Addis Minch // አዲስ ምንጭ
Addis Minch // አዲስ ምንጭ
  • Видео 1 013
  • Просмотров 4 342 674

Видео

ልዩ መግለጫ ተሰጠ|| 'እርቅ ይውረድ' ያሉ የሀገር ሽማግሌዎች በአሰቃቂ ሁኔታ ተረሸኑ !
Просмотров 11 тыс.2 часа назад
Latest Ethiopian News @addisminch 24/07/24 Join this channel to get access to perks: ruclips.net/channel/UC2wH107NytSNOfkesHPKqzQjoin
ሐምሌ 13/2016- አሁን የደረሱን ሰበር መረጃዎች !
Просмотров 10 тыс.12 часов назад
Breaking News Today, @addisminch Join this channel to get access to perks: ruclips.net/channel/UC2wH107NytSNOfkesHPKqzQjoin
መደመጥ ያለበት|የከንቲባዋን ሙሉ ማብራርያና ምላሽ ይዘናል|መስተዳድሩ በቀጣይ የሚያከናውናቸው ተግባራት !
Просмотров 2,8 тыс.19 часов назад
Latest Ethiopian News @addisminch 17/07/2024 Join this channel to get access to perks: ruclips.net/channel/UC2wH107NytSNOfkesHPKqzQjoin
አሁን የደረሱን ሰበር መረጃዎች እና የዕለቱ አበይት ዜናዎች !
Просмотров 9 тыс.День назад
Ethiopian Breaking News Today, 13/07/2024 @addisminch Join this channel to get access to perks: ruclips.net/channel/UC2wH107NytSNOfkesHPKqzQjoin
የሀገር መከላከያ ሠራዊት የክረምቱ ልዩ ጥሪ - ''ከካምፓችን ወደ ሕዝባችን !''
Просмотров 4,4 тыс.День назад
Latest Ethiopian News @addisminch 11/07/2024 Join this channel to get access to perks: ruclips.net/channel/UC2wH107NytSNOfkesHPKqzQjoin
ከቀድሞው ታጋይ ጋር የተደረገ አስገራሚ ቆይታ|'ሕዝብ እያሰቃዩ እታገልልሃለሁ አይሠራም!'
Просмотров 7 тыс.14 дней назад
ከቀድሞው ታጋይ ጋር የተደረገ አስገራሚ ቆይታ|'ሕዝብ እያሰቃዩ እታገልልሃለሁ አይሠራም!'
የቀድሞው ታጋይ መራር መልዕክቶች !(ሙሉውን ዛሬ ምሽት ይጠብቁ !)
Просмотров 1,5 тыс.14 дней назад
የቀድሞው ታጋይ መራር መልዕክቶች !(ሙሉውን ዛሬ ምሽት ይጠብቁ !)
መደራጀት፣መሰልጠን፣መወዳደር፥ማሸነፍ !
Просмотров 1,8 тыс.14 дней назад
መደራጀት፣መሰልጠን፣መወዳደር፥ማሸነፍ !
4 ኪሎ ! ቀበና ! ኬኒያ ኤምባሲ !መታየትም መደመጥም ያለበት መልዕክት !
Просмотров 2,6 тыс.14 дней назад
4 ኪሎ ! ቀበና ! ኬኒያ ኤምባሲ !መታየትም መደመጥም ያለበት መልዕክት !
ነጸብራቅ - በፓርላማው የተነሱት ጉዳዮች ሲፈተሹ !
Просмотров 1,4 тыс.14 дней назад
ነጸብራቅ - በፓርላማው የተነሱት ጉዳዮች ሲፈተሹ !
ሰበር|መረጃው እጃችን ገብቷል|በመሐል አዲስ አበባ ሲደነፋ የነበረው ሸኔ መጨረሻ !
Просмотров 46 тыс.14 дней назад
ሰበር|መረጃው እጃችን ገብቷል|በመሐል አዲስ አበባ ሲደነፋ የነበረው ሸኔ መጨረሻ !
ወሳኝ ነጥቦች|በዛሬው የሕዝብ ተወካዮች ም/ቤት ስብሰባ፥ የጠ/ሚ ዐቢይ አሕመድ አስገራሚ ምላሾች !
Просмотров 3,3 тыс.21 день назад
ወሳኝ ነጥቦች|በዛሬው የሕዝብ ተወካዮች ም/ቤት ስብሰባ፥ የጠ/ሚ ዐቢይ አሕመድ አስገራሚ ምላሾች !
የጽንፈኛው ጎራ፤ ባዶ ጉራ ሲገለጥ !
Просмотров 10 тыс.21 день назад
የጽንፈኛው ጎራ፤ ባዶ ጉራ ሲገለጥ !
የንብረት ማስመለስ ረቂቅ ሕጉ፥ #8 ክፍሎች ምን ይላሉ?- ወሳኝ ሙሉ ማብራርያ !
Просмотров 1,5 тыс.21 день назад
የንብረት ማስመለስ ረቂቅ ሕጉ፥ #8 ክፍሎች ምን ይላሉ?- ወሳኝ ሙሉ ማብራርያ !
የ'ፋኖ' ማንነት የተጋለጠበት ወሳኝ መረጃ||ለህወሓት የቀረበው የ'ውረሩን' ግብዣ !
Просмотров 14 тыс.21 день назад
የ'ፋኖ' ማንነት የተጋለጠበት ወሳኝ መረጃ||ለህወሓት የቀረበው የ'ውረሩን' ግብዣ !
አሁን የደረሰን ሰበር መረጃ||የቀጠናው የሸኔ አዛዥ ከእነ ቡድኑ ተደመሰሰ !
Просмотров 27 тыс.21 день назад
አሁን የደረሰን ሰበር መረጃ||የቀጠናው የሸኔ አዛዥ ከእነ ቡድኑ ተደመሰሰ !
እዚያው ነበርን!| የመቻል የስፖርት ክለብ 80ኛ ዓመት !
Просмотров 2,8 тыс.21 день назад
እዚያው ነበርን!| የመቻል የስፖርት ክለብ 80ኛ ዓመት !
ሰውዬው፤ በደጋጎቹ ሀገር ወሎ !
Просмотров 7 тыс.21 день назад
ሰውዬው፤ በደጋጎቹ ሀገር ወሎ !
የዛሬው የጠ/ሚ/ር ዐቢይ አሕመድ እና የከንቲባ አዳነች አቤቤ ወሳኝ መልዕክት !
Просмотров 2,3 тыс.21 день назад
የዛሬው የጠ/ሚ/ር ዐቢይ አሕመድ እና የከንቲባ አዳነች አቤቤ ወሳኝ መልዕክት !
'ጠቅላይ ሚኒስትር እንደሆንኩ የብሔር ፖለቲካን በሕግ አግደዋለሁ!'|ሰኔ 23 መስቀል አደባባይ አይቀርም !
Просмотров 10 тыс.21 день назад
'ጠቅላይ ሚኒስትር እንደሆንኩ የብሔር ፖለቲካን በሕግ አግደዋለሁ!'|ሰኔ 23 መስቀል አደባባይ አይቀርም !
ሰበር|የቪዲዮ ማስረጃዎቹ ደርሰውናል! ጽንፈኛው ቡድን ከፍተኛ ኪሳራ እንደገጠመው አመነ|ስለንብረት ማስመለስ አዋጁ ወሳኝ ማብራርያ ተሰጠ !
Просмотров 12 тыс.28 дней назад
ሰበር|የቪዲዮ ማስረጃዎቹ ደርሰውናል! ጽንፈኛው ቡድን ከፍተኛ ኪሳራ እንደገጠመው አመነ|ስለንብረት ማስመለስ አዋጁ ወሳኝ ማብራርያ ተሰጠ !
የቪዲዮ ማስረጃውን አያይዘናል|በክፍያ መከላከያ እና ፖሊስን የሚያስተነኩሱ ድርጅቶች !
Просмотров 9 тыс.Месяц назад
የቪዲዮ ማስረጃውን አያይዘናል|በክፍያ መከላከያ እና ፖሊስን የሚያስተነኩሱ ድርጅቶች !
ተነጋግረን ለመግባባት፥የግድ እስር ቤት መግባት?|እነ'ኢትዮጵያ ለምኔ' እና እነ'ኢትዮጵያ ያለኔ' !
Просмотров 3,9 тыс.Месяц назад
ተነጋግረን ለመግባባት፥የግድ እስር ቤት መግባት?|እነ'ኢትዮጵያ ለምኔ' እና እነ'ኢትዮጵያ ያለኔ' !
የዛሬው የመዲናችን ልዩ ክስተት ምን ነበር|የቀጠለው የህወሓት አመራሮች አደገኛ ንግግር|አዲስ አበባ፤ ትናንት እና ዛሬ !
Просмотров 9 тыс.Месяц назад
የዛሬው የመዲናችን ልዩ ክስተት ምን ነበር|የቀጠለው የህወሓት አመራሮች አደገኛ ንግግር|አዲስ አበባ፤ ትናንት እና ዛሬ !
ስልታዊው እና የተደራጀው|የመከላከያ እና የፖሊስ አባላትን ክብር የመድፈር ዘመቻ !
Просмотров 6 тыс.Месяц назад
ስልታዊው እና የተደራጀው|የመከላከያ እና የፖሊስ አባላትን ክብር የመድፈር ዘመቻ !
የቪዲዮ ማስረጃዎቹን ይዘናል||አሁን የደረሱን ሰበር መረጃዎች !
Просмотров 9 тыс.Месяц назад
የቪዲዮ ማስረጃዎቹን ይዘናል||አሁን የደረሱን ሰበር መረጃዎች !
ሰበር||በ2017 እንዳያስተምሩ የታገዱ ት/ቤቶች ዝርዝር ይፋ ተደረገ !
Просмотров 3,1 тыс.Месяц назад
ሰበር||በ2017 እንዳያስተምሩ የታገዱ ት/ቤቶች ዝርዝር ይፋ ተደረገ !
አሁን የደረሱን ሰበር መረጃዎች እና የዛሬው የ'ጄ/ል' ታደሰ ወረደ አነጋጋሪ ማብራርያ !
Просмотров 11 тыс.Месяц назад
አሁን የደረሱን ሰበር መረጃዎች እና የዛሬው የ'ጄ/ል' ታደሰ ወረደ አነጋጋሪ ማብራርያ !
መደመጥ ያለበት የጥንቃቄ መረጃ|ለኤርትራውያንና ለኢትዮጵያ ብሔራዊ ደሕንነት !
Просмотров 11 тыс.Месяц назад
መደመጥ ያለበት የጥንቃቄ መረጃ|ለኤርትራውያንና ለኢትዮጵያ ብሔራዊ ደሕንነት !

Комментарии

  • @user-ch7kx8db8t
    @user-ch7kx8db8t 3 часа назад

    አሜን ከአንተም ጋር

  • @TesfayeBekele-hg1fu
    @TesfayeBekele-hg1fu 3 часа назад

    ከሁሉ በፊት ሠለም ሠለም ሠለም ከሁሉ የፀዳ ሐቀኛ የኢትዮጵያዊ እናከብራለን ፣ዉብሸት ታዬ (አዱስ ምነጭ ሚድያ ) እንወድሃለን ፣እነከብረሃለ።

  • @ababayetaye5842
    @ababayetaye5842 5 часов назад

    ውብዬ እንዳቴ ጀግና ያብዛልን ለሎቹ እውነት ነገር አያውሩም ከማጣላት ውጭ በርታ ጌታ ይጠብቅህ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉 እንወዳሃለን ኑሪልን

  • @user-ct7zz7hc8r
    @user-ct7zz7hc8r 6 часов назад

    Selamehi yebeza wba

  • @ayimennejad8900
    @ayimennejad8900 7 часов назад

    ጉድ ነው የዚህ ጭራቅ ቡድን እና የአማራ ደመኛ ጠላት የሆነ ቡድን ማንነቱ በደንብ ተገልጦ እየወጣ ነው !!

  • @alemkebede147
    @alemkebede147 8 часов назад

    አንተ ዝም በል ለዛዛ ቅጥረኛ ሽማግል

  • @yohannesworkineh1465
    @yohannesworkineh1465 8 часов назад

    እነዚህ ሰው አይደሉም እኮ። ገገማ ጠንቋይ የዲያብሎስ ልጆች ናቸው። መሀይምም አይገልጻቸውም።

  • @Zynap550-w9h
    @Zynap550-w9h 10 часов назад

    ❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @masaratmasarat5240
    @masaratmasarat5240 10 часов назад

    ጥሩ ዘጋብነህ በርታ

  • @maiklbaly2524
    @maiklbaly2524 12 часов назад

    💙💙💙💙💛💛💛💛💛💛💛❤❤❤❤❤

  • @user-ex9xz8hn8d
    @user-ex9xz8hn8d 13 часов назад

    በጣም የሚያሳዝን ጊዜ ነው እንዴት አባቶቻችሁን ትገላላችሁ ሽማግሌዎችም በመግደላችሁምን ተሰማችሁ እነሱ እኮ የሀገር ሃብት ናቸው ለሞተም ነፍሳቸውን ይማር ለቤተሰቦቻቸውን መጽናናትን ምሁርና ሽማግሌዎችን ስለ ገደላቸው አገር አትመሩም ዊችካኔ እንዴት አስቻላችሁ??? አባት ወንድም እህቴ የላችሁም😢 እናንተ ለአረጋችሁት እኔ እንባዬን በመቆጣጠር አቃተኝ ቆም ብላችሁ አስቡት ነገ እኮ የህዝቡ ደም ይጠይቃችዋል ምን ይሉታል ጫካ ተደብቆ ዝብን ማን ገላታት መዝረፍ እናንተ ለህዝብ ሳይሆን የቆማችሁት ለውንብድና እና ለዘረፋ ነው።

  • @mestawettensay7518
    @mestawettensay7518 13 часов назад

    የእ/ር ምህረት ይድረስልን ግፍ ነው

  • @tarikuyirga8834
    @tarikuyirga8834 13 часов назад

    💚💚💚💛💛💛❤❤❤🙏🙏🙏

  • @mamemome8341
    @mamemome8341 14 часов назад

    አብዛኞች ኢትዬጰያውያን ሀገራዊነት ሳይሆን የግላዊነት ባህሪና ፍላጎት ጎልቶ ይታይባቿል። ለዚህ ነው በጠላቶቻችን የሀሰት ፕሮፖጋንዳ ሴራ የሚደናገሩት። በሌላ በኩል ገቢዎቻቸውን እየቆጠቡ ገቢ በምያሰገኝ ሰራ ላይ በማዋል ፋንታ ለደባል ሱስ ሸመታ ስያውሉ ይታያሉ።

  • @user-mk7tw2bl3s
    @user-mk7tw2bl3s 14 часов назад

    Thanks brother❤

  • @manalegsadick2561
    @manalegsadick2561 14 часов назад

    እነዚህን የራሳቸውን ህዝብ የሚበሉ የሰው ጅቦችንበገቡበት ገብቶ ሒሳባቸውን ማግኘት አለባቸው።እነዚህ ናቸው ሃገር እንመራለን የሚሉት ነው ተራ በተራ ህዝብን እያረዱ ልበል ነው

  • @maiklbaly2524
    @maiklbaly2524 18 часов назад

    💙💙💙💙💙💛💛💛💛💛❤❤❤❤❤

  • @yirgeduchekole5106
    @yirgeduchekole5106 18 часов назад

    "ሰላም ይሁን" ክብር ለመከላከያ ሰራዊታችን❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🌹🌹🌹❤🌹❤

  • @batiworku1417
    @batiworku1417 18 часов назад

    ወያኔ ሂሳብ አወራሮድለሁ ያለው ይህን ነው ይሄው እርስ በርስ እንዲገዳደሉ እያደርጉ ነው አማራ መንቃት አለበት:;

  • @user-di9fs7oj1d
    @user-di9fs7oj1d 19 часов назад

    Thank you Wubye ❤❤❤

  • @getachewdegaga8682
    @getachewdegaga8682 19 часов назад

    Maryland

  • @woldefantu75
    @woldefantu75 20 часов назад

    ISIS በሜድትራንያን ባህር ላይ በቁም ከአረዳቸው ወገኖቻችን የተለየ አይደለም

  • @mealatdemessie5939
    @mealatdemessie5939 20 часов назад

    ታድለህ

  • @zewdua155
    @zewdua155 20 часов назад

    ውቤ በምታቀርበው የጠራ ዜና በጣም አመሰግናለሁኝ:: በዚሁ ቀጥልበት! በርታ!

  • @salmaelkanzi655
    @salmaelkanzi655 21 час назад

    🎉🎉🎉

  • @yirgeduchekole5106
    @yirgeduchekole5106 21 час назад

    " ሰላም ይሁን" ❤🇪🇹🌹ክብር ለመከላከያችን ይሁን❤🇪🇹🌹

  • @aboneshnigussie2806
    @aboneshnigussie2806 22 часа назад

    🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @atd605
    @atd605 22 часа назад

    If fanno is hiding in Ethiopia! Where is our military where is our drone? I don't understand

    • @haimedeleke2317
      @haimedeleke2317 22 часа назад

      በህዝብ ውስጥ ያለን ሽፍታንማግኘት ቀላል አይደለም ለወታደር ገባድ ነው::

  • @naflemfikre9874
    @naflemfikre9874 22 часа назад

    እንደ ውቤ😂😂😂 akkas dandeessaa??? Jabaadhu nagaan biyya keenya Etoophiyaadhaaf hata'u❤❤❤❤

  • @tezitube1877
    @tezitube1877 22 часа назад

    Dr Abiy should visit the affected area in Gofa area.

    • @zewdua155
      @zewdua155 10 часов назад

      @@tezitube1877 Actually, the Mayor or the President of that region should visit. If the region needs the federal support, then they can request for more additional assistance.

  • @alemteshayoryeon2865
    @alemteshayoryeon2865 22 часа назад

    ❤❤❤ ❤❤

  • @ngussebayou9288
    @ngussebayou9288 22 часа назад

    ወይ የትከበሩ ሽማግሌዋች እንደዚህ የሚያዋርዱ የአማራ ጥላት ሌላ ሀይል አለ

  • @bslentaabebe8878
    @bslentaabebe8878 22 часа назад

    ውቤ ሰለም ነህ

  • @seyoumasefa8818
    @seyoumasefa8818 22 часа назад

    Ere wey news amargna adrges enji anegagerh tmikl adelem le noroachn yastelal

  • @User-lu8gn
    @User-lu8gn 22 часа назад

    በድሮን ዱቅት ብይደርጋቸው አነዚህ ሀን ሰይጣኖች

  • @miliyonbuzuna938
    @miliyonbuzuna938 22 часа назад

    ሰላም ውቤ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @teka1528
    @teka1528 22 часа назад

    Dimoreangaw, hadushmelese, zemedebayresaw! Enant, neuregna, neftegnoch!! Hazen kebebetachu ayetefa! Besbasoch!

  • @InnocentGuitar-yv4hf
    @InnocentGuitar-yv4hf 22 часа назад

    Where are the VOA, the human rights watch and the Ethiopian human rights commission about the masacare if the people by Zemene Kassie in Gerechech village in Gojam?

    • @haimedeleke2317
      @haimedeleke2317 22 часа назад

      VOA and Human Rights never stand for the truth.

    • @zewdua155
      @zewdua155 10 часов назад

      @@InnocentGuitar-yv4hf የቆሙት የራሳቸውን ሕይወት ለመጠበቅ እንጅ ለጥቁር መሰለህ?

  • @leleyimer8783
    @leleyimer8783 22 часа назад

    ውብዬ ምርጡ ሰው እናመሰግናለን ❤❤❤🙏🙏🙏

  • @user-rb1us7xn7m
    @user-rb1us7xn7m 22 часа назад

    ❤❤❤❤❤❤

  • @FekaduFekadu-wg7gu
    @FekaduFekadu-wg7gu 22 часа назад

    ኣና አዳባ

  • @FekaduFekadu-wg7gu
    @FekaduFekadu-wg7gu 22 часа назад

    ውብሼት ታዬ አከም ኦልቴ አቦ

  • @ayutufa8621
    @ayutufa8621 23 часа назад

    ውቤ ወገኔ እንዴት አመሸህ

  • @danodebessay
    @danodebessay 23 часа назад

    Yay ❤Selam

  • @getachewuregeha6202
    @getachewuregeha6202 23 часа назад

    ለህዝብ ነፃነት ለመታገል ጫካ የገባው ፋኖ እንደዚህ ህዝብን ማለትም በዕድሜ የገፉትን የአከባቢ ሽማግሌዎችን /ሴትም ሆነወንድ /የሀይማኖት መሪዎችን ገበያ ውሰጥ እንደዚህ በአሰቃቂ ሁኔታ እያንበረኩ መረሸን ከሆነ ለየትኛው ህዝብ ነው ይህ ቡድን ነፃ ለማውጣት የሚታገልለት???

  • @SenaitJira
    @SenaitJira 23 часа назад

    እንዲህ አንበርክከው ሲያሰቃዩ የት ነበራችሁ በሀገሩ ላይ ህግ የለም ከሞቱ በኋላ መግለጫ የምትሰጡት

  • @leleyimer8783
    @leleyimer8783 23 часа назад

    በጣም በጣም አሳዛኝ አሳፋሪ ድርጊት ነው ህይወታቸውን ላጡ ወገኖቻችን እግዚአብሔር ነፍሳቸው በገነት ያሳርፋት💔💔💔💔😭😭😭😭😭😭ውብዬ ምርጡ እናመሰግናለን ❤❤🙏🙏

  • @abm1344
    @abm1344 23 часа назад

    ሁሉም ህዝብይነሳ አባትና እናቶቻችን እንደ ባርያ እየተገዙ ነው፣