ዮናታን አክሊሉ እና ኃይሉ ዮሐንስ፥ ምካቴ ክርስትና ያስፈልጋል ወይ? ማን ይመክት?

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 27 авг 2024
  • ዮናታን አክሊሉ እና ኃይሉ ዮሐንስ፥ ምካቴ ክርስትና ያስፈልጋል ወይ? ማን ይመክት?
    ዮናታን አክሊሉ እና ኃይሉ ዮሐንስ ስሕተቶቻቸው ሲገለጡ የሚገልጧቸው ሰዎች ሥልጣን የሌላቸው፥ መጋቢዎች ያልሆኑ፥ ተቺዎችና ተሳዳቢዎች ብቻ መሆናቸውን በመናገርና በማጣጣል ለመድደበቅ ሞክረዋል።
    ለመሆኑ ምካቴ ክርስትና አስፈላጊ ነው?
    ማንስ ነው መመክከት ያለበት?

Комментарии • 73

  • @besu1219
    @besu1219 4 месяца назад +13

    ጋሼ በርታ ብቻህን ብትቀርም ርዕሥህን ሣትቀይር ሙት ዋጋህ በሠማይ ነው እና ደሥ ይበልህ፡ አንድ ሠው ካዳንክ ትልቅ ስኬት ነው ታባረክ።

  • @abebaseyiume8949
    @abebaseyiume8949 4 месяца назад +12

    የጌታችን ፀጋና ሰላም ለአንተና ለቤትህ ይሁን ጋሽ ዘሌ ሁሌም አንቂ ነህ ተባረክልን

  • @Heavenly240
    @Heavenly240 4 месяца назад +11

    ምካቴ ክርስትና የአማኞች ሁሉ ሃላፊነት ነው። ስለ እምነታችን መናገርና መልስ መስጠት የሁላችንም ተግባር ነው። 100% ዘሌ!

  • @anbst07
    @anbst07 4 месяца назад +7

    እግዚአብሔር እናመሰግናለን ስለ አንተ ወንድም ዘልአለም

  • @benjiman2089
    @benjiman2089 4 месяца назад +5

    ወንድም ዘሌ ስለ አገልግሎትህ ተባረክ! እንደ ሀይሉ ዮሀንስ ያሉ ሀሰተኛ አገልጋዮች፣ሀሰተኛ ነብያት እና እንደ ዮናታን ያሉ ሆዳም አገልጋዮች በዝተዋል ይህም የዘመኑ ፍፃሜ ምልክት ነው ።እንጠንቀቅ እንፅልይ!

  • @ruthbeyene2862
    @ruthbeyene2862 4 месяца назад +4

    God bless you my brother. May the grace of God be with you.

  • @lemlemtiumelissan7896
    @lemlemtiumelissan7896 4 месяца назад +2

    May God bless you dear Zelalem Mengistu. The truth will set us free.

  • @azebwoldegebrel8482
    @azebwoldegebrel8482 4 месяца назад +6

    እግዚአብሔር ካንተ ጋር ነው በርታ

  • @Asnakechwoldegioris
    @Asnakechwoldegioris 4 месяца назад +7

    ተባረክ ውንድም ዘሌ

  • @enlightedbyHim
    @enlightedbyHim 4 месяца назад +7

    Keep up doing the great job!

  • @aynalemtadesse2684
    @aynalemtadesse2684 4 месяца назад +2

    “አልተሳሳትንም” ሳይሆን “ማንም ምን አገባው?” ማለታቸው ስለ መሳታቸውና ማስሳታቸው ከጥርጣሬ በላይ ነው።

  • @elsibekele5701
    @elsibekele5701 4 месяца назад +3

    Thank you

  • @helechoasmelash6727
    @helechoasmelash6727 4 месяца назад +1

    ተባረክ በብዙ አሁንም ጌታ የቃሉን ፍቺ ይግለጥልህ ብዙ ብዙ ተምሬብሀለዉ

  • @user-og4ec9bu5k
    @user-og4ec9bu5k 4 месяца назад +1

    you are special gift for todays christian church. of course there can be wolfs, and their response may like
    biblical truth. but for what ever insults on you, you take a crown from your God. so never gate back from your work on apologetics. blessed!

  • @maranatagebre5374
    @maranatagebre5374 4 месяца назад +4

    እግዚአብሔር ይባርክህ!!

  • @samsonwolde2191
    @samsonwolde2191 4 месяца назад +4

    ዕቅበት ዕምነትን ከአንድ አጥቢያ አንጻር ማየቱ ራሱ ሌላ ስህተት ነው፡፡ በመጽሐፍ ቅዱስ የሚነሱ ስህተቶችን ማረምን ማን ነው ለዚያች አጥቢያ ብቻ የሰጠው? አለማወቅ ሳይሆን ይሄ እያወቁ እንደማያወቁ (ignorant) መሆን ነው፡፡ ጰውሎስ የቆላስይስን ቤተክርስቲያን አልተከለም ሄዶም አገልግሏቸው አያውቅም ነበር፡፡ ነገርግን ስነሱ ከነበረውን ከስህተት አስተምሮት ከኦጳፍራ እንደሰማ እንዲታቀቡ ስመክራቸው እንመለከታለን፡፡ ሁሉም በራሱ ወገን መረዳት ይፈልጋል እንጂ ቃሉ ምን ይላል የሚለውን መመልከት አይፈልግም፡፡

  • @henokseifu2800
    @henokseifu2800 4 месяца назад +1

    ተባረክ ወንድም ዘሌ

  • @lookinguntoJesus3.16
    @lookinguntoJesus3.16 Месяц назад

    ትክክል ነህ ወንድም ዘላለም። ምካቴ ክርስትና መላው አማኝ ሊሳተፍበት የሚገባ እንጂ በጥቂት ሰዎች ብቻ የተወሰነ ፈጽሞም አይደለም፣ ሊሆንም አይገባውም። ምክንያቱም በመጀመሪያ ደረጃ የምንጠጣውን የቃሉን ውኃ አንዱ ተነስቶ ሲረግጠውና ሲያደፈርሰው መሪ ወይም አገልጋይ አይደለሁምና አይመለከተኝም ተብሎ የሚታለፍ አይደለምና። በሁለተኛ ደረጃ በኤፌሶን ምዕራፍ 4 በተዘረዘሩትም የአገልግሎት ክፍሎች መሠረት የእያንዳንዱ ስጦታ ዓላማ ምዕመኑን በሙሉ ወደ ፍጹም ሙላትና እኩልነት ለማድረስና በጋራ ለማደሳደግና ለአገልግሎት ለማብቃት እንጂ ጥቂቶችን ሾሞ መብታቸውን ለማስጠበቅ ወይም እነርሱ ብቻ በአገልግሎት መስክ ተሰማርተው እንዲኖሩ ለማድረግ ታስቦ አይደለም።
    ስለዚህ ግሩም በሆነ ማብራራት እንደገለጽከው፣ በተጻፈው ቃል ላይ በትክክል ያልተመሠረተን ትምህርት፤ ትክክል አለምሆኑን መግለጽ ማለትም ምካቴ ክርስትና የአማኝ ሁሉ የሥራ ድርሻና አላፊነትም ነው።

  • @tamartasema8315
    @tamartasema8315 4 месяца назад +2

    ተባረክ ወንድማችን ዘላለም🙌🏽🙏🏽

  • @user-mw4uw7nd8y
    @user-mw4uw7nd8y 4 месяца назад +2

    God Bless you.

  • @sunnyhidoto8584
    @sunnyhidoto8584 4 месяца назад +1

    አዎን አዎን መካቴ ኪሪስትና በደቢ ያስፈሊጋሊ ጊኒ ማንም እናጊኝ ለቂዲስና የጨከኔ እግዚአብሔር አምላክ ዘመንዎትን ይባሪኪ

  • @Ftbledits1
    @Ftbledits1 4 месяца назад +1

    በርታ ቀጥለሰ እውነትን በሚሸቅጡ ወንድሞች ጥሩ ነገር ነው ከሰሙ ።ለነገሩ ገንዘብ እራሱ ጌታ ሆኖባቸዋል

  • @zenizenu1299
    @zenizenu1299 4 месяца назад

    ተባረክ ሕይወት ይብዛልህ።

  • @fretaasme5794
    @fretaasme5794 4 месяца назад +1

    ዘሌ አኛአኮ አነዚህን ኣንሰማቸውም መንፈስ ቅዱስን የሌላቸው ለራሳቸው ጥብቅና የቆሙ ናቸው ወደ ልብ የማይወርድ ጩሀታቸው ሰልችቶናል

  • @marticool8700
    @marticool8700 4 месяца назад

    እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ ጋሽ ዘሌ!!

  • @Lishaney3
    @Lishaney3 4 месяца назад +6

    ቦታህን የማትለቅ ክቡር ሰው

  • @sunkun3379
    @sunkun3379 4 месяца назад

    ጸጋው ይብዛልህ ዘሌ።
    በርታ ጌታ ካንተ ጋር ነው።

  • @dudum9358
    @dudum9358 4 месяца назад +2

    Bebezu tebarekilg wondem zelalem tegaw yebezalih endanet yalut yebzulin🙏🙏🙏

  • @nathanielbisrat2771
    @nathanielbisrat2771 4 месяца назад +1

    Gash zele❤,, we love you

  • @namastetadesse6628
    @namastetadesse6628 4 месяца назад +2

    አብዛኞች መጋቢዎች ለእጀራቸው፣ለልጆቻቸው፣ለራሳቸው ፈርተው ዝም ብለዋል። ብቻ የቤተ ክርስቲያን መሪዎች አቅም አጥተው ዝም ብለዋል።

  • @elsaelsa4777
    @elsaelsa4777 4 месяца назад +2

    Lord JESUS help us. 😢

  • @user-ht6eo8uc9g
    @user-ht6eo8uc9g 4 месяца назад

    GETA EGZIABHER YBARKH zele

  • @mek492
    @mek492 4 месяца назад +1

    የህያዋን አምላክ እግዚአብሔር የታመነ ቤት ይስራልህ!

  • @Jesus316saves
    @Jesus316saves 4 месяца назад +2

    ምካቴ ክርስትና የክርስቲያን ሁሉ ተግባር ነው። noted.

  • @lelisa_1
    @lelisa_1 4 месяца назад

    God_bless_u

  • @ermiyasbekele8774
    @ermiyasbekele8774 4 месяца назад +1

    thank you ዘሌ በተለይ ዬናታን ክርስትያን ወንበዴ ሐሠተኛ ሠው ነው

  • @israelteka895
    @israelteka895 4 месяца назад +1

    KIRISTOS yibarkh. Amen.

  • @hallowiegehts477
    @hallowiegehts477 4 месяца назад

    GBU more and more

  • @aschalewniguseroba3726
    @aschalewniguseroba3726 4 месяца назад +1

    ጋሽ ዘላለም እግዚአብሔር ይባርኮት

  • @SamSis-we2bn
    @SamSis-we2bn 4 месяца назад +1

    ወንድማችን ዘሌ ጌታ ዳርቻህን ያስፋ የጥያቄያችን መልስ እኮ ነው ያገኘነው ቀጥሉ አንቁ ትውልድ ታደጉ ጎበዝ አማኙም እኮ ያገናዝባል ያነባል ይሰማል ጌታ ይርዴን ጋሽ ዘሌ በጌታፍቅር እኖድሀለን !!!

  • @kalkidanmuhaba8124
    @kalkidanmuhaba8124 4 месяца назад

    ስወደው ይሄን ሰውዬ❤❤❤❤❤

  • @bibletruthreformed
    @bibletruthreformed 4 месяца назад

    Agree 💯 %

  • @eliasa8686
    @eliasa8686 4 месяца назад

    God bless you brother Zelalem.

  • @samymulu7110
    @samymulu7110 4 месяца назад +1

    ተባረክ ወንድሜ ዘላለም:: "ውሃ ሽቅብ አይፈስም አለን እኮ::" በጣም አደገኛ አባባል ነው መፅሃፍ ቅዱስ ብቻ የእውነት መለክያ መሆኑን ዘነጋው እንዴ::

  • @kulule
    @kulule 4 месяца назад +1

    HULACHNM NEN!!!!
    1ኛ ጴጥሮስ 3
    ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
    ¹⁴ ነገር ግን ስለ ጽድቅ እንኳ መከራን ብትቀበሉ ብፁዓን ናችሁ። ማስፈራራታቸውንም አትፍሩ አትናወጡም፥
    ¹⁵ ዳሩ ግን ጌታን እርሱም ክርስቶስ በልባችሁ ቀድሱት። በእናንተ ስላለ ተስፋ ምክንያትን ለሚጠይቁአችሁ ሁሉ መልስ ለመስጠት ዘወትር የተዘጋጃችሁ ሁኑ፥ ነገር ግን በየዋህነትና በፍርሃት ይሁን።
    ¹⁶ በክርስቶስ ያለውን መልካሙን ኑሮአችሁን የሚሳደቡ ሰዎች ክፉን እንደምታደርጉ በሚያሙበት ነገር እንዲያፍሩ በጎ ሕሊና ይኑራችሁ።

  • @teshomebekele3479
    @teshomebekele3479 4 месяца назад

    Wendem zelle geta yibarikih endezih teweliduni anikune behiwot zemenachi apologetics yasefeligunali zemenh yibarikih tiga

  • @UNIQUE-100
    @UNIQUE-100 4 месяца назад

    ዕቅበተ እምነት በእውቀት : በጥበብና በብስለት ይሁን እንጂ የግድ ወንበርና ማዕረግ ላይ መንጠልጠል አይጠበቅም ። ዘሌ ሁሌም በርታ

  • @tigistulobisso2921
    @tigistulobisso2921 4 месяца назад +1

    ጋሽ ዛሌ 🙏🏽
    Blessings

  • @ethichakida2953
    @ethichakida2953 4 месяца назад

    ወንድም ዘላለም በምታደርጋቸዉ የምካቴ ክርስትና አገለልገግለሎተቶቸች በርታ! ቀጥልበት እልሃለዉ ከአንተ ብዙ ተጠቅመናል፡፡

  • @wehaveabiggod5673
    @wehaveabiggod5673 4 месяца назад

    ወንድሜ አይምሮሕን ከጥላቻ ጠብቅ 😢😢ከፍቅር የማይነሳ ግሳጼ ሁሉ ለማፍረስ እንጂ ለማነጽ አይሆንም
    ኤፌሶን 4
    ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
    ¹⁵ ነገር ግን እውነትን በፍቅር እየያዝን በነገር ሁሉ ወደ እርሱ ራስ ወደሚሆን ወደ ክርስቶስ እንደግ፤
    ¹⁶ ከእርሱም የተነሣ አካል ሁሉ እያንዳንዱ ክፍል በልክ እንደሚሠራ፥ በተሰጠለት በጅማት ሁሉ እየተጋጠመና እየተያያዘ፥ ራሱን በፍቅር ለማነጽ አካሉን ያሳድጋል።

  • @yokishmedia
    @yokishmedia 4 месяца назад +1

    ዘሌ በርታ!!

  • @Jesus316saves
    @Jesus316saves 4 месяца назад +1

    42:23 Classic Sir 😂😂😂

  • @hgcfyigft4946
    @hgcfyigft4946 4 месяца назад +1

    🤝🤝🤝🤝🤝ወልልልልልልልልልካም Gashi ዘሊያ ወልልልልልልልልልካም

  • @captainayub6482
    @captainayub6482 4 месяца назад

    የኔ ነፍስ ለአንተ ለአቅራቢው የምትጠይቀው ለምንድነው እንግዳ ይዘህ የማትቀርበው ? ነው ሸለቆውን ለመሙላት ለመማማር መልካም ነው ? ነው🕊

  • @besu1219
    @besu1219 4 месяца назад +4

    ጴንጤ ድሮ ቀረ፡ እኔ ሚገርመኝ የድሮ መጋቢያን እና ዘማሪያን ለዚህ ዘመን ሀሠተኛ ነብይ ባዮችን ዝም ማለታቸው ይገርመኛል፡ በሌላ በኩል ትንቢቱ እየተፈፀመ ይመሥለኛ ሥለዚ ሚዛናችን ፍሬ በፍሬያቸው ትለያላቹ እንደተባለው ማሥተዋል ይገባናል።

    • @misterelemma7141
      @misterelemma7141 4 месяца назад

      ዛሬ ገባኝ ለምን ዝም ትልቆቹ ዝም እንዳሉ
      ቃሉ ሊፈፅም 🙏

  • @user-ht6eo8uc9g
    @user-ht6eo8uc9g 4 месяца назад

    BEGETA WENDME zele ebakh endante aynet sew aseltn GETA EYESUS YREDAHAL

  • @CarpenterBrother-hr9zc
    @CarpenterBrother-hr9zc 4 месяца назад +3

    ዘርህ ይለምልም

  • @edolovedbyjesus
    @edolovedbyjesus 4 месяца назад

    አንዱ እንዴት ቤ/ክ ተከልክ ሲሉት እኔ አስተምሬ ያጠመኳቸው የትርፍ ጊዜ አገልጋዮች እንዲመሩኝ ስለማልፈልግ ብሎ መለሰ

  • @user-gx5cx1mq7c
    @user-gx5cx1mq7c 4 месяца назад

    ጣታቸዉ ላይ የሚያረጉት ቀለበት ይመርመር

  • @misterelemma7141
    @misterelemma7141 4 месяца назад

    እኔ በበኩሌ አከብሮታለሁ ጋሽ ዘሌ 🙏

  • @NatiEshetu-du7fk
    @NatiEshetu-du7fk 4 месяца назад

    ዘሌ ጥሩ የታጠቀ ስለሆነ በነ ዮናታን ሽርፍራፊ እውቀትና መሠረተቢስ አስተምሮ እንዴት ይለካል
    ለዮናታ አይነቶች ከፍታ የሚለካው በሀብትና ዝና ነው ያሳዝናል

  • @tigistworku6959
    @tigistworku6959 4 месяца назад

    Ante bible be amarigh yeteregomkewe neke? Demsekene awekute.😮

  • @user-pi9bo5mz1w
    @user-pi9bo5mz1w 4 месяца назад +2

    I think the Yonatan is the worst of all false and seductive figure in this country

    • @TPAB3832
      @TPAB3832 22 дня назад

      ልክ ነው በጣም ፣ ጮሌ የሚባል ሰው ከላይ ግልፅ አይደለም። ነገር ግን በድንገት ረጅሙን ቢላ ጀርባ ላይ ካሳረፈ በኋላ ይስቅብሃል። እንደ እኔ ዮናታን አክሊሉ ላይ ልቤ አያርፍበትም ፣ ምክንያቱም ስለ ይቅርታ እያስተማረ ጥፋቱ ሲነገረው የለበጣ የሚያወራ አገልጋይ ነው።

  • @hop77713
    @hop77713 4 месяца назад +1

    አንተ ብቻ እየበረታህ ሂድ..._ጽና

  • @baalperasim
    @baalperasim 3 месяца назад

    Your réaction towards the sin of others may be a sin. Do you have time to read the bible, meditate the word, pray and for self introspection. Or you spend your time in media monitoring, findng faults of your brothers and sisters. I am not supporting false prophets and false teachers.

  • @user-mn1hh6tj8q
    @user-mn1hh6tj8q 4 месяца назад

    ሀይሉ ዮሀንስ ጥልቅ እውቀት ያለው ትክክለኛ የጌታ ቃል አስተማሪ ነው።ዘመኑን ያለፈ አስተማሪ ነው።ቀጣዩ ትውልድ ይሰማዋል ያሁኑ ትውልድ መሸከም አልቻለም እውቀቱን አትሳቱ መንፈስ ቅዱስን ጠይቁ ስም አታጥፉ።ዮኒም የትውልድ አባት ነው ዝም በሉ ስራ ካላችሁ የራሳችሁን ስሩ።

    • @berhanueayanto3823
      @berhanueayanto3823 4 месяца назад +1

      የየትኛው ጌታ ቃል?

    • @kulule
      @kulule 4 месяца назад

      @@berhanueayanto3823 MESHEKEM ALCHALEM?? HIWET WUD NW ATEKLIDU

    • @worshipgod4202
      @worshipgod4202 3 месяца назад +1

      ወንድሜ እንዲህ ምታስብ ከሆነ ተበልተሀል ልዩ ልዩ ትምህርት እያመጡ እየጋቱህ አንተም ለጆሮህ የሚመቸውን ትምህርት እየሰማህ ነው

    • @lookinguntoJesus3.16
      @lookinguntoJesus3.16 Месяц назад

      ጥልቅ እውቀት የምትለው/የምትይው የትኛው ነው? እንደ እነ ኬኔት ኮፕላን ወደፈጠረው ሰው ለመምጣት እግዚአብሔር ከሰይጣን ፈቃድ አስፈልጎት ነበር የሚለው ነው? ወይስ ሰይጣንና አጋንንቶች ጌታ ኢየሱስን በሲኦል ያሰስቃዩት ነበር። ወይስ ራስን ቅዱሳን ሰዎች ክሆኑት ከነብያትና ከሐዋርያትም (ከመጥምቁ ዮሐንስ ጭምር) አስበልጠን "እኔ ክርስቶስ ነኝ፣ ከከርስቶስ ኢየሱስ ጋር የተስተካከለ ልጅነት አለኝ። የሚለው ሰጣናዊ ውሸት? ሀይሉ ዮሐንስ በርግጥ የቃሉ እውቀት አለው፤ የቃሉ እውነት ግን አልተዋሃደውምና አልጠቀመውም። ሰይጣንም የቃሉ እውቀት አለው ለቃሉ እውነት ራሱን ያስገዛ ባለመሆኑ፤ ሐሰተኛና፣ አሳች እንደተባለና፣ ያለውን የቃሉን እውቀት ለማሰናከያና ለጥፋት እንደተጠቀመበት እንዲሁ ሀይሉ ዮሐንስ በንስሐ ካልተመለሰ በዘፍጥረት 3፡15 እግዚአብሔር ሰይጣንን "አንተም ይህን አድርገሃልና ከዱር አራዊትና ከእንሰሳ ሁሉ ተለይተህ የተረገምህ ትሆናለህ፣ በአንተና በሴቲቱ መካከል፣ በዘረህና በዘሯ መካከል ጠላትነትን አደርጋለሁ፤ ...." ብሎ እንደተናገረው፤ ቃሉን እያወቀ የሚያጣምመውና ራሱን እንደ እግዚአብሔር የሚቆጥረው የሰይጣን ዘር ሆኖ በማቴዎስ 25፡41እንደተጻፈው ለእርሱ (ሀይሉ ዮሐንስ) ሳይሆን ለሰይጣን ወደተዘጋጀ ወደ ዘላለማዊ እቶን እሳት መጣሉ የማይቀር ነው። እግዚአብሔርን መፍራት የሕይወት ምንጭ ነው። ተብሎ ተጽፏልና፤ ቀን ሳለ እግዚአብሔርን በመፍራትና በወንጌም በማመን ነፍሱን ቢያድን ይሻለዋል።

  • @EskinderKassu-hy3bo
    @EskinderKassu-hy3bo 4 месяца назад +1

    የጌታችን ፀጋና ሰላም ለአንተና ለቤትህ ይሁን ጋሽ ዘሌ ሁሌም አንቂ ነህ ተባረክልን