ያለቀሱ መሪዎች ከፀሀይ በታች / zenebe wola / ዘነበ ወላ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 10 фев 2025

Комментарии • 20

  • @elsatariku6006
    @elsatariku6006 Год назад +2

    ዘኔ ምርጡ

  • @salemsali3232
    @salemsali3232 Год назад +2

    =በቡድን ተደራጅቶ ማስለቀስ
    =ለብቻ ተለይቶ ማልቀስ....
    ሁለቱም ለሃገር አይበጅም።ሃሳብ አልባ ድርጊት ሃገር ያስለቅሳል።ሃሳብ አልባ ለቅሶም ሃገር አያድንም።ሃሳብ አክባሪ መሪ ያምጣልን።

    • @genbaw542
      @genbaw542 8 месяцев назад

      መሪ ከህዝብ ይወለዳል ህዝብ አሳቢ፡ ጠያቂ ,አስትዋይ ካልሆነ ያው ታሪክ እየደገሙ መኖር ነው ምርጫችን።

  • @marshetgirma
    @marshetgirma Год назад +1

    ይህን ፕሮግራም በጣም ወድጄዋለሁ ።

  • @genettercha5811
    @genettercha5811 8 месяцев назад

    እደሜክ ይርመ ተለቀ ስዉ የሀገር ዉበት ምን ብዬ ለግለፀክ ጤና የስጥክ❤

  • @abatenehbeyene6382
    @abatenehbeyene6382 11 месяцев назад +1

    ጋሼ ዘኔ...ሁሌም ትመቸኛለህ አቦ..ድሮስ ጨርቆሴ አይደለህ?

  • @buziyetilahun80
    @buziyetilahun80 10 месяцев назад

    እውነት ከዚህ በኋላ የሚያለቅስልን መሪ ይኖረናል ጋሽ ዘነበ

  • @Daniel-bs4dm
    @Daniel-bs4dm Год назад +1

    Thank you Mr. Zenebe Wolla. 🙏 🙏 🙏

  • @nebiyusamuel9721
    @nebiyusamuel9721 Год назад +1

    Thank you zenebe🙏🙏🙏🙏

  • @fultoneth9869
    @fultoneth9869 Год назад

    Long live, seasoned author and thinker , Zenebe Wela.

  • @sidulile7253
    @sidulile7253 Год назад

    ❤❤❤❤❤❤

  • @SeidSami
    @SeidSami 9 месяцев назад

  • @samuelmulat8549
    @samuelmulat8549 Год назад +1

    tnxs zenyeee

  • @Habeshan_hustle
    @Habeshan_hustle Год назад

    Hule bnzi sw ekenalew .... rejim edme ystot gashe

  • @elsatariku6006
    @elsatariku6006 Год назад

    ዘኔ አንደኛ እያለህ ትናፈቃለህ

  • @kiflubeyene149
    @kiflubeyene149 Год назад

    ጋሽ ዘነበ ኢትዮጵያ ላለፉት ሁለት መቶ ዓመት አካባቢ የመንግስት ሰርዓት የሌላት ሀገር ነች ጉልበተኛ መሪዎች ብቻ ናቸው የሚያስተዳድሯት ቋሚ አና በህግ ተጠያቂ የመንግስት ስርዓት አንዲኖራት ምን አናደርግ ምን ተመክረናለህ አባክህ ፕሮግራም ስራበት

  • @ababonga1
    @ababonga1 Год назад

    ዘኔ በትወዳቸውም፣ ባትወዳቸውም፣ ብታከብርም ባታከብራቸውም አንቱታው ሥለኢትዮጵያ እና ሥለትውልድ ነውና ጓድ መንጌንና አቶ መለሥን አንቱታ ባትነሳቸው መልካም ነው።ደጎልን አንቱ እያልክ አነሱን አንቱታ መንሳትህ የሥልሳዎቹ ኮሚኒሥቶችን አጉል መጤ ባሕል ፈፅሞ እንዳላሸነፍከው ያሳብቅብሀል።ወዲህ ደግሞ አቶ መንጌ በተከበረው ተቋም በምታገለግልበት ዘመን ዋና አዛዥህ እንደነበሩ መዘንጋት ያለብህ አይመሥለኝም።እዚህ መድረክ ለይ ሥትቀርብ ሥላንተ ሳይሆን ሥለኢትዮጵያ እና ሥለትውልድ መሆኑን ለአፍታ እንዳታመነታ።እንደኮሚኒሥቶቹ የአንቱታ ባህላችንን አትረጋግጠው።ይመችህ ወዳጄ ልቤ።ምሣሌዬ።የሰባዎቹ የወጣትነት ዘመኔ።

  • @sewmhonleswytkmal5952
    @sewmhonleswytkmal5952 Год назад

    ይቅርታ ዘነበ ከመለስ በፊ ስለነበረው ጠቅላይ ሚኒስቴር ታምራት ላይኔ የማይነሳው አይገባኝ መልካሙን ሁሉ ለሰውልጅ ይሁን

    • @abimekonnen8231
      @abimekonnen8231 10 месяцев назад

      tamrat layne eko ye hager meri alineberem tamrat layne pm benebere gize hagritu emitimeraw be president nebr yezanem president meles neber silezi tamrat layne ye hager meri hono ayakim neber

  • @abiguhenok3893
    @abiguhenok3893 Год назад

    ❤❤❤❤❤❤