@@thinkitsnotillegalyet በዘመናት መካከል የተደረጉትን ክርክሮች : ለእያንዳንዱ የሙግት ነጥብ የሚሰነዘረውን አስረጂዎች : እንዲሁም የቀረቡትን ምሁራዊ ፅሁፎች አበክረህ በቅንነት ለመረዳት ሞክርና ከዚያ ለራስህ መልስ ስጥ:: እፁብ ድንቅ አእምሮ ያላቸው የተባሉ የዳኑ ክርስቲያኖች በግራም በቀኝም ያቀረቡትን መከራከሪያ ተመልከትና ከዚያ ሁለቱም ልክ ይሆኑ ወይንም አንዱ አንተው ዳኛ ትሆናለህ:: ለምሳሌ Why I Am Not an Arminian, a Book by Michael D Williams and Robert A. Peterson የሚለውንና ለእርሱ ምላሽ የሆነውን Why I am not a Calvinist, a book by Jerry L. Walls and Joseph R. Dongell የሚሉትን ሁለት መፃህፍት በቅንነት መርምራቸው:: ይህ ርእሰ ገዳይ ይህ "ሰባኪ" እንደሚሰብክህ ቀሊል አይደለም:: የሁለቱንም አስተምህሮዎች limitations በጥልቀት ከእነዚህ መጻህፍት በበቂ መጠን መረዳት ትችላለህ::
ኤፌሶን 1:4 ዓለም ሳይፈጠር፥ በፊቱ ቅዱሳንና ነውር የሌለን በፍቅር እንሆን ዘንድ በክርስቶስ መረጠን።
5 በበጎ ፈቃዱ እንደ ወደደ፥ በኢየሱስ ክርስቶስ ሥራ ለእርሱ ልጆች ልንሆን አስቀድሞ ወሰነን።
6 በውድ ልጁም እንዲያው የሰጠን የጸጋው ክብር ይመሰገን ዘንድ ይህን አደረገ።
ሚዛናዊነት የጎደለው ውይይት ይመስላል፡፡ እከሌ ፈጠረው ሳይሆን የእግዚአብሔር ቃል ስለ ድነታችን ምን ይላል ብሎ በእውነተኛነት መመርመር እና እውነትን መቀበል የግድ ነው።
የዳንነው በእግዚ/ር ጸጋ እና ዓለም ሳይፈጠር በፊት በተደረገው ሉዓላዊ ምርጫ ነው እንጂ ሊያድነን የሚችል የራሳችን ምርጫ ስለነበረን አይደለም።
እርሱ አስቀድሞ ስለመረጠን ነው በመንፈስ ቅዱስ ኃይል እና እርዳታ ልንመርጠው/ልናምንበት የቻልነው።
1ኛ ዮሐንስ 4፥19 -› እርሱ አስቀድሞ ወዶናልና እኛ እንወደዋለን።
ኤፌሶን 2፡ 8 ጸጋው በእምነት አድኖአችኋልና፤ ይህም የእግዚአብሔር ስጦታ ነው እንጂ ከእናንተ አይደለም፤
እምነታችን ራሱ ከእርሱ በጸጋ በመንፈስ ቅዱስ አስቻይነት የተሰጠን ነው እንጂ ከራሳችን አይደለም ..."ይህም የእግዚአብሔር ስጦታ ነው እንጂ ከእናንተ አይደለም"
ተባረኩ
በውድ ልጁ እንዲያው የሰጠን የጸጋው ክብር ይመስገን
እውነት ተናገርክ እስኪ ወንድሜ የተሀድሶ ስነ መለኮ ትምህርት የሚሰጥ ቤተ ክርስቲያን ጠቁመኝ
@@kehabtimer አዲስ አበባ እደዉላለው
ድንቅ እና ወሳኝ
ለጊዜው ጥያቀ ምላሽ ነዉ
እዉነትም ነዉ❤❤❤
😢
ተወዳጁ መምህሬ Yoni ጌታችን ኢየሱስ ይባርክህ
God bless you...
በጣም ወሳኝ ጉዳይ ነው 2:43
ጠቃሚ ትምህርት ነው። ተባረኩ
አጠቃላይ ውድቀት (Total Depravity) ማለት በአዳም መተላለፋ ምክንያት የሰው ልጅ በሙሉ (ከአዳም የተወለደ ሁሉም በአጠቀላይ) ወድቃል እንዲሁም ሁለንተናው ማለትም እውቀቱ ስሜቱና ፈቃዱ ተበክላል ማለት ነው በተሐድሶ (Reformed) አስተምህሮ መሰረት።
Be blessed.
በጠም ጠቀሜታ ያለው ትምህርት ነው ትቼሪ ዮን ተበራክ
God Bless You, Please How can I get the Book
የ5ኛውን ክፍለ ዘመን አስተምሮ አንስቶ በ21ው ክፍለ ዘመን ለማስተማር መሞከር ምርምር ነው? ወይስ ሃይማኖት ? ፊሎሶፊ ጥንት ተጀመረ ዛሬም አለ::ሃይማኖት(እምነት) ግን አንዴ ይደነግጋል ዘላለማዊም ነው::
በክርስቶስ አምነው የዘላለም ሕይወት ያገኙ ወንድሞች የድኅነት መረዳትን እንዲህ ከክርስትና ውጪ ያለ አስተምህሮ አድርጎ ማቅረብ ነውር ነው:: ካልቪኒዝምን ለማጣጣል የኦጋስቲን ኦፍ ሂፖን ሕይወት መመዘን ካስፈለገ : እናንተ ልክ ነው የምትሉትንና የምትከተሉትን አርሜኒያኒዝምን ለመመዘን የፔላጂየስን ሕይወትና ፍልስፍናንም መመዘን ፍትሐዊ ነው:: ፔላጂየስ መናፍቅ ተብሎ በቤተክርስቲያን አባቶች የተወገዘ ነው::
አእምሮ ካላችሁ አስተምህሮዎቹን በሥነአፈታት ልኬት መመዘን እንጂ "በቃ እንዲህ ተብሎ ተፅፍዋል" ብሎ የዘመናት ሙግትን አቅልሎና ሌላውን አጋንንታዊ ፍልስፍና ነው ብሎ መከራከር አላዋቂነትን ብቻ ነው የሚገልጠው::
ሁለቱም ትክክል ናቸው? ወይስ አንዱ ብቻ ነው ትክክል?
@@thinkitsnotillegalyet በዘመናት መካከል የተደረጉትን ክርክሮች : ለእያንዳንዱ የሙግት ነጥብ የሚሰነዘረውን አስረጂዎች : እንዲሁም የቀረቡትን ምሁራዊ ፅሁፎች አበክረህ በቅንነት ለመረዳት ሞክርና ከዚያ ለራስህ መልስ ስጥ::
እፁብ ድንቅ አእምሮ ያላቸው የተባሉ የዳኑ ክርስቲያኖች በግራም በቀኝም ያቀረቡትን መከራከሪያ ተመልከትና ከዚያ ሁለቱም ልክ ይሆኑ ወይንም አንዱ አንተው ዳኛ ትሆናለህ::
ለምሳሌ Why I Am Not an Arminian, a Book by Michael D Williams and Robert A. Peterson የሚለውንና ለእርሱ ምላሽ የሆነውን Why I am not a Calvinist, a book by Jerry L. Walls and Joseph R. Dongell የሚሉትን ሁለት መፃህፍት በቅንነት መርምራቸው::
ይህ ርእሰ ገዳይ ይህ "ሰባኪ" እንደሚሰብክህ ቀሊል አይደለም:: የሁለቱንም አስተምህሮዎች limitations በጥልቀት ከእነዚህ መጻህፍት በበቂ መጠን መረዳት ትችላለህ::
ኤፌሶን 1:4 ዓለም ሳይፈጠር፥ በፊቱ ቅዱሳንና ነውር የሌለን በፍቅር እንሆን ዘንድ በክርስቶስ መረጠን።
5 በበጎ ፈቃዱ እንደ ወደደ፥ በኢየሱስ ክርስቶስ ሥራ ለእርሱ ልጆች ልንሆን አስቀድሞ ወሰነን።
6 በውድ ልጁም እንዲያው የሰጠን የጸጋው ክብር ይመሰገን ዘንድ ይህን አደረገ።
@@thinkitsnotillegalyetበአንድ ጉዳይ ሁለት ተቃራኒ እውነት ይኖራል ብዬ አላምንም፤ ግን በጥንቃቄ ማየት እና መተርጎም መልካም ነው።