Ethiopia Sheger FM Mekoya - መቆያ - የሁቲዎች ጉልበት

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 7 сен 2024
  • Sheger FM 102.1 Radio is The First Private FM Radio Station in Ethiopia
    Ethiopia Sheger FM Mekoya - መቆያ - የሁቲዎች ጉልበት
    #Ethiopia #ShegerFM
    Website://shegerfm.com/
    Facebook: / sheger102.1
    Twitter:// shegerfm?lang=en

Комментарии • 44

  • @ethiopiatolove273
    @ethiopiatolove273 4 года назад +14

    ሱስ ሁነህብኛል እሸቴ አሰፋ ምርጥ ጋዜጠኛ

  • @kalabyakob6809
    @kalabyakob6809 4 года назад +10

    ጋሽ እሸቴ እባክህን ስለ ሂትለር ተርክልን

  • @meslemma564
    @meslemma564 4 года назад +6

    እሸቴ እባክህን ስለ ቅዱስ ላሊበላ ተርክልን

  • @user-kr8yz3pi7y
    @user-kr8yz3pi7y 4 года назад +4

    እናመሰግናለን እግዚአብሔር ለአለም ሰላም ይስጠን

  • @UnknownUnknown-oi9qc
    @UnknownUnknown-oi9qc 4 года назад +3

    Btam des ylal eshete ebakeh yemiketlewen kefel akerbelen thank you

  • @fasikaaynawfasika3469
    @fasikaaynawfasika3469 4 года назад +6

    እባካችሁ አጥርራታቹ ብትለቁልን ብዬ በትህትና ጠይቃለው! አክባሪአቹ ነኝ

  • @zekariaszewdu7275
    @zekariaszewdu7275 4 года назад

    እሽቴ በጣም የምወድህ ጋዜጠኛ ነህ ያንተን ተረኮች የመስማት ሱስ ውስጥ ተዘፍቄልሀለው በተለይ ስለ አምባገነን መሪዎች ታሪካቸውን የምታቀርብበት መንገድ አምባገነኖቹን መሪዎች እንድወዳቸውእያደረገኝ ነው በርታ

  • @Nicepeopledowell
    @Nicepeopledowell 7 месяцев назад

    ሁቲዎች እና ሃውቲዎች ልዩነት አላቸው !!!

  • @teweldegerie7429
    @teweldegerie7429 4 года назад

    እንደናተ እኮ የለም ከምር ዝግጅታቹ ምርጦች ናቸው ።የሚቆራረጠው የድምጽን ነገር አስተካክሎት አዳራ ከዝግጅታቹ አድናቂ የእውነት እኔ የበላይ ነኝ ።

  • @johnbaraki5399
    @johnbaraki5399 3 года назад

    እሼቴ ቀጥልበት ጎብዝ ነህ

  • @eyassali9803
    @eyassali9803 4 года назад

    victory and glory to yemen

  • @sigmam6557
    @sigmam6557 4 года назад +7

    እሸቴ መቼም አልጠግብህም. የዛሬው ግን ተቆራረጠ.

  • @user-tk8po5ee9v
    @user-tk8po5ee9v 4 года назад

    Enameseginalen

  • @ibrahimnoor6117
    @ibrahimnoor6117 4 года назад +1

    ጦርነት ለማንም አይበጅም የሁለቱንም ሐገር ኢኮኖሜ ጎድቶዋል እኛም ሰርተን ቢተሰባችንን መደገፍ እያቃተን ነው ብዙ ድርጅቶች እየተዘጉ ነው ጦርነት ለማንም አይበጅም

  • @profic9222
    @profic9222 4 года назад +2

    እሸቴ ኣሰፋ ኣንተ እኮ ጋዜጠኝነት ትልቅ ሞያ መሆኑ ኣስተማርከኝ በጣም ልዩ ነክ እውነት ሱስ ሆንኩብኝ።

  • @edrisahmad4489
    @edrisahmad4489 4 года назад +2

    እናመሰግናለን ግን ሳያልቅ አቋረጠብን

  • @user-uc6xq5tt3g
    @user-uc6xq5tt3g 21 день назад

    አህያ አረብ ጀግነ ኢራን

  • @endrisseid6347
    @endrisseid6347 Год назад

    ሳኡዲ የውጭ ወታደሮችን የምታስመጣው ዜጎቿ በጦርነቱ እንዳይዋጉ ብቻ ሳይሆን የራሷ ዜጎች ሲበዛ ስንፍና እና ፍረሀት ስለሚያጠቃቸውም ጭምር ነው ሳኡዲ ያላትን ወታደር በሙሉ እንኳ ብታሰልፍ ግማሽ ቀን እንኳ አይዋጉላትም ልብ ድፍረት ብርታት እና ጥንካሬ የሚጠይቀውን ጦርነት ዜጎቿ አይቋቋሙትም

    • @aeshimohammed9684
      @aeshimohammed9684 Год назад

      ለዛነው የሳዑድ ህዝብች ከላልች በምንሰነፋሆኖው

  • @HdLove-mp1tj
    @HdLove-mp1tj 8 месяцев назад

    የሊቭያ ህዝብ ያሳዝናል በጣም

  • @mulualemayele4532
    @mulualemayele4532 4 года назад +2

    ታድያስ እሸቴ , መቼ ነው ስለ ደቡብ ቻይና ባህር ውዝግብ የምታቀርብልን ?

  • @aeeaeaeaa3145
    @aeeaeaeaa3145 4 года назад

    Esata rasw us nice
    Ygbachlat

  • @HdLove-mp1tj
    @HdLove-mp1tj 8 месяцев назад

    ትለያለህ እሸቴ ኣስተዋይ ጋዜጠኛ

  • @haimanotmerdassa6288
    @haimanotmerdassa6288 7 месяцев назад

    Eshete tekortu neber men endalk ayesemam

  • @mafi635
    @mafi635 4 года назад +8

    Qእሸቴ ያልተዘመረለት ታላቅ ጋዜጠኛ

    • @edamosview
      @edamosview 4 года назад +1

      ዘምርለታ😯

    • @mafi635
      @mafi635 4 года назад +1

      Edamo's view ተይ ይከብድሻል

    • @edamosview
      @edamosview 4 года назад

      ምንድነው የሚከብደኝ? መዝሙሩን ከሆነ ይከብደኛል

    • @redsliag9661
      @redsliag9661 4 года назад

      Lesew mezer ?

    • @Johnny-Man
      @Johnny-Man Год назад

      @@edamosview😂😂😂

  • @yednayednk4353
    @yednayednk4353 3 года назад +1

    በመሀል የቋረጣል ምንድነው

  • @user-fp6rf2hb1y
    @user-fp6rf2hb1y 4 года назад +1

    ሀይ

  • @user-nv3jo5bk8d
    @user-nv3jo5bk8d 3 года назад

    ሳዉዲ ምታርግሆሆ እሂሁሉእዲሰቃ ዮ ሚረጎቸዉ የኢራን ሸአ ምነትተከታይ ሳወዲን ማዉደምይፈልጋሉ ሰለዚ ሳዉዲ ራሳን መጠበቅ አለባት

    • @missahlutube1136
      @missahlutube1136 3 года назад

      ካላወቅሽ ዝም በይ በዚህ ባዶ ጭንቅላትሽ ብዙ ላወራ አትበይ

    • @user-nv3jo5bk8d
      @user-nv3jo5bk8d 3 года назад

      @@missahlutube1136 አተምንታዉቃለህ?

    • @aeshimohammed9684
      @aeshimohammed9684 Год назад

      ኦውነትሺነው በአላህእና መለከተነኝው ነብዩው መሀመድ የምናሉው ሳዓድ የነብዩውን ሀገር ኢራኖችም የወዳትል በዛላይ ብዛትህዝብው ሱንኝ ነው የለገባሺነገር አለ ሳዑድ ሀያለ ለመሆን ኢራንን ከምኢራባውያ ጋሆና መደብደብ ትልቅ ሰህትትነው

  • @kemaltabessekemaltabesse4567
    @kemaltabessekemaltabesse4567 4 года назад +1

    Eshet merte sewu

  • @SawSaw-um4ci
    @SawSaw-um4ci 4 года назад +1

    Ere mehal mehal lay ayisemam

  • @ipgh1228
    @ipgh1228 3 года назад

    ድሚፅ ይቆራረጣል

  • @kedirdeesss3766
    @kedirdeesss3766 3 года назад

    yemiwdu program new k programu ga ymihade vedio chemrubet

  • @amarhsddumdume3904
    @amarhsddumdume3904 4 года назад

    America Le tikm sitil inkun watadar ye sawo zar aslifa kamshat wad xala atilm

  • @Mekonnenbelay-rf2pf
    @Mekonnenbelay-rf2pf Месяц назад

    ስለትንሹ ኮረኔል አብይ ጭፍጨፋም ትንሽ በል ለምን ትፈራዋለሕ