አስገራሚው የወጣቷ ታሪክ..... ሕይወቴን የቀየረው ስብከት......“ሴት ልጅ በራስ መተማመን አለባት”

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 1 фев 2025

Комментарии • 114

  • @DhjFjl
    @DhjFjl Год назад +35

    የእኔ እህት አንቺ ያለፍሽበት ህይወትን አሁን ላይ እኔ እየኖርኩት የለው ነው አንቺን የረዳ እምላከ ቅዱስ ገብርኤል እኔም ይረዳኝ ወደ ቤቱ ይመልሰኝ 😭😭😭

    • @hlinabeki7421
      @hlinabeki7421 Год назад +1

      KiduS Gbreal Ylbshen Meshat Yefsmelsh Enam Kgonesh Negh Berchi

    • @emano5974
      @emano5974 Год назад +1

      አይዞሽ እማ ጸልይ ❤❤❤

    • @lifeasmommyhabesha
      @lifeasmommyhabesha Год назад +1

      አሜን እግዚአብሔር ቀን አለው🙏

    • @FikertFikir
      @FikertFikir Год назад

      አይመልሰኝ ነው ያልሽው እህቴ

    • @workalemmera7080
      @workalemmera7080 11 месяцев назад

      አይዞሽ እህቴ ሂጂ ካባቶች ሥር ቁጭ ብለሽ ተማሪ ቀን አትቅጠሪ ሁላችንም ለዛ ያብቃን ትንሽ ትንሽ እያልን ብዙ ሃጢያት ችግር እንሰበስባለን ሰው ወደፈጣሪ ሲጠጋ ጥሩ መንፈስም ይኖረዋል እህቴ እግዛብሄር ይርዳሽ

  • @Selamyemariyamlji
    @Selamyemariyamlji Год назад +19

    እግዚአብሔር ይመስገን ብዙ ወጣት ጊዚያቸው ሳይባክን እየተመለሱ ነው በዚህ ዘመን ይመስለኛል ወንጌሉን እየተረዳነው እየሰራን ያለው በቤቱ ያፅናሽ እህቴ🤲

  • @Etsegenet-pc7xg
    @Etsegenet-pc7xg Год назад +13

    እግዚአብሔር ይመስገን ።የእኛ ኀጥያት በዝቶ የእሱ ቸርነት ያልተለየን።

  • @workalemmera7080
    @workalemmera7080 11 месяцев назад +4

    እህቴ እኔስ ቀናሁብሽ በዚህ እድሜሽ ተሎብለሽ እግዛብሄርን በመፍራት በተሎ መመለስ እግዛብሄር ሲመርጥ ነው ንግግርሽ እራሱ መረቅ ነው እግዛብሄር ያንችን ልብ ለሁላችን ያድለን

  • @ቃልኪዳንኪዳነምህረትእናቴ

    ኢቲ አርት ሚዲያ ቀጥሉበት
    የብዙ እህቶቻችን ፈተና ነው በተለይ ሱሪ እና ሜካኘ ለመተው የቸገራሉ እህታችን ፉጻሜሽን ያሳምርልሽ ❤

  • @estifanossolomon7008
    @estifanossolomon7008 Год назад +5

    እንኳን እግዚአብሄር እረዳሽ ምን ጊዜም ቢሆን እሱ ድንቅ ነው ላንች የደረሰ ጌታ ለሁላችን ይድረሰን አሜን አሜን አሜን ❤❤❤❤❤❤

  • @ruterute3445
    @ruterute3445 11 месяцев назад +1

    በጣም ብዙዎችን ስኩል አድርጎ ያስቀረ የጥቂት ሰአታት ስህተት እና በፍላጎት መመራት ትችት ነው ግን እንቺ በጣም ጎበዝ ሆነሽ ተጋሽ ብዙዎች መውጣት ያቃታቸውን በህይወታቸው ጥቁር ጠባሳ ትሎባቸው በቁጭት ውስጥ እየኖሩ ያሉ እሉና ለእነሱም ለሁላችንም ትልቅ ትምህርት ነውና ተባርኪ ሁሉንም እንዳቺ ከሱስ ከሌላም ችግር ወቶ ለምስክርነት ይብቃ ። እግዚያብሄር ይርዳን አሜን ❤

  • @AbrahamTaspo
    @AbrahamTaspo 11 месяцев назад +1

    እዉነት ነዉ እሴት ልጅ መማር አለባት ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @birtukanmanaye7000
    @birtukanmanaye7000 Год назад +3

    ይገርማል በዘህ ስብከታቸው ሁላችንም ብዙ ነገር አቁመናል። ለሁሉም መጨረሻሽን ያሳምረው።

  • @የእናትጓዳ-አ1ረ
    @የእናትጓዳ-አ1ረ Год назад +6

    ይኼ ማስተዋልን ባንቺ ያሳደረ እግዜር ከክፉም የከለለሽ ይመስገን

  • @senaittesfaye6461
    @senaittesfaye6461 Год назад +20

    ቅዱሰ ገብርኤል መስግን ይደረሰዉ ስኒ ሳርዬ ዳይቆን አብንዘር ሁላችም እግዚአብሔር ይስጥልን በረቱ ጉበዘ ናት ስራ አሰገባት ❤❤❤

    • @yrgg1047
      @yrgg1047 Год назад

      Teru meliket yalewa new❤❤❤❤🙏🙏🙏

  • @MakiaMakia-hf4kv
    @MakiaMakia-hf4kv Год назад +5

    እግዚአብሔር ይመስገን እህታችን እግዚአብሔር በቤቱ ያፅናሽ❤❤

  • @Genetyosef-c7d
    @Genetyosef-c7d Год назад +3

    በእውነት እግዚአብሔር አምላክ ለጠፋነው ሁሉ ልቦናን ይስጠን እህታችን በርችልን

  • @AbrahamTaspo
    @AbrahamTaspo 11 месяцев назад +1

    ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን

  • @ኦርቶዶክስመሆንመታደልነው

    ከነሀጥያታችን የሚቀበለን እግዝያብር ብቻ ነው ሰው ድክመታችነነ አይቶ ይሻል በርቺ እህቴ ጥሩ ሰአት ነው የተለወጥሽው

  • @temedk8302
    @temedk8302 Год назад +3

    የሚጠብቃት መላዕክ ልዩ ነው። አወጣት ከጉድ። የፈጣሪን ነፃ ፈቃድ አይታ የወጣች። ቸርነቱ ያጽናሽ። አስተማሪ የህይወት ገጠመኝ ነው።

  • @Salamsalam-hj2po
    @Salamsalam-hj2po 7 месяцев назад

    እግዚአብሔር ይመስገን አችን የሰማ የድግል ማርያም ልጂ እኔንም ይሰማኝ እሱ ያውቃልንያለውበትን

  • @tidaruabiza1070
    @tidaruabiza1070 Год назад +5

    በእውነት መታደል ነው እግዚአብሔር ይመስገን

  • @senaittesfaye6461
    @senaittesfaye6461 Год назад +8

    እግዚአብሔር ስም የተመስግን ይሁን እህቴ እግዚአብሔር መመላስቨን ነዉ መፈልገዉ ሀጥይን እንጀ ሀጥያቱኝችን አይጠላም አንችን ያየ አመላክ ለሉችንም የመልክት እህታ ልላችም ፀለዬ❤❤❤

  • @mesi557
    @mesi557 11 месяцев назад

    ቃለ ህይወት ያሰማልን እህቶቻችን አንችን የቀየረ አምላክ እኛንም ከነ ጠፋው ልቦናችን እግዚአብሔር ይመልሰን 🙏የሰማነው በልቦናችን ይፃፍልን አሜን፫🤲✝️

  • @mulumekonnen5684
    @mulumekonnen5684 Год назад +4

    እግዚአብሔር ይመስገን
    እህቴ እንኳን ደስእለሽ ሳይመሽ ወደ ቤቱ ላመጣሽ እግዚአብሔር ይመስገን አሜን🙏🙏🙏

  • @solomonabay7598
    @solomonabay7598 Год назад

    ድንቅ ንግግርና ወርቃማ ምክር አስተማሪት ልጅ ነሽ❤❤❤

  • @senaittesfaye6461
    @senaittesfaye6461 Год назад +5

    እና እናት ንኝ ብዙ ታመረኩ ❤❤❤ እህቴ እግዚአብሔር የስጠልኝ

  • @weynshetweynua3926
    @weynshetweynua3926 Год назад +1

    ልኡል እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር አምላክ ስሙ ይተመሰገን ይሁን አሜን እህታችን እናመሰግናለን

  • @ዘ_ተዋህዶ-ዸ1ለ
    @ዘ_ተዋህዶ-ዸ1ለ Год назад +1

    እግዚአብሔር ይመስገን ስለ ሁሉም ነገር🙏

  • @wwoldaw2609
    @wwoldaw2609 Год назад

    እማዬ መቼም በጣም ነው የማመሠግንሽም የማደንቅሽም እናትሽም በጣም የምትመሠገን እናት ነች ይቅርታ አንቺ ያልኩት መቼም ያንቺ እናት ያን ያህል በዕድሜ ትልቅ አትሆንም ብዬ ነው መቼም የሚደነቅ ትልቅ ትምህርት ነው እግዚአ ሔር መጨረሻሽን ያሣምረው ሁል ጊዜ አብሮሽ ይኑር

  • @ተዋሂዶ
    @ተዋሂዶ 8 месяцев назад

    እኔ አሁን ያለሁበት ህይወት ነው እማዬ እኔንም እንዳቺ ገብርኤል ይጠብቅሽ

  • @bezabeza183
    @bezabeza183 Год назад

    ጌታ ሆይ ስራህ ድንቅ ነው እንኳን እግዚአብሔር አስተምሮ መለሰሽ እህት የድንግል ልጅ ይክብር ይመስገን ❤❤❤❤

  • @emugirma1766
    @emugirma1766 Год назад +1

    እግዚአብሔር ይመስገን ስላንቻ ሳስብ የእራሴን ህይወት አይበታለው እግዚአብሔር ጠብቆኝ ለዝህ በቅቻለው እናም የአምላኬን ጣቦቂነት እያሰብኩ ሁሌም አመሰግነዋለው የድንግል ማርያም ልጅ የስራዊቴ ጌታ መድሀኒ አለም ይመስገን

  • @balager21
    @balager21 Год назад

    እውነት በጣም ጠንካራ ሴት ነሽ። እኔ ስንት የሐጢያት እና የካጠወጥነት ሕይወት አሳልፌለሁ በሰው ምክርም በእራሴም ጅልነት ያማረብኝ የተወደድሁ ነበር የሚመስለኝ ግን ሰወች ክብሬን እያወረዱት እና እየተጫወቱብኝ ነበር። ግን አሁን ብመለስም እንደዚህ ወጥቼ መመስከር በጣም ይከብደኛል።❤

  • @FshaArega-gp9zl
    @FshaArega-gp9zl 10 месяцев назад

    ዋው በጣም ደስይላል ❤️❤️❤️🙏

  • @ተዋሂዶ
    @ተዋሂዶ 8 месяцев назад

    ውይይይይይ ደስ እያለኝ የጨረስኩት ህይወት🎉🎉🎉

  • @ሶልያናምስክሬነሽ
    @ሶልያናምስክሬነሽ Год назад +1

    በጣም አስተማር ነው እናመሰግናለን ❤❤❤❤❤❤

  • @stc6291
    @stc6291 Год назад +2

    እግዚአብሔር ይመስገን እህችንመጨረሻሽን ያሳምርልሽበእዉነት አደበቷማርነዉ ቃለሕወትን ያሰማልን ድቅግጥም እናመሰግናለን ኢትአርትዎችበርቱልን❤❤❤❤❤❤❤

  • @TechaneDaniel
    @TechaneDaniel Год назад +1

    "ምድር ላይ ስንኖር እግዚአብሔር ሁለት አማራጭን ሰጥቶናል፤ እሳትና ውሃን" የሚለው አነጋገር እና አስተሳሰብ በጣም መታረም ያለበትና ስሑት አስተሳሰብ ነው።
    እግዚአብሔር ለፍጥረቱ ሁሉ የሰጠው መንገድ አንድ ነው። እርሱም ፍጥረት ሁሉ የእግዚአብሔር መንግሥት ወራሽ ሆኖ እንዲኖር ለክብር ለመንግሥተ ሰማያት ብቻ ነው።
    ከዚህ የወጣው አስተሳሰብ እና መንገድ የክፉው ነው። እግዚአብሔር ልጆቹን ወደ ክፉው ሒዱ የሚል ሀሳብን ለማንም አልሰጠም።
    እኛ ራሳችን እግዚአብሔር አንተን አንሻም ስንለው ግን በግድ የኔ ሁኑ አይለንም። ለገዛ ፈቃዳችን ይተወናል። የእግዚአብሔር ፈቃድ ግን የእርሱ ሆነን እንድንኖር ብቻ ነው።

    • @hlinabeki7421
      @hlinabeki7421 Год назад

      eshi astkakelalew amsegnalew wendme🙏

    • @TechaneDaniel
      @TechaneDaniel Год назад

      @@hlinabeki7421፦ እህታለሜ "እሺ አስተካክላለሁ" የሚለው የትህትና ቃልሽ፡ እኔ ከሰጠሁት አስተያየት በላይ የላቀ ነው።
      ይሔንን የትህትና ስብእናሽን መልስሽን ሳይ ስመለከት በእውነት የኔ አስተያየት አነሰብኝ። ካማረ ከኔ የአስተያየት ቃል ይልቅ ያንች ትህትና እግዚአብሔርን ያስደስተዋል።
      የእውነት በጸሎትሽ አስቢኝ።

  • @kalbakalba1623
    @kalbakalba1623 Год назад +1

    Egziyabher yimesgen 🙏🙏🙏🙏

  • @hasnaetpia7967
    @hasnaetpia7967 Год назад +1

    አመሰግናለሁ ምርጥ አሰተማሪ መልእክት ነዉ 💙🙏

  • @Elshadaytubeኤልሻዳይቲዩብ

    ሳሪዬ በርችልን በጣም አስተማሪ ታሪኮች ናቸዉ የምታቀርቢልን ❤❤❤

  • @የእናትጓዳ-አ1ረ
    @የእናትጓዳ-አ1ረ Год назад +1

    ምናልባትም ሰውቤተሰቦችሽ አንቺ ትክክል አለመሆንሽን ማንም ሰው እንዲነግርሽ ስለማትፈልጊ ደግሞም ነጭናጫ ከሆንሽ የምትቆጫቸው ከሆነ ለመነጋገር ለሠመከር ለመወያየቶ,ከባድ ያጀርገዋል

  • @fhydjdg6692
    @fhydjdg6692 Год назад

    እህታችን መጨረሻ ሂወትሽ እግዚአብሔር ያስምርልሽ
    ለኛ ደሞ እግዚአብሔር ይርዳን😢

  • @senaittesfaye6461
    @senaittesfaye6461 Год назад +52

    ገጠመኝ መማህር ተስፈዬ አደመጪ እህቴ ❤❤❤

    • @ድንግልማርያምአደይ-ረ6ኈ
      @ድንግልማርያምአደይ-ረ6ኈ Год назад +1

      👍👍👍👏🙏✍️

    • @jdcell63
      @jdcell63 Год назад +9

      ምን ትስማ የሴጣንን የበላይነት መጾም መፀለይ መስገድ ስጋ ወደሙን መቀበል ሌላ ምን ይሰራል

    • @hasnaetpia7967
      @hasnaetpia7967 Год назад

      💙💙💙

    • @senaittesfaye6461
      @senaittesfaye6461 Год назад +1

      @@jdcell63 አተሳሰች እንደንፀም እንደንፀላይ ስይጣን አስሮነል መማህር ተስፈዬ መማህር ግርማ አስተመረዉ መስሉኝ ዉጣቱ ንስሀ ገበቱ ስጋዉ ደሙ ሚበቆት የዉልጀ ጨሌ ጠንቆያ ቤት አየስዱ ዉልደዉን ነዉ የደንዘዝንዉ እህት ተንበረከኪ

    • @senaittesfaye6461
      @senaittesfaye6461 Год назад +1

      @@jdcell63 ቤቱሰ ጨሌ አል መማህር ተስፈዬ መቃዉም ዉይ መንፈቅ ዉይ የደብታራልጂ ነዉ እንገዲ አባትቨ ደበታራ ንችዉ ዉይ እናትቨ የጠንቆላሉ መርመሪ ቤተሰበችቨን

  • @muluderbia7106
    @muluderbia7106 Год назад +3

    ፍፃሜሽን ያሳምርለሰሽ 🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲❤ በመላኩ አዲሮ ላንች የደረሰ እግዚአብሔር ክብሩን ይዉሰዲ ❤❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏እኛንም ካለንበት ህዉከት ያዉጣን 😥😥😥😥🤲

  • @etsug8362
    @etsug8362 Год назад

    እንኳን እግዚአብሔር እረዳሽ እህቴ

  • @alemtsehayworku7160
    @alemtsehayworku7160 Год назад +1

    እግዚአብሔር ይመስገን❤❤❤❤

  • @weynshetweynua3926
    @weynshetweynua3926 Год назад

    አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን እህታችን

  • @salamsalam2891
    @salamsalam2891 Год назад

    እግዚአብሔር ይመሰገን

  • @AmalAmal-kg1qb
    @AmalAmal-kg1qb Год назад +1

    ❤❤ እኛንም ይጎብኝን ፈጣሪ

  • @senaittesfaye6461
    @senaittesfaye6461 Год назад +3

    በጣም እንጆ ንቨ ለምን በቲዬ ኦርቴዶክስ ሰለሁንቨ እና አልበብሰቨ ይመራል ❤❤❤

  • @abtameshasafa1651
    @abtameshasafa1651 Год назад +2

    እግዚአብሔር ይመገን

  • @kokebtub5368
    @kokebtub5368 Год назад

    Egziabher yistln kalehywetn yasemaln

  • @ashagerubelay
    @ashagerubelay 4 месяца назад

    Enamesegnallen

  • @HuluagershTeshale-hb6gc
    @HuluagershTeshale-hb6gc Год назад

    ልዑል እግዚአብሔር ይመሰገንልን❤❤❤❤❤

  • @GagAga-cn3tb
    @GagAga-cn3tb Год назад

    ብዙ ተምሬበታለሁ❤😢

  • @flowerabebe5343
    @flowerabebe5343 Год назад

    My almighty god blessed you

  • @tiruyetru
    @tiruyetru 11 месяцев назад

    አሜን❤❤❤አሜን❤❤❤አሜን

  • @jehdheidjdie887
    @jehdheidjdie887 Год назад

    እግዚአብሔር ይመስገን

  • @anakhanded485
    @anakhanded485 Год назад

    እዉነት ካቺ ሒወት ብዙ ሰዉ እደሚማር አምናለሁ ምክንያቱም እራሳችንን እናዉቃለን ደሞ ሰዉ ስንናገር የራሳችንም ስራ ስለሆነ ካቺ ሂወት ብዙ ማወቅ እችላለን

  • @vfegcc37
    @vfegcc37 Год назад

    የኔ አባት ቅዱስ ገብርኤል

  • @የቅድስትአርሴማውዳጅጌታህ

    እግዚአብሔር አችን የመለስ አምላክ ይጠፉትንም እድች ይመልስቸው

  • @donna702
    @donna702 Год назад +1

    የራሴን ልጅነት አስታወሰችኝ

  • @yeaw-n3s
    @yeaw-n3s 6 месяцев назад

    Anchi alfeshewal ene gn ahunm eyenorkut new ere tselyulgni

  • @AsA-oh9qb
    @AsA-oh9qb Год назад

    አሜን አሜን አሜ❤❤❤❤❤❤❤❤➕💖🙏😘😘🙏🙏😘

  • @mihretmengestu2798
    @mihretmengestu2798 Год назад

    ቅዱስ መዳኒያለም ይርዳን

  • @YeshiGetnet-x8h
    @YeshiGetnet-x8h Год назад

    Anchi yereda amlak eninm yredashi beyg telylg

  • @youTubesunDay
    @youTubesunDay Год назад +3

    ❤❤❤

  • @የቅድስትአርሴማውዳጅጌታህ

    እባክሽን እህቴ አድ እህቴም የስበት ተማሪናት አውን ግን ወታ አለማዊ ልጆች ጋራ ተቀላቅላ ተታዋለች እብክሽን ከቻልሽ መልሽልን

  • @senaittesfaye6461
    @senaittesfaye6461 Год назад +4

    ቬር❤ቬር❤ቬር❤ ላይክ❤ላይክ❤ላይክ አረጉ❤❤❤

  • @AbelAndemichael-r6e
    @AbelAndemichael-r6e Год назад +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @FetleworkKassie
    @FetleworkKassie 8 месяцев назад

    😮😢fetlework

  • @MeseretBest
    @MeseretBest Год назад +1

    💖💖💖💖💖💖💖🙏🙏

  • @FshaArega-gp9zl
    @FshaArega-gp9zl 10 месяцев назад

    ዋናው መመለስ ነው

  • @AialGato
    @AialGato Год назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @elza253
    @elza253 Год назад

    እባካቹ አድራሻዋን ስጡኝ መለወጥ እፈልጋለው።የህሊናን አድራሻ ምታውቁ በመቤቴ

    • @TigeteTigete
      @TigeteTigete Год назад +1

      እህቴ መለወጥ ከፈለግሽ ከስልክሽ ሙዚቃ ካለ ጠቅልሽ አጥፊ መዝሙር መፈሳዊ ትምህርት ስልክሽን ሙይዉ ከዛ ስራለይም በየሳሃቱ አዳምጭ ወር አይፈጅብሽም ስትቀየሪ እኔ ስለተቀየርኩ ነዉ

    • @hlinabeki7421
      @hlinabeki7421 Год назад

      awerigh be west msmer
      Hlina negh

  • @Yichalaltube
    @Yichalaltube Год назад +2

    እንደማመር ጋይስ❤

  • @meazisisay4270
    @meazisisay4270 Год назад

    Be ras metemamen sayhon be Egeziabher metemamen

  • @astekastek1000
    @astekastek1000 Год назад +1

    እህቴ እግዝያብሄር የልብ ያዉቃል ሱሪ ችግር የለዉ አሁንም አልተዉክም ያልሽዉ አስተካኪ ቀሚስ ልበሺ በቃ ሀጥያት ነዉ ይበልጥ መምህር ተስፋዬ አበራ ብለሽ ገጠመኝ ስሚ አባ ግርማ ቀሲስ ሄኖክ ወልደማርያም ይቱብ ተከታተዬ ይበልጥ መፈሳዊ እንድትሆኚ ፁሚ ፀልዬ ስገጂ ቅዱስ ቁርባ ተቀበዬ

  • @እመብርሃንእናቴ-ጰ4ጸ

    ❤❤❤❤🙏🙏🙏

  • @abebewendater
    @abebewendater Год назад +4

    መህምር ተስፋየን አዳምጭ ይሄ የቤተሰቡ የዛር መንፈስ ነዉ

    • @mihretmengestu2798
      @mihretmengestu2798 Год назад +5

      የዛርመንፈስ ይብላሽ አንድየመንፈስቅዱስ ወሬአያወራእሱምእናንተም ፈጣሪየድንግልጅ ልቦናይስጣቹ የትኛውየፈጣሪን ቃልየሚያስተምረውገጠመኝዛርእያለ ያጀዝባቹዋል እራሱላይስላለው ይጸልይ

    • @GenetNgus2992
      @GenetNgus2992 Год назад

      ​@@mihretmengestu2798 ከተበላህኮ ቆዬህ ዘመዴ የቤተሰቦቻችነን ጥንቆላ እዴት እናስወግደዉ አስኪ ንገረን መፍትሄ

    • @خيريهخيريه-ح8م
      @خيريهخيريه-ح8م Год назад

      ክክክክ ወይኔ ዛሬስ በደንብ ሳኩኝ ክክክ ወይኔ ​@@mihretmengestu2798

    • @BetelhemGirma-dd2sr
      @BetelhemGirma-dd2sr Год назад +1

      Yemin zar erasu sewiyaw zar adel eda

    • @TigeteTigete
      @TigeteTigete Год назад

      😢😢😢😢😢አረ እህቴ ይህን አትመኝ ዘር ብለሽ አስቤ የምን ዛር ዘርዘር ምንድነዉ

  • @ኣደዋይይፈትወኪእየH

    እግዚአብሔር ይመስገን ❤

  • @kenandinku439
    @kenandinku439 7 месяцев назад

    ❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @iliyaatewhidoiliyaa94
    @iliyaatewhidoiliyaa94 Год назад

    ❤❤❤❤❤

  • @bestebeste1813
    @bestebeste1813 Год назад

  • @solomonabay7598
    @solomonabay7598 Год назад

    ❤❤❤