ስሕተት መግለጥ ስሕተት ነው ወይ?

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 13 апр 2024
  • ስሕተት መግለጥ ስሕተት ነው ወይ?

Комментарии • 65

  • @asnakechtesfaye2507
    @asnakechtesfaye2507 3 месяца назад +12

    አንተ በጣም ትክክል ነህ እንደ እግዚአብሔር ቃል ስህተትን ስህተት ነው ማለት ሕዝብን መጠበቅ ነው ተባረክ ወንድም ዘላለም!!!
    ስለምትከፍለው ዋጋ እግዚአብሔር ዋጋህን ይክፈልህ።

  • @tsegayenegussie7856
    @tsegayenegussie7856 3 месяца назад +8

    I m from orthodox Christian, Mr. Zelalem is a man of wisdom. i listen to his audio Bible whenever i am driving. Thank you Sir. GOD Bless

  • @samymulu7110
    @samymulu7110 3 месяца назад +5

    ጋሽ ዘሌ ለእግዚያብሄር ቃል ያለህን ክብር አደንቃለሁኝ:: ጌታ ይባርክህ 🙏

  • @godisgoodblessed9357
    @godisgoodblessed9357 3 месяца назад +10

    ወንድሜ ዘሌ ጌታ ይባርክህ የሚገርም ምልከታ ጥቅሱን ያለአውዱ መጠቀሙን ወንድሞችም ተናግረውበት ነበር በጣም ትክክል ያላገናዝብኩት ግን ዶ/ር ሻወል እራሱ ወቶ ይቅርታ መጠየቅ ያለበት ራሱበጠቀሰው ጥቅስ በመያዙ ነው ስህተትን የገለፁትን ወንድሞቹን ያለአግባብ በአደባባይ ራሱ ዘልዝሎ ዘልዛይ ከታፊ ሌላሌላም ብሎ አቸዋል እሱ ብቻ ሳይሆን ግሩፑ በሙሉ ሚዛናዊ አለመሆን ና ለእግዚአብሔር ቃል ያለመጠንቀቅ የሚያመጣው ጭፍንተኝነት ነው ጌታ ስለገለጠልህ እውነት ክብር ለስሙ ይሁን በአደባባይ የሰራውን ስህተት በአደባባይ ወቅሰሃል አሁን ደግሞ ይቅርታ ወቶ መጠየቅ እንዳለበት በግሉ ብትነግረው እላለሁ ብርክ በልልን🙏🏼🙏🏼🙏🏼

    • @liya5015
      @liya5015 3 месяца назад +1

      እሱ የተናገረው በአደባባይ ነው ስለዚህ መገፀፅ ያለበት በአደባባይ ነው ለዚያመሰ ነው በጋሻው በአደባባይ ይቅርታ የጠየቀው ምክንያቱም በዚህ ትምህርት ብዙ ሰወች ይስታሉ ስለዚህ ተናጋሪው በአደባባይ እንደሳተ በአደባባይ ይቅርታ መጠየቅ አለበት።

    • @samsongmariam3593
      @samsongmariam3593 3 месяца назад

      Well said God bless you

  • @meroneasy-idea4289
    @meroneasy-idea4289 3 месяца назад +14

    አረ ኑርልን እንደው እውነት መናገር ነውር የሆነበት ዘመን እንድረሰ?!!!

    • @abebaseyiume8949
      @abebaseyiume8949 3 месяца назад +1

      እዉነት ነዉ እዉነትን የምንቃወም ክርስቲኖች በዛን ጌታ ያስበን እንጂ

    • @ayadawit390
      @ayadawit390 3 месяца назад

      ለእውነት እቆማለሁ በማለት እንዲህ ለማለት ተፈልጎ ነው ? እያሉ ትንሽ ትልቁን በመተቸት የወንድሞችን ህብረት መጉዳት አይሆንም ?? በተለይ ወንጌል ከሚሰብኩት ልባችን ሰፋ ቢል ጥሩ ይመስለኛል

  • @mesmerforallmuslims
    @mesmerforallmuslims 3 месяца назад +2

    ትክክል ወንድምህ ቢበድልህ የሚለውን ከተሳሳተ ትምህርት ጋር ማገናኘት ትልቅ ስሕተት ነው።

  • @marticool8700
    @marticool8700 3 месяца назад +3

    እጅግ እናመሰግናለን ጋሽ ዘሌ
    ሆ..ሆ እንዲህ እውነትን በእውቀት እና በልበ ሙሉነት እየገለጥክ አንጀታሽንን ስለምታርሰው በድጋሜ እናመሰግናለን!!

  • @gonfstsehay5797
    @gonfstsehay5797 3 месяца назад +2

    ጋሽ ዘሌ ጌታ ኢየሱስ ዘመንህን ይባርክ ለምን ስህተትን ስህተት አላችሁ ብሎ ይኼን ሁሉ ዘግናኝ ንግግር መናገር.......ጥቅስ ያለ ቦታው እየጠቀሱ ሰውን ግራ ማጋባት ተገቢ አይደለም

  • @taualemu3780
    @taualemu3780 3 месяца назад +3

    ስህተቱንም ተቃውመው ተመልሰው ስህተቱን የተቃወሙትን ሰዎች ለምን ተቃወማችውት ብሎ መቃወም ግራ ያጋባል እግዝአብሔር ይርዳን።

  • @mennashewaye1277
    @mennashewaye1277 3 месяца назад +1

    ጌታ ይባርክህ🙏
    ትንቢተ ዳንኤል 12
    3፤ ጥበበኞቹም እንደ ሰማይ ፀዳል፥ ብዙ ሰዎችንም ወደ ጽድቅ የሚመልሱ እንደ ከዋክብት ለዘላለም ይደምቃሉ።

  • @seifu2633
    @seifu2633 3 месяца назад +5

    ለአውነት መኖር እንዳንተ ነው

  • @user-pp1wh1ff4f
    @user-pp1wh1ff4f 3 месяца назад

    ወንድማችን ሻውል በቅንነት ነው ዘልዛይ ሲል አንደመሰለኝ ቀድሞ የነበረበትን ቦታ ይመስለኛል ዘሌ ጌታ ይባርክህ በነገራችን ላይ በቅንነት አንደነ ደ/ር ሻውል አይነት እውነተኛ አገልጋዮች በንግግርም በሰራም ሊሳሳቱ ይችላሉ ለመንኛውም ሁላችንም ነገርን በቅን መንገድ እያሰብን ስንሳሳትም እየታረምን መቀጠል ይገባናል ጌታ በደጅ ነውና ጌታ ይዳን !!!!

  • @taualemu3780
    @taualemu3780 3 месяца назад +2

    እግዝአብሔር ይባርክህ ጋሽ ዜሌ ።

  • @tadesekasa6310
    @tadesekasa6310 2 месяца назад

    ጋሽ ዘሌ ተባረክ ።የምታስተምረው ሁሉ ቀስ በቀስ እያባነነ ነው

  • @freetruth264
    @freetruth264 3 месяца назад +3

    አይ ዶክተር ሻዎል አዋዋሉን ማስተካከል አለበት! ተባረክ ዘሌ

    • @aynalemtadesse2684
      @aynalemtadesse2684 3 месяца назад

      ታረም። የዘላለምን አስተያየት ሰምተሃል????

    • @freetruth264
      @freetruth264 3 месяца назад

      @@aynalemtadesse2684 አዎን:: እጅጉን ተስማምቻለው::

  • @abigailsolomon8803
    @abigailsolomon8803 3 месяца назад +3

    May God bless you gash Zelie! Respect!!!

  • @seblewongelzeyede5280
    @seblewongelzeyede5280 3 месяца назад +1

    ትክክል ነህ ባጠቃላይ በጋሻውም ደግሞ ልቡ መልካም ነው እግዚአብሔር ብቻ ይጠብቀው

  • @bettyterfe6816
    @bettyterfe6816 3 месяца назад +2

    Tebarekilgn zele tsega yibzalhi

  • @tamartasema8315
    @tamartasema8315 3 месяца назад +3

    ተባረክ🙏🏽🙌🏽 ዘሌ

  • @meskeremtadesse6397
    @meskeremtadesse6397 3 месяца назад +1

    ተባረክ ወንድሜ በደንብ ነው ያየከው ፀጋው ይብዛል

  • @tigistulobisso2921
    @tigistulobisso2921 3 месяца назад +1

    ጋሽ ዘሌ፤ ተባረክ።

  • @gebremedhinyohannes6402
    @gebremedhinyohannes6402 3 месяца назад +1

    ትክክል፡
    Thank you

  • @abebaseyiume8949
    @abebaseyiume8949 3 месяца назад +2

    እንኳን በሰላም መጣህ ጋሽ ዘሌ

  • @user-fj3kn8vt9g
    @user-fj3kn8vt9g 2 месяца назад

    አሜን አሜን

  • @libbeariba2236
    @libbeariba2236 3 месяца назад +1

    Yes, it is very VERY important to expose false teachings. I thank God for people like you. Because of God’s servants like you, most preachers with good intentions take a good care for what comes out of their mouth. I do believe what you are doing is so IMPORTANT in many ways.
    However, chemicals are medications when they are administrated with the right dose for the right diagnosis. There is such a thing as overdose. Not everything needs to be condemned in public. Recently, you had an opinion about the national conference that was hosted by Ethiopian Gospel Believers Council (at Meskel Adebaby Yeniseha gize). This event was praised by so many, even by secular journalists. So many believers were blessed by it. Even if there were some ingenuity or wrong intention, does it warrant such a comment by you in such a tone? Who is benefiting from that? What is the gain?
    I love you man. You are my brother in Jesus Christ. I do BELIEVE that your intentions are well. Your heart is in the right place. I pray that God uses your skills and talents for His glory.
    One last suggestion, there are some secular articles that are based on scientific studies talking about the right ratio of constructive criticism. In general, they say, the right ratio is 6:1. For every six praise one criticism. In this context, probably there is nothing to praise. But why not sprinkle our criticism to be more effective.
    I have no objection on this particular video.
    God bless you!

  • @user-mw4uw7nd8y
    @user-mw4uw7nd8y 3 месяца назад +2

    'God Bless you.

  • @sunnyhidoto8584
    @sunnyhidoto8584 3 месяца назад +1

    ተባረክ 🙏🙏🙌🥰🥰

  • @abebaseyiume8949
    @abebaseyiume8949 3 месяца назад +2

    ስህተትን መግለጥ የሚያስመሰግን ስራ ነዉ እኔም እንደዚህ ነዉ የማምነዉ

  • @keberemengesha3947
    @keberemengesha3947 3 месяца назад +3

    ከክርስቲያን አንደበት ሲወጣ በሚያሳዝን ቃላት የተካነው ይህ ሰው ማን ነው ወንድሜ ዘላለም ጌታ ይባርክህ።ምን ይደረግ በጥፋት ያሉትን የሚሸፍን በእውነት የቆሙትን የሚያጣጥል ዘመን ውስጥ ነው ያለነው ።ወንድሜ አንተ ግን በርታ በአመንክበት ጸንተህ ቁም የጌታ መምጫው ቅርብ ነው

  • @elizabethelilta2663
    @elizabethelilta2663 3 месяца назад

    ጌታ ዘመንህን ይባርክ

  • @sisaibirhanu
    @sisaibirhanu 2 месяца назад +1

    I don’t think he called the people animals. I think he’s trying to express an English idiomatic phrase/statement in Amharic.
    In English sometimes we say “this thing/situation is a beast” to mean it is difficult to navigate or not simple. If I understood him, he is trying to say “the tik tok world is a beast” due to the slander and name calling going on it. You could easily see that from the context.

  • @user-rz6mo7nw1n
    @user-rz6mo7nw1n 3 месяца назад +1

    ጭብጨባ ሲያሰክር በስካር መንፈስ ሚሰብኩትን አያውቁም😮

  • @loveneverdies82
    @loveneverdies82 3 месяца назад +1

    ስህተቱን ስህተተት ያሉ ሰወች ስህታቸዉ. ምንድር ነዉ ? ላልከዉ እነ ዶር ሻዎል እንዳደረጉት በጋሻዉን አናግረዉት በጋሻዉ እራሱ በሚድያ ማስተካከል እንዲችል እድል መስጠት ነበረባቸው:: አንተስ ????

  • @user-lf7gj3ch7g
    @user-lf7gj3ch7g 3 месяца назад +1

    Gash Zele

  • @user-ht6eo8uc9g
    @user-ht6eo8uc9g 2 месяца назад

    GETA EGZIABHER YBARKH BEGETA WENDME zele.begashawnm saladenk alalfm GETA EGZIABHER YBARKEW Le asachoch Tlk tmhrt new Misetew tolo srawn awko media lay ykrta biteyku degmo yeteshale neber

  • @misterelemma7141
    @misterelemma7141 3 месяца назад +1

    ጋሽ ዘሌ 🙏🙏🙏🙏

  • @ayadawit390
    @ayadawit390 3 месяца назад

    ስህተትን መግለጥ በተለይ ከደህንነት ጋር የተያያዘ ሲሆን ተገቢ ነው : ግን በኛ በዘመኑ የወንጌል አማኛች ዘንድ in house debate የሚባል ጉድይ መኖር የለበትም ??💒💒💒

  • @godislove6988
    @godislove6988 3 месяца назад

    ሚሊንየም አዳራሽ በጋሻው ዝግጅት ሲያደርግ ሰው መንፈስ ነው ብሎ ነው የሚያምነው ብዬ ለአንድ በሚዲያ ለሚታወቅ ወንድማችን ነግሬው ደውሎ ሲያናግረው እሁን እንደዚያ አላምን ብሎኛል ብሎ ነገረኝ

  • @Jesus316saves
    @Jesus316saves 3 месяца назад +1

    ዘሌ በእውነት እግዚአብሔር ጊዜውንና ጉልበቱ ይስጥ በእንደዚህ አይነት ነገር ላይ ሙሉ ጊዜህን ሰጥተህ እንድትሰራ። እንደእናንተ አይነት ሰዎች እኮ ባይኖሩ እኮ ይዘውን ይጠፉ ነበር። animal ያለው Dr. Animal ስለሆነ ከሆነስ?

  • @betttim1826
    @betttim1826 Месяц назад

    እንሰሳ ያለው ሰውን አይደልም

  • @user-fb3ci4jc6e
    @user-fb3ci4jc6e 3 месяца назад +1

    ዶክተር ሻውልን ምን ነካው? እንዴት ትልቁ ዳቦ ልጥ ሆነ?

    • @user-pp1wh1ff4f
      @user-pp1wh1ff4f 3 месяца назад

      በቅንነት ነው ባህርይም እኮ ይወስናል

  • @MamanegnYekal
    @MamanegnYekal 3 месяца назад

    Yikiirta teyeke aydel 🤔 sew hono maysasat ale indee? Minew egna awaki nen alachusa hoo

    • @biniamTtola
      @biniamTtola 3 месяца назад

      ሙሉ ቪድዮውን አድምጠህ ነው ለኮመንት የመጣኸው ?! ምን እያለ እንደሆነ እንዲገባህ አማርኛ እሚሰማ ሰው ካለ ይንገርህ።

  • @alazarshalom2198
    @alazarshalom2198 3 месяца назад

    በጣም የምትገርመኝ ሰው ነህ ምን እንደደረሰብህ በነብያቶች ባላውቅም ግን አገላለፅህ በጣም ጥላቻ እና እልህ ያለብህ እንጂ ለማነፅ አይመስለኝም ወንጌላዊ ያሬድን ከተናገርከው በኋላ ነው በጣም ነው የገረመኝ

  • @abayshumye3446
    @abayshumye3446 3 месяца назад

    ዶ/ር ሻውል ግን ተስፍሽን ልሁን አለንስ😂😂😂 መዘልዘል መክተፍ መቁረጥ 🤔አላለም 😅 ሻውል ግን ብዙ ግዜ እንደተረዳሁት መፅሐፍ ቅዱስ ኮሌጅ አልገባም ግን መንፈሳዊ መፅሀፍትን ያነባል ይሁን ግን የነተስፍሽን አክት አያድርግ።

  • @adoniyastulu9261
    @adoniyastulu9261 3 месяца назад

    Guys እንደ ጴንጤ ግን እብድ አለ?? ግዑዝ ግንብና ሰእል ይስማል እያለ በኦርቶዶክስ የሚሳለቅ፣ where as በሰማይና በምድር ከስሞች ሁሉ በላይ ስም የየሱስ ስም ነው የሚለውን ተቀብሎ ሲያበቃ በረባወ ባረባው ይህን ስም ሲጠራ ውሎ አድሮ፣ ስሙ የእግዚአብሄር ስም ነው ሲሉት አይደለም የኢየሱስ ብቻ ነው የሚል፣ እኮ ኢየሱስ እግዚአብሄር አይደል እንዴ ሲሉት 'ታዲያ ሌላኛው እግዚአብሄር ነዋ የሚል፣ አንድ እግዚአብሄር አለ አላልክም እንዴ ሲባል በግብር በቀረጥ በምናምን እያል ሶስት አምላክ አምላኪ መሆኑን ለመሸፈን የሚሯሯጥ፣ ...........ምስኪን ስንኩል ጴንጤ በይ እንገዲህ ያንቺን ስእልና ግምብ ገልጭጪ !!

  • @KAW4691
    @KAW4691 3 месяца назад

    I have no problem you pointing weakness all the time, but I wonder how you are living in your private life? Moreover don’t dramatise your presentation which I believe will not add value that to win your listeners. You don’t have to do that if you’re telling the truth and your life is also governed by such truth. I wish to hear from you if there is any Christians that meet or excel your standard.

  • @aleneamemayehu208
    @aleneamemayehu208 3 месяца назад

    ስህተት አነፍናፈሸፊ።

  • @benjiman2089
    @benjiman2089 3 месяца назад

    ጋሽ ዘሌ በሀሰተኛ ነብያት ዙሪያ የምታቀርባቸውን ፕሮግራሞች እከታተላለው ደጋፊህም ነኝ።የእግዚአብሔር ሰው ቲቢ ጆሽዋን በተመለከተ በተናገርከው ግን አልስማማም። በቲቢ ጆሽዋ ፅሎት ከዘመናት በሽታ እንደተፈወሰ ሰው ባልመሰክር ውሸታም ነኝእና። ጌታ እጅግ የተጠቀመበት፣ ሚሊዮኖችን ወደ መንግስቱ ያፈለሰበት አሁንም በሱ ስር ተኮትኩተው በወጡ አገልጋዮች ብዙዎች እየተባረኩ ያለበት ትሁት አገልጋይ ነበር ።ሰው እንደመሆኑ ስህተቶች ቢሰራም ግን ጌታ እጅግ የተጠቀመበት ሰው እንደነበር መካድ አይቻልም ።

    • @Abebaabeba6046
      @Abebaabeba6046 3 месяца назад

      It’s God who cured you not that man. Just praise God you will be fine.

  • @adoniyastulu9261
    @adoniyastulu9261 3 месяца назад

    በጋሻው ' ስምህን ገለጥኩላቸው ' የሚል ከፍል ካነበበልህ ትክክል አይደለህም ማለት የምትችለው የተገለጠውን ስም ማንነት በማሳየት እንጂ ሰሚዎችህን በማደናበር መሆን የለበትም ፡፡ ከኢየሱስ ስም ሌላ የእግዚአብሄር ስም ካለ ንገረን !! ለምን በጭፍን ተፈርጃለህ? ምክኒያታዊ ሁን፡፡

  • @YT-pf9oz
    @YT-pf9oz 3 месяца назад +2

    ዘልዛይ የተባሉት እንዲነኩብህ ያልፈለክ እስኪመስልብህ ድረስ በሰዎች ውድቀትና ስህተት ደስ የሚላቸው የሉም የሚል ድምዳሜ ላይ ደርሰሃል።ከስህተትህ እንድትመለስ ሳይሆን ሃሰተኛ እንድትባል ብቻ የሚፈልጉ የሉም እያልክ ነው። እንዲህ እንድትል ያስደፈረህ አንድ ነገር ብቻ ነው ሊሆን የሚችለው። እሱም፥ ጥብቅና ልትቆምላቸው የፈለከውና ቪድዮውን ስትሰራ በሃሳብህ የያዝካቸው ሰዎች የሰውን ውድቀት የማይፈልጉ ናቸው ብለህ ማመንህ ብቻ ሳይሆን ዘልዛይ የተባሉትም እነዚሁ ሰዎች ብቻ ናቸው ብለህ ማመንህ ነው።ለነሱ ተከራከር።መደምደሚያህን ወይም ዋና ሃሳብህን ግን አላማቸው ሃሰተኛ እንድትባል ብቻ የሚፈልጉ የሉም ከማለት ማዳን ካልቻልክ የምትሟገትላቸውን ሰዎች ስም ዝርዝር መጻፉ ሳይበጅህ አይቀርም። ስህተትን ስታርም ልትሳሳትም እንደምትችል እንዲገባህ ብዬ ነው።እኔም ከዚህ አላመልጥም። ቸር እንሰንብት።

  • @loveneverdies82
    @loveneverdies82 3 месяца назад

    ( ተስፋ ቁረጡ )የ በጋሻዉን ስህተት መጀመሪያ ወደ ሚዲያ ያመጡት ዉድቀቱን የሚጠብቁ እንደሆኑ ማየት ለምን ተሳነህ ?????

  • @Grace_4all
    @Grace_4all 3 месяца назад

    በጋሻውን በፍቅር ይቅርታ እንዲጠይቅ ያደረገው አስተዋዩ ዶ/ር ሻውል ነው ጌታ ይባርከው። ዘላለም ጭፍን ትችት ብቻ ተሞላህ አስተውል።

  • @t.awordwasmadeflesh3379
    @t.awordwasmadeflesh3379 3 месяца назад

    መቼም እንደ mediaና እንደ ሀይማኖት ነፃነት ያለ አይመስለኝም አቶ ዘላለም መቼም ድፍረት አይሆንም ሰላሴ የሚል በመፅሐፍ ቅዱስ ውስጥ ተፅፎ እንደሌለ ታውቃለህ ሰውን ለማረም ከመነሳትህ በፌት ራስህን አርም ያልተጻፈ ሰላሴ አለ ሰትል አንተ ውይም አንተን መሰሎች ሰላሴ ማለት ሦስት አካል ብሎ ማስተማር በእግዚአብሔር ላይ መድፈር ነው አማልክትን መጥራት ኃጢያት ነው።

    • @petrosdemisew9911
      @petrosdemisew9911 2 месяца назад

      እስቲ ያሳየን አንድ ቦታ ስላሴ ተብሎ የተፃፈ (የወንጌል አማኝ ነኝ የሚል ሁላ ! )

    • @fretaasme5794
      @fretaasme5794 25 дней назад

      ማቲዎስ 28-19-20 ይበቃሃል

    • @petrosdemisew9911
      @petrosdemisew9911 24 дня назад

      @@fretaasme5794 የታለ ታድያ ሰላሴ የሚለው ቃል?“ሐሰተኛ ምስክር ይጠፋል፤ የሚሰማ ሰው ግን ተጠንቅቆ ይናገራል።”
      - ምሳሌ 21፥28