በእንተ ማርያም

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 13 сен 2024

Комментарии • 33

  • @Aster-ly5xe
    @Aster-ly5xe 3 месяца назад +3

    Yes wow wow አሜን አሜን አሜን ክብር ሁሉ ለእግዚአብሔር ይሁን በብዙ ተባረክ ፀጋ ይብዛልህ ተባረክ🙏❤❤❤

  • @joeking2028
    @joeking2028 3 месяца назад +3

    GOD bless you and your family brother
    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @EthioUtube20
    @EthioUtube20 3 месяца назад +3

    ጌታ ይባርክህ

  • @Ye.kalu-gebeta.M
    @Ye.kalu-gebeta.M 2 месяца назад

    በብርሃን ወደ እኛ የመጣው ኢየሱስ ስሙ ይባረክ ። የኃጢአችንን ማስተሰረያ በድንቅ ተርከኸዋል። ጸጋ ይብዛልህ 👋❤

  • @hanish4684
    @hanish4684 3 месяца назад +1

    1ኛ ዮሐንስ 2
    1፤ ልጆቼ ሆይ፥ ኃጢአትን እንዳታደርጉ ይህን እጽፍላችኋለሁ። ማንም ኃጢአትን ቢያደርግ ከአብ ዘንድ ጠበቃ አለን እርሱም ጻድቅ የሆነ ኢየሱስ ክርስቶስ ነው።

  • @ndagne7394
    @ndagne7394 3 месяца назад

    Geta yibarkih❤❤❤

  • @GenetBerhane-it7tt
    @GenetBerhane-it7tt 3 месяца назад

    አሜን ምህረት ስለማሪያም ሳይሆን ምህረት ስለ ኢየሱስ ክርስቶስ ነው! እግዚአብሔር ይባርክህ ቀላል የሚመስሉ ግን እውነትን የደፈጠጡ ልምምዶችን እግዚአብሔር በእናንተ እየሰበረ ስላለ ክብሩን እርሱ ይውሰድ!🙏🙏🙏

  • @joeking2028
    @joeking2028 3 месяца назад

    Amen Amen Amen

  • @Wassie12
    @Wassie12 3 месяца назад +1

    አሜን አሜን 🙏🏽
    እባካችሁ ይሄንን ቻናል Subscribe share እያደረጋችሁት..ከዚህ በላይ ቻናሉ ማደግ አለበት..ንፁህ የሆነው መፃሕፍት ቅዱሳዊ ትምህርቶች አሉት..ብዙዎችን ከዘላለም ጥፋት እንታደግ..

  • @AbebaDamesa-wc7ls
    @AbebaDamesa-wc7ls 3 месяца назад

    God bless you my brother
    R
    They know the truth but they don't want to accept it
    I born in the orthodox family
    Now I am Christian

  • @sabetto9653
    @sabetto9653 3 месяца назад

    Tebarek

  • @masara7252
    @masara7252 3 месяца назад

    God bless you ❤❤

  • @hanish4684
    @hanish4684 3 месяца назад +1

    1ኛ ዮሐንስ 2
    2፤ እርሱም የኃጢአታችን ማስተስሪያ ነው፥ ለኃጢአታችንም ብቻ አይደለም፥ ነገር ግን ለዓለሙ ሁሉ ኃጢአት እንጂ።

  • @jesusislord149
    @jesusislord149 3 месяца назад

    ፀጋ ይብዛልህ 🙌

  • @burutujesas5336
    @burutujesas5336 3 месяца назад

    ❤️❤️❤️❤️❤️❤️👏

  • @user-kn7do2zm8s
    @user-kn7do2zm8s 3 месяца назад

    ישועה הוא המשיח אמן 💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪

  • @Emabet4
    @Emabet4 3 месяца назад

    Mela❤

  • @EzekielMicheal-qp8eh
    @EzekielMicheal-qp8eh 3 месяца назад

    ድምጽ የሌለው ጮሆት ሆኖዋል። እንጂ ጮሆት ኣለ.

  • @AderajeweHerute
    @AderajeweHerute 2 месяца назад

    እኔኮ የታህድሶ ቻናል መሆኑን አላወኩም እናንተ ሌቦች አሁን ደግም በሌላ ማክስ ተነቃቃን ኦርቶዶክስ ለዘላለም ትኑር

  • @yeshimeka7744
    @yeshimeka7744 3 месяца назад

    ያደረብ ጋኔን ገና ብዙ ያዋራካል።የዳዊት ልጅ ሲባል ክርስቶስ ከማረ በንተ ማርያም ስንለው የቱን ያህል ይምረን

    • @RUHAM-no6ho
      @RUHAM-no6ho 3 месяца назад

      yedawit lij eyesus erasu nw. be ente mariyam malet gn sele mariyam malet nw. leks atrut yemtawerawn aseb .

  • @God-db9vp
    @God-db9vp 3 месяца назад +1

    ተረጋጋ ወንድሜ፡ ሁሉን ነገር ከስቅለቱ ጋር ኣነካክተህ ማውገዝ ተገቢ ኣይደለም፡
    እግዚኣብሄር ስለ ቅዱሳን ብሎ ሰዉን ከስጋ መከራ እንደሚያድን ራሱ ነው የነገረን፡
    ማቴዎስ፥24፡22
    "እነዚያ ቀኖችስ ባያጥሩ ሥጋ የለበሰ ሁሉ ባልዳነም ነበር፤ ነገር ግን እነዚያ ቀኖች ስለ ተመረጡት ሰዎች ያጥራሉ።"
    ቅድስት ድንግል ማርያም ከተመረጡት መካከል ኣይደለችም እንዳትለኝ ኣደራህ ወንድሜ።

    • @masara7252
      @masara7252 3 месяца назад

      Tadey mareyam haxeyatin tasesareyalchi ende ❓hoooo😊

    • @God-db9vp
      @God-db9vp 3 месяца назад

      @@masara7252የጻፍኩት ወንጌል እንደዛ ኣላለም

    • @wengelawitgirma9182
      @wengelawitgirma9182 3 месяца назад

      ሁሌ ነው ማስተውልሽ comment section ላይ መች ነው ለዚ ወንጌል እጅ ምሰጪው?መች ነው የእግዚአብሔር ቃል ብቻውን ይበቃኛል ብለሽ ምታምኚው? መች ነው ቆም ብለሽ ምትጠይቂው? መቼስ ነው የእግዚአብሔር ቃል ለግልሽ ምታነቢው!?
      “በተወደደ ሰዓት ሰማሁህ በመዳንም ቀን ረዳሁህ ይላልና፤ እነሆ፥ የተወደደው ሰዓት አሁን ነው፤እነሆ፥ የመዳን ቀን አሁን ነው።”
      - 2ኛ ቆሮ 6፥2

    • @God-db9vp
      @God-db9vp 3 месяца назад

      @@wengelawitgirma9182 ማቴዎስ፥24፡22
      "እነዚያ ቀኖችስ ባያጥሩ ሥጋ የለበሰ ሁሉ ባልዳነም ነበር፤ ነገር ግን እነዚያ ቀኖች ስለ ተመረጡት ሰዎች ያጥራሉ።"
      ይህ እውነተኛ ወንጌል ኣይደለም ወይ፧

    • @wengelawitgirma9182
      @wengelawitgirma9182 3 месяца назад

      @@God-db9vp ቆይ እንዴት ቢያስረዱሽ ነው ሚገባሽ እንዴ? ጥያቄ ማንሳት አይገባሽም ነበር ግልፅ መፅሐፍ ቅዱሱ እየተናገረ መቃወም ልክ ነው? አሁን ይሄ የተቀሺው ቃል ስለ ሀጥያት ማስተሰረይ እዴት ሆኖ ነው ሚያወራው!? ክርክር ሕይወት አይሆንሽም ነገሩ እንዲ ሚያቅበዘብዝሽ አንድ ነገር እንድትማሪ ነው🙌🏽
      የተናገረውን እስኪ አይምሮ እንዳለው ሰው ላለመቃወም ደግመሽ ስሚው
      እግዚአብሔር ይርዳሽ🙏🏽