"የኢትዮጵያ ህዝብ እስከ መች እንቅልፍ ላይ ትቆያለህ?" | ደራሲ ዘነበ ወላ | ማን ይጠየቅ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 11 дек 2024

Комментарии • 51

  • @yohanneslulu6380
    @yohanneslulu6380 8 месяцев назад +1

    መፅሀፎችህን ከየባህር ውስጥ ህይወት በስተቀር ሁሉንም አንብቢያለሁ ። መልህቅ ይለያል።እድሜና ጤና ጀባ ብያለሁ።

  • @kakialex8739
    @kakialex8739 8 месяцев назад +1

    በቅርብ ጊዜ ይህንን መፅሃፍ የአንተን ቃለ መጠይቅ ከመስማቴ በፊት አብቤዋለሁ እናም በጣም የገረመኝ መፅሃፍ ነው !

  • @semeregebrekidan6013
    @semeregebrekidan6013 4 месяца назад

    እውነትህን ነው፣ መንግስትና የህዝብ አስተዳደር ይለያል። Economics ያስተመሩኝ ነጋድራስ ናቸው።

  • @SeregelaTube
    @SeregelaTube 8 месяцев назад +6

    ክላሲካሉ ይረብሻል። (ያልተጣጣመ ነው።

  • @mekashagetnet2525
    @mekashagetnet2525 8 месяцев назад +2

    እናመሰግናለን ጋሽ ዘነበ

  • @yotor6221
    @yotor6221 8 месяцев назад +3

    ክላክሲካሉ በጣም ነው ሚረብሸው ለሌላ ጊዜ ባትጠቀሙት አሪፍ ነው።
    የምወደውን ደራሲ በድምፁ ምክንያት ትቸዋለሁ ቲሽ 😢

  • @tewodrostilahun3801
    @tewodrostilahun3801 3 месяца назад

    we love you Zene

  • @TsionSamson-u1e
    @TsionSamson-u1e 8 месяцев назад +2

    እድሜ ይስጥህ ቅርሳችን❤

  • @tutuejeggu3013
    @tutuejeggu3013 2 месяца назад

    Thank you

  • @beunotz5427
    @beunotz5427 8 месяцев назад

    The best energy 🎉 … Thank you 🙏🏽. You make my day to be positive. Such vibrant yet peaceful positive Energy. Bless to these who blessed. 🙏🏽

  • @zenebewola
    @zenebewola 8 месяцев назад +11

    አየሁት አንድ ወዳጄ እንዳረመኝ ከእኛ ወገን የአፄ ቴዎድሮስ ጦር የሞተው 700 ወታደሮች ሲሆኑ የቆሰለው እንደጠቆምኩት 1000 ነበር ።

  • @TegegneworkChebude
    @TegegneworkChebude 7 месяцев назад

    Thanks Gash zene

  • @sahelehabite2249
    @sahelehabite2249 8 месяцев назад

    አሚን

  • @yafetgebretinsae2848
    @yafetgebretinsae2848 6 месяцев назад +1

    ይሜ ትለያለህ ዘኔ

  • @negasheshetu5627
    @negasheshetu5627 8 месяцев назад

    Zene Great Great Great Great Great

  • @SolomonGebru-tz1hk
    @SolomonGebru-tz1hk 8 месяцев назад

    ዘኔ እግዜር ይሶጦልን

  • @helentsegaye6131
    @helentsegaye6131 5 месяцев назад

    Gash zenbe edme na tena yestwot

  • @tesfagetanew3649
    @tesfagetanew3649 2 месяца назад

    የአረጋውያን መዋያ አለመኖሩ ችግሩ ይህ ነው።
    ይህን ሰውየ፣ ዳኛቸው ዘይዴ የሚባለው ዘብዛባ ....... እዛ ነበር መዋል የነበረባቸው።

  • @HanaeLegese
    @HanaeLegese 8 месяцев назад

    Gashe zenebe wola baayin aqeh neber zare agatami arts tv kefchie betam des yemil ngigir tenagrahal about Asmera betam des bilognal inshallah endasebkow allah yasakalhal I respect you abatie

  • @DawitGezahegn-m3s
    @DawitGezahegn-m3s 8 месяцев назад +2

    ከአዲስ ከተማ እኔ ብቻ

  • @Fkr-d7m
    @Fkr-d7m 8 месяцев назад

    Zenebe ahun tesasatk Ethiopian talakm yadereguat enezaw 1966 tum Cerro 1953 Kelly search alneberum antem zenebe yehonkew benefit search sra New anhun enkuan slenesum New yemtawera gn betam adnkik negn bakal sagegnh and yemteykh guday alegn bellwether ande awrteh eskezare yaldegemkat. Selam le zenebe!!!

  • @aman7077
    @aman7077 8 месяцев назад

    ጋሽ ዘኔ❤❤❤

  • @beshirabdi4795
    @beshirabdi4795 8 месяцев назад +2

    ያችን ክላሲካል እባክ ጆሲ ላይ ያለችሁን

  • @mazzselassie9865
    @mazzselassie9865 8 месяцев назад

    ኢህአዴግ ከመጣ ጀምሮ እንደነ ላለፉት 40 እና 50 አመታት እነ በረከት ስምኦን፣ አዲሱ ለገስ...አይነት የትግራይ ተወላጆች አማራውን ሲመሩና መሬቱን እየተስማሙ በአማራነት ለትግራይ ሲሰጡ አማራውን ሲያስገድሉ እንደኖሩ የሚገልፅ ነገር ቢኖር። ምክንያቱም አሁን ፋኖን የሚፈሩት እንደ አማራ ካሁን ወዲያ በአማራው ላይ ፍርደ ገምድል መሆን ስለማይችሉ ነውና!!

  • @user-Teferi1df3nn9m
    @user-Teferi1df3nn9m 8 месяцев назад

    ከምዕራቡ ዓለም ኮፒ አድርገን ያመጣነውን ሀሳብ የራሳችን አድርገን የተፋጀንበት😭😭😭

  • @solocmc
    @solocmc 8 месяцев назад

    ከአምስት አመት በሗልላ ምን እንደምቆጭህ ታውቃለህ ሐገራችን ኢትዮጵያውያ ስትፈራርስ እያየህ ምንም አለማለትህ ይቆጭሀል

  • @fikrutasew1287
    @fikrutasew1287 8 месяцев назад

    zene...

  • @mek5438
    @mek5438 2 месяца назад

    መንገድህን ይዘህ - ስትሄድ ወደፊት፣
    በመንደር ውስጥ ስታልፍ - ውሻ ካየህ ከፊት።
    ዝም ብለህ ተጓዝ - ውሻ ሆነ ብሎ፣
    መጮሁ አይቀርም - አንተን ተከትሎ።
    ስለዚህ ወንድሜ - ውሻ ባየህ ቁጥር፣
    ጩኸቱን ሁልጊዜ - ከቁብ እንዳትቆጥር።

  • @masrugypsumdecoranddesigns7943
    @masrugypsumdecoranddesigns7943 8 месяцев назад

    ጋሼ ልዩ ነህ

  • @user-Teferi1df3nn9m
    @user-Teferi1df3nn9m 8 месяцев назад

    እኔ የ34 ዓመት ወጣት ነኝ። የደርጉ አብዮት ግን ኢትዮጵያ ገደል ከቷታል ።

    • @ራስዳርጌ
      @ራስዳርጌ Месяц назад +1

      How so, what makes thou to speak about an era, so decisively. in spite of the fact that you weren’t even existed to experience the socioeconomic and political activities

    • @user-Teferi1df3nn9m
      @user-Teferi1df3nn9m Месяц назад

      @@ራስዳርጌ ስለ ደርጉ ዘመን የቻልኩትን አንብቢያለሁ። በሀገር ፍቅር እና በኢትዮጵያ የማይደራደሩ ነበሩ። ነገር ግን መንግስቱ ብልህ እና አስተዋይ አልነበረም። ሲጀመር ትላልቅ ሚኒስትሮች ለምን ተረሸኑ?
      ጀነራል ተፈሪ በንቲ ለምን ተገደለ?
      ከኢህአፓ ጋር እንዴት መነጋገር አቃተው?
      ወያኔን እና ሻቢያን በድርድር ቢያስቆማቸው ኖሮ ዛሬ ሀገሪቱ እንዲህ አትሆንም ነበር::

    • @user-Teferi1df3nn9m
      @user-Teferi1df3nn9m Месяц назад

      @@ራስዳርጌ
      አንብቢያለሁ
      የደርጉ መንግስት ብልህ ቢሆን ኖሮ ዛሬ ኢትዮጵያ እንዲህ አትሆንም።

  • @mmygeda9253
    @mmygeda9253 8 месяцев назад +1

    መመፃደቅ ደስ አይልም ፣አንብበሃል ግን ፣እንዲህ ነኝ እንዲህ አድርጌአለሁ፣አትበል ፣ትውልድ።አፍራ

  • @demebe5171
    @demebe5171 8 месяцев назад +2

    ዘኔ የሁሉም ሰው አስተማሪ ነህ! በደንብ ከሰማሁህ
    በመቅደላ ጦርነት ከኢትዮጵያ የሞቱት 700 ሺ ሳይሆን 700 ነው የቆሰሉት 1200 ከእንግሊዝ የሞቱት 2 የቆሰሉት 200
    Source: Encyclopedia Britanica

    • @digessa
      @digessa 8 месяцев назад

      ምዕራባውያን የራሳቸው ዓላማ(ኢላማ) ስላላቸው ከነሱ የሚገኝን መረጃ ፣ በራሳቸው ቋንቋ፣ ጨው በተን አርጎ መውሰድ ነው ።

    • @DawitGezahegn-m3s
      @DawitGezahegn-m3s 8 месяцев назад

      ዘነበ ወላ ከኦላ

    • @DawitGezahegn-m3s
      @DawitGezahegn-m3s 8 месяцев назад

      አስረብብ ዘነበ

  • @mohammedhassen3378
    @mohammedhassen3378 8 месяцев назад

    የኢትዮጵያ ኦርቶደክስ ቤተክርስቲያን ማለት አማራ ማለት ነው!ስለዚህ ኦረቶደክስ ተመታ/ተዳከመ/ማለት አማራን አከርካሪውን መታን ማለት ነው!(መለስ ዜናዊ፣ስብሀት ነጋ)

    • @demebe5171
      @demebe5171 8 месяцев назад

      አስተማሪ እንዲሆን ይሄን ጄኖሳይዳል አባባል ያገኘህበትን ዕውነተኛ ምንጭ ጥቀስ!! አለበለዚያ አፍራሽ ነው። አንደኛ ከ 90% በላይ የትግራይ ብሄረሰብ የኦርቶዶክስ ዕምነት ተከታይ በሆነበት ሁኔታ የትግራይ ነፃ አውጪ አመራሮች አባባል ያልከው (ኮሚኒስታዊ ዕምነት የለሽነት የተጫነው ) ከአማራ ጥላቻ በዘለለ ኢትዮፕያን ከስሯ የማፍረስ ትርጉም ያለው በመሆኑ ዕውነት ከሆነ ጠንካራ ኦርቶዶክስ ዕምነት ተከታዩ ና ሀገር (ኢትዮፕያን) ወዳዱ የትግራይ ህዝብ በዚህ ድርጅት አመራሮች የሄደበትን መንገድና ውጤቱን ከዚህ ተነስቶ በዕውነት እንዲመረምር ሊያግዘው ይችላል!

    • @TeA-wn5xt
      @TeA-wn5xt 8 месяцев назад

      Trashy smelly minded president!

    • @eyobhailie950
      @eyobhailie950 8 месяцев назад +1

      ቱልቱላ 😂 መሃይምነት እኮ በሽታ ነው::

    • @ameley4768
      @ameley4768 8 месяцев назад

      😊

    • @RobelMeles-p4q
      @RobelMeles-p4q 8 месяцев назад

      የዚህ ንግግር የድምጽ የምስል ድምጽ ማስረጃ ይኖርሃል?

  • @userd42
    @userd42 8 месяцев назад

    ኢትዮጵያ,መሪ,ነው,እንጂ,ያጣችው,እንደ,,አንተ,አይነት,ካንተ,ጀምሮ,ብዙ,ዕንቁ
    ሊቃውንትና,ምሁራን,አፍርታ,ነበር,

  • @ameley4768
    @ameley4768 8 месяцев назад

    ወደ ኤርትራ ሂድና አሻሽላት 😂

  • @abiyetayemamo7452
    @abiyetayemamo7452 8 месяцев назад

    Dont talk which you never incounter with

  • @danieltesfaye4508
    @danieltesfaye4508 8 месяцев назад

    @mohammedhassen3378 የማቹን አባባል መድገምክ አልገባኝም ግን ሌላም ያለው እውነት የተናገረው ይሄ ነው።" ጦርነት ለአምሀራ ሰርጉ ነው" ዋጠው