ከመተት እስከ ሀሜት የታጠረው ያልተነገረው የሙዚቃው ንጉስ የትዳር ህይወት ምስጢሮች |Tilahune Gessesse

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 23 янв 2025

Комментарии • 57

  • @amharicbooks
    @amharicbooks  3 месяца назад +25

    ካለ እናንተ ተሳተፎ የንባብ አብዮታችን ግቡን አይመታም እና ሰብስክራይ በማድረግ ቤተሰብ ይሁን፡፡

  • @manenet2867
    @manenet2867 3 месяца назад +13

    ጥላሁን ገሠሠ ❤️
    #የ❤️ቅርሰው!
    ግና ይህ የሚያሳየን ፍቅርን ወይም ፆታዊ ስሜትን እዛም እዚም መጣድ የውስጥ ደስታን በማራቅ ፣ የልጆች ፍቅርን በማሳጣት እነሆ ተንከራቶ አጉል መሆንን ከዚህ ዝነኛና ተናፋቂ ሰው መማር ይጠቅማል።።።
    ለማንኛውም።።። ድንቅ የፍ❤️ቅር ሰው ሒሩት መስፍንን የአፍቃሪ ንግስት አድርጌ አይቻታለሁ።።። አሁን ያለችበት ሁኔታን የሚተርክልን ባገኘን👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽🙏🏽❤️✊🏽

    • @umuintisar6850
      @umuintisar6850 3 месяца назад

      I8i88888i8i8ii88i8i8ii8oiooiiioiiioo8ooioiiii88ii88i8888888i8iì8iiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiuiu7iiiiiiiiiiiiiiiiiii

  • @sunnaiabraha3554
    @sunnaiabraha3554 3 месяца назад +9

    የራስ ግዜ ያስፈልጋል በህይወታችን እየሆነ ያለውን ነገር በጥሞና ከውስጣችን ጋር ስብሰባ መቀመጥ አለብን ያን ግዜ ነው ማስተዋል የሚኖረው እኛ ሰዎች ደስታን ፍለጋ ውጩን እናያለን ሰላም ያለውውስጣችን ነው ጥሌ ነብስህ በሰላም ትረፍ አቅራቢው የተለያየ ገራሚ ትረካዎች በጣፋጭ ድምፅህ ስለምታቀርብልን እናመሠግናለንደ

  • @eskedartessema6318
    @eskedartessema6318 3 месяца назад +3

    የክቡር ዘበኛው ነጉስ ነብስህን ይማረው!!

  • @californa6827
    @californa6827 3 месяца назад +3

    አይ ጥላዬ እውነትም ዘርአብዛ ነበር መባል የነበሪብህ የኢትዮጲያ ታሪክ ነህ እናከብርሃለን ጥልዬ ታሪኩ ቡዙ ነው የእናቱ ታሪክ ትግሰተኛ አባታቹ ጀግና አባት አላቹ

  • @tesfalemyohannes6091
    @tesfalemyohannes6091 Месяц назад +1

    Really very sad to hear about neglect from the closest person (wife )specially when he was really hurt physical, mental & spiritually issues .Now it’s to late.Rest in peace Telahun it’s really awesome to be famous but no one’s exit the final second death by flesh.

  • @TsehaiTube
    @TsehaiTube 3 месяца назад +2

    ድንቅ ትረካ👍🏾

  • @YordanosFeleke-gz8eo
    @YordanosFeleke-gz8eo 3 месяца назад +2

    Amazing as always

  • @ZewdituWeyesa-iz7ei
    @ZewdituWeyesa-iz7ei 3 месяца назад +1

    Wow Amazing

  • @gemechisamano417
    @gemechisamano417 3 месяца назад

    ምርጥ ትረካ ነው።ነገር ግን በጣም ረጅም ነው።

  • @berhanuabebe7459
    @berhanuabebe7459 Месяц назад

    ❤ best singer rest in peace

  • @kiyatsegaye3106
    @kiyatsegaye3106 3 месяца назад +2

    Very interesting story. 👌

  • @tigistwoubalem4867
    @tigistwoubalem4867 3 месяца назад +1

    የሚገርም ነገር ነው

  • @BeckyW-j7e
    @BeckyW-j7e 3 месяца назад +1

    Very interesting true story, I wonder how things flow in our life even by knowing or just by happning.

  • @sarahbay3607
    @sarahbay3607 3 месяца назад +4

    ሲጀመር ሴቱ ኣያርፍም ሲቀጥል ሂወቱውስጥ ያለፉትን ነገር የሚረሳው እንዲህ ሲሆን ብቻ ነው ነፍሱን ይማረው ደግ እና ፍቅር ነበር

  • @selams549
    @selams549 3 месяца назад +4

    Ohh wow. His last moments of his life was sad. Especially to hear his wife’s neglect of emotional support was a bit painful to hear. Rest in peace.

  • @Yewellowa
    @Yewellowa 3 месяца назад +2

    Thank you!

  • @HY-kz6vd
    @HY-kz6vd 3 месяца назад +9

    ይሄማ ታሪክ ፊልም ይወጣዋል በተከታታይ እንጂ አንድ ወጥ ፊልም አይሆንም ታሪኩ በጣም እረጅም ስለሆነ ፣ የፊልም ፕሮዲውሰሮች ቢያስቡበት ጥሩ ነው።

    • @EthioSador2
      @EthioSador2 3 месяца назад +1

      ትክክል የምር እኔም ተመሳሳይ ስሜት ነው የተሰማኝ.... በዚህ ወቅት የግል ቴሌቪዥን ቻነሎች የበዙበት ጊዜ ስለሆነ ይህ ምዕራፍ ብቻውን ትልቅ ልብ አንጠልጣይ ተከታታይ ፊልም ይወጣዋል!! ቤተሰቡን የማሳመን ሂደት ግን ጊዜ ይወስድ ይሆናል ብዬ አስባለሁ። በነገራችን ላይ ይህ ሀሳብ የአንገቱንም ጉዳት ጨምሮ ያካትታል!🙏

  • @yidesetbekele7762
    @yidesetbekele7762 3 месяца назад +2

    እሚገርም ሰዉዩ ነዉ

  • @michaelwub4040
    @michaelwub4040 3 месяца назад +2

    ወይዘሮ ማርታ: ማለት Seattle አብራዉ የነበረችዉ ሴት የወለደችው መንታ እንደሆነ በበር በወቅቱ እዛዉ የምንኖር ኢትዮጵያውያንኖች በአይናችን ያየነዉ ወይም የምናዉቀዉ።
    ነፍሱን ይማረዉ🙏🏾❤️

  • @fanaberhe202
    @fanaberhe202 3 месяца назад +10

    አረ መልክ እና ዝና አላፊ ጠፊ ነው እባካቹ አርቲስቶች ብልጥ ሁኑ ቢያንስ ፈጣሪን ፈርታቹ በክብር ሙቱ ።
    ይሄንን ታሪክ ስሰማ እራሴን በወለዳቸው ልጆች እና በ እናቶቻቸው ጫማ ሁኜ ነው ።እናም ይሄ የሂወት ታሪኩ ን አርቲስቶች እንድትማሩበት ጋበዝኳቹ ። በተረፈ ምንም ያላተረፍኩበት ትረካ ነበር ። ጥላሁን ማለት እንደ አባትም እንደ ባልም እንደ ልጄ ባልም የማልመርጠው ሰው ነው ።።

  • @melkamelka4213
    @melkamelka4213 2 месяца назад

    ❤❤❤❤❤❤

  • @hayderali2255
    @hayderali2255 2 месяца назад

    I have no words more than saying thank you.

  • @dinsiriiwaqwoyya
    @dinsiriiwaqwoyya 3 месяца назад +4

    በስመአብ ለካ እንዲህ አይነት ሰው ነበር እንዴ???የዝሙት መንፈስ የሰፈረበት ሰው !!!

  • @mikremaru9464
    @mikremaru9464 3 месяца назад +2

    አዲስ መረጃ ነው በርቱ

  • @ababut.tiruneh9504
    @ababut.tiruneh9504 3 месяца назад +2

    ይህንን ግለሰብ በጋብቻ ስም ለራሳቸው ስም እና ለዝና የሚቀርቡት ሴቶች ብዙ ነበሩ። የሰው ልጅ የመታበይ ባህሪ ጫፍ የለውም።

  • @leilasalah9034
    @leilasalah9034 3 месяца назад +2

    አንድ ሴት የተረሳች ይመስለኛል በኢትዮጵያ አየር መንገድ የበረራ አስተናግጅ ሙስሊም ሴት ከስዋም አንድ ወይም ሁለት ልጅ አለው

  • @sophiayahya2300
    @sophiayahya2300 2 месяца назад +1

    የሆስተሷ ፍርያል ሚስቱ የሁለት ልጆቹ እናት ነች ሙስሊም ነበረች እሱም ሰልሟል ይባል ነበር ስሙንም አቡበከር ተብሎአል የሚል ወሬ ነበር ዘመኑም በ1970 ዓም ይመስለኛል

  • @BENIAMHAJUTATRADINGPLC
    @BENIAMHAJUTATRADINGPLC 3 месяца назад +7

    2+ hours is really too long to listen on RUclips... reconsider that

  • @HanaBeshah
    @HanaBeshah 3 месяца назад +1

    ነፍሱን በገነት ያረገው እና በጣም አሁንም ባከብረነው. ጥላሁን የኢትዬጺያ ህዝብ ንብረት ብቻ ሳይሆን የህዝብ ባል ነበረ

  • @Mike-b6j2b
    @Mike-b6j2b 2 месяца назад

    1972 ምንያህል በጣም ይበሳጭበት ነበር

  • @shalom744
    @shalom744 3 месяца назад

    Player ...player

  • @kassahunaklilu3503
    @kassahunaklilu3503 3 месяца назад +1

    Sawuyew Gn certified balage nebr😂

  • @sunnaiabraha3554
    @sunnaiabraha3554 3 месяца назад +1

    ሰላም ቤተሰብ ለኮሜንት እንመለሣለን

    • @amharicbooks
      @amharicbooks  3 месяца назад

      ሰላም ✌️!
      አስተያየትዎን እንጠብቃለን።
      ዘወትር ስለሚያደምጡን ከልብ እናመሰግናለን 🙏🙏🙏

  • @tigistwoubalem4867
    @tigistwoubalem4867 3 месяца назад +3

    ኧረ ታዛዥ ነን !!

  • @TesfayeZergawu
    @TesfayeZergawu 2 месяца назад

    Gesse is his step father not his father

  • @bethel3668
    @bethel3668 3 месяца назад

    13 kids😮

  • @danielbizuneh1221
    @danielbizuneh1221 3 месяца назад +1

    His Dad not Geseses

  • @BA-pp9fx
    @BA-pp9fx 3 месяца назад +3

    he was a dogy dog! set fejeto nebera

  • @summerFiker1944
    @summerFiker1944 3 месяца назад +1

    Sex Addiction is real