Это видео недоступно.
Сожалеем об этом.
ለወጣቶች የተሰጠ ምክር ከወሳኝ የፋይናንስና ኢንቨስትመንት ባለሙያው ዘመዴነህ ንጋቱ | ወሳኝ ወግ
HTML-код
- Опубликовано: 31 мар 2024
- Subscribe: / @artstvworld
Facebook : / artstvworld
Website : artstv.tv
Instagram : / artstvworld
Twitter : / artstvworld
Telegram : t.me/joinchat/AAAAAFbB3kEu63_...
#ethiopianmotivationalspeaker #inspiration #motivation #success #successmindset #AbrshDreams #thesuccesselite #paradagmshift
#dawitdreams #zemedenehnigatu #abiy_ahmed #ethiopia #investers #አቶ_ዘመዴነህ_ንጋቱ #የኢትዮጵያ_አየር_መንገድ
unauthorized use, distribution and re upload of this content is strictly prohibited
Copyright ©2024 Arts Tv World
በ ብዙ የተለያዮ አለማቀፍ መድረኮች እና ትላልቅ አለማቀፍ ሚዲያዎች ላይ በምትሰጣቸው ቃለምልልስ, ማብራሪያዎች ና ለሀገርህ ያለህን ፍቅር,ክብርና ተስፋ በጣም አደንቃለሁ። እግዚሐብሄር ያክብርልኝ ! በእርግጠኝነት ነገ ሀገራችን ለህዝቦቿ የተመቸች ዜጎቿም በሰላምና በፍቅር በመተሳሰብ በአብሮነት የሚኖሩባት እንደሚሆን ተስፋ አደርጋለሁ። እግዚሐብሄር ኢትዮጵያንና ህዝቦቿን ይባርክ !
ሰውየው ሌባ ነው::
The first Ethiopian I heard saying derg regime destroyed Ethiopia. Thank you for speaking the truth sir!
So interesting. Great to have you, Mr Zemedeneh.
Professionals usually work with different regimes as professionals! But I cannot speak of him as I didn’t know him when TPLF was on power. Anyway, I like his professional analyses
But he has no.morals
@@totit_t1445 really? I actually don’t know that much about him except in the professional sphere.
@@kurazenglish2404 he's greedy monopolist after getting all soap imports banned he started lifebouy controlling 100% of Ethiopian soap market and increasing price as he wants
He is a professional broker
Very interesting and educational.
Thankyou
በጣም በጣም ወደ ዘመናዊነት የሚያመራ እውነተኛ የእድሜ ትምሕርት ሰጥተውናል።
ቢዝነስ ማይንድ እንዲፈጠር ሐሳብ አቅርበዋል የሥራ ፈጠራ እንዴት እንደሚመጣ አቅጣጫ አስዘውናል
10,000 ሰአት ምን ሲያደርግ ነበር?
ገራሚ ነው
አቶ ዚ እና አርት ቲቪ
በጣም እናመሠግናለን
In a country engulfed in conflict and violence, entrepreneurship struggles to thrive due to unstable conditions, lack of security, and limited infrastructure. Without peace, businesses cannot flourish, hindering economic growth and innovation. Therefore, focusing on entrepreneurship in such circumstances may not be the most pertinent priority until peace and stability are established.
No one know when to die, be optimistic. Our prophet taught us to plant a tree even if tomorrow is the judgement day
👏👏👏🙏
In my opinion if the role models are Zuckerberg, Musk or Gate, for many of Ethiopians who have low capital investment, I don’t believe they would be able to learn from this interview. I believe Mola Maru, sunshine real state owner, and Bekele Mola’s experiences are a prime example for Ethiopian youths.
It is a recent memory that this guy was an admirer of the previous TPLF -led economy. Now, he counts it along with its predecessors and admires the current system. What an opportunistic personality.
He is a parasitic, opportunist con man. Right on the money.
100% I WAS ABOUT TO SAY THE SAME THING THIS GUY IS LITERALLY A BROKER WHO MAKES MONEY OUT OF DEALS SELLING ETHIPOIAN COMPANIES TO FOREIGNERS
"እናቴን ያገባ ሁሉ ፥ አባቴ ነው!"
ያለ ግለሰብ 🤑
Haha😅
እንደው የኢትዮጵያ ባህልና ወግ የት ገባ- ሰው ሀሳብና ትንታኔ ሲያቀርብ መሰደብና መዋረድ አለበት- ያንዳንዱማ ውርጅብኝ ያጥወለውላል። እባካችሁ ታረሙ
🙄🙄 it's our outlet to express our stand against corruption & destruction. Only 'few' 🙄🙄 get the mic
ይሄ ሰውዬማ ከመጣ ከሄደው ተመሳስሎ እንጀራውን ይጋግራል
አለም ሁሉ እኮ አንድ አይነት የህይወት ወዠቦ ነው የሚንቀሳቀሰው አንድ አይነት እንቅስቃሴ ነው እጅግ በጣም ስስ ልዩነቶች ብቻ ነው የሚታየው በአለም ላይ ሁሉ እናማ እኛ ብቻ የጎደለብን ሁሌ ወደኋላ የቀረን አይምሰላችሁ እኔም እንሱ አረቡንም ፈረንጁንም አኗኗር አውቀዋለሁ አይዞህ አበሻ አሁን ፈንቅሎ እየወጣ ነው በራሱ ጊዜ ወደ ተራራው ጫፍ ላይ።።።።።
Ageri ayiferis yeras amelekaket chiger new ethiopia ❤❤❤❤❤❤❤
Agerachin mechem atiferisin ok❤❤❤❤❤
እና ካለው መንግስት ጋር ካልስራ እንዴት ይሁን ? ክብር ለሁላችን ይሁን።የበታችነት አይስምን!!!!
Great man
Ethiopian people need justice justice justice justice justice justice!!?
የኛ የአፍሪካውያን ችግር ሁላችንም ሚሊንየር ፣የ ካፖኒ ባለቤት ለመሆን እንጂ በድርጅቶች ውስጥ ጠንካራ ሰራተኛ ለመሆን አይፈልጉም ስለዚህ ከጅምሩ ሞራላችው ይሞታል ለተቀጠሩበት፣ለ ተማሩበት ነገር ብቁ አይሆኑም አውሮፖ ነው የምኖረው አውሮፖውያን እንደዚህ አይደሉም ለተቀጠሩበት ነገር ይለፋሉ ነጥረው ለመውጣት ይሞክራሉ ስለዚህ የተቀጠሩበት ቦታ ትርፋማ ስለሚሆን ደሞዛቸው ከፍ ናቸው ይሄ ነው የምናየው
እኔ የአንድ ድርጅት ማናጀር ነኝ ሳልሰለች ነው የምሰራው , አንዳንዴማ የራሴ ድርጅት ይመስለኛል ግን የሚከፈለኝ ከቤት ,ታክሲ እልፍ አትልም
Do you think the country will stay or function without disintegration ?
ዕውቀት ዳቦ መሆን ካልቻለ ድንጋዩን ዳቦ ማድረግ ይቀላል
He is just giving a brief and analytical entrepreneurship mentor. He even didn't talk about any kind of politics!!! he just mentioned all those regimes on their contribution for the youths as an entrepreneurship wise so guys who r trying to reflect hatred and taking his speech as a politics u don't have to hear such a science go and watch yoni magna and ሞጣ
ያ ትውልድ
እእኔ አከብሮታለው መቼም ባለዎት የስራ ልምድ ።
ነገርግን ብዙውን ጊዜ ስሰማዎት ደርግን በጣም ጥላቻ አለዎት በደርግ ጊዜ ብዙ ሰው በስነስረአት ተምሮ ያደገ ጀኔሬሽን አለ።ደርግን ስናማርር ጨካኝና በአለም በጭካኔውም ትውልድን አበክናኝ ያለ አይመስለኝም ወያኔን ስናልፈው ከነሱ የተወለዱ የባሰ ነው የመጣው።የመግስት ልዩነት ከተናገሩ ይህንንም ተናገሩ ካልሆነ ታሪ ይወቅሶታል።ለቢዝነስ ካወሩ በወያኔም ከውጭ ገብተን ሰርተን አይተነዋል የዘር ቢዝነስ ስለሆነ መስራት የሚባለውን ዝም ይሻላል፣ያሁኑ የባሰ ነው ተንቀሳቅሶም መስራትም ሆነ ቤት ለቤት መጠያየቅም አልተቻለም።ስለሆነ እርስዎ እድገት የማያመጣውን ተዘዋውሮ መስራት የለምይሄንን ያውሩ።ስለዎጣቱ ሲያወሩ ችግሩን መንግስት ነው ስራም ፣መንቀሳቀስም፣መማርም በዘር የተመሰረተ መንግስነው ።ባይናገሩ ይሻላል ስለወጣቱ ስራም ሰርቶ ካለፈለትም ኮራብሽን ነው የህዝብን ብሶትም ያንሱ ።
Wicked man
anete asheregaji atarefem!!!!!!
ይህን ተገለባባጭ ደላላ ይገርማል
He has mastered Ethiopian economy than any other economists that I come to know. His strategy of working with the incumbent govenment has got him many enemies though😅
i didn't find any necessary speech from him. he only talks about his biography
Some ppl here don’t like his testimony about the progress of the economy in terms of his profession. He is not a politician he is a businessman his words come from his professional perspective. He is one of the genuine businessmen who has a well known profession all over the world . He tells us what is happening in Ethiopia everywhere we hear is negativity but the reality is not always negative but also like the gentleman said. However , it doesn’t mean that it’s all perfect . There is still an issue as we go through transformation
Transformation?? Crass
The so called "journalist" should have introduced such a figure✍
ይገርመኛል ዘመዴነህ በኢትዮጵያ ስለ መጪ ብሩህ ዕድል ሲያወራ። የአድርባይነት ጥግ ማለት ዘመዴነህ ንጋቱ ነው። አሁን በኢትዮጵያ መከራ እንጂ ምን መጪ ብሩህ ነገር አለ?
Life goes on. Regime always comes and goes, citizens and Ethiopianism prevail*! Knowledge is power, please use it to make a difference. Let's not dwel in the past and current circumstances. God Bless🙏🏾
አልሳካለት ብሎ በሄደ በመጣው መንግስ ጋ የሚላተም ደላላ ምንም አንማርም!
ከመጣው ከሄደው ራስን መጥቀም ነው።በቃ። የነበረው ነገር እንደማታውቀው ጥለህ ትሄድና ከአዲሱ ደግሞ ማሸርገድ መዝረፍ ነው ወይ ያለማፈር።
አቶ ዘመዴነህ ከወያኔ ጋር ሲሰራ የነበረ አሁንም በዚያው ቀጥሏል። በጎሳ ክልል ስርአት ምን አይነት ነፃ ገብያ መስራት ይቻላል?
ከወያኔ ጋር ቢሰራም በእዉቀቱነዉ ዝም ብላችሁ አታዉሩ እዉቀት ያለዉ ሰዉ አክብሩ
እውቀት እንዳለው በምን እወቅ/ሺ? እውቀት ማለት looter ከሆነ...
እንዴ አታቀዉም ማለት ነዉ ሰዉየዉን
Ewket milo kal ye 3rd world kal selehone be understanding enkeyer
sorry I haven't seen any substance which support youth.
እሺ ደንቆሮዎች እዚም መጣቹ አይ ኮማች ሰውየው እኮ አለምአቀፍ ቢዝነስ ማን ነው ምን ያድርጋቹ አንዳቹም እኮ አይደለም የሱን ያህል እውቀት ይቅር እና ኑሮአቹን በአግባቡ አትመሩም ኢሄ የቁምነገር ሜዳ ነው እሺ ውጡ ከዚ ለማኝ ሁላ
ዘመዴነህ እጅግ በጣም የማከብሮ የሀገሬ ቢዝነስ ማን ኖት ከእርሶ ብዙ ተምሬአለው አመሰግናለው
ኣቋም የሌለው ሰው ነው በጣም ኣደርባይ ትልቅ የመንግሰት ተቋማት ሰሸጡ ዝም ብሎ የሚያደገድግ ወራዳ ሰው ነው።
ይሀው ሰው በጣም ተራ ወጣቱ እያለቀ ላም አለኝ በሰማይ ወተቷንም የማላይ አስመሳይ የመንግስት ተለጣፊ ነው፤በእዚህ እድሜው አገር እየወደመ ለመንግሥት የገፅታ ግንባታ የሚደክም
you are just a hater!!
ብልፅግና የቀለለዉ ይህን አሽቃባጭ ሙልጭልጭ ሰዉ እያቀረበ ሲያወያይ ነዉ
OVID .....funny
ምን ያደርጋል ሃገሪቱ በማይሆን አላዋቂ አምባገነን ሰው ላይ ጣላት።
He is playing with words.ለራሱ መወጣጫ እንጂ ሌላ የለም።
ብጥረቃ...ተበጥረቅ!
Ethiopia can set only governors like somaliland and Puntland. But there’s international recognised countries accepting to deal with abiy Ahmed Addis Ababa governor
እረ ወደዛ I’m blocking Arts media. ሆዳም ሁላ.
Please stop repeating and give us some important advices
ተሳዳቢዎች ግን ምላሳቹህ ትቆረጥ ሌላ ምን ልበላቹህ
ለምን ሲባል ይቆረጣል ? ሰውየው ሆዳም እንደሆነ ይታወቃል ! ሆዳም ባይሆንና እውነተኛ ምሁር ቢሆን ኖሮ መጪው ጊዜ ለወጣቱ ጥሩ ነው አይልም ነበር !!
ምሁር ሆነህ ሆዳም ስትሆን ያሳዝናል ! ስለየትኛው ዕድል ነው የምታወራው ? መፈናቀል ሞትና ስደት መድረሻ ስላሳጣው ወጣት ነው የምታወራው ??
With all due respect. The current situation has everything to do with Bilsigina government.
Having said that, we still have kids growing up in our country and informations like this ine is vital for the future faith of Ethiopia*!
ይሄ ግዜዉ ነዉ።
ይሄም የሆነዉ የምናወራዉ መልካም መግስት ሰለመጣልን ነዉ
ግብር በማይከፈልበት ሀገር።
ህዝብ መንግስት ነዉ።
መንግስት ወጣቱ ነዉ።
🍀🇪🇹❤
Leba delala belew... he has no stand at all... delala
He has no shame either....immoral...maybe he gets a share of the drugs..
አድርባይ ቱልቱላ !
FAKE BROKER GUY WHO MAKES MONEY OUT OF SELLING ETHIOPIAN ASSETS ... SHAMFUL GUY
ይህ ሰው በ you tube በሰጠው አጉል ምክር 100,000 Euro ከስሬያለሁ። I mean it!!!
I was stupid!!!
በምን ነበር ያከሰረዎት እባክዎን ያብራሩልን
Komeh eyehedik new😊😊😊😊
@@plupadiermanufacturing4977 እንኳን የገንዘብ ኪሣራ የእናት ሞትም ይለመድና ተቆሞ ይኬዳል። ለነገሩ ባለሁበት አገር ጥሩ አማራጭ ስላለኝ አልወደቅሁም። ዝርዝሩን ታሪክ ከእርስዎ በፊት እንዴት እንደከሰርክ ብታስረዳኝ ብሎ ለጠየቀኝ ሰው መልሻለሁ። እዚህ እንደገና ለመዘርዘር አድካሚ ነው።
RIP
ስለ የትኛው ወጣት ነው እያወራ ያለው ይህ ሰው? መሬት የወረደ ነገር ሰምታችኋል? አብዛኛው የአገራችን ወጣት እኮ በኦሮሚያና በአማራ ክልሎች ነው የሚገኙት። እነርሱ ደሞ ያሉበት ሁኔታ ይታወቃል! ስለ እነርሱ ምን አለ?
የሚያወራውና የኢትዮጵያ እውነታ በእጅጉ ይራራቃል። የሰማሁት ራሱን በምን ደረጃ ከፍ አድርጎ እንደሚመለከት ብቻ ነው?
እንግዲያስ የሰላምን አስፈላጊነት፣ የነፃነትን ዋጋ፣ የዲሞክራሲን አይተኬነት ሳይተነትን ዲጂታል ትራንስፎርሜሽን ብሎ ነገር አለ እንዴ?
ለማንኛውም Good for Noting ይላሉ ያንተ አገር ሰዎች!
ፍናፍንት ደላላ።
ወሬኛ ሰውየ፡ ከመጣው ጋር የሚጣበቅ፡
አጭበርባሪ ነገር ነህ ፤ ግማሽ ኢትዮጵያን ከወያኔዎች ጋር ተሻርኮ ሲያሻሽጥ የነበረ ደላላ ምኑ ነው ምሳሌ የሚሆነው ? ሲያስጠላ
ይሄ ሰውዬ ግን ሌላ ዓለም ውስጥ ነው ያለው። አደገኛ ደላላ ነው እኮ አየር መንገዱን ለማሻሻጥ እየተሯሯጠ ነው። አገር እየፈረሰ ሕዝብ እየተራበ እየተፈናቀለ ለሚመጣው እድል ይላል እንዴ?
አረ ባክህ እስቲ ቲክ ቶክ ስራበት አንተም ሮጥ ሮጥ በል
@@worldlink458 ቲክ ቶክ ውስጥ የለሁም
men yakel esat endehone betay yishalekal ye tsegur kibat enkuan medelel atchel yihonal eko ante