Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
Best
❤❤❤🎉🎉🎉
ጃርሶ የሰፈራችን የቀበና ልጅ ቆንጆ ተረካ ነው እጅህን ይባርክ።
ትረካዎች በጣም ነው የምከታተላችሁ። ጌታ ዘመናችሁን ይባርክ!!
😮ለብዙ ግዜ ስፈልገው የነበረ ትረካ ነበር እናመሰግናለን
Waaaw አረ ቶሎ ቶሎ አዲስ ትረካ ልቀቅልን ድምፅ በጣም ነው የሚመቸኝ
ልብ የሚነካ ታሪክ ነው 😢
አንደኛ ነው
በርታ በጣም ደስ የሚል ትረካ ነው
በጣም ቆንጆ ትረካ
Really thanks for your good job
Thanks.More of Jarso's please 🙏
ትረካ ዉስጤ ነው, በርቱልኝ አመሰግናለሁ, 🙏💞🙏
አመሰግናለሁ
ሲከፋኝ ሲከፋኝ ደጋግሜ ነው ማዳምጠው !
As Usual it's another impressive narration Bura 👍Well done Brother.
Thank you for your support brother! 🙏
በደረቴ፣ ኬ50 እና 45 እህህህህ የሚገርም ትዝታ ውስጥ ከተተኝ ወይ ጊዜ ይገርማል ባካችሁ።
ዛሬ የመዳምን ስራ ጨርሻለሁ እናም ዘና ብየ ነው ያደመጥኩት ሠላማችሁ ይብዛ ምርጥ ትረካ ነው እንከን የሌላው ❤❤❤
Ere lelam lekekln enji ehee Mendenw sus asisizo metfat
🎉 18:35
በጣም አመሰግናለሁ። ይህ መጽሐፍ ነበረኝ ሰው ወሰዶብኝ ቀረ እንጂ። እባካችሁ የት እንደማገኝ ጠቁሙኝ።
እንድተርከው ሀሳቡን ስለሰጠኸኝ አመሰግናለሁ!
የታሪኩ መጨረሻ ይሄ አይደለም፣ ለምን አስቀራችሁት? ቀድሞውንም በmedia ለማንበብ ከጃርሶ ፍቃድ ካላችሁ ማለት ነው!!
1. የታሪኩ መጨረሻ ይህ ነው። በ1992 ዓ.ም በሜጋ አሳታሚ የታተመ አስኮ ጌታሁን እና ሌሎች የሚል መድብል ውስጥ የተካተተው ታሪክ መጨረሻ ይሄው ነው። 2. የፈቃዱ ባለቤት ሜጋ አሳታሚ ነው ፣ በድጋሚ ለማሳተምም ሆነ ብሮድካስት ለማድረግ ፈቃድ የመስጠት የባለቤትነት መብት ያለው ድርጅቱ ነው። ቢሆንም ደራሲውም ሆነ ሌላ የቅርብ ሰው ይሄንን ቪዴዎ እንዳወርደው ከጠየቁኝ ወዲያውኑ አጠፋዋለሁ።
Boring
Best
❤❤❤🎉🎉🎉
ጃርሶ የሰፈራችን የቀበና ልጅ ቆንጆ ተረካ ነው እጅህን ይባርክ።
ትረካዎች በጣም ነው የምከታተላችሁ። ጌታ ዘመናችሁን ይባርክ!!
😮ለብዙ ግዜ ስፈልገው የነበረ ትረካ ነበር እናመሰግናለን
Waaaw አረ ቶሎ ቶሎ አዲስ ትረካ ልቀቅልን ድምፅ በጣም ነው የሚመቸኝ
ልብ የሚነካ ታሪክ ነው 😢
አንደኛ ነው
በርታ በጣም ደስ የሚል ትረካ ነው
በጣም ቆንጆ ትረካ
Really thanks for your good job
Thanks.
More of Jarso's please 🙏
ትረካ ዉስጤ ነው, በርቱልኝ አመሰግናለሁ, 🙏💞🙏
አመሰግናለሁ
ሲከፋኝ ሲከፋኝ ደጋግሜ ነው ማዳምጠው !
As Usual it's another impressive narration Bura 👍
Well done Brother.
Thank you for your support brother! 🙏
በደረቴ፣ ኬ50 እና 45 እህህህህ የሚገርም ትዝታ ውስጥ ከተተኝ ወይ ጊዜ ይገርማል ባካችሁ።
ዛሬ የመዳምን ስራ ጨርሻለሁ እናም ዘና ብየ ነው ያደመጥኩት ሠላማችሁ ይብዛ ምርጥ ትረካ ነው እንከን የሌላው ❤❤❤
Ere lelam lekekln enji ehee
Mendenw sus asisizo metfat
🎉 18:35
በጣም አመሰግናለሁ። ይህ መጽሐፍ ነበረኝ ሰው ወሰዶብኝ ቀረ እንጂ። እባካችሁ የት እንደማገኝ ጠቁሙኝ።
እንድተርከው ሀሳቡን ስለሰጠኸኝ አመሰግናለሁ!
የታሪኩ መጨረሻ ይሄ አይደለም፣ ለምን አስቀራችሁት? ቀድሞውንም በmedia ለማንበብ ከጃርሶ ፍቃድ ካላችሁ ማለት ነው!!
1. የታሪኩ መጨረሻ ይህ ነው። በ1992 ዓ.ም በሜጋ አሳታሚ የታተመ አስኮ ጌታሁን እና ሌሎች የሚል መድብል ውስጥ የተካተተው ታሪክ መጨረሻ ይሄው ነው።
2. የፈቃዱ ባለቤት ሜጋ አሳታሚ ነው ፣ በድጋሚ ለማሳተምም ሆነ ብሮድካስት ለማድረግ ፈቃድ የመስጠት የባለቤትነት መብት ያለው ድርጅቱ ነው። ቢሆንም ደራሲውም ሆነ ሌላ የቅርብ ሰው ይሄንን ቪዴዎ እንዳወርደው ከጠየቁኝ ወዲያውኑ አጠፋዋለሁ።
Boring