ማለቂያ የለሽ ማጭበርበር

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 27 авг 2024
  • ማለቂያ የለሽ ማጭበርበር

Комментарии • 89

  • @lukaseyob7602
    @lukaseyob7602 7 месяцев назад +4

    🇪🇷አንተ ሀቀኛ የእግዚአብሔር ሰው ጋሽ ዘሌ ሺህ ዓመት ኑር❤💙🙏

  • @AshenafiMaru-ul3rg
    @AshenafiMaru-ul3rg 7 месяцев назад +9

    በጣም ያሳዘነኝ የዘማሪ ኤፍሬም ትምክህት "እኔ ቸርች ብዬ ብጀምር መቆሚያ ነው የማይገኘው - ቸርች ቢኖረኝ . . . ወደዛ ነው ደግሞ የምገባው" ዘሌ ለዚህ ሰው እንዴሁም ለመሰሎቹ ሕዝቡን ለሚያወናብዱና ኪሱን ለሚያጥቡት አስተማሪ ነገር እጠብቃለሁ:: የሕዝቡ ዓይን ይከፈታል አይቀርም አንተ በጌታ ፀጋ በርታ::

  • @abebaseyiume8949
    @abebaseyiume8949 7 месяцев назад +11

    ጋሽ ዘሌ ሁሌም ለትውልድ ጠቃሚ ስለሆንክ አከብርሀለሁ ዕድሜና ጤና ፀጋና መንፈሱን እንዲያበዛልህ ፀሎቴና መልካም ምኞቴ ነዉ ተባረክልን

    • @user-oi8sd6fg6u
      @user-oi8sd6fg6u 7 месяцев назад

      የዘላለም ዛር እላይህ ላይ አርፎ ነው 😭😭😭

  • @adugna2835
    @adugna2835 7 месяцев назад +6

    እደዚህ ዘመን ደፋር አዝማሪ ዘማሪ አገልጋይ አጭበርባሪ የበዛበት ዘመን በናንተ ድፍረት ወዴት እንሂድ ሰለቸን የጴ ክርስትና ዘላለም በርታ

  • @meron5311
    @meron5311 7 месяцев назад +19

    ወንድም ዘልአም በ ኤትዮጵያ ሀሰተኛ ነብያት ብቻ ሳይሆኑ የነሱ ቀኝ እጅ የሆኑ ዘማሪዎች(አዝማሪዎች) መድርክ አማማቂዎች ቡዙ ናቸው ያሉት ፡ ኤፍሬም ፡ ቴዲ ፡ ተከስተ ፡ ሊሎችም አሉ ግዚያቸው ስደር እነሱም ይወጣሉ

    • @abebaseyiume8949
      @abebaseyiume8949 7 месяцев назад +4

      በትክክል

    • @user-qh8bw5oz1w
      @user-qh8bw5oz1w 7 месяцев назад

      ማን ናቸው? እኛ ከሃገር ከወጣን ብዙ ሌቦች ከች በኮሮኮንች 😂ብለዋል​@@abebaseyiume8949

    • @tsegatariku3644
      @tsegatariku3644 7 месяцев назад +1

      Exactly 💯

    • @DawitEmu
      @DawitEmu 6 месяцев назад

      Dagi

  • @yokishmedia
    @yokishmedia 7 месяцев назад +7

    ዘሌ ለአንተ ይህን ሸክም ድፍረትና ትጋት የሰጠህ ጌታ ነዉ!!

  • @yoditdemoz5623
    @yoditdemoz5623 7 месяцев назад +2

    May God bless you richly, keep it in order to come people back to Jesus

  • @admasulakew9185
    @admasulakew9185 7 месяцев назад +1

    ይህን ጉዳይ እኔ ከመጀመሪያ ጀምሮ ተጠራጥሬዋለሁ እግዚአብሔር ይፈርዳል

  • @selamleethiopia3423
    @selamleethiopia3423 7 месяцев назад +9

    ይገርማል ታሪኩ የሆሊውድ የማፊይ ፊልም ይመስላል። ምን ይደረግ ሀገራችንን መንግስት ካጣች ዓመታት ተቆጠሩ።

  • @getegobena5009
    @getegobena5009 7 месяцев назад +9

    ኤፍሬም ይዘምር እንጂ ገና በጌታ ቃል አልበሰለም

    • @jesussaves335
      @jesussaves335 7 месяцев назад +1

      100%

    • @haregeweinabdisa8967
      @haregeweinabdisa8967 7 месяцев назад

      እዉነቱን ስለተናገረ ነዉ ያልበሰለዉ?

    • @jesussaves335
      @jesussaves335 7 месяцев назад

      @@haregeweinabdisa8967 አልበሰለም፣ መዝሙር መድረክ ማሞቂያ እንጂ አገልግሎት አይደለም የምል ሰው በስሏል?

    • @tsegatariku3644
      @tsegatariku3644 7 месяцев назад

      Exactly 💯

    • @temesgenreta8899
      @temesgenreta8899 7 месяцев назад

      የኔን ሃሳብ ቀደምከኝ ❤

  • @unitefortruth1312
    @unitefortruth1312 7 месяцев назад +2

    ወንድም ዘሌ ለእውነት የቆምክ የእግዚአብሔር ባርያ የት ጠፋ እያልኩ እራሴን ስጠይቅ ዛሬ አየሁህ እረጅም እድሜና ጤና ከእውነት ጋር እውነትም እየሱስ ክርስቶስ ነው ተባረክ:: ዘመኑ አስቸጋሪ ሆኗል እግዚአብሔር ግን ይችልበታል!!

  • @legesselankamo3014
    @legesselankamo3014 7 месяцев назад +4

    ዮናታንም እንደዚሁ ነው በመልካም ወጣት ፕሮጀክት ስም ለራሱ ሀብትና ዝና እያተረፈ ነው።

  • @hirutdergu1459
    @hirutdergu1459 7 месяцев назад +5

    ኤፍሬም የተናገረውን ምሳሌ ሊያመናፍሰው ማጃካቻራ ማለትም "ልሳን" እረጨብን እኮ🤔🤔

  • @kanatewahido9799
    @kanatewahido9799 7 месяцев назад +3

    ወንድሜ ይህን ማጋለጥ ቀጥልበት ብዙዎች ተርፈዋል

  • @kidilove1715
    @kidilove1715 7 месяцев назад +1

    😢 እኔ ግን ስለነዚህ ሰዎች ( ወንበዴ ነብሰገዳዮች ሳስብ ቃላት ይጠፋኛል: የነሰ ጌታ ሌላ ነው እንጂ እኔ የማምነውን የእግዚአብሔር ልጅ ኢየሱስ አይደለም የሚያምኑት ) እነዚህ እኮ ሀሰተኛ አቅም አልደረሱም ወንበዴዎች እንጂ: ጋሽ ዘሌ ጌታ ይጠብቅህ

  • @generationbuilder1068
    @generationbuilder1068 7 месяцев назад +2

    ዘሌ ተባረክ

  • @mulugetaneh5114
    @mulugetaneh5114 7 месяцев назад +5

    የጌታ ስም ና የፕሮቴስታንት እምነት ተከታዮች የሚያሰደብ ነገር ነው ወንድም ዘላለም ይህን ጉዳይ ቸል አትበለው

  • @barackmusicstudio421
    @barackmusicstudio421 7 месяцев назад +3

    ኤፍሬም አለሙ፣በረከት ተስፋዬ፣ቴዲ ታደሰ፣ዮሴፍ ካሳ፣ይድነቃቸው ተካ፣ይሰሀቅ ሰዲቅ፣ሌሎችም ይጠየቁልን፣በዝማሬ ስም ተደብቀው ነው፣ውንብድናቸውን የሚሰሩት።

  • @sebeleg7835
    @sebeleg7835 7 месяцев назад +1

    ወንድም ዘሌ እግዚአብሔር አምላክ ፀጋውን ያብዛልህ🙏❤

  • @miheretuwondimagegn7593
    @miheretuwondimagegn7593 7 месяцев назад +2

    እኔ ማክዳ ወይም አዛሉ ፓስተር ፃድቁ ሁሉ የተሳተፉበት ነው

  • @frehiwotwoldemichael4787
    @frehiwotwoldemichael4787 7 месяцев назад

    My be he me stake but he is our brother he yang mane he a good person instead of judge him just talk to him

  • @misterelemma7141
    @misterelemma7141 7 месяцев назад

    Gash zele ensmahalen eshi berta tsgawen yabzalhe

  • @Bio650
    @Bio650 7 месяцев назад

    መጋቢ የሀምሳአለቃ እና የለውጥ ሀዋርያ

  • @Fitsumzewdie
    @Fitsumzewdie 7 месяцев назад +1

    በነገራችን ላይ ለተመዘገብነው ሰዎች አዝናችሁ አልመሰለኝም ምክንያቱም ለማውራት ብቻ ይመስላል። ስንመዘገብ ማስታወቂያው አደባባይ ላይ ነበር።ሲቀጥል አሁን የገባንበት ሰዎች ቤት ነው የምንፈልገው። ስለዚህ እንዲህ ማውራት ከቻላችሁ አልቀረ በህግ አግባብ መጭበርበራችንን ተሟገቱልን። አለበለዚያ ግን ለእኛ ከማውራት ውጪ የምትጠቅሙን አይመስለኝም። ስለዚህ "በሰው ቁስል እንጨት ስደድበት" የሚለው አባባል ፈፃሚ አትሁኑ። ወዳጄ ጥልቅ መሄድ ይፈልጋል ግራ ቀኝ ጠይቅ ለኛም ጠቃሚ መረጃ ትሰጠናለህ።

  • @ZEthiopia-ng2oe
    @ZEthiopia-ng2oe 7 месяцев назад

    ይገርማል በጣም?🤔🙄

  • @user-wk2yh8ks8p
    @user-wk2yh8ks8p 7 месяцев назад +1

    የሚያሳፍን እና የሚያስገድል ሀዋርያ!

  • @user-ge7xl8ym4g
    @user-ge7xl8ym4g 7 месяцев назад

    እነምልህ የማታውቀው ነገር ለምን ታዘባርቃለህ ሲያዩህ ትልቅ ሰዉ ትመስላለህ

  • @sarabarkot1646
    @sarabarkot1646 7 месяцев назад +1

    ይቅርታ አድርግልኝ እና ወንድሜ ወንጌል አለምን ቢወርስ ደስተኛ ነኝ
    ግን አሁን ሕዝብን የተጨፈጨፈበት ፕሮቴስታንት አንገቱን የደፋበት
    ፕሮቴስታንት ድሮ ቀረ የሚባልበት ግዜነው።
    አሁን ግን በሌላ ለማይታወቅ ማንም ፓስተር እና ነብይነትን ያልሰጠውን እግዝያብሔር ያልቀባው ነብይ፣ፓስተር፣አዋርያ እያሉ ልቅ ያጣ ፍቃድ እንደ ሱቅ በየመንደሩ እየከፈቱ በአሰት እየተነበዮ ሕዝብን የበዘበዙት ብር ይቀጥሉና ሰፋ ያለ ቸርች በሚል ተባበሩ ቸርች ወይም የእግዝያብሔር ቤት ልንሰራ ነው ቡራኬው ይድረስ እያሉ በውጭ እና በውስጥ ከደሀው መቀነት ይፈታና ሌላ የፍክክር ቸርች ይከፍታሉ ይህ ቸርች ተብዬው ነብይ ወይ ፓስተር ተብየው ጋርድ ይቀጥራል ዘረፋው ቤት ሞልቶ ውጭ ድንክዋን ተጥሎ የሚንከራተቱት ደሆች የወንጌልን ትምህርት አንድም ሳይሰሙ ከንቱ ትንቢት ተነግሮ ጭማሪ ዘይት ጨርቅ ገዝተው ይገባሉ እንዲህ ሰዎች እየሱስን ትተው የተባሉትን ትንቢት ዲጠብቁ ሕይወት ያልፋል ልብ በሉ እነዝህ ሰዎች አንድም ቃል ለተሰበሰበው ሕዝብ ሳያስተምሩ በማራ መኮናቸው ጥርግ ብለው በአጃቢ ይሄዳሉ ከዛም እዝቡ ክለብ በመሰለ በእነሱ ባደራጅት ዘማሪዎች የዳንስ የእስክስታ አይነት ጥግበው ወደ ቤት ይስናበታሉ ይህ ነው እንግዲህ
    እና ንቃ እዝቤ እየሱስን እንጂ ትንቢት ፍለጋ አትንከራተቱ

  • @monkeyd3700
    @monkeyd3700 7 месяцев назад

    We have to give him home before le gata lemesrat

  • @millikebe3537
    @millikebe3537 6 месяцев назад

    Leba hula

  • @nardosgebrehiwet3933
    @nardosgebrehiwet3933 7 месяцев назад +1

    Weygud wengale wedegone yeras tikem maskedem hodamoch nachw chekagnoch aremenawoch

  • @AmanuGebere-zd2xi
    @AmanuGebere-zd2xi 7 месяцев назад +1

    እነዚህማ ካንፓኒ ብለው የከፈቱት በሚሊዮን ገለው ርስታቸውን ሸጠው አዲሳባ ሪል ስቴት ብለው የከፈቱ ወንበዴዋች ምን ከክርስትና ጋር አገናኘው ? ሌባው ሊሰርቅ ሊያርድ ይመጣል አለ ጌታ እያየንም ነው እኛ ህይወት የሆነልንን ጌታ በሱ ጸጋ እንከተለዋለን ።ለነሱ ግን ወዮ ፍርዳቸው

    • @tadesekasa6310
      @tadesekasa6310 7 месяцев назад

      ረጅም ዕድሜ እና ጤና ይስጥህ። በገንዘብ ለሚረቡ ሐሰተኞችና መጽሐፍ ቅዱሳዊ መሠረት የሌላቸው አጃቢዎቻቸው በኑፋቄ የተተበተቡትን የሰይጣንን ቡትቶ የተከናነቡትን ነጻ የሚያወጣ ትምህርት ነው። በርታ ጸጋው ይብዛልህ እግዚአብሔር ሁሉን በጊዜው ይገልጠዋል። እግዚአብሔር ለአንተ ስለሰጠው ጸጋና እውቀት አከብረዋለሁ

  • @Adagnucamera-by2vi
    @Adagnucamera-by2vi 7 месяцев назад +1

    ግም ለግም አብረህ ...... የቀረውን .......አይ ኢትዮጵያ ከዚህስ የባሰ መጨረሻ አይምጣብሽ

  • @user-bp5kl6dk6e
    @user-bp5kl6dk6e 7 месяцев назад

    እባክህን ወንድማችን ስለዚህ ጉዳይ ብዙ ልንነግርህ የተሰባሰብን የዘፀአት አባላት ነን በብዙ የተጎዳን እናም ስለዚህ ጉዳይ ብዙ ልንንግርህ ዝግጁ ነን አንተን እንዴት ማግኘት እንችላለን

  • @nardosgebrehiwet3933
    @nardosgebrehiwet3933 7 месяцев назад

    Ezkiel 8,9 yetetsafu egzihabhar yetekotabachew sewoch

  • @lelisaumeta7449
    @lelisaumeta7449 7 месяцев назад

    Ere Migerimi negeri new

  • @sitdownandcode
    @sitdownandcode 7 месяцев назад

    hawaryat alu??? mn aynet menfekena nw

  • @dagmawimussie8764
    @dagmawimussie8764 7 месяцев назад

    ATALAY PASTOR
    LE GETTA DIMITS N YEMISEMAW YELEM.
    KIKIKI
    YE GETTA DIMTS YEMILIH YE RASUN DURIYE PASTOR NIGIGIR NEW
    ENAM BIRR ASGEBA SILIH KASGEBAK ANTE YE GETTA N DIMTS SEMITEHAL ENA
    TEBAREK YILUHAL....
    LEBOCH
    EGZIABHER YAWARDACHIHU

  • @solomongezachew
    @solomongezachew 7 месяцев назад +2

    ዘመኑም ለእንደዚህ አይነት ወንበዴዎች ምቹ ሆኖአል

  • @user-tm5qm2yx6k
    @user-tm5qm2yx6k 7 месяцев назад +1

    You all seem criminal just like the individual you accuse. How do you decide to work with a person that call himself hawariya from the beginning?

  • @godgotthis5345
    @godgotthis5345 7 месяцев назад

    አይ መንግሥት???

  • @HamasenBr
    @HamasenBr 7 месяцев назад

    አለህ እንዴ self appointed የእግዚአብሔር ፓሊስ?

  • @tamartasema8315
    @tamartasema8315 7 месяцев назад

    😢🙏🏽🙏🏽🙏🏽

  • @exodusjes6886
    @exodusjes6886 7 месяцев назад

    ካንተ መጠበቀዉ መሰለይ ነዉ...

  • @narrownagesso3274
    @narrownagesso3274 7 месяцев назад

    ሐዋርያነት አንተ እንዴምትለው ቤተክርስቲያንን የተላከ ማለት አይደለም ከመንፈስ ቅዱስ የተጠራ አንጂ

  • @alullagebreyehons
    @alullagebreyehons 7 месяцев назад

    ተፈፅሞ የሚዲያ ሰው አይደለህም

  • @alullagebreyehons
    @alullagebreyehons 7 месяцев назад

    እየተቀደድክ ነው ስም በማጥፋት ክስ ተመስርቶብሀል

  • @user-qs9ik2pi6z
    @user-qs9ik2pi6z 7 месяцев назад

    ኤርሚያስ ሁሴንን ለምን ተውከው ??

  • @sunnyhidoto8584
    @sunnyhidoto8584 7 месяцев назад

    🙏🙏🙏🙏🙏😭😭😭💔💔💔💔🙌🙌

  • @servantofgod7831
    @servantofgod7831 7 месяцев назад

    😢😢😢😢

  • @Naki-r6o
    @Naki-r6o 7 месяцев назад

    እስቲ እባካችሁ እራሱን አፖስትል ነኝ የሚለውን ታምራት ታረቀኝን ጉድ ለህዝቡ ለምን አትገልጡትም?? ታምራት የብዙ ሴቶችን ህይወት ያበላሸ ከእነዚህ ሴቶች እህቶቼ ጋር ያስረገዛቸውን ብር እየሰጠ እንዲያስወርዱ እያደረገ ነው
    ታምራት ታረቀኝ እባብ እስስት ነው የበግ ለምድ የለበሰ ተኩላ ነው ..
    ብዙዎች ካዛ ቸርች (ድርጅት) ወጥተው በዚህ ሰው ምክንያት በዛ ቸርች ፀሎት መሰል የእርግማን እየተፀለየ የብዙዎችን ነገር አበላሽቷል....
    ይሄ ሰው የሌለ ማፊያ ውሸትና ውሸታምነት የተሞላ ክፍ እጅግ ክፍ ሰው ነው ... እዛ ስሩ ለቀሩት ፈርተው ታስረው ያሉትን ታደጉ ህዝቡንም አንቁ እባካችሁ
    ይሄ CJ CHURCH የተባለው ቸርች አይደለም የዝሙት ማራቢያ ነው አሁን በገባው አዲስ መሰብሰቢያ ውስጥ ታምራት ቤተክርስትያን በተባለ ቢሮው ውስጥ.. መኝታ አልጋ እና ሻወር ያለው ቢሮ ነው … ይሄ እኮ ግልፅ ነው ሰውየው ድሮም ቢሮ ውስጥ ልፀልይልሽ እያለ ሴቱን ደፍሮ አስፈራርቶ ሰባብሮ አስቀምጧ .... የአሁኑ ደግሞ ይባስ ...
    ታምራት ስር ያሉ ልጆች ጥቂቶቹ እዛው እርስ በእርስ በዝሙትና እጅግ አፀያፊ ነገር ሌዝብያንም ሆነዋል :::😢
    እባካችሁ ይሄ ሰው መረጃ ያላቸውን እንኳን በነፍሳቸው አስፈራርቶ ይዟቸዋል .....
    አብያተ ክርስትያናት አባት አቶ ፃድቁ ይሄን ጉድ በቅርቡ ሰምተው ዝም ብለዋል .. ለዛውም ታምራት አታሎ ከተኛት እህታችን ለዛውም ከእሱ አርግዛ ገንዘብ ሰቶ አስወርጂ ብሎ ካስወረደችው እህታችን አፍ ይሄንኑ እውነት ቄስ አቶ ፃድቁ ሰምተው ዝምም ብለዋል ... በጣም ያሳፍራል ያሳዝናል
    እባካችሁን ድረሱ ለቀሩት ትውልድ ..... ይሄ ቸርች አይደለው ሊዘጋ ይገባል ... ይሄ ሰውየ ጠንቋይ ቤት ገብቶ ያዩት ኦርቶዶክሳውያን ሰዎች የጴንጤው ፓስተር አይደል ብለው ደንግጠው እዛው ሲጄ ለምትሄድ ልጅ ሄደው ነግረዋል
    ታዲያ ይሄ ሰው አገልጋይ ነው????? እየጎረፈ ያለውን ትውልድ ተናጠቁ እባካችሁ ....

  • @birhanesine3734
    @birhanesine3734 6 месяцев назад

    ሌባ ሲሰርቅ ይስማማል ሲካፈል ይጣላል ነው ነገሩ በፊት እኮ አድበርታይዝ ሲሰሩ የነበሩት እንዱ እነሱ አልነበሩም በፈለጋችሁት ሰአት ብትመጡ ፓስተር 24 ሰአት ይገኛል እረፍ ብንለው እንኳን ይኼንን ፕሮጀክት ከግብ ሳላደርስ አልተኛም እያለን ምናምን እያሉ ድቤ ሲያስመቱለት አልነበር ዛም ምን ተገኝቶ ነው ለህዝቡ ተቆርቋሪ የሆኑት

  • @solomonyigzaw2726
    @solomonyigzaw2726 6 месяцев назад

    ፍጽም ሌባ ,አውቀዋለው።

  • @miheretuwondimagegn7593
    @miheretuwondimagegn7593 7 месяцев назад

  • @ketojara4909
    @ketojara4909 7 месяцев назад

    በቢሊዮን የሚቆጠር ? እንዴት ነው ሂሳብ ተቀየረ እንዴ ? ዘንድሮ ምን ያልተቀየረ ነገር አለና ? ሰሞኑን ሪል ስቴቱን ወክሎ በመድሎት ሚዲያ ላይ የቀረበ ሰው ተጨባጭ መረጃዎችን ይዞ በመቅረብ የተሻለ ግንዛቤ እንድንይዝ ረድቶናል። ግለሰቡ እንደተናገረው 5000 አባላት እንዳሉ እና እያንዳንዱ አባል ብር 26,000.00 እንደቆጠበ ነው የነገረን ይህም 5000 X 26,000.00= 130,000,000.00 ይሆናል አንተ በተናገርከው እንኳን እንውሰድ 6000 አባል 26,000.00 ቢቆጥብ 6000 X 26,000.00= 156,000,000.00 ይሆናል። ራቅ አድርገን እንውሰደው አንተ ያልከው 6000 አባል 50,000.00 ቆጠበ ብንል 6000 X 50,000.00= 300,000,000.00 ይሆናል ይህ ደግሞ የሚሊዮን አንድ ሦስተኛ ቢሆን ነው። ማጣፈጫ መጨመር ማጋነን መልካም አይደለም።

    • @ketojara4909
      @ketojara4909 7 месяцев назад

      ይቅርታ የቢሊዮን አንድ ሦስተኛ ነው የሚሆነው።

  • @user-oi8sd6fg6u
    @user-oi8sd6fg6u 7 месяцев назад

    አንተ ቅሌታም ሽማግሌ እኔ አባል ነኝ አንተ እንደምታስበው አይደለም ትንሽ ጠብቅ አግዚአብሔር ያፍርሃል 🙏🙏

    • @liya5015
      @liya5015 7 месяцев назад +3

      መሳደብ ነው ስራህ ከቻልክ ለምን በስርዓቱ አትመልስም ስድብን ምን አመጣው መሳደብን ከየት ተማርክ።

    • @dudum9358
      @dudum9358 7 месяцев назад

      "የሚሰሩትን አያውቁም እና ይቅር በላቸው" ያለው ጌታችን ሁሌም መሀሪ ነው እና ለዚህ ንግግርህ ወንድም/ወይ እህቴ ንስሀ ግቡ። ሲቀጥል የእግዚአብሔር ቤት የንግድ ቤት ሆኖ አይቀጥልም ጌታ ቤቱን ያጠራል😢አንድ ነገር መዘንጋት የሌለብን ጌታ ሊመጣ በደጅ ነው። በዚህ ሁሉ ከንቱ የከንቱ ከንቱ ነፋስን እንደ መከተል በሆነበት ዘመን፣የዘመን መጨረሻ፣ ደንነታችንን ጠብቀን ፣ ጌታ ሆይ ማረን እያልን ቢቻለን ለወጌል እንቅፋት ላለመሆን፣ ለሰዎች መሰናከያ ከመሆን እግዚአብሔር ይርዳን። በመጨረሻም እውነቱን ለህዝብ የሚያሳውቀ፣ ንቁ ተጠበቁ የሚሉ እንደ ወንድም ዘላለም አይነት አገልጋዩች ይብዙልን!!!! ዘመንህ ይባረክ ወንድም ዘላለም🙏🙏🙏!!!!

    • @user-oi8sd6fg6u
      @user-oi8sd6fg6u 7 месяцев назад +1

      @@liya5015 ተቃውሞ ብስለት አይጠይቅም እንደውም የሼባውን ትንሽነት ነው የሚያሳይ ነው ልጨምርልህ 🙏🙏

    • @BettyHussen
      @BettyHussen 7 месяцев назад

      ​@@user-oi8sd6fg6uከፍሬያችሁ እኮ ታስታውቃላችሁ የነሱ ተከታዮች ለሜንኛውም መልካም ነገር ይግጠማችሁ

    • @abebaseyiume8949
      @abebaseyiume8949 7 месяцев назад

      ሰው አፉን ሲከፍት ጭንቅላቱ ይታያል የሚለው ሀሳብ በዚህ ቃል ገባኝ

  • @miheretuwondimagegn7593
    @miheretuwondimagegn7593 7 месяцев назад +1

    እኔ ማክዳ ወይም አዛሉ ፓስተር ፃድቁ ሁሉ የተሳተፉበት ነው