የቀሲስ ዘበነ ተረትና ኢትዮጵያዊው ኢዮባብ።

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 26 ноя 2024

Комментарии • 72

  • @abebaseyiume8949
    @abebaseyiume8949 9 месяцев назад +8

    የጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ፀጋና ሰላም ይብዛልህ ጋሽ ዘሌ እንኳን በሰላም መጣህ

  • @TesfawGiorgise
    @TesfawGiorgise 9 месяцев назад +4

    እኔ ኦርቶዶክስ ነኝ. ከሁሉም ቤተ እምነት የስህተት አስተማሪዎችን የምትተችበት መንገድ ሚደነቅ ነው

  • @chaliaman9625
    @chaliaman9625 9 месяцев назад +5

    እነዚህ ሰዎች ሁሉንም ነገር ከኢትዮጲያ ጋር የማያያዝ አባዜ አለባቸው ደግሞ በኩራት ሚያውራው ነገርስ ሲበዛ ደፋር ነው።

  • @inpskhalifa701
    @inpskhalifa701 9 месяцев назад +6

    ኣርቶዶክሳዊያን ይህ ሰውዬ ዘበነ በእግዛብሔር ቃል ሲዛበት ምትተባበሩ እልል እያላችሁ ከቃሉ ዘበነ የበለጠባችሁ አሁን ከማ እደሆናችው አስታወቀባችሁ ቃሌ ከምታልፍ ይላላ እረፍ አትሉትም ዘበነን አረ በቃ በሉት

  • @Asnakechwoldegioris
    @Asnakechwoldegioris 9 месяцев назад +4

    ወንድም ዘላለም እግዚአብሔር በእውነት አብዝቶ ይባርክህ ስለአንተ ጌታ ኢየሱስ ለዘለዓለም ይባረክ

  • @eleni311
    @eleni311 9 месяцев назад +2

    ጋሸ ዘላለም እንኳን ደህና መጡ የት ጠፉብን ትምህርተዎን በጣም ነው የምወደው እግዚአብሄር ይባርክዎት🙏❤

  • @AmexDend
    @AmexDend 9 месяцев назад +4

    መምህር ዘበነ ለማ አውቆ አጥፊ ከሚባሉ ዋነኛ ሰው ናቸው። ሙሴ ኢትዮጵያዊቷን አገባ ከሚለው ተነሥተው፣ የሙሴ አማች ሚዲያማዊው ዮቶር ኢትዮጵያዊ ነበር ብለው ሲያስተምሩ ሰምቼ በጣም ገርሞኝና አዝኜ ነበር። ዛሬ ደግሞ ሙሴ መንገድ አሳየን ብሎ የለመነውን ሰው፣ እስራኤላውያንን የመራ ኢትዮጵያዊ ነው ብለው አረፉት። አይደለም ግን ቢሆን እንኳን ይህ አጉልና የማይበራ ኩራት ከቶ ምን ሊረባን?
    -- የአኦርቶዶክስ አባቶች ለምን ዝም እንደሚሏቸው እንጃ? ለአእርሳቸውን ግን እግዚአብሔር በምሕረቱ ያስባቸው። ስለሚያስቷቸው በጎች ግን ሳይጠየቁበትማ አይቀሩም 😢

  • @tarekegnburakatarebest5987
    @tarekegnburakatarebest5987 9 месяцев назад +3

    ጋሽ ዘሌ ጌታ ጸጋዉን ያብዛሎት❤❤

  • @zaa747
    @zaa747 9 месяцев назад +4

    ትለያልህ እውነት ተባረክ በርታ

  • @WebsarMekonen
    @WebsarMekonen 9 месяцев назад +2

    እግዚአብሔር ይባርክህ

  • @AshenafiWerku-fd6bp
    @AshenafiWerku-fd6bp 8 месяцев назад

    ዘላለም ሆይ ስለ ወንጌል በምትጋደለው ስራ እንወድሐለን ኑር እኔንም የለወጠኝ ያንተ የመጽሐፍ ቅዱስ ትረካ ነው ። ጌታ ከሁላችን ጋር ይሁን አሜን

  • @Heavenly240
    @Heavenly240 9 месяцев назад +1

    ዘሌ እግዚአብሔር አምላክ ይባርክህ። ግልጽና ቀጥተኛ ምላሽ።

  • @abdellatekaabdellateka6046
    @abdellatekaabdellateka6046 9 месяцев назад +1

    የአንተን መፃፍ ለመግዛት ፈልገ አጣሁ እና ከቃል አጠቃቀም ጀምሮ የምታስተምረው በሙሉ አሰተማሪ እና ሳቢ ነው እግዚአብሔር ዘመን ጤና እና ሠላምን ይስጥህ ዩቱብ ላይ ከተጫኑት ካንተ አስተምህሮ ያልሰማሁት ምንም የለም ግን እዚህ ላይ ይህ ቢጨመር ወይም ቢቀንስ ያልኩት የለም ይልቁን አስቤ የማለውቀውን አዳዲስ ትምህርት አግንቻለሁ እንጂ እግዚአብሔር ቀሪ ዘመንህን ያመረ ያረገው ብዙዎች ተባርከናል ተምረናል

  • @lijiyasu3
    @lijiyasu3 9 месяцев назад +3

    ብሩክ ነህ ይጨምርልህ

  • @marticool8700
    @marticool8700 9 месяцев назад +1

    እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ ጋሽ ዘሌ፤እጅግ እናመሰግናለን❤

  • @aberadanaoffical9945
    @aberadanaoffical9945 9 месяцев назад +3

    Thankyou Gash Zele

  • @yoditdemoz5623
    @yoditdemoz5623 9 месяцев назад +2

    You are blessed keep it tell the truth Word

  • @selemunhaddas161
    @selemunhaddas161 9 месяцев назад

    ጌታ ኢየሱስ ይባርክህ ውሸቱን አጋልጠህ ወደእውነት ቃል ስለመራኸን

  • @berhanulegesse8589
    @berhanulegesse8589 9 месяцев назад +1

    ዘሌ ተባረክ ።

  • @EBISA_CHARI_GADISA
    @EBISA_CHARI_GADISA 9 месяцев назад +5

    ትለያለህ የምለው በምክኛት ነው። ያውም በማስረጃ መጣህ❤

  • @nurobetselotzeleke7585
    @nurobetselotzeleke7585 9 месяцев назад +3

    Truth defender!

  • @እውነትያሸንፋል-ቀ9ፈ
    @እውነትያሸንፋል-ቀ9ፈ 9 месяцев назад

    ይሄ ደብተራ በእግዚአብሔር ይጠየቃል። ቃሉን የቀነሰ የጨመረ በመጽሐፉ ውስጥ ያለው መቅሰፍት ይጨመርበት ይላልና።

  • @niftalemwegayehu3449
    @niftalemwegayehu3449 9 месяцев назад +2

    Zele welcome

  • @ameyemerbesher659
    @ameyemerbesher659 9 месяцев назад +1

    ያሳዝናል 😭😭😭😭😭😭😭

  • @mek492
    @mek492 9 месяцев назад

    Thanks!

  • @mesetena3928
    @mesetena3928 8 месяцев назад

    Blesse u brother

  • @hallowiegehts477
    @hallowiegehts477 8 месяцев назад

    GBU more and more

  • @bergeneboshe463
    @bergeneboshe463 8 месяцев назад

    Best kind of kid of the centuries! እንድህ ያለ ውሸት የሚሸከም ማስተዋል የተወሰደበት ትውልድ ነው።

  • @abebatafesse1515
    @abebatafesse1515 9 месяцев назад

    ❤❤❤❤
    ዘበናዊ መንፈስ የውሸትና የትርክት መንፈስ ህዝቡን እግዚአብሔርን እንዳያመልክ ከሰይጣን ጋር የሚተባበር ነው

  • @negashgebre6433
    @negashgebre6433 9 месяцев назад +2

    የተረት አባት አቶ ዘበነ።

  • @mulunehyadata
    @mulunehyadata 9 месяцев назад

    ማነህ

  • @belaynehmathewos3126
    @belaynehmathewos3126 9 месяцев назад

    gashe geta zemnhin yebrek erajem edme yeset

  • @hailegnaw3627
    @hailegnaw3627 9 месяцев назад

    ዘበነ እባክህ ይህንን የተሳሳተ ነገርህን አርመው። ስህተት፣ ያልነበረን ነገር ማስተመሩ ያንተን ተቀባይነትን ይሸረሽረዋል።
    ፈጠን በል።

  • @Biruh-s2h
    @Biruh-s2h 8 месяцев назад

    ዋይ ጉደይ ኧነ

  • @mekedesmezmur4057
    @mekedesmezmur4057 9 месяцев назад +1

    ግን እስከ መቼ ነዉ ይህ ህዝብ ዝም ብሎ የሚያዳምጠውና አሜን ብሎ የሚቀበለው? እስከ መቼስ ነዉ በእግዚአብሔር ቤት ላይና በህዝብ ላይ የሚቀልደው?
    አንተ የተናህ ህዝብ ከእንቅልፍ ንቃ ግዜው ቀርቧልና !!!!

  • @AMEN271
    @AMEN271 8 месяцев назад

    ይህ መረን የለቀቀ የተረት አባት ሞት ካልቀደመው በስተቀር ገና ብዙ የሚለው አለ

  • @ZemenaBerihun
    @ZemenaBerihun 9 месяцев назад

    ዘበነ ለማ ከጨለለ የሃምሌ አቦ አስር አመት አለፈው ክክክክክክክ

  • @elfeelfe9427
    @elfeelfe9427 8 месяцев назад

    What yalechw temechtegnalech😂😂 gashe zele tebareklgn

  • @habtesemay3903
    @habtesemay3903 9 месяцев назад +1

    አቤት ያልተፃፈ አተንብቡ ያልተገበረ አትገብሩ .የልቦናችሁን አይንን ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ያብራላችሁ
    መፅሐፍ ቅዱስ አንብ ቡ ሌላ ብጥስጣሽ ልብ ወለድ አትጨምሩ

  • @WubalemWubie-cs9lz
    @WubalemWubie-cs9lz 9 месяцев назад +1

    ውንጌል ኢየሱስ ያድናል ነው!!! ሌላው ንትርክ ጉንጭ ማልፋት ነው!

    • @God-db9vp
      @God-db9vp 8 месяцев назад

      እኔ ኦርቶዶክስ ነኝ ግን ኣዎ ተረት ነው፡ ኣይደለም ካልክ ኣስረዳኝ።

  • @Maar1950
    @Maar1950 9 месяцев назад

    ኢዮባብ የተጠቀሰው ዛፍ 36 ፣ 3 ላይ ነው

  • @negashgebre6433
    @negashgebre6433 9 месяцев назад

    ክክክክክክክክክ ሀይ ዘበነ ተረት ተረት ተረት

  • @gashawambaw2561
    @gashawambaw2561 9 месяцев назад

    ብዙ የፕሮቴስታንት መምህራን ወይም
    ምእመናን ብዙ ጊዜ ከእየሱስ ጋር ገነት ውስጥ ወክ አደረግን በስልክ አወራን እያሉ ስለሚፈጥሩት ልብ ወለድ ታሪክስ የሚሉን ነገር ካለ ምናልባት ?

    • @mesiamha5248
      @mesiamha5248 9 месяцев назад

      በየትኛውም እምነት ውሸት ውሽት ነው እውነት ያለው በእግዚአብሔር ቃል ውስጥ ነው ሀሰት አለ ማለት እውነት የለም ማለት አይደለም።

    • @gashawambaw2561
      @gashawambaw2561 9 месяцев назад

      @@mesiamha5248 ባላደመጥከው ስብከት ላይ ያለን አንድን ሃሳብ ከራህ የመረጃ ውስንነት ተነስተህ ውሸት ነው ተረት ነው ማለትሕ በጣም አስገራሚ ነው
      በውሸት እና በተረት የናንተ ሰፈር ሚብስበት አይመስልህም ?

    • @God-db9vp
      @God-db9vp 8 месяцев назад

      እኔ ኦርቶዶክስ ነኝ፡ ይህ ሰው ሁሉንም ይተቻል፡ ፕሮቴስታንትም ይተቻል፡ እኔና ኣንተ ደግሞ መምህር ዘበነን እንተች።

  • @ORE-12
    @ORE-12 9 месяцев назад

    Good job sir , but ...
    What country were the Midianites from?
    northwestern Arabia
    There, he married Zipporah and fathered two children. Since the Midianites were a nomadic tribe, there is evidence of their presence throughout Middle Eastern regions. Most predominantly, the Midianites were known to have occupied lands in northwestern Arabia, Jordan, and Canaan.
    How is hobab related to Moses?
    In Judges 4:11, a man named Hobab appears as Moses' father-in-law, while Numbers 10:29 calls Hobab "the son of Reuel the Midianite, Moses' father in law", which scholars have considered the likelier possibility.

  • @Ephraimdebel2015
    @Ephraimdebel2015 8 месяцев назад

    Sle miracle money mn tlaleh? Metsaf kdus mn ylal

  • @binimatebe-ro4pb
    @binimatebe-ro4pb 9 месяцев назад

    Teret tert sayhon ardadeh nw azgnalw lante

  • @AMEN271
    @AMEN271 8 месяцев назад

    በናታችሁ ቄስ ዶር እያላችሁ የስም ክምር አትጫኑበት

  • @God-db9vp
    @God-db9vp 8 месяцев назад

    እኔ ኦርቶዶክስ ነኝ፡ እንደሚመስለኝ መምህር ዘበነ ከሃይማኖት በላይ ለኢትዮጵያ ቦታ የሚሰጥ ይመስለኛል፡ ከሚገባ በላይ ኢትዮጵያውነት ሲሰብክና መጽሓፍ ቅዱስም ከኢትዮጵያ ጋር ሲያነካካ የተለመደ ነው፡ ስለዚ የንግግሩ ዋና ዓላማው ኢትዮጵያ ከፍ ከፍ ማድረግ ነው፡ ነገር ግን ስሕተት ነው፡ በውሸት ኣገር ኣትከብርም።

  • @lijeliashm2019
    @lijeliashm2019 9 месяцев назад +1

    እነ ቄስ ዘበነ ከአርዮስ የማይናነሱ ናቸው።

  • @GezahegnBezabeh
    @GezahegnBezabeh 9 месяцев назад

    Cardinal Newman wrote that “To be deep in history is to cease to be Protestant.” This remarkable observation, which came from his own experience, is precisely what led Newman across the Tiber and home, to Rome.
    Brother Zelalem I do understand a typical abhor a Protestant demonstrates because of the Scripture alone teaching.
    I may challenge you to exercise charity in your would be rebuttal do not you think it is an insult to your audience’s intelligence to misrepresent him the sheer allegation he fabricates a story why do not you give it a try as Cardinal Newman to dig history.

    • @sweetman5249
      @sweetman5249 9 месяцев назад

      There is nothing to dig in 😂😂😂. Why do you prefer to lie ?
      Do you have any supporting evidence? 😂😂😂
      Your fairytales have no basis 😂😂😂

  • @derejenigusse1927
    @derejenigusse1927 9 месяцев назад +1

    አይ ጴንጤ ኦርቶዶክስን ክስ በስተቀር ወንጌል የላችሁም ፕሮፌሰር ቀሲስ ዘበነን እንፈገዋለን እናከብረዋለን
    አንተ በእውቀት ሞግት ስድብ የዲያብሎስ ነው

  • @AfariMoranSleuthExportedSalt
    @AfariMoranSleuthExportedSalt 8 месяцев назад

    እብድ ውሾች

  • @tekele_t5607
    @tekele_t5607 9 месяцев назад

    ይሄ የተረት ተረት አባት ተኝቶ ይፈበርካል

  • @gashawambaw2561
    @gashawambaw2561 9 месяцев назад

    ጥቃቅን ነገር ከትምህርት ውስጥ እየፈለጉ የእግዚአብሔርን አግልጋዮች በዚህ ልክ መናገር መልካም አይመስለኝም
    ምናልባት ከርሶ ትምህርቶች ውስጥ ብዙ ቀላል የሚመስል ስሕተቶች መልቀም ይቻል ይሆናል የሚሻል የሚሆነው እርሶ ያለብዎትን አደራ ወንጌል በገባዎት በተረዱት መንገድ ማስተማሮን ማገልገሎን ይቀጥሉ በአንዲት አርፍተ ነገር እንዲህ አይነት ድምዳሜ ላይ መድረሶ በጣም ያስገርማል

    • @liya5015
      @liya5015 9 месяцев назад +1

      የ እግዚአብሔር አገልጋይ አውቆ ይቀጥፋል እንዴ ደግሞ እግዚአብሔር የሰራውን ስራ አንድ ሰው ሰራ ተብሎ ሲነገር ዝም እንበል እሱ ሁሉን ነገር ከኢትዮጵያዊነት ጋር እያገናኘ ሲዘላብድ እና ሲያስት እንደ ቀላል ነገር እንቁጠር ደሞ ሀሰትን ሀሰት ማለት ነውር ሆነ

    • @gashawambaw2561
      @gashawambaw2561 9 месяцев назад

      @@liya5015 በተረፈ ፕሮቴስታንት እንኩዋን ለመሆን የበቃሽው ከኢትዮጵያውያን ኦርቶዶክስ ቤተሰብ ስለተገኘሽ ነው ምናልባት ሶማልያ ተወልደሽ ቢሆን ሰልመሽ የምትቀሪ መሆንሽን ማስተዋል እንኩዋን አልቻልሽም 😅
      አንድ ህንድ ውስጥ ወይም ቻይና ውስጥ ያለ ሰባኪ ስለሃገሩ ያለው ፍቅርና እውቀት የተነሳ በንደዚህ አይነት መልኩ ሊያስተምር እንደሚችል አስተውይ

    • @gashawambaw2561
      @gashawambaw2561 9 месяцев назад

      @@liya5015 በተረፈ ፕሮቴስታንት እንኩዋን ለመሆን የበቃሽው ከኢትዮጵያውያን ኦርቶዶክስ ቤተሰብ ስለተገኘሽ ነው ምናልባት ሶማልያ ተወልደሽ ቢሆን ሰልመሽ የምትቀሪ መሆንሽን ማስተዋል እንኩዋን አልቻልሽም 😅
      አንድ ህንድ ውስጥ ወይም ቻይና ውስጥ ያለ ሰባኪ ስለሃገሩ ያለው ፍቅርና እውቀት የተነሳ በንደዚህ አይነት መልኩ ሊያስተምር እንደሚችል አስተውይ

    • @abebatafesse1515
      @abebatafesse1515 9 месяцев назад

      😢አንተ ግን ክርስቲያን ነህ? ወይንስ "ኦርቶዶክሳዊ"? ወጣህም ወረድክም ዘበነ በህዝብ ፊት በቆመ ቀን ሀሉ ውሸትን፣ ተረትን፣ እና እግዚአብሔርን መድፈርን አንዲትም ቀን ይለፈኝ ብሎ አያውቅም! ዛሬ በአንድ ውሸት ብቻ የተያዘ አታስመስል! ሁለት እግር አለኝ ብለህ ሁለት ዛፍ ላይ አይወጡም፣ ወይ የክርስቶስ ደጋፊ ወይንም የዘበነና የሰይጣን። የራሱን ውሸት መፅሀፍ ቅዱስ ነው ብሎ አሳትሟሞ ወንጌልን በመርዝ ትምህርቱ እየቀየጠ የህፃናትን አይምሮ ያበላሸና የሚያበላሽ የሰይጣን ፈረሶች እንደ ሙጀሌ እየተፈለፈሉ ይመነቀራሉ! ንፁህ ወንጌል ብቻ ይሰበካል!

    • @gashawambaw2561
      @gashawambaw2561 9 месяцев назад

      @@abebatafesse1515 እግዚኦ አንቺንስ እግዚአብሔር ይቅር ይበልሽ

  • @HulegebRadio
    @HulegebRadio 9 месяцев назад

    ፕሮቴስታንቶች የሞታችሁ በብቻ ነው፤መጽሐፍ ቅዱስ ብቻ ስለምትሉ ሁሌም ወደ ገደል እንደሄዳችሁ ነው፤እንደ እናንተ ቢሆን ኖሮ መጽሐፍ ቅዱስ አስራው ወይም መመዘኛ ባልሆነ ነበር ፤እናንተ ማስተዋል የማትችሉ ሰዎች ሆይ መጽሐፍ ቅዱስ ብቻ ቢሆን ኖሮኮ እሱ አስራው ወይም መመዘኛ ሆኖ አይቀመጥም ነበር፤መመዘኛኮ የሆነው ሌሎች ጽሁፎች ስለሚያስፈልጉ ነው፤እንደ እናንተኮ ቅዱስነትም ጽሐፊነትም በእነጳውሎስ ብቻ ቀረ ማለት ነው፤ነገር ግን አሁንም መንፈስ ቅዱስ የሚመራቸው ሰዎች ሰዎች ይጽፋሉ፡፡እኛም እንማራለን፡፡እናንተ ኔጋቲቭ ኔጋቲቩን ምረጡ እኛም ፖዘቲቭ ፖዘቲቩን እንመርጣለን፡፡

    • @TamiratGetahun-h7m
      @TamiratGetahun-h7m 9 месяцев назад +2

      መስሎሃል፣ ጅልነትህን አሁን ገልጠሃል። መጽሐፍ ቅዱስን በቅጡ እንደማታናነብ ከንግግርህ ማስተዋል ችያለሁ። እግዚአብሔር አምላክ ዓይኖችህን ይከፈተው እንጂ ሌላ ምን ይባላል።

    • @enkumengist1668
      @enkumengist1668 9 месяцев назад +1

      ውይ ስታሳዝን...ምስኪን

    • @lamrotweldemichael7777
      @lamrotweldemichael7777 9 месяцев назад +2

      አውቀህ ሞተሀል 😊ለማንኛውም ከተፃፈው አትለፍ

    • @YemiMamo
      @YemiMamo 9 месяцев назад

      ይገርማል

    • @beimnetdamene6887
      @beimnetdamene6887 9 месяцев назад

      Wendime bible lib weled aydelem ye melekot kal nw,bitanebewu ke teret teret tameltaleh ...eyobiab israeln mera malet bible yiwashal eyalin nw yemayilwun yeminasbilwu ...yetesafewu hulu le timhrtachin nw ketesafewu atilef geta yirdah.