @user-mg9tq2ct7y Месяц назад +3

    Mela tebareek 🎉🎉🎉❤❤❤❤😊😊

  • @freweinimehari4448
    @freweinimehari4448 Месяц назад

    ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ አብዝቶ ይባርካችሁ ተባረኩ ወንድሞቼ ፀጋዉ በእጥፍ ይጨምርባቹ ❤ ። ጆሮ ያለዉ ቢኖር ይስማ ራእይ የዉሀንስ 13:9

  • @rutaabraha6882
    @rutaabraha6882 Месяц назад +3

    Tebareku ❤❤❤❤❤❤❤

  • @hagerWonde
    @hagerWonde 17 дней назад

    በሕልሜ እጅግ በጣም የሚያምር የካሕናት ልብስ ለብሳቹ የማውቀው ሰውም ከሚስቱ ጋር
    ወደ ቤተክርስቲያን ስትገቡ አየው በወቅቱ የፈታልኝ ሰው ወደ ክርስቶስ እየተጠጉ ነው መንገድ ላይ ናቸው አሉኝ።እኔ አላቅም ብቻ እኔ ግን ስታልፉ ቆሜ ነበር የማያችሁ

  • @DafDoo
    @DafDoo Месяц назад +1

    ተባረክ❤❤

  • @GenetTefera-f7s
    @GenetTefera-f7s Месяц назад

    Tebaraku

  • @amsaleworku139
    @amsaleworku139 Месяц назад +2

    God bless you all

  • @emmanuelgetu6436
    @emmanuelgetu6436 День назад

  • @Ethiopiatomorrow
    @Ethiopiatomorrow Месяц назад

    May God bless you both!

  • @user-uz9hz6bd2t
    @user-uz9hz6bd2t Месяц назад

    ተባረኪ 🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🥰

  • @semeresibhatu8691
    @semeresibhatu8691 Месяц назад

    1ቈረ 11:23-30 ያለው ጽሁፍ ቀስ ብላችሁ በመንፈስ አንብቡት። “ንዜኑ ሞተከ ወትንሳኤከ ቅድስተ” ቁ 26።

  • @OrientalOrthodoxy27
    @OrientalOrthodoxy27 Месяц назад

    Ke Lutheran protestant gar teleyayachu belugna

  • @Emabet4
    @Emabet4 Месяц назад

    Tabaraku❤❤❤

  • @AbebaDamesa-wc7ls
    @AbebaDamesa-wc7ls Месяц назад

    Mela gooftaan sii haa eebbisu

  • @user-zj6ni9ob2h
    @user-zj6ni9ob2h Месяц назад

    ካዲዎች

  • @cyberpolls5294
    @cyberpolls5294 Месяц назад

    #MELOS=> From Haleta!
    #EYESUS yeml sim kemetryanet/kemegbabyanet yalefe #MANINETUN ygeltsal wey??? Mgelts kehone #melak lemariam declare yaregaw EYESUS blo new wey??? Simun simun eyalu #FIDEL lay yekerut beta eminetochs tkikl kehonu, mehon yalebet #YOSHUA alneberem wey?
    MUCH LOVE BROTHER❤

  • @Afowork6798
    @Afowork6798 Месяц назад

    ያለ ኦርቶዶክስ ትችት መኖር አትችሉም:: የራሳችሁን ብቻ ለምን አታስተምሩም

  • @addisnet21
    @addisnet21 Месяц назад +1

    🔴እና የጌታ እራት ያልከውን ስትበላ-ይምትበላው (እራቱን) እንጂ (መስዋቱን) እያሰብክ አደለም ማልትነው: 😅 አይ እውቀት::
    🟢 ቁርባን ፤ ማለት ፣ ለእግዚአብሔር የሚቀርብ አምኃ ፣ መስዋዕት--ያለመሰዋት ድህነት የለም
    ❌ክርስቶስ ይህ የኔ እሪት ነው አላለም
    ❌ሀዋርያቶችም ይህ የጌታ እራት አላሎም
    ❌እራቴን የሜበላ የዘላለም ህይወት አላለም አላለም
    🟢እስኪ አንተ እራስህ (የጌታ እራት) የሜል ቃል መፅሐፍ ቅድስ ውስጥ አሳየን?📖
    🟢እስኪ አንተ እራስህ የቱ ጋር ነው ጌታ ይህ (የኔ ራት) ነው ያለው?📖
    🟢እስኪ አንተ እራስህ የቱ ጋር ሀዋርያቶች (የጌታ እራት) ብለው ያስተማሩት አሳየን?📖
    🫡 🟢2ት ጅሎች ልበላቹ ወይስ የማሀይም መዝገብ?
    🫡እሪስህ ባመጣህው ሚዛን እሪስህ እታልፍም

    • @JesustheNazareth
      @JesustheNazareth Месяц назад +1

      ቁርባን ማለት ማቅረብ ሲሆን ስለሀጥያታችን አንድ ጊዜ ፈፅሞ ኢየሱስ በገዛ ደሙ ወደ ቅድስት በመጋረጃው በኩል ለአብ አንድ ጊዜ ለዘላለም አቅርቦታል ኦርቶዶክስ እለት እለት ምታቀርበው ቁርባን የለም ስለዚህ ደግሞ ሞቱን ትንሳኤውን እንድንናገር መታሰቢያ እናደርግ ዘንድ ኢየሱስ አዘዘን እንጂ አቅርብት አላለም ኦርቶዶክስ የምታቀርበው ቁርባን አይጠቅምም ህይወትም አይሰጥም ስጋዬን ያልበላ ደሜን ያልጠጣ ሲል መንፈስን (ጰራቅሊጦስን) ነው::
      የዮሐንስ ወንጌል 6:63 ሕይወትን የሚሰጥ መንፈስ ነው፤ ሥጋ ምንም አይጠቅምም፤ እኔ የነገርኋችሁ ቃል መንፈስ ነው ሕይወትም ነው።

  • @user-zj6ni9ob2h
    @user-zj6ni9ob2h Месяц назад

    ወፍራም ዉሸት !!! አይን ያፈጠጠ የክደት ጉዞ

  • @sisayhailu4886
    @sisayhailu4886 Месяц назад

    ዝም ባል!!!! ይገርማል!!!

  • @AlmazBiru-qr4qk
    @AlmazBiru-qr4qk Месяц назад

    ሜሎስ የሉትር ቡችላ

  • @surafelaynekulu9147
    @surafelaynekulu9147 Месяц назад

    እንደ ጥያቄ : ዮሐ 6 =በቀጥታ ካልተተረጎመ ለምን ማቴዎስ 26
    ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
    ²⁶ ሲበሉም ኢየሱስ እንጀራን አንሥቶ ባረከ ቈርሶም ለደቀ መዛሙርቱ ሰጠና፦ እንካችሁ፥ ብሉ ይህ ሥጋዬ ነው አለ።
    ²⁷ ጽዋንም አንሥቶ አመስግኖም ሰጣቸው እንዲህም አለ፦ ሁላችሁ ከእርሱ ጠጡ፤
    ²⁸ ስለ ብዙዎች ለኃጢአት ይቅርታ የሚፈስ የአዲስ ኪዳን ደሜ ይህ ነው። ጠጡ አለ። ግዴታ ለመቃወም እውነት መካድ አያስፈልግም። አሁንም መስዋቱን አምነህ እንደሚያድን ካልተቀበልክ አትድንም።

  • @abrihamgebiru9685
    @abrihamgebiru9685 Месяц назад

    ወይይይይ ለካ ባዶ ጣሳ ሲመታ ይጮሀል
    ግን ሜሎስ እረፍት ለማግኘት ከሆነ ማለቴ ለምንፍቅናህ እንዲህ የምትጃጃለው በዚህ መልክ አይሆንም እስቲ first የራስህን ቤት ዝማሬ ገምግም ከዛ የክርስቲያኖችን ትገመግማለህ
    የራሷ እያረረ የሰው ታማስላለች 😭
    ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ያብራልህ

  • @bezanehbekele9437
    @bezanehbekele9437 Месяц назад

    ከዚህ መንገዳችሁ ፈቀቅ ካላላችሁ እንደ ጠንቋዩ ኤልማስ የእግዚአብሔርን ቃል እያጣመማችሁ ከቀጠላችሁ መጨረሻሁ አያምርም። ።ክርስቶስ በጸጋው እንድንድን ያቀረበውን ስጋ እና ደም የሚያክፋፋ ከመንፈስ ቅዱስ ሳይሆን ከአጋንንት ነው። እንደዚህ አይነቱን ወንጌልን እንዳንቀበል ቅዱስ ጳውሎስ በስልጣን አውግዟል። እግዚአብሔር ይገስፃችሁ። መደፋፈራችሁ በዝቷል ከፍ አልን ብላችሁ የእግዚአብሔርን ስጦታ በገንዘብ እንደሸጠው እና ህዝብን በመሰሪነትና በጥንቆላ ሲያስት እንደነበረው በኋላም ቅዱስ ጴጥሮስ ገስጾት እንደሞተው ሲሞን መጨረሻችሁ እንዳይሆን ወደ ልባችህ ብትመለሱ ይሻሏችኋል።

  • @yeshimeka7744
    @yeshimeka7744 Месяц назад

    ሙሴ ወሀውን ወደ ደም እንደቀየረ በቅዳሴም ነፍስ የተለየው የክርስቶስ ስጋና ደም ይሆናል ።ይቁርባን ፍፁም ሰማያዊ ነው የዘንዶ መልክተኛች ተንጨርጨሩ

    • @sweetman5249
      @sweetman5249 Месяц назад

      Ye Metikora lij 😂😂😂. Ye zendo melikitegna man endehone eko tawoke . Eyachibereberik yemitinoribet zemen abeka 😂😂😂

    • @rolandroland7057
      @rolandroland7057 Месяц назад

      ​@@sweetman5249ye metikora sira yefras be eyesus sim 🤺🤺😂😁

  • @tarikdemissie1993
    @tarikdemissie1993 Месяц назад

    እንዴት ያለ መረዳት ይሄ መነሻው ከሉተር ያልሆነ ከዜውንጊልን የሆነ ነው። ሉተር የፕሮቴስታንት ሀዳሲ የሆነ እነዚህ መምህራን ነን ብለው የሚያስተምሩትን የአጋጋንት የሆኑ ይላቸዋል። መፅሐፍ ቅዱስ ማማያ መነፅራቸው ሉተር ነው ። የብቻ የብቻ የብቻ ጀማሪ መፅሐፍ ቅዱስ ብቻ ፥ እምነት ብቻ ፀጋ ብቻ ብሎ ያስጀመራውን ለሉተር እንኳን አረዳድ ያልታመነ ነው። መጽሐፍ ቅዱስ በሰጠችው ቤተክርስቲያን ውስጥ ከመጀመሪያው ጀምሮ የታመነ እንደ መጽሐፍ ቅዱስ መረዳት በሁሉም የቤተክርስቲያን አባቶች የታመነ ታላቅ ምስጢር ነው። ድንገት በ16 ክፍለ ዘመን በተከሰተው የዜንጌልን አስተምሮ ነው። እንደ እንኳን ቅዱስ አባት ብትጠቅስሉን ካለ በአለም አቀፏ ቤተክርስቲያን ይሄንን የተቃወመ አባት ካለ? እስከ16 ክፍለ ዘመን ክርስቲያንዮች ሳያውቁ ሳይረዱ ቆይቶ ይሄን ቅዱስ ስራት አንድ ዜንጌልን ተገልጦለት ለመዳን አያስፈልግም ብሎ ተከሰተ ይሄ ከጌታ ነው ከዲያብሎስ የሆነ የክርስትና መረዳት ነወንን? ሐዋርያት ቱፊት ባላቸው ኦርንታል ኦርቶዶክስ ፥ በምስራቅ ኦርቶዶክስ በካቶሊክ እንዲሁም በሉተር ቤተክርስቲያን የሚታመን እንጂ በኢትዮጵያ ቤተክርስቲያን ብቻ አይደለም።ከቤተክርስቲያን ወጪ መጽሐፍ ቅዱስ ለመረዳት መሞከር ፕሮቴስታንት መጨረሻው ወደሌለው ለግለሰብ መረዳት ተላልፎ ተሰጥቷል።

  • @joeking2028
    @joeking2028 Месяц назад

    GOD bless you all ❤❤❤

  • @GenetTefera-f7s
    @GenetTefera-f7s Месяц назад