ፈቃደኛ አጭበርባሪነትና ተላላነት።

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 25 янв 2024
  • ፈቃደኛ አጭበርባሪነትና ተላላነት።

Комментарии • 80

  • @lukaseyob7602
    @lukaseyob7602 5 месяцев назад +8

    ጋሽ ዘሌ እኛ ክርስቲያኖች እንድንነቃ የምታደርገው ጥረትን አከብራለሁኝ ዘመንህ ይባረክ። ወንድማችን ኤፍሬም እጅግ በጣም ስሜታዊ ነው ይገርማል ያሳዝናል። ቤተክርስቲያን የክርስቶስ ቤት መነገጅያ ሱቅ በደረቴ እኮ አደረጉት፣ አሰደቡን😭😡

  • @wome8375
    @wome8375 5 месяцев назад +7

    🙏🙏 ወንድማችን ዘላለም እግዚአብሔር ይባርክህ የእስራኤል ቅዱስ የልመናህን ድምፅ ይስማ ከክፉ ሁሉ ይጠብቅህ ወደ ሰፊ ስፍራ ያውጣህ

  • @TezazuYimam
    @TezazuYimam 4 месяца назад

    ጥሩ መልእክት ነው ተባረክ ይህም ሰውን ይመልሳል ባልልም ክፉ ነገርን የማይተባበር እንዳለም ሰው እንዲያው ያረጋል እንደኔ አሮጌው እንዲፈርስ አዲሱ እንዲሰራበት ህይወቱን ባልሰጠ ሁሉ ላይ የሚታይ ችግር ነው የሱንንግግር አፍሬበታለሁ ነገሩ ምንም ይሁን ያልተሰራ መሰረት አልባ ቤት መፍረሱ አይቀሬ ነው

  • @abebaseyiume8949
    @abebaseyiume8949 5 месяцев назад +9

    ጋሽ ዘሌ አከብርሀለሁ ጌታ ዘመንህን ይባርክልን

  • @negabekeleabegaz1112
    @negabekeleabegaz1112 5 месяцев назад +1

    እግዚአብሔር ዘመንህን ይባርክ አንተ ሚዛናዊና እውነተኛ ሠው ነህ ተባረክ!!

  • @tesfatsiondominik
    @tesfatsiondominik 5 месяцев назад +3

    ይገርማል! ጋሽ ዘላለም ትውልድን ለማንቃት ለምታደርገው ሁሉ ነገር እግዚአብሔር ይባርክህ።

  • @mek492
    @mek492 5 месяцев назад +2

    እንዲህ የሰላ እና በሰከነ ሁኔታ ካለምንም ክፉ መነሻ በንጹህ ህሊና የሚቀርበዉን ትችት መስማት የደረቀ አጥንትን ያለመልማል!
    እግዚአብሔር ዘመንህን ይባርክ!

  • @emebetwudu
    @emebetwudu 5 месяцев назад +5

    ጀግና ነህ አይቆጭህም ተባረክ

  • @aboneshbenti9528
    @aboneshbenti9528 5 месяцев назад +2

    ወንድም ዘለ ተባረክ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @mennashewaye1277
    @mennashewaye1277 5 месяцев назад +5

    ጌታ ይባርክህ🙏 ልብን ስለሚያቀናው ምክርህ❤

  • @Jesus316saves
    @Jesus316saves 5 месяцев назад +7

    ዜሌ በርታ። ኤፍሬም የራሱን interview ካየው በኋላ እንደሚጸጸት አውቃለው very emotional

  • @danielayalew4358
    @danielayalew4358 5 месяцев назад +6

    ወንድም ዘላለም ጌታ ጸጋውን ያብዛልህ

  • @hgcfyigft4946
    @hgcfyigft4946 4 месяца назад

    ኤግዚያብሔር አመላኬ ይባርክህ ዘመን ይባረክ ተባረኪ በቡዙ በጣም መልካም ምክር ናው ለኔ 👍🏾👍🏾👍🏾👍🏾👍🏾👍🏾👍🏾👍🏾በረታ አባታችን 📖📖📖📖📖📖😘😘

  • @sebsibeshekile6958
    @sebsibeshekile6958 5 месяцев назад +3

    የበሰለ እና የሰከነ መልዕክት!
    ለእዉነት የሚትከፍለዉ ዋጋ በጣም አስተማሪ ነዉ።
    በርታ!

  • @letlovelead5024
    @letlovelead5024 4 месяца назад

    Oh my Lord, have your mercy on us 😢 Brother zelalem, many blessings!!!!

  • @seyumabire2247
    @seyumabire2247 5 месяцев назад

    ጋሽ ዛሌ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ፣ በዚህ ዘመን እግዚአብሔር ለቤቴክርቲያን ከስቀመጣቼው ጥቂት ሰዎች አንዱ ነህ ሁሌም ለእውናት ትሞጋታለህ ብድራቱን እግዚአብሔር አምለክ ይክፋልልህ።
    ጥቂት ወንባዴዎች በምድራችን ላይ በጋናኑበት ዛመን እንደ አንተ ዓይናት ሞጋች እግዚአብሔር ስለ ሰጠን ስለ አንተ እግዚአብሔርን አመሰግናለው።እያንዳንዱን ፕሮግራምህን ስለሚከተታል ሁሌም እግዚአብሔር ሰው ስጥቶናል እላለው።

  • @tamartasema8315
    @tamartasema8315 5 месяцев назад +3

    ውድ ወንድሜ ዘላለም መንግስቱ በእግዚአብሔር ቤት ውስጥ ጤነኛ መስለው ገንዘብ ወዳጆች ለፀጋ ግድ የማይሰጣቸው ብዙዎች አሉ🙏🏽 እኛኮ ታክቶናል ጌታ ይድረስልን ያስፈራል ያስጨንቃል 🙏🏽🙏🏽🙏🏽

    • @user-solomonzl6fq3zc2r
      @user-solomonzl6fq3zc2r 5 месяцев назад

      በቃ የእግዚአብሔር ምህረት የአማኙን አንገት ያሰደፋ ።ውይ የተደራጁ የማፋያ ግሩፕውሸታም ግሩፕ የውሸት አባቶች

  • @abebatafesse1515
    @abebatafesse1515 4 месяца назад

    😢😢😢 አቤት አምላኬ ሆይ ምህረትህ ከሀጢአታችን ይልቅ የበዛልን ባይሆን ኖሮ ሲዖል ነበር መጨረሻችን!😢
    ኤፍሬም ዘማሪነት የፀጋ ስጦታህ ነው ግን በእግዚአብሔር ቃል እድገትና በመንፈስ ቅዱስ ሙላት ቢሆን ፍሬአማ ትሆን ነበር፣ ፀጋህን አባከንከው። ይህንን ቪዲዮ በፅሞናና በቅንነት ቁጭ ብለህ እያየህ ከእግዚአብሔር ቃል ጋር ተወያይበት፣ አሁንም የንስሀ ጊዜ ተሰጥቶናል፣ ወደ እግዚአብሔር እንመለስ! እግዚአብሔር አይዘበትበትም😢

  • @elisabethesayas5570
    @elisabethesayas5570 5 месяцев назад +2

    God almighty bless you richly, brother Zelalm

    • @emyassefa326
      @emyassefa326 5 месяцев назад +1

      Tikikle Zelea tebark
      There is another one do basting Dagi
      Hiye belew ebakehen

  • @gadisanegussie8779
    @gadisanegussie8779 5 месяцев назад

    ይሄን ተግባርህን ማድነቅ ይኖርብኛል ወንድሜ። ሁሌም በምትሰራቸው ስራዎች ደስ ይለኛል። ጌታን በዚህ ለማገልገል የተሰጠህ ልዩ ጸጋ ይመስለኛል። ብዙዎች በውስጣቸው ከዳድነውና ሸፋፍነው ወይም ተመሳስለው እየኖሩ ያሉበትን ጉዳይ ገሃድ በማውጣት ትውልድን ከመታለል ለማዳን እያደረግህ ባለኸው መፍጨርጨር ላይ ጌታ ታላቅ ሃይሉን ያክልበት። ዋጋህን ከላይ አዘጋጅቶልሃልና በዚህም ልትኮራ ይገባሃል። ፍሬያማ እንደምትሆንም አልጠራጠርም።
    በሌላ በኩል ደግሞ እኔን ጨምሮ ለዚህ ዘመን ትውልድ ማስተላለፍ የምፈልገው፣ እነዚህ አጭበርባሪዎች እንዲህ በላያችን እንዲስፋፉ ከፍተኛውን ሚና እየተወጣን ያለንው ራሳችን መሆናችን መዘንጋት የለበትም። እኛው ያሞቅናቸው ናቸው እንደዚህ ያለዕኛ የለም እያሉ የሚፎክሩብን። ጸጋውን ሳይሆን ራሳቸውን ለመታመን ቅንጣት ታህል ሳይሰቀጥጣቸው በትምክህተኝነት የሚጎርሩብን። እኛ አይናችንን ከክርስቶስ ላይ አንስተን አገልጋይ ላይ ማድረግ የጀመርን ጊዜ ነው በነሱም ላይ በራሳችንም ላይ ችግር የምንፈጥረው። አንዳንድ ቸርች ውስጥ የሚሰሙ ጩኸቶች ያጠራጥሩኛል። በርግጥ በዕግዚአብሄር መንፈስ ከመነካት ነው ወይስ ለቆመው አገልጋይ ያለን ስሜት እያሳየን ይሆን እላለሁ። መስመር ስንስት ቢታወቀን ጥሩ ይመስለኛል። እንደው እስኪ መቼ መቼ ነው ቸርቾች ሲሞሉ የምናስተውለው? ጋሽ ዘሌም ሊያነሳልን እንደሞከረው ዛሬ የብዙ አዳዲስ ቸርቾች መሙላት በትክክል የቸርቺቱ ፍሬ ሆኖ እንዳልሆነ እኮ ለማንም ግልጽ የሆነ ጉዳይ ነው። ቸርችን በዚህ ፍጥነት መሙላት አይደለም በብዙ አመታት ውስጥ እንኳን ወንጌል ሰብኮ 3000 መሙላት ቀላል ዋጋ የሚያስከፍል ጉዳይ አይደለም። እና እዚህ ሁሉ ውስጥ እጃችን እንዳለበት መዘንጋት የለብንም። የሆኑ የምናውቃቸው ሰዎች አንድ ቸርች በከፈቱ ቁጥር ቸርቻቸውን ለመሙላት ስንል የተወለድንባትንና ያደግንባትን ቤተክርስቲያን ለቀን መኮብለላችን የሰዎቹን ትዕቢት ከማብዛት የዘለለ ምንም ፍሬ የለውም። እንዲያውም ከፍተኛ የሆነ የመንፈሳዊ ህይወት ውድቀት እንደሚያስከትልብን ካስተዋልንው በጣም ይገባናል። እናም ከዚህ ስራችን መታቀብ ይኖርብናል። ባለማስተዋል አርገንው ሊሆን ይችላል። አሁን ግን ገብቶን ብንመለስ ይሻላል። እነዚህ ሰዎች ምንም ሳይሰሩ ሌላው በሰራው ወንጌል ይታበዩብናል።

  • @nehemiah6931
    @nehemiah6931 5 месяцев назад +1

    የጸጋ ትንሽና ትልቅ የሚባል የለም በአዲስ ኪዳን ከማንም የበለጠ ጸጋ እኔ ጋር አለ አይባልም :: እንደ አዲስ ደህንነት እንድማር አደረገኝ::
    ቤተ ክርስቲያን አትከፈትም አትዘጋም በክርስቶስ ደም የተዋጀች መሰረቷ ክርስቶስ ነው:: ሱቅ አደረጉት

  • @KefyalewDilbeto
    @KefyalewDilbeto 5 месяцев назад +3

    Thank you for the criticism. I'm orthodox, but protestant of this days are not really Christian. Mostly money or item oriented not gospel.

  • @user-wk2yh8ks8p
    @user-wk2yh8ks8p 5 месяцев назад +3

    እኔ ግራ የገባኝ "ሀዋርያ" የተባለው ሰው እዚህ አካባቢ ምን ሊሰራ እንደገባ ነው።
    ኤፍሬም ደግሞ እኔ ቸርች ብጀምር ብሎ የተናገረው ነገር ለጆሮ ይከብዳል ህዝብ መቆሚያ እንደሚያጣ ከማወቁ በፊት ቸርች ምን ማለት እንደሆነ ቢያውቅ ጥሩ ነበር።

  • @tsegayefantahun654
    @tsegayefantahun654 5 месяцев назад

    We need more people like you keep up good work stay bless brother Zelalm!!

  • @glorytogod3013
    @glorytogod3013 5 месяцев назад

    ጌታ ሆይ አንተው ይቅር በለን 😢😢😢 ወንድማችን ዘላለም ተባረክ

  • @bonnyzed
    @bonnyzed 5 месяцев назад

    እጅግ የሚገርም ታሪክ ነው
    ስለ መምህር ግርማ ብዙዎች አስተያየት ይሰጣሉ እግዚአብሔር የሚሰጠውን ጽጋ ማንም ማረምም መተቸትም አይቻለውም ከወደደ ይጠቀምበት ካልወደደ ወደሚወደው ይቀየስ ።

  • @Trure7Love
    @Trure7Love 5 месяцев назад

    👉🏾የሌላ ቤተክርስቲያን ተከታይ ብሆንም በወንድም ዘሌ ጌታ እውነቱን እንድከተል ስለእውነት እንድቆም አድርጎኛል‼️ተባረክልኝ🙏🏽

  • @adugna2835
    @adugna2835 5 месяцев назад

    ወንድም ዘላለም እግዚአብሔር ይባርክህ

  • @jesusloveyou5996
    @jesusloveyou5996 5 месяцев назад

    ጋሽ ዘሌ እውነትን በፍቅር አገላለፅህ ያስደስታል እግዚአብሔር ይባርክህ ፀጋም ይብዛልህ ሽምግልናህ በጌታ ቤት ይለምልም ። እነኚህ የ ሃሰተኛ ነብያት ዘይት ያገኛቸው ሰወች እኮ ክብር እርቋቸዋል ከነኚህም በቅርቡ ዳጊጥላሁንም እያየነው ነው ሶፊያን እያየን ነው ነገር ተደባልቆባቸዋል እግዚአብሔር ወደ ምህረቱ ይመልሳቸው ብሩክ ነህ ጋሽ ዘሌ ❤

  • @asnabelayneh7228
    @asnabelayneh7228 5 месяцев назад

    እጅግ በጣም ያሳዝናል ወንድማችን እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ ልጆቹ ሊታረቁ ይገባል እንደ እናንተ ያለ ወገኖች ተባብራችሁ ሰብስባችሁ ከተቻለ ብታርሟቸው ውሸት ሃጢያት እንደሆነ ገንዘብን መውደድ እንዲሁ የቃሉ እውቀት የላቸውም አለቀ እግዚአብሔር ይርዳቸው

  • @davidcp889
    @davidcp889 5 месяцев назад

    Amen

  • @fetaashe7149
    @fetaashe7149 5 месяцев назад +1

    Zele Egziabehare Amlake yebarkehe yetebkehe ! Yehen tebebe yemolabet mekerhe ke Epherem becha sayhone bezihe zemen yalenew Chrstyianoche chemer new ♥

  • @HaboBt
    @HaboBt 5 месяцев назад +1

    ጋሽ ዘሌ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ ❤

  • @mekdeslemma2599
    @mekdeslemma2599 5 месяцев назад

    እግዚኦ ማረነ ክርስቶስ

  • @tadougalaxy9799
    @tadougalaxy9799 5 месяцев назад

    ጌታ ሆይ 😊ወዴት እየሄድን ነው ማንነው የምናምነው ጌታ ሆይ ይቅር በልን ማስተዋልን ስጠን በስምህ ንግድ የራስን ፍላጎት መሙላት አቤቱ ይቅር በለን

  • @sabagiday5055
    @sabagiday5055 5 месяцев назад +1

    There is no time for this world items preach the word of Jesus it has life

  • @Betty-hz8th
    @Betty-hz8th 5 месяцев назад

    ፀጋ ይብዛልህ ወንድማችን ዘላለም

  • @elbethel423
    @elbethel423 5 месяцев назад +3

    ለቸርች ከፋች የኪራይ ቦታ አለን...
    ከነ አባል,,,

    • @chaliaman9625
      @chaliaman9625 5 месяцев назад

      አሸርጋጅስ የለም ከስር ስሬ የሚሮጥ 😂😂😂😂

    • @elbethel423
      @elbethel423 5 месяцев назад

      @@chaliaman9625 በትዕዛዝ እናዘጋጃለን

  • @azebwoldegebrel8482
    @azebwoldegebrel8482 5 месяцев назад

    ወንድሜ ተባረክ

  • @alexyemam343
    @alexyemam343 5 месяцев назад

    የበስለ ዘማሪ ይመስለኝ ነበረ ለካ ጥሬ ሙዝ ነው

  • @hallowiegehts477
    @hallowiegehts477 5 месяцев назад +1

    GBU more and more

  • @hamelgebre
    @hamelgebre 5 месяцев назад

    ቤት እንደማገኝ ጌታ ተናግሮኛል ያለውስ

  • @mahlettibabu3314
    @mahlettibabu3314 5 месяцев назад

    God bless you

  • @tewabechtessoduresso9796
    @tewabechtessoduresso9796 5 месяцев назад +1

    WEY EGZABHERN MESMAT GOOD NEW SECHNA TEQEBAY BE BADO TENKEBALELU !

  • @user-ht6eo8uc9g
    @user-ht6eo8uc9g 5 месяцев назад +2

    GETA EYESUS YBARKH BEGETA WENDMACHN zelalem

  • @teshomebekele3479
    @teshomebekele3479 5 месяцев назад

    Wendim zele geta abizito yibarkih

  • @bibletruthreformed
    @bibletruthreformed 5 месяцев назад

    🙏

  • @selasgosaye1789
    @selasgosaye1789 5 месяцев назад +1

    🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🗝

  • @nurobetselotzeleke7585
    @nurobetselotzeleke7585 5 месяцев назад +3

    "ለጌታ ድምፅ መታዘዝ" ማለት ለኤፍሬም መኖሪያ ቤት መስጠት ማለት ነው እንዴ???

    • @chaliaman9625
      @chaliaman9625 5 месяцев назад

      እናሳ ጌታ "የኤፍሬም አገልጋይ" ስለሆነ ነዋ 😂
      He is mostly narcissist. Everything revolves around him, he thinks he's worthy በአጠቃላይ he is ጥቅመኛ

  • @bekelekumsa4994
    @bekelekumsa4994 5 месяцев назад +1

    ጠላቶቹ አመድ ይሁኑ?እና ይኸ ልሳንም በቃ ልሳን ነው? አይ ጉዳችን!

  • @HaboBt
    @HaboBt 5 месяцев назад +1

    ምንድነው ግን እየተከናወነ ያለው

  • @mulatutiramo5963
    @mulatutiramo5963 5 месяцев назад +1

    ተበራክ! ተበራክ!

  • @NhattyBirhanu
    @NhattyBirhanu 5 месяцев назад

    sel mekerh ena temhireth amsginalew .endate aynet abat selstegn e/r yimsgen ...

  • @danieltadesse5567
    @danieltadesse5567 5 месяцев назад

    በዚ አይነት ትዳሩም አይቆይም

  • @addisethio7402
    @addisethio7402 5 месяцев назад

    Ye zendero agelgaye tihtena godelowale... Yasazenal

  • @abrahaleygebremichael1029
    @abrahaleygebremichael1029 Месяц назад

    If I were I wouldn't accept that foolish gift. Before you tell me about the house God can tell me before you. I am not slave. I am a child of God like you. Anyone trying bring you an message don't accept if God didn't tell you before then.

  • @trhastekle2543
    @trhastekle2543 5 месяцев назад

    መጀመሪያ ሰፎኒያስ ሳይጠራው እራሱ ነው የመጣው። እርር ስላለ የልቡን ሊያወራ🤔

  • @redeatnigatu8770
    @redeatnigatu8770 5 месяцев назад

    አሁንማ ወሸታም እና አጭበባሪ ዘማሪ ነኝ ባዪ መሆኑን እድሜ እና ጤንነት ለ ወንድም ዘላለም ጌታ ይባርክህ እያልኩ ፤ ነቅተናል እነበል እባካችሁ ወንድሞቼ ፡ የ መጽሃፍ ቅዱስ ቁንጽል ቃል እየያዙ ጸጋ አለኝ ቤ/ክርስቲያን ዘጋሁ ብከፍት መቆሚያ አይገኝም------- ምናምን----- እያሉ የሚቀባጥሩ ወሸታሞችን እባካችሁ አሁንም ሃሰተኞች ናችሁ ለማለት እንድፈር

  • @gadisanegussie8779
    @gadisanegussie8779 5 месяцев назад

    ኤፍሬምም ቤተክርስቲያንን ወይም ክርስቲያኖችን ተገን አድርጎም ቢሆን ዝና ለማግኘት እንደሚፈልግ ወይም እንደሚችል ለማሳየት ይሆን እንዴ ዝና ዝናዬ አንተው ነህ የሚለውን መዝሙር ዘምሮት የነበረው? ባልሆነ ብቻ! አይደለም በሉኝ እስቲ በናታችሁ።

  • @tewodros9308
    @tewodros9308 5 месяцев назад +1

    ሁሉም ያው ዱርዬዎች ናቸው ደሞስ ኤፍሬም ተብዬው ቸርች ከፍቻለሁ ብሎ አልሳካ ሲለው አይደል እንዴ ዘግቶ የፈረጠጠው???

  • @mekiademisie8679
    @mekiademisie8679 5 месяцев назад

    እኔ ግን ይቅርታ አድርጉልኝ ስም እየሰጣችሁ ቤtክርስቲያን መክፈት ለምን? በየ ቦታው ቅርንጨፍ እያደረጉ ነው በመጻፍ ቅዱስ ያነበብነው

  • @user-rz6mo7nw1n
    @user-rz6mo7nw1n 5 месяцев назад +2

    ለ ጴንጤ ቀጣፊዎች እንደምትተች ለኛም ለተዋህዶ ተረታሞች አንዳንዴ ልክ ልካቸውን ብትነግርልኝ😮

  • @mesfeneegebre4511
    @mesfeneegebre4511 5 месяцев назад

    እባክህ ወንጌል ስበክ እንደ ፖስተር አስፋው በቀለ ወይንም እንደኛ ቁጭ ብለህ ፖሰተር አስፉው በቀለ ዩትዩብ ግባና ተማር ይህ ዩትዩብ የሚከፍለው ፍርፋሪ ምንም አይጠቅምም የዚህ አይነትማ ኦርቶዶክስ እየነገሩን ነው እኛ መፅሃፍ ቅዱስ አንብበን እንለያቸዋለን።

  • @user-oi8sd6fg6u
    @user-oi8sd6fg6u 5 месяцев назад +1

    አባሉ እኮ ይወዱታል አንተ ግን ይሄን ስራ ነው አክሊል በሌለው ሥራ ዘመንህን አትጨርስ 😭😭😭

  • @trhastekle2543
    @trhastekle2543 5 месяцев назад +1

    የእግዚአብሔር ጥሪ ሳይሆን የነብይ ሁሴን ጥሪ ነው ያስከፈተህ ማፈሪያ ሰው እራሱ መቶ ይዋረዳል በስንቱ ልብ ነበርክ ግን ወጣህ😡

  • @adishewot5720
    @adishewot5720 5 месяцев назад

    ያልተቀደሰ ብር እየዞረ የሚበላ ውሸታም ነው። የቤት ኪራይ 500.000 ሺህ ብር ተቀብሏል ኤፍሬም ዘዋሪ ሀሰተኞች ጋር እየዞረ ኪሱን የሚያደልብ ውሸታም ነው

  • @asefashtekeste1913
    @asefashtekeste1913 5 месяцев назад +1

    ይህ ዘማሪ ዉሸታም ነው። ዱሮ ማርያም አታማልድም ብሎ ነበር። ነገር ግን በሚድያ ላይ ወጥቶ ይቅርታ አድርጉልኝ እኔ ማርያም አታማልድም አላልኩም ብሎ ስናዘዝ ሰምቼዋለሁ💖

  • @eyesusyadenal2541
    @eyesusyadenal2541 5 месяцев назад +1

    ሰው መሆኑን እየረሳህ ነው ከዛም አልፎ ኤፍሬም በጣም የዋህ እና ቅን የእግዚአብሔር ሰው ነው ሁሉም ለጭበረበርት ይችላል በርግጥ አንተ እደምትለው አይነት ተኩላ ደግሞ አለ አንተ እረስህ ኮናኝ መንፈስ አለብህ ፍርድ እንኳን እንዴት ተክነህበታል አዎ ለቪው እደሆነ ይታወቅብሀል ጌታ ለወንድሞቻቹ በጎዳ ፀልዩ ማለቱን እረሰተሀል ፈራጅ ዳኛ 😱😱😱😱

    • @liya5015
      @liya5015 5 месяцев назад

      ene melewe leke yalwhonene neger leke ayedeleme malete newer newe ende drmo endezihe eyegore eyesemahe yewahe newe telahe ende? demo yemer geta belote kenebre lemene zegeto weta geta be sewe teshenefe ende? esti asetewelehe sema.

    • @abebaseyiume8949
      @abebaseyiume8949 5 месяцев назад +3

      ኧረ ከአስተያየታችን በፊት ስለተሰጠዉ ሀሳብ መስማትና መረዳት የማይገባን ከሆነ ዝም ማለት ጥሩ ነዉ የምንጠቀምበትም ሰዎች አለንና ለእኛ ተዉልን

  • @thevoiceofhope3694
    @thevoiceofhope3694 5 месяцев назад

    ከረፍችሁ

  • @frezerabdela3143
    @frezerabdela3143 5 месяцев назад +1

    አቤት ማጣጣል ስትችሉበት እሄ ሁሉ ኦቶዶክስን ለማወደስ ነው አይደል

    • @DawitEmu
      @DawitEmu 5 месяцев назад

      Mndnew mtkebatrew 😳😁