Tadiya esu mn adrege ye getan kal selsbke nw by the way hulum haymanotoch lay homo sexual sewoch alu. Esu gebre sedomawiayanen mekawemu lek nw egham enkawemalen ye hastyat tinsh telk yelwm antem or anchim hastiyat keserash or kesrak ye egzyabhern mengist atwersim eysus yiwedikal 😊
እውነት ነው። በዚህ ህይወት ያሉትን ፈጣሪ ወደሱ ሃሳብ እንዲመለሱ ይርዳቸው።
ትልቅ ትምህርት ነው እባካችሁን አፈጣጠራችንን እራሳችንን እንቀበል እግዚአብሔር በስራው አይሳሳትም ።
ተባረክ ሜላ ጌታ ኢየሱስ አብዝቶ አብዝቶ ይባረክህ
ተባረክ ሜላ እኔ ራሱ ድሮ አትሌት በነበርኩ ሰአት አለባበሴ እንደ ወንድ ነበር። እግዚአብሔር ከዚህ ድርጊት ይጠብቀን🙏🙏🙏
እንደዚህ አይነት ጊዜውን ያማከለ መልእክቶች እና አስተማሪዎች በጣም ብዙ ያስፈልገናል። ከፊታችን እየመጣ ያለ ትልቅ ተግዳሮት አለና። በርታ ወንድማችን የክርስቶስ ፀጋ ይብዛልህ ።
ጌታ ፀጋውን ያብዛልህ ሜላችን
እውነት ነው በሰው የሚደገፍ በስጋ ለባሽ የሚታመን በአለም የሚታመን በሰይጣን የሚታመን በወደቀ ስሜቱ የሚታመን እርሱ የጠፋ የወደቀ የተረገመ ነው እግዚአብሔር በአላማው የፀና ነው በወንደቃዋችን ያለው አላማ ጥንት ትላንት ዛሬ እስከዘላለም ድረስ አይሻርም ወንደቃ ወንጀል ከሀጥያት የከፈ የአጋንንት መንፈስ የዙሙት መንፈስ ባዶነት ጨለማ ሞት ነው ። እየሱስ ያድናል ና ውጣ ነይ ውጪ ጌታ እስራታችሁን ይፍታ ዘላለማችሁን አትርፉ ስሜታችሁን ይፈውስ የሰይጣን ፈረስ አትሁን ለክብር ተፈጥራችዋል ይህንን ግን አታስተውሉም።
תבורך מפי האדון אמן ❤❤
Melaye tebarekilign
ሜላዬ የጌታ ፅጋ ይብዛልህ በደሙ ተሸፈን ❤❤❤
እግዝአብሔር ይባርክህ
ትከእክል ነህ ተባረክ ለዚህ ዘመን ትክክለኛ ትምህርት እየሰጠህ ነው
ሜላ እግዚአብሔር ይባርክህ በርታ ፤ የጌታ ቃል በኃይል ይሰበካል ማለት ይህ ነውና።
Tebarek melos🎉
እውነት ነው እግዛቤሔር ልብ ይስጣቸው🙏🙏🙏❤❤❤❤አሜን❤አሜን❤አሜን❤
እውነት ነው እግዚአብሔር የፈጠረውን ማንነት አለመቀበል ከእግዚአብሔር ጋር መጣላት ነው
ተባረክ ሜላዬ ድንቅ ትምህርት ነዉ ጌታ ኢየሱስ አበስተዉ ይባርከህ
እጅግ ወቅታዊ እና ወሳኝ መልእክት። ተባረክ ወንድሜ ሜላዬ።❤👋
በትክክል ሜልዬ ጌታ ይበርክ♥
Thanks! የእግዚአብሔር ምህረት ይብዛላቸው ሜላዬ ብሩክ ነህ አንተ የትውልድ በረከት ነህ
Now this is timely message for this Generation . Many blessings and Grace brother in Christ 🙏
ተበረኪ ወንድማችን ሜለ❤❤
WELCOME THE GREAT GOD'S GENERAL HIGHLY ESTEEMED MAN OF GOD MELOS TESHOME.
ፀጋ ይብዛለክ ሜላዬ God bless you
thank you Melo.
ሜላ ፀጋ ይብዛል ተባረክ❤❤
Tabareke melose❤❤
Tebarek Melay🎉🎉🎉
Tebarkhe
Melos God bless you
ሜላዬ ተባረክ
God bless you
Mela wendmachn tebarek 🥰👏🏼
Mela tebareek ❤❤🎉🎉🎉😊😊😊
እየበረታህ ሂድ፤ ጌታ ካንተ ጋር ይሁን
Tebarek wendme ❤❤❤❤❤❤❤
እግዚአብሔር ይባርክህ ወንድም ሜሎስ ግን አንድ ጥያቄ አለኝ ወንድ ሆኖ የሴት ዛር ሲያርፍበት ነው እንደዚህ የሚሆነው ማለትም ቀሚስ የሚለብሰው ጠቅላላውን እንደሴት አይነት አèኃን የሚሆነው የሚባለው ነገርስ ወንደቃነት ከመናፍስት አሰራር ጋርስ ይገናኛል ወይ›
😍🤩🥰
የአንተ ፓስተሮች እያገቡ እያጋቡ ነው አንተም አትወርስም
Tadiya esu mn adrege ye getan kal selsbke nw by the way hulum haymanotoch lay homo sexual sewoch alu. Esu gebre sedomawiayanen mekawemu lek nw egham enkawemalen ye hastyat tinsh telk yelwm antem or anchim hastiyat keserash or kesrak ye egzyabhern mengist atwersim eysus yiwedikal 😊