መሪጌቶቹን ያሰባሰበ ድንቅ መልእክት | ቅኔውን ለኢየሱስ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 13 сен 2024

Комментарии • 79

  • @ermiastesfaye5668
    @ermiastesfaye5668 Месяц назад +14

    ለወንጌል ያላችሁን ቁርጠኝነት እጅግ ደስ ይላል ጌታ ይባርካችሁ ለብዙዎች የወንጌል ብርሃን ለማብራት ምክንያት ሆናችኋል ገና ጌታ ትውልዱን ይታደጋል ዘመናችሁ ይባረክ።

  • @user-rd1wp5jv8r
    @user-rd1wp5jv8r Месяц назад +9

    “መጽሐፉን ትወስድ ዘንድ ማኅተሞቹንም ትፈታ ዘንድ ይገባሃል፥ ታርደሃልና፥ በደምህም ለእግዚአብሔር ከነገድ ሁሉ ከቋንቋም ሁሉ ከወገንም ሁሉ ከሕዝብም ሁሉ ሰዎችን ዋጅተህ ለአምላካችን መንግሥትና ካህናት ይሆኑ ዘንድ አደረግሃቸው፥ በምድርም ላይ ይነግሣሉ እያሉ አዲስን ቅኔ ይዘምራሉ።”
    - ራእይ 5፥9-10
    Geta hoy endet new yemiyamrut tebareku tsega yrdachu🙏🙏❤❤

  • @amengetsonjuses7598
    @amengetsonjuses7598 Месяц назад +7

    ደስ ብሎኛል አንድ ሁኑ እግዚአብሔርን አመስግኑ

  • @Alemtsehay777
    @Alemtsehay777 Месяц назад +15

    አንድ ላይ ስላየኋችሁ ደስ ብሎኛል ተባረኩ

  • @habtietesfa9820
    @habtietesfa9820 25 дней назад

    ክርስቶስ እየሱስ ጸጋውን ያብዛላችሁ። ተባረኩ።

  • @user-mp8rf1ti7m
    @user-mp8rf1ti7m Месяц назад +4

    አሜን አሜን አሜን ቅኔ ለእግዚአብሔር ይሁን እልል ልልልልልልልልል ❤❤❤

  • @user-mp8rf1ti7m
    @user-mp8rf1ti7m Месяц назад +5

    ተባረኩ እግዚአብሔር ይባርካችሁ ፀጋው ይብዛላችሁ እንወችኋለን የወንጌል አርበኞች።❤❤❤❤❤

  • @GenetBerhane-it7tt
    @GenetBerhane-it7tt 29 дней назад

    እግዚአብሔር ይባርካችሁ በእናንተ በጣም ብዙ ተስፋ አለኝ ስለወንጌል የእውነት ማህበርተኛ እንደምታፈሩ ተባረኩ❤❤❤

  • @emuyeshebre
    @emuyeshebre 29 дней назад +1

    wow ዘመናችው ይለምልም ውድድድድድድድ😍😍😍😍😍😍🙏🙏🙏🙏🍀🍀🌱🌹🌹🌹💐💐💐🌷🌷🌻🌻🌻🌻💐💐

  • @FikarthaQatar-ck6kx
    @FikarthaQatar-ck6kx 29 дней назад

    ኢየሱስ ጌታ ነው❤❤❤❤❤❤

  • @nehm3609
    @nehm3609 Месяц назад +1

    God bless you!!!❤❤❤❤❤❤❤

  • @AsefaH.gabriel
    @AsefaH.gabriel Месяц назад +4

    የመጽሐፉን ደራሲ ጌታ ይባርከው። የውይይቱን ተሳታፊዎች ጌታ አብዝቶ ይባርካችሁ። መጽሐፉን የምናገኝበትን ቦታ ብጠቅሱልን መልካም ነው። በብዙ ተባረኩ!

  • @Beluna798
    @Beluna798 Месяц назад +1

    ዋው ዋው

  • @user-mo6vs4sk3v
    @user-mo6vs4sk3v Месяц назад +4

    ተባረኩ እግዚአብሔር የባርካቹ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @kidane6165
    @kidane6165 Месяц назад +3

    አቤት ስታምሩ: እየሱስ በእዉነት ሲጠራ የስሙ ቅባት ያሳምራል: : የጌታ እየሱስ ክርስቶስ : ስም ያበርታችሁ

  • @Alemtsehay777
    @Alemtsehay777 Месяц назад +3

    መላኪዬ ከብዙ ወራቶች በኋላ ዛሬ አየሁክ ተባረክ ወንድም አለም።

  • @AlmazBiru-qr4qk
    @AlmazBiru-qr4qk Месяц назад

    Ymenafik trim khadi wushoch

  • @MerhatsidkEshete
    @MerhatsidkEshete Месяц назад +2

    በእውነት እግዚአብሔር ጊዜ አምጥቷል!

  • @mesertkebede4115
    @mesertkebede4115 Месяц назад +3

    GOD bless you all ❤❤❤

  • @meseretfene5796
    @meseretfene5796 Месяц назад +3

    እግዚአብሔር ይባርካችሁ አባቶች ስለ ኢየሱስ እንዲህ ሲታወጅ እንዴት ደስ ይላል ክብር ለአምላካችን ይሁን ።
    ሜላችን ጌታ ኢየሱስ አገልግሎትህን ያስፋው ትውልድ ይስማህ በርታ ደስ የሚል ፕሮግራም ነው❤❤❤

  • @yahwehsynagogue
    @yahwehsynagogue Месяц назад +2

    Bertu! Egziabiher yirdachu!

  • @fekedeanesa3767
    @fekedeanesa3767 Месяц назад +2

    እንዲህ በኅብረት መሆናችሁ ብዙ ትርፍ አለውና አንድነታችሁን ከፊት ይልቅ አጽኑ እግዚአብሔር ይባርካችሁ!!

  • @inpskhalifa701
    @inpskhalifa701 28 дней назад

    ጌታ እየሱስ ከናተ ይሁን የኢትዮጲያን ምድር ውረሱ ህዝብዋን ውረሱ

  • @ellenifeisa7030
    @ellenifeisa7030 Месяц назад +2

    ወንድሞች ተባረኩ ብዙ ወንጌል ተሸፍኖ ስለማይቀር በገሀድ ስለተሰማ ስለታየ እግዚአብሔር ይመስገን ። ወንጌል ያድናል እምነት ከመስማት ነዉ ፤፤፤፤፤፤፤፤ 🎉🎉

  • @kidstteferra9557
    @kidstteferra9557 Месяц назад +1

    ተባረኩ ሜላዬ👍

  • @tsiontilahun3669
    @tsiontilahun3669 Месяц назад +1

    እሰይ፣ የወንጌል እውነት ይገለጥ ዘንድ የሆነ ስብስብ ❤ጸጋ ይብዛችሁ የአባቴ ልጆች። ትውልድ ይስማችሁ በዚህ እውነት ጉልበት ጨለማ ይገፈፍ። ተባረኩ

  • @freweinimehari4448
    @freweinimehari4448 Месяц назад +2

    ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ አብዝቶ ይባርካችሁ ተባረኩ ፀጋዉ ያብዛላችሁ የአባቴ ቡርካን

  • @dagimtiroro5489
    @dagimtiroro5489 Месяц назад +1

    እግዚአብሔር ይመስገን በእነዚህ ወገኖቻችን እግዚአብሔር በኢትዮጵያ እና በሌሎችም አገሮች ይሰራል

  • @Deaconabraraw
    @Deaconabraraw Месяц назад +3

    እግዚአብሔር ይባርክህ

  • @Hiwot210
    @Hiwot210 Месяц назад +1

    የጌታ ጸጋና ሰላም ይብዛላቹ መሪጌታ መላእክ ጌታ ረዳክ መጽሐፍ መጻፍ እንደ ቀልድ አይታይም ብዙ ዋጋ ያስከፍላል ።❤👏

  • @Roza-fl2wf
    @Roza-fl2wf Месяц назад +2

    Tebarkuuuu bebzuu geta yebarkachu

  • @Aster-ly5xe
    @Aster-ly5xe Месяц назад

    ክብር ሁሉ ለእግዚአብሔር ይሁን በብዙ ተባረኩ ፀጋ ይብዛላችሁ ቅዱሳን 🙏❤❤❤❤❤❤❤

  • @rutaabraha6882
    @rutaabraha6882 Месяц назад +1

    Zemenachu ybarek ❤❤❤

  • @Yenenash-h1w
    @Yenenash-h1w Месяц назад +2

    ተባረኩ❤❤ውድ መህምሮቼ❤❤❤❤

  • @Savedbyonlygrace777
    @Savedbyonlygrace777 Месяц назад +2

    ተባረኩ! ስለ ሁላችሁም እግዚአብሔር ይባረክ! አሁንም በእግዚአብሔር ላይ ቀን በቀን እሚዋሸውን ውሸት በክርስቶስ እውነት ገልብጡት! ጌታ በበለጠ የቃሉ እውቀት ይባርካችሁ እወዳችሁዋለሁ! እፀልይላችሁዋለው!

  • @shallomandegna1720
    @shallomandegna1720 Месяц назад

    ❤❤❤❤❤❤ መሪ ጌታዋች ለክርስቲያን ክህነት ብቻ ሌዊ ሆነው ይዋጁ

  • @jordanshalom1601
    @jordanshalom1601 Месяц назад +1

    Ye tselotachin melisoch Egizhber yibarikachu bizu wiresu

  • @EtopiaTegist-eu6xo
    @EtopiaTegist-eu6xo Месяц назад +1

    Ameenn Ameenn Ameenn ❤❤teberku❤

  • @helamoges3131
    @helamoges3131 Месяц назад +1

    Geta zemenachuwun ybark❤

  • @user-gu9ko9hk1t
    @user-gu9ko9hk1t Месяц назад +1

    Amen Jesus is king

  • @hussienyesuf5627
    @hussienyesuf5627 Месяц назад +1

    Geta Berke yaregachehuu

  • @elishidygebremariam2139
    @elishidygebremariam2139 Месяц назад +1

    እግዚአብሔር አምላክ አብዝቶ ይባርካችሁ
    May the Lord might god bless you,
    Keeps you safe
    🎉🎉🎉🎉

  • @yemachaltube
    @yemachaltube Месяц назад +1

    wwoW

  • @EskinderAfendi
    @EskinderAfendi Месяц назад +1

    ተባረኩ

  • @HasanAllaw
    @HasanAllaw Месяц назад +1

    ተባረኩ 🥰🥰🥰🥰

  • @solomonmesersha4938
    @solomonmesersha4938 Месяц назад

    Bless you all

  • @user-mg9tq2ct7y
    @user-mg9tq2ct7y Месяц назад +1

    Tebareeku

  • @amsaleworku139
    @amsaleworku139 Месяц назад +1

    God bless you all

  • @amsaleworku139
    @amsaleworku139 Месяц назад +1

    Dios bendiga a todos

  • @werkeayalew9459
    @werkeayalew9459 Месяц назад +1

    ❤❤❤❤❤❤wow🎉🎉

  • @ganatgant1278
    @ganatgant1278 Месяц назад +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Dtd4Ed3ff
    @Dtd4Ed3ff Месяц назад +2

    ክበሩልን ቀላል የማይባል ትዉልድ እየታደጋችሁ ስለሆነ ጆሮ ያለሕ መስማትብቻ ነው

  • @magdydinku2104
    @magdydinku2104 Месяц назад +1

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @sel467
    @sel467 Месяц назад +1

    Frist viewer ngn. mela yetewededk❤❤

  • @NakhlTeleco
    @NakhlTeleco Месяц назад +1

    ❤❤❤❤❤👏👏👏💯💯😊😊

  • @MirafSeyoum-cx5ww
    @MirafSeyoum-cx5ww Месяц назад +2

    በርቱ እ/ሔር ከናንተ ጋር ነው
    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @birukbogale4433
    @birukbogale4433 Месяц назад

    Great job, break the chains of Orthodox

    • @semeresibhatu8691
      @semeresibhatu8691 Месяц назад

      It is not to break the Orthodox Church, wha is needed is to pick out and throw the false teachings that came into the true faith of the church.

  • @user-bp9mp2qm4q
    @user-bp9mp2qm4q Месяц назад

    ሜላዬ ውድድድድድድድድድድድድድድ

  • @kassechseyoum8587
    @kassechseyoum8587 Месяц назад +1

    እወዳችኋለሁ ❤❤❤

  • @Bethlehem-of2rh
    @Bethlehem-of2rh Месяц назад

    Yetregmachuh

  • @user-kn7do2zm8s
    @user-kn7do2zm8s Месяц назад +1

    אוהבת אותכם אחים יקרים שלי❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @user-kn7do2zm8s
    @user-kn7do2zm8s Месяц назад

    ישועה הוא המשיח 💪🏻💪🏻

  • @EskinderAfendi
    @EskinderAfendi Месяц назад

    መጽሐፋ የት ይገኛል?

  • @user-kn7do2zm8s
    @user-kn7do2zm8s Месяц назад +1

    👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻💪🏻💪🏻💪🏻💪🏻💪🏻💪🏻❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @tsegayeteklemariam7676
    @tsegayeteklemariam7676 Месяц назад

    Kine keti ametah newu bado kehone ke shera bet ena ewuket kenetebe tiwuldi geday dirijit. EOTC lezelalem tinur bimikiniyat newu enat ena ketetegna menged yeminilat back to the origin

  • @meaza5096
    @meaza5096 Месяц назад +3

    ዛሬ በደንብ አፈረሱት 😂😂 ኦሮቶዶክስ ዉሸት

  • @honeymoges8221
    @honeymoges8221 Месяц назад

    ግን አንድ መርጌታ ነኝ ባይ ወይም ዲያቆን ነኝ ባይ ከ ቤትክርስትያን ከተገለለ በሁአላ እንዴት ነው በዛ ማአረግ የሚጠራው? ክህነት የሰተቺህ ቤትክርስትያን ልክ አደለቺም ብለህ ወተህ እንዴት ልብሷን እና ማአረጉን ዓለክም ይባላል? የራሳችህሁ ምንም ነገር የላቺሁም ከዛ ደሞ በትክርስትያንን ስታወግዙ ትውላላቺሁ ክዛው ጎን ደሞ መርጌታ ነኝ አባ ነኝ እረ ይደብራል እራሳቺሁን ሁኑ

    • @user-kd5xn4mu1r
      @user-kd5xn4mu1r Месяц назад

      እንዳያሳስቱኝ ትምህርታቸውን ብትሞግትልኝ ?ትምህርታቸው ግን እውነት ይመስላል ።ልብሱን ለማስመለስ በሕግ መጠየቅ ነው ።

    • @hanakasahun383
      @hanakasahun383 Месяц назад +1

      ልብሱም ሆነ ም
      ማዕረጉ ትክክለኛውን ቦታ ነው የያዘው ይልቅ ምን እያሉ ነው ንግግራቸው እውነት ነው ልክ እንደቤሪያ ሰዎች እንመርምር በተረፈ መፅሀፍ ቅዱሱን እናንብብ ❤❤❤

    • @fekedeanesa3767
      @fekedeanesa3767 Месяц назад +2

      አልባሳቱን ገዝተው ነው የለበሱት፤መሪጌትነቱም ቢሆን ተምረው ያገኙት እንጂ በግቦ ወይንም በሰው ሰው ያገኙት ማዕረግ አይመስለኝምና መወቀስ አለባቸው ብዬ አላምንም!!

    • @yhdmdslfsz5021
      @yhdmdslfsz5021 Месяц назад

      ተምረው ያገኙትስ ከማነው 😂 የዞረባቹ መናፍቃን ናቹ ​@@fekedeanesa3767

    • @birhanukonbole1847
      @birhanukonbole1847 Месяц назад

      ሰው ስለክርስቶስ አዳኝነት ያወራል አንተ ስለጨርቅና ኮተት ትጨነቃለህ እግዚኦ

  • @AlemuDegefa-m8x
    @AlemuDegefa-m8x Месяц назад

    ከወጣቹ ወጣቹ ነው ለምን ለምን ትቀላውጣላቹ

  • @Deaconabraraw
    @Deaconabraraw Месяц назад

    አይሰማም

  • @joeking2028
    @joeking2028 Месяц назад +1

    GOD bless you all ❤❤❤❤❤❤

  • @hussienyesuf5627
    @hussienyesuf5627 Месяц назад +1

    Geta Berke yaregachehuu

  • @wogenebelay1971
    @wogenebelay1971 Месяц назад +1

    ተባረኩ