ከሰንበቴ መልስ ዲያቆን ግሩም። ወንጌላውያን ሕፃናትን ያጠምቃሉ?

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 29 ноя 2024

Комментарии • 34

  • @abebaseyiume8949
    @abebaseyiume8949 10 месяцев назад +8

    ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ ዘመንህን ይባርክልን በዕዉቀት ስለምትናገር ብዙ ተጠቅመናለህ ጋሽ ዘሌ ብዙ ፀጋ ይጨመርልህ

  • @hgcfyigft4946
    @hgcfyigft4946 9 месяцев назад

    ❤❤❤❤እግዚያብሔር 📖📖📖ጸጋ ይበዛለ ይባረክ ተባረኪ ኑሪልኝ ጥበብ 📖የ ቃል ኃየል ይቸመርል 👍👍😘😘😘

  • @nahomitesfay8271
    @nahomitesfay8271 10 месяцев назад +3

    Bless you more and more

  • @workayehutanetse7883
    @workayehutanetse7883 10 месяцев назад +2

    የእኛ የማይሉት ነገር የለም ቆይተው ሰማይም ምድርም የእኛ ነው ማለታቸው አይቀረም። አስቀድመው የመርቆሪዮስ ስላሉ

  • @opportunitydoors
    @opportunitydoors 10 месяцев назад +2

    ተባረክ ጋሽ ዘሌ

  • @tadesekasa6310
    @tadesekasa6310 10 месяцев назад +2

    God bless you

  • @abebaseyiume8949
    @abebaseyiume8949 10 месяцев назад +3

    ዲያቆኑ ያላነበበዉ የመፅፍ ቅዱስ ክፍል ለተቀበሉት በስሙ ለሚያምኑ የእግዚአብሔር ልጆች ይሆኑ ዘንድ ስልጣንን ሰጣቸው የዯሀንስ ወንጌል ምዕ 1ቁ _12_ን ኦርቶዶከስ ልጅነት አተሰጥም ጌታ ሰጠን ስሙ ብሩክ ይሁን

  • @sami2utube
    @sami2utube 10 месяцев назад +2

    I agree with you in all aspects except for child baptism. For Lutherans we believe baptism the sign of covenant in New testament not as confirmation of our intellectual and intelligence requirement in the church like the circumcisions' in the old testament. IN spite of all these differences, I agree with you due to the centrality of gospel in our churches. remain blessed and continue your work.

    • @Tin-gi3ko
      @Tin-gi3ko 8 месяцев назад

      Thank you said what I was about to say. I was baptized when I was a child and I am a Lutheran family. once I became old I really wanted to know what the bible says about baptism. I found that from the whole Bible, baptism is one of God's grace that I get salivation through the Holy Spirit. John 3:3-5, Titus 2:11

  • @abebaseyiume8949
    @abebaseyiume8949 10 месяцев назад +9

    ለምን መጣን የእኔም የሁሌ ጥያቄ ነዉ? ኢየሱስን ስለተሰበኩ ነዉ ትቼ የመጣሁት አንመለስም የሰው ድካም አሁን ያለሁበትም አለ ወንጌል ግን ፍንትዉ ብሎ ብቻዉን ይሰበካል ኢየሱስ ክርስቶስ ብቻዉን ይሰገድለታል እኛም በነፃነት ኢየሱስን እያመለክንና እየሰበክን አለን ነጠላዉ የሀገራችን የባህል ልብስ ነዉ በገንዘባችን ገዝተን እንለብሰዋለን ለጌታ ክብር የሚሆነዉን ሁሉ እናመጣዋለን ወደ ኋላ ግን አንመለስም

  • @mieessaayaachis2336
    @mieessaayaachis2336 10 месяцев назад

    "ወደ ቤተክርስቲያን ኑ" ነው ወይ ወደ ኢየሱስ ኑ ነው መባል ያለበት? ለመዳን ጥሪው ወደ ክርስቶስ ነው መሆን የነበረበት።

  • @ashenafidebela431
    @ashenafidebela431 10 месяцев назад +1

    ዘሌ ብሩክ ነህ!

  • @animallife8337
    @animallife8337 10 месяцев назад

    የኔ ቤተሰብ ከኢትዮጵያ መካነ ኢየሱስ ቤተክርስቲያን ነው ። እኔ የተጠመቁት በተወለድኩበት በ40 ቀኔ ነው ።

  • @saraabrha8617
    @saraabrha8617 10 месяцев назад

    Wey please wedyet new eyeteran yalew? Wede Orthodox metebal tekam weyes wede kerestos? Anyways you're blessed brother.

  • @DavidTad-v5n
    @DavidTad-v5n 10 месяцев назад

    ጥላቻና ንቀት ጥሩ አይደለም። እስቲ ስለመላእክት እንነጋገር።
    የፏክክር መንፈስ የበጎ መንፈስ አይመስለኝም። ፕሮቴስታንት እራሱንም ክርስቶስንም ከሁሉ ጋር ያፎካክራል። እሱ ፈጣሪ ነው፣ እሱ ንጉስ ነው፣ እሱ ዘላለማዊ ነው። በሱ ስር ደፍሞ መልአክትል ፈጥሯል። መልአክት ስራ ፈትና ያለ ምክንያት ነው የተፈጠሩት? የእግዚአብሔር ክብር የሚገለጽባቸው ናቸው።
    ፈጣሪ ደግሞ የሚያገለግሉት መልእክት ‘መልእክተኞች” አሉት። ሀይሉን ቸርነቱን ለኛ የሚገልጡ። ፕሮቴስታንቶች ሰይጣን መኖሩ ያምናሉ ይፈራሉም። እንደውም እንደ Obsession ነው። ሁሉም ነገር ንግግሩም ጩሀቱም ተረምሩም ማጭበርበሩም ድራማውም ከሰይጣን ጋር ነው የሚሰራው። አወገዝከት፣ አስወጣሀት ወዘተ ይሉና መልአክትን ግን ያንጓጥጣሉ። ላምን ቢባል ይህ የፏክክር መንፈስ። ኦርቶዶክስ ስለሚያከብሩዋቸው ይህ የፏክክት መንፈስ ይመጣና መልአክትን ማንጓጠጥ ይመጣል።
    ለኛ መልእክት እንደሚያደርሱ የኛንም መልዕክትና ጸሎት እንደሚያደርሱ። ለኛ ከክፏ ማንፈስ ጠባቂና ተከላካይ እንደሆኑ እናምናለን። በእውን መልአክት ውነት ሀይል የላቸውምን? እኛ በ አለማዊ የቅራኔ ውጤት dialectical materialism እይታ የምንፎካክራቸው።

    • @AbigailMoses-w7l
      @AbigailMoses-w7l 9 месяцев назад +1

      የአብዬንወደ እምዬንአሉ ኦርቶዶክስነት እኮሲጀመር ተሳዳቢነት ክርስቶስን ማሳደድ ጥላቻ በቃ ይሀው ነው ቪዲዮው ላይ የተሳደበው መምህርሽም የኦርቶዶክስን ማንነት ነው የገለጠው እናንተ ይሄ ናችሁ

  • @እዉነትተናገሩ
    @እዉነትተናገሩ 10 месяцев назад +1

    ኢትዮጵያ ውስጥ በቃ ትልቅ ምራቁን የዋጠ አስተዋይ ሰው እንዴት ታጣ? Racism, bigotry, prejudiced, እና preconceived opinion that is not based on reason or actual experience.የሆነ ጋጠወጥ ሰውን ብልግና የሞላው አንደበትን መስማት ማዬት ተለምዷል።
    ይህ ወንድም ብዙዎችን ቪድዮዎቹን ተመልክቼያለሁኝ ገና ግን አፌን ሞልቼ አመስግኜው እንኳን ሳልጨርስ ይህንን ኣይነት አስደንጋጭ ብልግና ካፉ ይወጣል ብዬም አልጠበኩም!!! ለኔ የምረዳው ወንጌልን ለሰላሙ በር ሆኖ ብዙ ማስተማር ማነፅ እየተቻለ ይህ ግለሰብ ግን የሰዎችን ሃይማኖትን #ኦርቶዶክሶች# ብሎ ጠርቶ በዚህ ልክ ዘቅጦ መሳደብ እንዲሁም ያለ ሰው ፍቃድ የሰውን ፎቶ መለጠፍ ምን የሚሉት ሰይጣናዊ ኣሰዳደብ ስርኣት ነው ይሄ ሰው ትውልድ ላይ እየዘራበት ያለው መርዝ? የኔ ወንድም እኛ ኢትዮጵያውያን በዘር ማንዘር ፓለቲካ የምታዬው መከራ ውስጥ ገብተን ብዙ ሚልዮኖችን ልጆቻችንን ኣጥተናል አንተም ደግሞ እኔም ደምን ላፋስስ ይመስላል ብድግ ብለህ የሃይማኖትን ጦርነትን ለማነሳሳት የእግዚአብሔርን ቤተ መቅደስ የሆነውን ንፁሃንን ለማጋደል የምትሄድበት የብልግና ጥግ ብትችል ንስሃ ልትገባበት ያለበለዚያም የህግም አካል ካለ በህግ ሊያስቆሙህ ይገባል ባይ ነኝ!!!ላንተ ጨዋታ ሊመስልህ ይችላል ሃይማኖትን መሳደብ ወይንም ማንኳሰስ ነ/ግን እንዲህ ያሉ የተሳሳቱ ነጠብጣቦች ነገር ፍለጋዎች propagatingየሚያደርጉ ንግግሮች ናቸው ተመንዝረው ትልቅ ጦርነትን የሚወልዱት!! ከስህተትህ ታረም ብዬ በወንድማዊ ተግሳፅ ልነግርህ ወደድኩ

    • @lulagebeyehu7514
      @lulagebeyehu7514 10 месяцев назад

      Eshi yavnawes selemayakew neger yaweraw endet yigesetse wendem?

    • @AbigailMoses-w7l
      @AbigailMoses-w7l 9 месяцев назад +1

      አቤት አቤት ?? አሁን አሁን የገባኝ ነገር ስድብ ጥላቻና ክፋት በኦርቶዶክስ ሲደረግ እልል ሚያስብል እና ትክክልም እንደሆነ ነው መምህርህ ወንጌላዊያን ሳሳደብና ሲከስ በውሸት ቃለህይወት ያሰማልን ብለህ ባደባባይ ለተሳደበው ለዋሸው ውሸት እውነትን ወይም ምላሽን ለሰጠ አገልጋይ ግን ተሳዳቢ ትላለህ አይ ኦርቶዶክስ መለያችሁ እኮ ይሀው ጥላቻና ስድብ ነው ከዛ ያወጣሀኝ አምላኬ ክብር ምስጋና ይድረስህ

  • @DavidTad-v5n
    @DavidTad-v5n 10 месяцев назад

    መቋሚያ ደግሞ መያዙ እኮ አይደለም የፕሮቴስታንት መሰረት ማጣት ነው።
    መጀመሪያ የጥቁር የሀበሻ የሆነውን ሁሉ ማናናቅ መጥላያት መስደብና የፈረንጅ የሆነውን ሁሉ ማምለክ ነው ብዙ ኦርቶዶክሳውያንን የሚያናድደው። የጥቁር የሆነውን ሁሉ ጣኦት አስመስሎ ማቅረብና የፈረንጁን ሁሉ ማምለክ ነው።

  • @DavidTad-v5n
    @DavidTad-v5n 10 месяцев назад

    ለምሳሌ እስቲ ያንተን ምላሽ እንይ።
    ሌላው ያንተ ሀጥያት
    ፩ኛ ልክ እንደሀሰተኛ ነብያቶቹ ስትጀምር "በጨለማ የሚኖሩ' ኦርቶዶክሳዊያን አልክ። አንተ እንግዲህ በጨለማና በብርሀን ያለውን ፈራጅ ማን አደረገህ? መጽሀፍ ቅዱስን ስታነብ “አትፍረድ ይፈረድብሀል” የሚለውን ልብ ያልከው መሰለኝ። በአንተ በሎጂካል አዕምሮ መዝነህ ፈርደሀል። እስቲ አስበው ክርስቶስ ለኛ ቤዛ ከሆነበት ፕሮፌሰር ማርቲን ሉተር እስከመጣ ድረስ 1500 አመታት ነነሩ። እነዚህም ሰዎች በቀጥታ ከደቀ መዛመርቱ የተማሩ፣ ያስተማሩ የተሰበኩና ተዘቅዝቀው የተሰቀሉ ናቸው። ታድያ 1500 አመት ምንም ክርስቲያን አልነበረም? በ1500 ዓመት ውስጥ አንድም የሚጸድቅ የለም? ማንም አይጸድቅም ሁሉም ተሳስቷል ብለህ እያሰብክ ነው የፈረድከው?
    ፕሮፌሰር ማርቲን ሉተር ከደቀ መዛሙርቶቹ አንዱ እንኳን ሆኖ ቢሆን ኖሮ የሱ አስተምህሮ ትክካል ነው ይባል ነበር፣ 11ንዱ ስህተት ነበሩ ይባሉ ነበር. ታድያ ክርስትና እንዴት ከ33 ወደ 1500 አመተ ምክረት ዘለለ? ክርስቶስስ ክርስትናን እንደ ቴፕ park or Pause አድርጎ በድጋሜ በ1530ዎቹ አጫወተው።
    ብዙ ፕሮቴስታንቶች የጊዜን ወይም የንባብ ባህል ያላቸው አይመስሉም። ወይ በፍርሀት ያለበለዚያም በችግር ነው ሀይማኖት የሚቀይሩት። ከዛ ቦሀላ ያለ ነገርን ማንበብ መስማት እንዲፈሩ፣ አይናቸውን እንዲይዙ፣ ጆሮዋቸውን እንዲደፍኑ አፋቸውን እንዲይዙ ነው የሚደረጉት። የcult ባህርይ አለው። አንዴ ከገባ የውጪ በሩን ከፍቶ ምን እንዳለ ማየት አይፈቀድለትም። ታድያ ለ1500 ያልነበረን ክርስትና ማርቲን ሉተር ከየት አመጣው? ውነታው ማርቲን ሉተር የሀይማኖት ሰው አልነበረም።
    ይህ ሰውዬ የጭሰኛ አብዬት መሪ ሆኖ ጀርመንን ከጣልያን ነጻ ለማውጣት የታገለ ነው።
    እኔ ሳስበው ማርቲን ሉተርና ስብሀት ነጋ ይመሳሰሉብኛል። ስብሀት አማራን ስለጠላ ሀይማኖቱን ማጥፋት ፈለገ። ማርቲን ጣልያንን ስለጠላ አዲስ ሀይማኖት ፈልስፎ ከጣልያን ጀርመንን ገነጠለ።
    አንተም አይንህ ተከፍቶ ከጠላሀው ማንነትህ ተላቀህ፣ የፈረንጅን አምልኮ ተላቀህ ወደ እውነተኛው አምልኮ የምትመለስበት ግዜ እሩቅ አይደለም። የጠፋው በግ ታሪክ ነህ።

  • @hamelgebre
    @hamelgebre 10 месяцев назад

    ፀናፅሉና ከበሮው የአንድ እምነት የግል ንብረት ሆነ እንዴ 😅

    • @DavidTad-v5n
      @DavidTad-v5n 10 месяцев назад

      አዎ። የትክለኛዋ በሀዋርያት የተመሰረተችው ቤተ ክርስቲያን ነው። የማርቲን ሉተር ከበሮና ጽናጽን አልፈለሰፈም።
      ምንኩስና አስጠላው። መነኩሱቷን ምንኩስናዋን አፍርሶ አግብቶ የዩኒቨርስቲ ፕሮፌሰር ተብሎ ቢራውን እየጠጣ የፕሮቴስታንት ጳጳስ ሆኖ ከሳክሰን ነገስታት ጋር ቢራውን ሲጠጣ ጽናጽንና ከበሮን ለመፈልሰፍ ግዜ አላገኘም።

  • @N-r6o-d2d
    @N-r6o-d2d 10 месяцев назад

    እስቲ እባካችሁ እራሱን አፖስትል ነኝ የሚለውን ታምራት ታረቀኝን ጉድ ለህዝቡ ለምን አትገልጡትም?? ታምራት የብዙ ሴቶችን ህይወት ያበላሸ ከእነዚህ ሴቶች እህቶቼ ጋር ያስረገዛቸውን ብር እየሰጠ እንዲያስወርዱ እያደረገ ነው
    ታምራት ታረቀኝ እባብ እስስት ነው የበግ ለምድ የለበሰ ተኩላ ነው ..
    ብዙዎች ካዛ ቸርች (ድርጅት) ወጥተው በዚህ ሰው ምክንያት በዛ ቸርች ፀሎት መሰል የእርግማን እየተፀለየ የብዙዎችን ነገር አበላሽቷል....
    ይሄ ሰው የሌለ ማፊያ ውሸትና ውሸታምነት የተሞላ ክፍ እጅግ ክፍ ሰው ነው ... እዛ ስሩ ለቀሩት ፈርተው ታስረው ያሉትን ታደጉ ህዝቡንም አንቁ እባካችሁ
    ይሄ CJ CHURCH የተባለው ቸርች አይደለም የዝሙት ማራቢያ ነው አሁን በገባው አዲስ መሰብሰቢያ ውስጥ ታምራት ቤተክርስትያን በተባለ ቢሮው ውስጥ.. መኝታ አልጋ እና ሻወር ያለው ቢሮ ነው … ይሄ እኮ ግልፅ ነው ሰውየው ድሮም ቢሮ ውስጥ ልፀልይልሽ እያለ ሴቱን ደፍሮ አስፈራርቶ ሰባብሮ አስቀምጧ .... የአሁኑ ደግሞ ይባስ ...
    ታምራት ስር ያሉ ልጆች ጥቂቶቹ እዛው እርስ በእርስ በዝሙትና እጅግ አፀያፊ ነገር ሌዝብያንም ሆነዋል :::😢
    እባካችሁ ይሄ ሰው መረጃ ያላቸውን እንኳን በነፍሳቸው አስፈራርቶ ይዟቸዋል .....
    አብያተ ክርስትያናት አባት አቶ ፃድቁ ይሄን ጉድ በቅርቡ ሰምተው ዝም ብለዋል .. ለዛውም ታምራት አታሎ ከተኛት እህታችን ለዛውም ከእሱ አርግዛ ገንዘብ ሰቶ አስወርጂ ብሎ ካስወረደችው እህታችን አፍ ይሄንኑ እውነት ቄስ አቶ ፃድቁ ሰምተው ዝምም ብለዋል ... በጣም ያሳፍራል ያሳዝናል
    እባካችሁን ድረሱ ለቀሩት ትውልድ ..... ይሄ ቸርች አይደለው ሊዘጋ ይገባል ... ይሄ ሰውየ ጠንቋይ ቤት ገብቶ ያዩት ኦርቶዶክሳውያን ሰዎች የጴንጤው ፓስተር አይደል ብለው ደንግጠው እዛው ሲጄ ለምትሄድ ልጅ ሄደው ነግረዋል
    ታዲያ ይሄ ሰው አገልጋይ ነው????? እየጎረፈ ያለውን ትውልድ ተናጠቁ እባካችሁ ....

    • @AbigailMoses-w7l
      @AbigailMoses-w7l 9 месяцев назад

      ጠንቋዩ ታምራትታረቀኝ እና የኦርቶዶክስ ደብተራዎች አንድ ናችሁ አይዞህ ሁለታችሁንም እንቃወማለን ልዩነት ሲኖራችሁ እኮ ነው ግን ያው ኦርቶዶክስ የራሷ እያረረ የሆነች ድርጅት ስለሆነች እንጂ ጋሽ ዘሌ ሁሌም እየተቃወመ ነው

  • @tsegayeginbare874
    @tsegayeginbare874 7 месяцев назад

    በሚዲያ ላይ የምትሟገተው ከኦርቶዶክስ ዲያቆን ጋር፣ ዘለህ ሉተራንን ልትነቅፍ ገባህ። ያንተ መረዳት ብቻ ትክክል። ማን አለ? ቦታ ሰጥቸህ ነበር። ትምክህትህን አይቼ ጣልኩህ

  • @FeteneZeru-x1s
    @FeteneZeru-x1s 9 месяцев назад

    why do not you evaluate yourselves with your premises, you are blind too brother

  • @liyuwork7831
    @liyuwork7831 10 месяцев назад

    አረ ባካችሁ የአያቴን እድሜ ያልሞላ ሃይማኖት ይዟችሁ ብዙ አታውሩ

    • @hirutdergu1459
      @hirutdergu1459 10 месяцев назад +2

      ዘመንን ባስቆጠረ የዘላለም ህይወት የለም እህት ወንድሞቼ አትገበዙ😊

    • @ShalomShalom-d4e
      @ShalomShalom-d4e 10 месяцев назад +3

      በዘመን ቁጥር ከሆነ ኢየሱስን የሰቀሉት ፈሪሳዊዎች ከኦርቶዶክስ የቀደሙ ናቸዉ

    • @AbigailMoses-w7l
      @AbigailMoses-w7l 10 месяцев назад +1

      በቃ ኦርቶዶክስነት ይሀው ነው ሌላውን መሳደብ ማንጏጠጥ ማንቋሸሽ ጌታ ይፈውሳችሁ

    • @Edidiyayonas
      @Edidiyayonas 10 месяцев назад

      😂😂😂 Christian erasure ke Hinduism antar t-shirt edma new yalew ena Christina lk aydelem libel nw😂😂 endewm be 200 amet with Ethiopia wist kemangawm haymamot belay mbzatachi mn yhl ewneta endalen yasayal

    • @bona2318
      @bona2318 10 месяцев назад

      እየሱስ ክርስቶስን መከተል መልካም ነው ሃይማኖት አያድንም