Ethiopia Sheger FM - Mekoya - Khalifa Haftar - ምርኮኛው እና ስደተኛው ጦር አዛዠ (ፊልድ ማርሻል ከሊፋ ሐፍተር)- መቆያ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 17 окт 2024
  • Sheger FM 102.1 Radio is The First Private FM Radio Station in Ethiopia
    #Ethiopia #ShegerFM
    Ethiopia Sheger FM - Mekoya - Khalifa Haftar - ምርኮኛው እና ስደተኛው ጦር አዛዠ - መቆያ
    Website://shegerfm.com/
    Facebook: / sheger102.1
    Twitter:// shegerfm?lang=en

Комментарии • 72

  • @tamratbekele4601
    @tamratbekele4601 4 года назад +8

    mekoya best program ever

  • @worldcomm9842
    @worldcomm9842 4 года назад +12

    በሀገራችን እየሆነ ያለ ነገር ነው፣ የኢትዮጵያ ህዝብ በወያኔ ይከበር ነበር። ወጥቶ በሰላም መግባት ተስኖናል ቀጣይ ዓመት ምንእንደሚሆን እግዚአብሔር ይወቀው

    • @bouggyhobbes9542
      @bouggyhobbes9542 4 года назад +1

      World Comm ወያኔ የተከለው መርዝ እንደሆነ ትምህርት ቤት ሊመዘገብ የሚሄድ ልጅ እንኳን ያውቀዋል

    • @tekeyouakmel4229
      @tekeyouakmel4229 4 года назад

      Kenat beso new merzoch men new hager wedade weyani new alchew

  • @Ishaqgetachew0123
    @Ishaqgetachew0123 4 месяца назад

    ይህው አሁንም በሃገራችን እንዲሁ እየተደረገ ነው

  • @ersomafeworki9600
    @ersomafeworki9600 4 года назад +2

    እናመሠግናለን

  • @getachewferede1869
    @getachewferede1869 4 года назад

    የምፈለገው ታሪክ አመሠግናለሁ እሸቴ አሰፋ በጣም ነው ምወድህ

  • @faithmoore7486
    @faithmoore7486 4 года назад

    Selam le midrachin yihun.:: Enamesegnalen Eshete Asefa.

  • @eluzema1654
    @eluzema1654 4 года назад

    Sheger Mekoya #1.

  • @abyaby4137
    @abyaby4137 4 года назад +3

    ስለ ካርሎስ ቀበሮ አቅረቡልን pls

    • @bettytube2
      @bettytube2 4 месяца назад

      ስለሴ ታ ነው ስለሆንዱ ቅበሮ

  • @birukbegashaw9386
    @birukbegashaw9386 4 года назад +1

    best program still but the background music disturb the story sound... change background music please

  • @misteredressa9764
    @misteredressa9764 4 года назад +3

    አይ እግዚአብሄር! ! ሰላሚን ያምጣልን!!😭🙏

  • @mohammedsied9700
    @mohammedsied9700 4 года назад

    Sel tupac shakure negrune

  • @jamalsiraj6651
    @jamalsiraj6651 3 года назад

    Mahaym zmbel

  • @andlemengedg6212
    @andlemengedg6212 4 года назад +2

    አገር ቤት የሚያቆይ ጠፋ ወይ??? ነው ማቆየዋ ታቃጥላለች????
    ሊቢያ ልንሆን እየተንደረደርን እራስ ሲያር የጎረቤት ማፈሪያ

  • @brigittecolson9912
    @brigittecolson9912 4 года назад +4

    ሊብያኖች ገና የስቃይ ፍዳ ያያሉ የጋዳፊ ደም በእጃቸው አለ።

  • @esayashussen7446
    @esayashussen7446 4 года назад +1

    እስቲ የኦማን አዲሱን ንጉስ ወይም የቻይና መሪ አቅርቡልን በጣም ነው ምወዳችሁ ሸገርች በርቱ

  • @amorawweloyew6089
    @amorawweloyew6089 4 года назад +1

    ጄኔራል ሀፍታር አንድ ቀን ሬሳው መሬት ለመሬት የሚጎተትበት ቅርብ ይመስለኛል ::ለማንኛውም ሸገር መቆያ ውስጤ ነው::

  • @jafarhamid3727
    @jafarhamid3727 4 года назад +1

    Teru new ena hafter kalifan bakerb akawelaw

  • @surafootball5275
    @surafootball5275 4 года назад +1

    sile Ramirez Sanchez akerbelen "Carlos the jackal"

  • @fsy1999
    @fsy1999 4 года назад +3

    የስራቸዉን አገኙ ሊቢያ ሊቢያዎች ጋዳፊን ገድለዉ ከሰሩ።አላህ ይዘንልህ መሀመድ ጋዳፊ

  • @Dአዲስአበባልጅ
    @Dአዲስአበባልጅ 4 года назад

    Background music 🤔

  • @yafetjazza5670
    @yafetjazza5670 4 года назад

    የማጀቢያውን ሙዚቃ የመረጠው ሰው ግን በጣም የሚያናድድ ነው

    • @Shiroye99
      @Shiroye99 4 года назад +1

      ሰው ነኝ ወገኔ ሙዚቃውን ተውና መልእክቱን ስማ ከይቅርታ ጋር...

  • @ZainabZainab-cm4qr
    @ZainabZainab-cm4qr 4 года назад

    በጣም እናመሰግናለን ግን እኮ ሁለት የተምታቱ ነገር ነው የሰማነው!? አንዱ ጀነራሉ ጸረ ሙስሊም እደሆነ ነው የተረዳሁት ካወራርህ ታዳ እንደት ብሎ በምን ሂሳብ ነው ጀሃድ የሚያውጀው ለዛውም በሙስሊም ሀገር በሙስሊም መሪ ላጅ ዝም ብሎ ጀሀድ ማለት አይቻልም ጅሀድ እኮ መስፈርት አለው ሀይማኖትና ፖለቲካ መለየት ያስፈልጋል ሌሎች ደም እምባ እያለቀሱ የቻይና ሙስሊሞች የፍልስጤሞች ጀግና ማለት ጅሀድ ማወጅ ያለባቸው ለበዳይ ሀገሮች እጂ ለሌላ አደለም

  • @khalidmehamed7141
    @khalidmehamed7141 4 года назад

    ወንድሜ አንተ ሰለ አረቡ ሊግ ብዙ የማታውቀው ነገር አለ ዝም ብለህ አትዘባርቅ

  • @ኢትዮጲስ
    @ኢትዮጲስ 5 месяцев назад

    Poor African 😭

  • @hubiburuk5548
    @hubiburuk5548 4 года назад

    To Mach advertise 👎🏾👎🏾

  • @አብንነውምርጫየግዜውአሁን

    ይሄ ሁላ በውጭ ሀገር ጣልቃ ገብነት ነዳጃቸውን ለመዝረፍ እንዲመቻቸው ይሄን ሁላ ብጥብጥ ፈጥረው መንግስት አልቦ ሀገር አደረጓት የራሳቸው ዜጋም አብሮ ከጠላት ጋር ወግኖ የሀገሩን መሪ ገደለ ጎተተ በክብር መኖርን አብረው ገለው ቀበሩ ምንም አልተጠቀሙም ይሄው አሁን እንዴት እንደሆነች ሀገራቸው ኢራቅንም ሉቢያ ሶሪያ በአውሮፖ አጋዥነት ሀገራቸውን አወደሙ አሁንም ኢትዮጵያ ላይ በኦሮሚያ ክልል ያሉ የኢህዋን ብራዘር ሁድ አክራሪ ፅንፈኛ ቡድን ሀገሬን እንደዚህ ለማድረግ ነው እየሰሩ ሀገር እያመሱ ያሉት አይሳካም አክራሪ ፅንፈኞች አራጆች መቸም ከነዚህ አትማሩም በእስልምና ስም ለስልጣን መነገድ አቁሙ በቃ ተማሩ ከሌሎች

  • @birukbegashaw9386
    @birukbegashaw9386 4 года назад

    best program still but the background music disturb the story sound... change background music please