MKC Media
MKC Media
  • Видео 125
  • Просмотров 262 287

Видео

ዓይኖችህን ወደሚረዳህ አምላክ አንሳ
Просмотров 27213 часов назад
Like, Share and Subscribe! ጌታ ይባርካችሁ! ሌሎች ቪድዮዎች "ክርስቶስን መመስከር አያስፈልግም!!!!" ⚠️⚠️|| "አብያተ ክርስቲያናት ልክ አይደሉም"🚫🚫#calvinism ruclips.net/video/HA0nCuuWOj0/видео.html ካልቪኒዝም ኃይማኖት ወይስ ቤተ-እምነት?? || ዘመን ተሻጋሪ #calvinism #mkc ruclips.net/video/7q7j-p6fjec/видео.html
ብቻውን አምላክ [Bechawun Amlak] live በመሠረተ ክርስቶስ ቤተ ክርስቲያን || MKC Choir 50th anniversary 2024#celebration
Просмотров 59620 часов назад
Like, share and Subscribe! Drums: Berket Ameha Keyboard: Bereket yisak and Hezkias Tesfaye Bass guitar: Yoftahe Birhanu Lead guitar: Henok Terefe Mastering: Hezkias Tesfaye Video Editing: Impact Plus ብቻውን አምላክ ብቻውን ጌታ (2) እግዚአብሔር ኃያል አልፋ ኦሜጋ 1. ሰማይና ምድርን ሲሰራው አስውቦ (2) ያገዘውስ ማነው ሰው ሲፈጥር ደግሞ ሁሉንም ሠርቶታል ግሩም ድንቅ አድርጎ ለኤልሻዳይ ጌታ ለብቻው ›ምልኮ (2) 2. እርሱ ብቻ ጌታ ብቻውን አምላክ ነው (2) ያለና የሚኖር ሁሉን የሠራ ነው ከማን ጋር ነ...
እንስታዊነት (Feminism) ትምህርተ እግዚአብሔርን እያበላሸ ነው
Просмотров 38114 дней назад
Like, Share and Subscribe! ጌታ ይባርካችሁ! ሌሎች ቪድዮዎች "ክርስቶስን መመስከር አያስፈልግም!!!!" ⚠️⚠️|| "አብያተ ክርስቲያናት ልክ አይደሉም"🚫🚫#calvinism ruclips.net/video/HA0nCuuWOj0/видео.html ካልቪኒዝም ኃይማኖት ወይስ ቤተ-እምነት?? || ዘመን ተሻጋሪ #calvinism #mkc ruclips.net/video/7q7j-p6fjec/видео.html
ቀራኒዮ [Qeraniyo] live በመሠረተ ክርስቶስ ቤተ ክርስቲያን || MKC Choir 50th anniversary 2024 #celebration
Просмотров 1,1 тыс.14 дней назад
Like, Share and Subscribe! Drums: Berket Ameha Keyboard: Bereket yisak and Hezkias Tesfaye Bass guitar: Yoftahe Birhanu Lead guitar: Henok Terefe Mastering: Hezkias Tesfaye Video Production: Impact Plus ቀራንዮ የፈሰሰው ደም ነፃ አውጥቶኛል ቀንበሬን ሰብሮ ከእስራቴ ፈቶኛል 2 1. ማንም ሰው አይነጥቀኝ አርነቴን በጌታ ያገኘሁትን ትምክህቴን ሕይወቴ ነው ቀራንዮ የፈሰሰው ለሚመረምሩኝ መልሴ ይህ ነው 2. ካምላኬ ጎን ለኔ የፈሰሰው የውኃና ደም ላብ የፈለቀው አድኖኛል በጎልጎታ ላይ ፈቶኛል የልጅነት ሥልጣን ሰ...
"ኢየሱስ ባሪያ ነበር" || የሴቶች አገልግሎት #ዘመንተሻጋሪ
Просмотров 46821 день назад
Like, Share and Subscribe! ጌታ ይባርካችሁ! ሌሎች ቪድዮዎች "ክርስቶስን መመስከር አያስፈልግም!!!!" ⚠️⚠️|| "አብያተ ክርስቲያናት ልክ አይደሉም"🚫🚫#calvinism ruclips.net/video/HA0nCuuWOj0/видео.html ካልቪኒዝም ኃይማኖት ወይስ ቤተ-እምነት?? || ዘመን ተሻጋሪ #calvinism #mkc ruclips.net/video/7q7j-p6fjec/видео.html
"ክርስቲያኖች በብዙ ስቃይ፣ በብዙ መገፋት ...."
Просмотров 510Месяц назад
Like, Share and Subscribe! ጌታ ይባርካችሁ! ሌሎች ቪድዮዎች "ክርስቶስን መመስከር አያስፈልግም!!!!" ⚠️⚠️|| "አብያተ ክርስቲያናት ልክ አይደሉም"🚫🚫#calvinism ruclips.net/video/HA0nCuuWOj0/видео.html ካልቪኒዝም ኃይማኖት ወይስ ቤተ-እምነት?? || ዘመን ተሻጋሪ #calvinism #mkc ruclips.net/video/7q7j-p6fjec/видео.html
ሰዎች ለምን ስቃያቸውን ይደብቃሉ? በፈውስ ሂደት ውስጥ የቤተክርስቲያን ሚና #ዘመንተሻጋሪ
Просмотров 351Месяц назад
ከ20 መጽሐፎች በላይ በተለያየ ቋንቋዎች እና ርዕሶች ላይ ከጻፉት ከመምህር ከበደ በከሬ ጋር ስለ ሰቆቃ ፈውስ (Trauma Healing) አውርተናል። ይከታተሉን! Like, Share and Subscribe! ጌታ ይባርካችሁ! ሌሎች ቪድዮዎች "ክርስቶስን መመስከር አያስፈልግም!!!!" ⚠️⚠️|| "አብያተ ክርስቲያናት ልክ አይደሉም"🚫🚫#calvinism ruclips.net/video/HA0nCuuWOj0/видео.html ካልቪኒዝም ኃይማኖት ወይስ ቤተ-እምነት?? || ዘመን ተሻጋሪ #calvinism #mkc ruclips.net/video/7q7j-p6fjec/видео.html
ለምን እንሰቃያለን? #ዘመንተሻጋሪ
Просмотров 660Месяц назад
ከ20 መጽሐፎች በላይ በተለያየ ቋንቋዎች እና ርዕሶች ላይ ከጻፉት ከመምህር ከበደ በከሬ ጋር ስለ ሰቆቃ ፈውስ (Trauma Healing) አውርተናል። ይከታተሉን! Like, Share and Subscribe! ጌታ ይባርካችሁ! ሌሎች ቪድዮዎች "ክርስቶስን መመስከር አያስፈልግም!!!!" ⚠️⚠️|| "አብያተ ክርስቲያናት ልክ አይደሉም"🚫🚫#calvinism ruclips.net/video/HA0nCuuWOj0/видео.html ካልቪኒዝም ኃይማኖት ወይስ ቤተ-እምነት?? || ዘመን ተሻጋሪ #calvinism #mkc ruclips.net/video/7q7j-p6fjec/видео.html
"ደረጀ ከበደ ሰው አክባሪ ሰው ነው፤ 24 መዝሙር በአራት ሰዕት ውስጥ ተቀበለ" #ምስክር #mesekir
Просмотров 29 тыс.Месяц назад
"ደረጀ ከበደ ሰው አክባሪ ሰው ነው፤ 24 መዝሙር በአራት ሰዕት ውስጥ ተቀበለ" #ምስክር #mesekir
አቤንኤዘር ሙሉ አልበም ቁ̇.8 2016 በመሠረተ ክርስቶስ ቤተ ክርስቲያን መዘምራን|| MKC Choir 50th anniversary Full Album Vol 8
Просмотров 84 тыс.Месяц назад
አቤንኤዘር ሙሉ አልበም ቁ̇.8 2016 በመሠረተ ክርስቶስ ቤተ ክርስቲያን መዘምራን|| MKC Choir 50th anniversary Full Album Vol 8
የሕይወት ምንጭ || በመሠረተ ክርስቶስ ቤተ ክርስቲያን መዘምራን || MKC Choir 50th anniversary 2024 #newalbum
Просмотров 5 тыс.2 месяца назад
የሕይወት ምንጭ || በመሠረተ ክርስቶስ ቤተ ክርስቲያን መዘምራን || MKC Choir 50th anniversary 2024 #newalbum
ኢየሱስን ልናየው || በመሠረተ ክርስቶስ ቤተ ክርስቲያን መዘምራን || MKC Choir 50th anniversary 2024 #newalbum
Просмотров 3,6 тыс.2 месяца назад
ኢየሱስን ልናየው || በመሠረተ ክርስቶስ ቤተ ክርስቲያን መዘምራን || MKC Choir 50th anniversary 2024 #newalbum
በአስር አውታር በገና || በመሠረተ ክርስቶስ ቤተ ክርስቲያን መዘምራን || MKC Choir 50th anniversary 2024 #newalbum
Просмотров 2,7 тыс.2 месяца назад
በአስር አውታር በገና || በመሠረተ ክርስቶስ ቤተ ክርስቲያን መዘምራን || MKC Choir 50th anniversary 2024 #newalbum
ሲዖል ተዋጠ || በመሠረተ ክርስቶስ ቤተ ክርስቲያን መዘምራን || MKC Choir 50th anniversary 2024 #newalbum
Просмотров 1,9 тыс.2 месяца назад
ሲዖል ተዋጠ || በመሠረተ ክርስቶስ ቤተ ክርስቲያን መዘምራን || MKC Choir 50th anniversary 2024 #newalbum
ሰልፉ የእግዚአብሔር ነው || በመሠረተ ክርስቶስ ቤተ ክርስቲያን መዘምራን || MKC Choir 50th anniversary 2024 #newalbum
Просмотров 2,9 тыс.2 месяца назад
ሰልፉ የእግዚአብሔር ነው || በመሠረተ ክርስቶስ ቤተ ክርስቲያን መዘምራን || MKC Choir 50th anniversary 2024 #newalbum
ያየነውን እናወራለን || በመሠረተ ክርስቶስ ቤተ ክርስቲያን መዘምራን || MKC Choir 50th anniversary 2024 #newalbum
Просмотров 2,1 тыс.2 месяца назад
ያየነውን እናወራለን || በመሠረተ ክርስቶስ ቤተ ክርስቲያን መዘምራን || MKC Choir 50th anniversary 2024 #newalbum
ውዳሴ ክብር || በመሠረተ ክርስቶስ ቤተ ክርስቲያን መዘምራን || MKC Choir 50th anniversary 2024 #newalbum
Просмотров 2,1 тыс.2 месяца назад
ውዳሴ ክብር || በመሠረተ ክርስቶስ ቤተ ክርስቲያን መዘምራን || MKC Choir 50th anniversary 2024 #newalbum
ፀሃይ ከዋክብት || በመሠረተ ክርስቶስ ቤተ ክርስቲያን መዘምራን || MKC Choir 50th anniversary 2024 #newalbum
Просмотров 2,7 тыс.2 месяца назад
ፀሃይ ከዋክብት || በመሠረተ ክርስቶስ ቤተ ክርስቲያን መዘምራን || MKC Choir 50th anniversary 2024 #newalbum
እምባዬን አፍስሼ || በመሠረተ ክርስቶስ ቤተ ክርስቲያን መዘምራን || MKC Choir 50th anniversary 2024 #newalbum
Просмотров 16 тыс.2 месяца назад
እምባዬን አፍስሼ || በመሠረተ ክርስቶስ ቤተ ክርስቲያን መዘምራን || MKC Choir 50th anniversary 2024 #newalbum
አሸናፊ ነው || በመሠረተ ክርስቶስ ቤተ ክርስቲያን መዘምራን || MKC Choir 50th anniversary 2024 #newalbum
Просмотров 2,3 тыс.2 месяца назад
አሸናፊ ነው || በመሠረተ ክርስቶስ ቤተ ክርስቲያን መዘምራን || MKC Choir 50th anniversary 2024 #newalbum
አንቺ ቤተ ክርስቲያን || በመሠረተ ክርስቶስ ቤተ ክርስቲያን መዘምራን || MKC Choir 50th anniversary 2024 #newalbum
Просмотров 2,2 тыс.2 месяца назад
አንቺ ቤተ ክርስቲያን || በመሠረተ ክርስቶስ ቤተ ክርስቲያን መዘምራን || MKC Choir 50th anniversary 2024 #newalbum
አቤንኤዘር || በመሠረተ ክርስቶስ ቤተ ክርስቲያን መዘምራን || MKC Choir 50th anniversary 2024 #newalbum
Просмотров 13 тыс.2 месяца назад
አቤንኤዘር || በመሠረተ ክርስቶስ ቤተ ክርስቲያን መዘምራን || MKC Choir 50th anniversary 2024 #newalbum
አዲስ ነገር አደርጋለሁ || በመሠረተ ክርስቶስ ቤተ ክርስቲያን መዘምራን || MKC Choir 50th anniversary 2024 #newalbum
Просмотров 4,3 тыс.2 месяца назад
አዲስ ነገር አደርጋለሁ || በመሠረተ ክርስቶስ ቤተ ክርስቲያን መዘምራን || MKC Choir 50th anniversary 2024 #newalbum
🔥🔥 ነገ በምስራቅ መሠረተ ክርስቶስ ቤተክርስቲያን || መቅረት አይታሰብም 🔥🔥
Просмотров 5902 месяца назад
🔥🔥 ነገ በምስራቅ መሠረተ ክርስቶስ ቤተክርስቲያን || መቅረት አይታሰብም 🔥🔥
ለዚህ ሀገር ሰላም እጦት ቤተ ክርስቲያን ምን ታርግ?
Просмотров 2482 месяца назад
ለዚህ ሀገር ሰላም እጦት ቤተ ክርስቲያን ምን ታርግ?
የመሠረተ ክርስቶስ ቤተ ክርስቲያን መዘምራን 50ኛ አመት ክብረ በዓል || ሁላችሁም ተጋብዛችኋል!
Просмотров 1 тыс.2 месяца назад
የመሠረተ ክርስቶስ ቤተ ክርስቲያን መዘምራን 50ኛ አመት ክብረ በዓል || ሁላችሁም ተጋብዛችኋል!
"ይህ የውሸት ሰላም ነው!" #peace
Просмотров 4532 месяца назад
"ይህ የውሸት ሰላም ነው!" #peace
የቤተ ክርስቲያን ሚና ለሰላም ግንባታ ||"የአዲስ ፍጥረት ማህበር"
Просмотров 3582 месяца назад
የቤተ ክርስቲያን ሚና ለሰላም ግንባታ ||"የአዲስ ፍጥረት ማህበር"
ቤተ ክርስቲያን የሚያስፈልጋት ዝግጅት || ቤተ ክርስቲያን ስለጊዜው ችግር እንዴት ለልጆች ትናገር? #ዘመንተሻጋሪ
Просмотров 2283 месяца назад
ቤተ ክርስቲያን የሚያስፈልጋት ዝግጅት || ቤተ ክርስቲያን ስለጊዜው ችግር እንዴት ለልጆች ትናገር? #ዘመንተሻጋሪ

Комментарии

  • @ashubanbore2573
    @ashubanbore2573 22 часа назад

    ጌታ ያስፋህ ወንድሜ❤

  • @RevTilahun
    @RevTilahun День назад

    I became remember EECMY CS Nakamte Town Parish Qasso MY Congregation "A"Chowir by this Testimony.I belief one day also our testimony will be revealed for all world.

  • @getahunalemayehu8513
    @getahunalemayehu8513 2 дня назад

    tebaareku

  • @dessalegnsamuelabiy141
    @dessalegnsamuelabiy141 2 дня назад

    Wow what a wonderful teaching . May Almighty bless you more

  • @SelamuSamuel-bd5sq
    @SelamuSamuel-bd5sq 2 дня назад

    ክብር ለጌታ ይሁን!! በጠም ደስ ይላል ወንድሜ!!

  • @estifanostsegedesta8140
    @estifanostsegedesta8140 3 дня назад

    ጌታ ጸጋውን ያብዛልህ

  • @mulugetaasfaw8347
    @mulugetaasfaw8347 3 дня назад

    The spiritual song I song during my teenager time,still enjoying it well,God bless you the choir

  • @dwba418
    @dwba418 3 дня назад

    ጌታ ኢየሱስ አብዝቶ ይባርክህ ፤ አገልግሎትህንም ያስፋው ❤

  • @kassayecheru8555
    @kassayecheru8555 3 дня назад

    ጌታ አብዝቶ ይባርክህ!! ፀጋውን ያብዛልህ

  • @MartaMariti
    @MartaMariti 3 дня назад

    የተባረካቹህ!ስወዳቹህ!ጌታን ታሳያላቹህ ዘመናቹህ እንዲሁ ይለቅ!!!

  • @adnewmesfin5920
    @adnewmesfin5920 4 дня назад

    Big respect ❤

  • @WudneshYaikob
    @WudneshYaikob 5 дней назад

    Tebareku!

  • @bereketgetu1081
    @bereketgetu1081 5 дней назад

    ይሄን መዝሙር ስሰማ ነፍስም አይቀርልኝ❤❤❤

  • @befekaduyohannes
    @befekaduyohannes 6 дней назад

    አሜን ብቻውን አምላክ ነው እሱ

  • @tigisth871
    @tigisth871 11 дней назад

    Where can we buy the album in USA

  • @SelamawitWosseineofficial
    @SelamawitWosseineofficial 12 дней назад

    ከልጂነቴ ጀምሮ እየዘመኩኝ ያደኩት አቤነኔዘር ተባረኩ ተላላቆቼ ❤ ዘመን ተሻጋሪ❤❤

  • @user-pp1wh1ff4f
    @user-pp1wh1ff4f 13 дней назад

    አሜን ተባረኩ !!!

  • @tigestermayse8641
    @tigestermayse8641 15 дней назад

    Amen Amen Amen ✅️ 🙏🏻 🙌 👏🏻 ❤️ Egzaibher Selamachu Yebizaha shalom shalom shalom ✅️ 🙏🏻 🙌 👏🏻 ❤️ ♥️ ❤

  • @tigestermayse8641
    @tigestermayse8641 15 дней назад

    Amen Amen Amen ✅️ 🙏🏻 🙌 👏🏻 ❤️ Tabareke ❤❤❤

  • @BirituSherera-rg5dh
    @BirituSherera-rg5dh 15 дней назад

    ❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @kehabtimer
    @kehabtimer 15 дней назад

    ኤፌሶን 1:4 ዓለም ሳይፈጠር፥ በፊቱ ቅዱሳንና ነውር የሌለን በፍቅር እንሆን ዘንድ በክርስቶስ መረጠን። 5 በበጎ ፈቃዱ እንደ ወደደ፥ በኢየሱስ ክርስቶስ ሥራ ለእርሱ ልጆች ልንሆን አስቀድሞ ወሰነን። 6 በውድ ልጁም እንዲያው የሰጠን የጸጋው ክብር ይመሰገን ዘንድ ይህን አደረገ። ሚዛናዊነት የጎደለው ውይይት ይመስላል፡፡ እከሌ ፈጠረው ሳይሆን የእግዚአብሔር ቃል ስለ ድነታችን ምን ይላል ብሎ በእውነተኛነት መመርመር እና እውነትን መቀበል የግድ ነው። የዳንነው በእግዚ/ር ጸጋ እና ዓለም ሳይፈጠር በፊት በተደረገው ሉዓላዊ ምርጫ ነው እንጂ ሊያድነን የሚችል የራሳችን ምርጫ ስለነበረን አይደለም። እርሱ አስቀድሞ ስለመረጠን ነው በመንፈስ ቅዱስ ኃይል እና እርዳታ ልንመርጠው/ልናምንበት የቻልነው። 1ኛ ዮሐንስ 4፥19 -› እርሱ አስቀድሞ ወዶናልና እኛ እንወደዋለን። ኤፌሶን 2፡ 8 ጸጋው በእምነት አድኖአችኋልና፤ ይህም የእግዚአብሔር ስጦታ ነው እንጂ ከእናንተ አይደለም፤ እምነታችን ራሱ ከእርሱ በጸጋ በመንፈስ ቅዱስ አስቻይነት የተሰጠን ነው እንጂ ከራሳችን አይደለም ..."ይህም የእግዚአብሔር ስጦታ ነው እንጂ ከእናንተ አይደለም" ተባረኩ በውድ ልጁ እንዲያው የሰጠን የጸጋው ክብር ይመስገን

  • @user-wj6sx6qb9h
    @user-wj6sx6qb9h 16 дней назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @garchotub4652
    @garchotub4652 17 дней назад

    ደረጀ ከበደ አሁንም እግዚአብሔርን እያገለገለ ያለ ለፍትህ የቆመ ትልቅ አገልጋይ ነው ።እናንተ ግን የብልጽግና ጀሌዎች ናችሁ ከእውነት የራቃችሁ

  • @melakutizazu7532
    @melakutizazu7532 18 дней назад

    ዘማሪ ታምራትና አቅራቢ ወንድም ❤

  • @melakutizazu7532
    @melakutizazu7532 18 дней назад

    አሜን

  • @user-op2oi1pj2o
    @user-op2oi1pj2o 18 дней назад

    አሜን

  • @user-op2oi1pj2o
    @user-op2oi1pj2o 18 дней назад

    ጌታ አብዝቶ ይባርክህ ወንድማችን።

  • @user-op2oi1pj2o
    @user-op2oi1pj2o 18 дней назад

    የደረጀን መዝሙር በፍጹም ልዩና ዘመን የማያሰሳው፥ ዕውነትም በመንፈስ ቅዱስ የቃልና ዜማ የተሰጠው ነው። ዛሬ ካለበት ርቀት እንዲመለስ ጌታ ለመጸለይ እንበርታ። ጌታ ምን ይሳነዋል?❤🙏

  • @melakutizazu7532
    @melakutizazu7532 18 дней назад

    አስገራሚ ማስተዋል ነው። ነፃነትም ለካ የመከራ ሰበብ ይዀናል።

  • @melakutizazu7532
    @melakutizazu7532 18 дней назад

    ወንድማችን ወደ ሐገርቤት ሄዳችሁ እንዲህ ያለ ትምሕርታዊ ምሥክር ብትሰጡ እንዴት ይጠቅም?❤

  • @abel8835
    @abel8835 18 дней назад

    ለደረጀ ከበደ ፀልዮለት ቅዱሳን ሁሉ❤

  • @amsayawkassahun3395
    @amsayawkassahun3395 19 дней назад

    ተባረኩ።❤❤❤

  • @user-rk8jo3hf5d
    @user-rk8jo3hf5d 19 дней назад

    Haleluuuuuuya

  • @fasikaabera3734
    @fasikaabera3734 20 дней назад

    ሃሌሉያ!!!

  • @user-wj6sx6qb9h
    @user-wj6sx6qb9h 21 день назад

    አቤት ጥበቡ ባወራው ብናገር ከቁጥር በዛ ብላችሁ ዘምራችሁ የለ ቃላት አጣን የጌታን ውለታ የምናወራበት በቃ አቤትጥበቡ ማለት ይሻላል የዘላለም ሕይወታችን ርስታችን የዘላለም ቤታችን እየሱስ ይክበር ይክበር

  • @Mrursi
    @Mrursi 21 день назад

    ነገሮችን ከመቃወም በፊት በትክክል መረዳታችንን ብናረጋገጥ እንዴት መልካም ነበር?

  • @tsegalegese
    @tsegalegese 21 день назад

    like + share + subscribe

  • @fikrutilahun3060
    @fikrutilahun3060 22 дня назад

    በጣም ጥሩ ዝግጅት ነው እናመሰግናለን መምህርት አንቺንም እግዚአብሔር ይባርክህ!

  • @yonathantesfaye1732
    @yonathantesfaye1732 23 дня назад

    1gnaa sebiii #so_proud❤❤❤

  • @AbigialFassil
    @AbigialFassil 23 дня назад

    Tebarekuln sebliye i am proud of you always

  • @user-xw2rz4vj3f
    @user-xw2rz4vj3f 23 дня назад

    እግዚአብሔር ይባርካችሁ

  • @user-od1wz3rg8u
    @user-od1wz3rg8u 24 дня назад

    God bless Aya!

  • @solomongezachew
    @solomongezachew 24 дня назад

    ስለ እህቶች አገልግሎት የጠራ እይታ የሚሠጥ ዝግጀት ነው ። የእህቶችን አገልግሎት ማጣት ቤተክርስቲያንን ከበረከቷ ማጉደል ነው።

  • @almazwoldgaber4331
    @almazwoldgaber4331 24 дня назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @almazwoldgaber4331
    @almazwoldgaber4331 24 дня назад

    Amen Amen God bless all thanks for sharing Elu❤ I miss you God bless you my lovely sister

  • @WorkineshSiyoum-wz7od
    @WorkineshSiyoum-wz7od 25 дней назад

    ጌታ ዘመናችሁንን ይባርክ

  • @user-ru9ki5ob6k
    @user-ru9ki5ob6k 26 дней назад

    በጣምነው የምወዳችሁ የጥንቶቹ የጊታ ልጆች ተባረኩ

  • @abebaararsa8171
    @abebaararsa8171 26 дней назад

    Uuffee Halle hallelujah elel elel elel elel elel elel bete besamay new🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙇‍♀️🙇‍♀️🙇‍♀️🙇‍♀️🙇‍♀️🙇‍♀️🙇‍♀️🏡📚

  • @fekerteh974
    @fekerteh974 27 дней назад

    የግዛብሔር አምላክ ስሙ የተባረከይሁ

  • @helenheydemann7223
    @helenheydemann7223 29 дней назад

    Geta Jesus yebarekachu 🙏