መደመጥ ያለበት የጥንቃቄ መረጃ|ለኤርትራውያንና ለኢትዮጵያ ብሔራዊ ደሕንነት !

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 6 сен 2024
  • A Must Listen Information. #ethiopia #Eritrea 15/06/2024 ‪@addisminch‬
    Join this channel to get access to perks:
    / @addisminch

Комментарии • 122

  • @aaronbetir2765
    @aaronbetir2765 2 месяца назад +7

    ውቤ ፡ እንደዚህ ፡ ያለ ፡ ደነዝ ፡ ባታስተናግድ ፡ ምክንያቱም ፡ ሆን ፡ ብሎ ፡ ለማነሳሳት ፡ የተነሳ ፡ እግደፍ ወይም ፡ በኤርትራ ፡ ስም ፡ ያለ ፡ ጁታ ፡ ሊሆን ፡ ይችላል ፡ በጣም ፡ አድናቂህ ፡ ነኝ። 🇪🇹❤️

  • @Markanberihun
    @Markanberihun 2 месяца назад +19

    አዲስ ምንጭ ገራሚ ሚዲያ ❤❤❤ ከራያ# ዳታ ከአፋር አምጥተን ቢሆንም እየተከታተለልን ነው የራያ ድምፅ ይሰማ 🙏🙏🙏

    • @HabtomHab
      @HabtomHab 2 месяца назад

      ሰላም ውቤ እሄ ቃለ ምልልስ ሰማሁት እሄ በሴርኩላር ከህግደፍ ከኤርትራ ሀገራዊ ደህንነት የመነጨ ሀሳብ እንጂ የግለሰቡ ሀሳብ አይደለም ህግደፍን ያስፈራው በውጭ አገር እየተሰባሰበ ያለው ተቃዋሚ ስላሰጋው ነው ማንም ሰው እንደሰው በሰራው ስራ መጠየቅ አለበት ሁሉንም ሰብስባቹህ አባርሩ ማለት ግን እንዲህ ተደረግን ብሎ ተመልሶ ኢትዮጵያን ለመክሰስ የታቀደ ተንኮል ነው የሻቢያ ክፋት ሰይጣን እንዃን አይደርስበትም እንግሊዝ አገር ቀንደኛ የሻብያ የስለላ ክንፍ መናሃርያ ናት ለማረጋገጥ ከፈለክ DESU መሀል ሜዳን ጠይቀው የኢትዮጵያን መንግስት(ጠ/ሚ አብይን) ተባብረን ከስልጣኑ እናባርር አብርሀን ከኛጋ ስራ ተብሎ የተጠየቀበት ወደ ናቅፋ ተወስዶ እንዲሰለጥን ጥሪ የተደረገለት ሀገር ማለት ነው በተረፈ በርታ ውብየ ❤❤

  • @GetnetAlmawT
    @GetnetAlmawT 2 месяца назад +15

    ስለጥልቅ ትንታኔህ የዘወትር ባለዕዳህ ነን!!!

    • @Markanberihun
      @Markanberihun 2 месяца назад +2

      ጌታው ምርጥ ሰው ኢትዮጵያዊ

    • @samvodsamvod1614
      @samvodsamvod1614 2 месяца назад

      በዶላር ላልተላቀቁ አንደበቶች ሁልግዜም ባለዕዳዎች ነን

  • @samvodsamvod1614
    @samvodsamvod1614 2 месяца назад +1

    ውቤ እጅግ እናመሰግናለን እይታህ እጅግ ድንቅ ነው እርጋታህ ሁሌም ያስገርማል

  • @vivaabraham7
    @vivaabraham7 2 месяца назад +1

    ውቤ -ኢትዮጵያዊነት🙏

  • @meselechwolde8934
    @meselechwolde8934 2 месяца назад +4

    ውቤ ተባረክ

  • @masaratmasarat5240
    @masaratmasarat5240 2 месяца назад +1

    ስላም ላእገራቸን ይሁን ፍጣሬ

  • @andualemmengistu7409
    @andualemmengistu7409 2 месяца назад +5

    ውቤ የከበረ ሠላምታዬ ይድረስህ

  • @0000-t9t
    @0000-t9t 2 месяца назад +8

    Wube the tigreans are the once who want Eritreans to get out of Ethiopians! 🇪🇷 and 🇪🇹 are brothers and sisters! Thanks Eritreans f I r helping us when the junta massacred our Ethiopian Defence Forces ❤❤❤

  • @soridandena9401
    @soridandena9401 2 месяца назад +4

    ውቤ በጣም አመሰግናለሁ

  • @teshomeshene908
    @teshomeshene908 2 месяца назад +7

    A few Eritreans can make some trouble here and there but the majority of them are living a peaceful life. The guy behind the interview is a Tplf Cadre.

  • @0000-t9t
    @0000-t9t 2 месяца назад +7

    Wubeee this is a junta. Eritreans will not fight in public like this even if they dont get along!!!

  • @ChereHayale2112
    @ChereHayale2112 2 месяца назад +3

    ውቤ ሰላም ጤና ይስጥልኝ

  • @asamenewterefe2573
    @asamenewterefe2573 2 месяца назад +5

    ውቤ ልስልሱ አንጀት አርሱ ።

  • @yirgeduchekole5106
    @yirgeduchekole5106 2 месяца назад +1

    ኢትዮጵያ ታመሰግንሀለች ውብዬ!!!

  • @eyobeshetu62
    @eyobeshetu62 2 месяца назад +4

    ጥጋበኛ ና ስርእት አልበኛውን ኤርትራውያን ስርአት ማስይዝ ፣ሰላማዊ ኤርትራውያን በደምም በባሕልም እንድ ስለሆን አብረን መኖር ጥሩ ነው

  • @ArmyGod-xd3pt
    @ArmyGod-xd3pt 2 месяца назад +3

    Webe Selam New Mesafenet 9 /1/ 6እባክህ ውብዬ በእግዛብሄር እለምንሃለው የዘረኝነት ለሃገራችን ትምህርት የሚሆን ነው አንብበው

  • @0000-t9t
    @0000-t9t 2 месяца назад +2

    Good morning 🙏 thank you for broadcasting after Lualawi is finished.❤❤❤❤❤

  • @mimimulu2295
    @mimimulu2295 2 месяца назад

    የሚገርም ፕሮግራም ነው
    የዛሬው ይገርማል !!

  • @mudesirsuleyman5849
    @mudesirsuleyman5849 2 месяца назад +2

    Wube berta good job

  • @wossenuephriem7971
    @wossenuephriem7971 2 месяца назад +1

    Wonderful perception

  • @0000-t9t
    @0000-t9t 2 месяца назад +4

    Eritreans are our brothers. Tplf envie them and are scared of them😂😂😂😂😂😂😂

  • @jomama151
    @jomama151 2 месяца назад +1

    Tebarek Wube ❤❤❤

  • @Habtamu-kk6qe
    @Habtamu-kk6qe 2 месяца назад

    Berrtu

  • @andualemmengistu7409
    @andualemmengistu7409 2 месяца назад +1

    ሠላም ሠላም ሠላም

  • @miliyonbuzuna938
    @miliyonbuzuna938 2 месяца назад +1

    ሰላም ውቤ ወንድሜ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @adanechemekonene7694
    @adanechemekonene7694 2 месяца назад

    Wube Jegina wadi Jeganu 🇪🇹 Ethiopia Tikdem 🇪🇹

  • @ephraimmichael4630
    @ephraimmichael4630 2 месяца назад

    Take care they are tigrayans

  • @mimimulu2295
    @mimimulu2295 2 месяца назад

    🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @zerfubelachew6193
    @zerfubelachew6193 2 месяца назад +1

    እንደዚህ ያሉትን ንፍጣም ኋላ ቀር የአርዮስ ተላላኪዎችን በሚዲያ ላይ ማቅረብ አስፈላጊ አይደለም።

  • @derejefanta8445
    @derejefanta8445 2 месяца назад

    ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @dianarier8746
    @dianarier8746 2 месяца назад +1

    Good Sunday🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉to All.

  • @demissiekebede22
    @demissiekebede22 2 месяца назад

    አዱስ ድምጽ ይምፃችን 🙏🙏🙏

  • @user-oc1zo6ct1k
    @user-oc1zo6ct1k 2 месяца назад +1

    ከኢትዮጵ ተቃራኒ መቆም ከእውነት ተቃራኒ መቆም ነው ፡ውደባች በእጃችን ሊገባ ነው

  • @0000-t9t
    @0000-t9t 2 месяца назад +2

    Juntaaaa Game Over.....

  • @BMC_Ethiopian
    @BMC_Ethiopian 2 месяца назад +1

    🌺🌹🌺🌹🌺🌹🌺🌹🌺🌹

  • @bekeleseifu3924
    @bekeleseifu3924 2 месяца назад +1

    🎉🎉🎉

  • @user-ch7kx8db8t
    @user-ch7kx8db8t 2 месяца назад

    Tenakilin

  • @gebrehannabalcha6280
    @gebrehannabalcha6280 2 месяца назад

    አንተ ሰው ውስጤን ኮረኮርከው ፈጣሪ ይባርክ ምን አስታወስከኝ ተክለ ፃድቅ መኩሪያ ትኩርት ሰጥተው የፃሐፉት ትልቅ መፅሐፍ ወደ 800 ገፅ በላይ በወያኔ ዘመን ተቀዶ ተቃጥሎ እንዲጠፋ ማድረጋቸውን አስታወስከኝ በትክክል ከጋዘጠኝነት አልፎ መምህር ዲያቆን ጋዜጠኛ ከዚህ ሁሉ አልፎ ከእኔ በላይ እድሜ ሆንህ የአገር መካሪ ሽማግሌ ነህ በርታ በርታ ለዚች ለእምዬኢትዮጵያ ለአንድት አገር ነበር ደምቼ ቆስዬ ያለጡረታ በምርጫ 1977 ዓ/ም ምክንያት ከምወዳት አገሬ ተሰድቼ እኖራለሁ በዚሁ ምክንያት እንደአንተ ውብሽት ታዬ አበበና እንደሲሳይ አጌና እንደደረጄ ሃይሌ በላይ ማንንም አላይም ማለትም ሌሎች የሉም ማለት አይደለም ።

  • @ephraimkebede8170
    @ephraimkebede8170 2 месяца назад

    Peace is a good asset for both ethiopian and eritrean.God has put us next to one anothe.our fate and future is depended in anonther.

  • @0000-t9t
    @0000-t9t 2 месяца назад +2

    If you get a coordinated call it means the junta is doing this!!

  • @user-wb1hj9te3w
    @user-wb1hj9te3w 2 месяца назад

    የተዋለደውስ።።ህዝብስ

  • @danielbizuneh1221
    @danielbizuneh1221 2 месяца назад

    Start from you

  • @teshomeshene908
    @teshomeshene908 2 месяца назад +2

    Eritreans will remain in Ethiopia for good and bad they are our brothers and sisters. Ethiopia will not repeat tplf crime by deporting Eritreans it will never happen.

    • @Black-2024
      @Black-2024 2 месяца назад

      🤔▪️▫️ኤርትራ የብቻችን ኢትዮጵያ ግን የጋራችን እየተባልንም …❓❗

    • @teshomeshene908
      @teshomeshene908 2 месяца назад +1

      @@Black-2024 Ethiopia is for Ethiopians and Eritrea is for Eritreans. While staying in Ethiopia they have to follow the rules and regulations as any gust coming in to the country.

  • @Black-2024
    @Black-2024 2 месяца назад +1

    ▫️Thank you #Addis_Minch | #አዲስ_ምንጭ 😊👍
    ▪️▫️ፈጣሪ #ኢትዬጵያን | #Ethiopia ይባርክ❗
    ▫️▪️▫️E➕♓ℹ️🅾️🅿️ℹ️🅰️ዬ 🇪🇹 💚💛❤️▪️▫️▪️▫️🟢🟢🟢🟡🟡🟡🟡🟡🔴🔴🔴🔴🔴🔴🔴

  • @emebetbeshahe7029
    @emebetbeshahe7029 2 месяца назад +1

    ከእንግሊዝ የደወሉት ሰው እርስዎ መጀመሪያ ግቡ 😂😂😂😂😂😂

  • @tsegayewoldesenbet-ef5rv
    @tsegayewoldesenbet-ef5rv 2 месяца назад +1

    ወንጀል በመፈፀም የሚያዙ ኤርትራውያን ካሉ በህጋዊ መጠየቅ አለባቸው እንጂ በችግር የተሰደዱትን ጭነህ ወደ ኤርትራ ውሰዱ የሚሉ ካሉ ከወያኔ ጋር በመሆን ኤርትራን ያስገነጠሉ የህወሀት ደጋፊዎች ናቸው

  • @eritr
    @eritr 2 месяца назад

    Ethiopia will never be allowed to use our ports untill this Prime Minster is removed from power.

  • @eritr
    @eritr 2 месяца назад

    You will never be allowed to use our ports forever. Just like we shut it down during Tplf, we will forever not allow you our ports. Long live Eritrea 🇪🇷 long live Shabia.

    • @ayelechteshome7383
      @ayelechteshome7383 2 месяца назад +2

      ወደብህን ግመል አጠጣበት፡፡

    • @eritr
      @eritr 2 месяца назад

      @@ayelechteshome7383 ...Yes we will let our Camels drink. We, Eritreans 🇪🇷 will use our sea for our own use. We feel sorry that Ethiopia has no leader or wise people that can coexist peacefully by promoting good Economic relationship.

  • @user-wr1lu9kn7l
    @user-wr1lu9kn7l 2 месяца назад

    Mechereshalaye yakerebekew seweya belibya aregio new yewetawe ateferedebete bebahere yeweta dua yasefelegewale

  • @ferate8765-vk7ur
    @ferate8765-vk7ur 2 месяца назад +2

    ውቤ አንዳንዴ ፖለቲካ የከስራል ምን ተፈልጎ ነው ኢርትራ የኢትዮጵያን ወታደር ሰትወጋ ነበር ምን ፍለጋ ነው ኢርትራ ማአድን የላት ሙሉ ዲንጋይ በቃ ውቂየኖስ ሌላምን ምንም የለም እዝቡ በደእንነት የተቆራመተ ነው ነፃነት ይኢነው ቢቀር በየግብፅ ሚዲያ የምትተዳደር የግብፅ ቀኝ ተገዢ ።

  • @Getahunmerga
    @Getahunmerga 2 месяца назад

    ውቤ ሃሳብን በወጉ አቅርቦ የሰውን ምላሽ በስርአቱ የማያዳምጥን ሰው ይህን ያህል ጊዜ መስጠቱ ድካም
    ነው።

  • @user-nt1si2eh3u
    @user-nt1si2eh3u 2 месяца назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ኸራ ዉቤ❤ ይመችህ ስዩሜ:ደሳላኝ:በላይና ጉባሌች + ከበትዕግስት እዬታጫጫነዉ ኮ/ር ዳዊት😂😂😂😂 ዬተጋፈጡትን እዉነት ዛሬ ዬበለጠ ኣረጋገጥክ❤❤❤❤❤❤❤❤ግን እዉነትህን ነዉ"!ኣሠብ ዬእ/ያ እዉነተኛና ታሪካዊ ሀቋ ነዉ!!ብትቆይም እዉነት ቦታዋን ኣትለቅም😂😂😂

  • @haimedeleke2317
    @haimedeleke2317 2 месяца назад

    ደዋዩ ሰውየው እሱ እራሱ መጀመሪያ ካለበት ሀገር ይውጣ እና እንነጋገራለን::

  • @jomama151
    @jomama151 2 месяца назад +1

    Tariknew sewyew beniket yetemola new

  • @user-rd2tl9rs6t
    @user-rd2tl9rs6t 2 месяца назад

    🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🇪🇹

  • @tegegnetena1618
    @tegegnetena1618 2 месяца назад

    አሰብ የእትዮጵያ ነዉ

    • @Black-2024
      @Black-2024 2 месяца назад

      💯% ትክክል❗

  • @user-mm1bd2oh1d
    @user-mm1bd2oh1d 2 месяца назад +1

    ሕወሓት እና ሻብያ ሕገወጥ በሆነ እና ኢሰ-ሰባዊ በሆነ ድርጊት ሕዝብን ሲያፈናቅሉና ሲያባርሩ አይተናል እነዚህም ሰዎችም ይህው እንዲደገም የሚፈልጉ ናቸው ።

    • @user-wb1hj9te3w
      @user-wb1hj9te3w 2 месяца назад

      ሙሉ.. ኤርትራዊ ..አደለም...አባቱ..ወያኔ.. ነው 😂😂😂😂

  • @christianeshale6621
    @christianeshale6621 2 месяца назад +2

    ሁሉንም ሀሳብህን እደግፈዋለሁ ግን በእርግጠኛነት የምናገረው ነገር ቢኖር ኢትዮጵያላይ በጥገኝነት እየኖሩ በጥቁር ገበያ በሊሎችም ህገወጥ ስራ የሚስሩትን መንግስት መቆጣር አለበት::ነገርግን በህጋዊ ከስሩ ለአገሪቱየሚገባውን ግብር ከከፈሉ ይስሩ ይኑሩ::✍️

    • @Black-2024
      @Black-2024 2 месяца назад

      💯% ትክክል❗

  • @teshomekebede5678
    @teshomekebede5678 2 месяца назад +1

    ውቤ ከመከራከር አዳምጦ መልስ መስጠት

  • @ArmyGod-xd3pt
    @ArmyGod-xd3pt 2 месяца назад

    አቤ የኔ ዘር ጎሳዬ ዘመዴ ተብሎ የሚጀመር አመጳ የገንዘብ መዋጮ እግዛብሄርን ያሳዝናል ሰዎች ይጎዳሉ ኢኮኖሚ ይጎዳል በመጨረሻ አመጻውን ያስነሱትንናአካባቢውን ትልቅ ጉዳት ውስጥ ይገባሉ

  • @0000-t9t
    @0000-t9t 2 месяца назад +1

    ABBICHUYE AND ISSU ARE 2 SIDES OF THE SAME COIN!! BYBY JUNTA!!

  • @ayeleabebebasore-wz3xt
    @ayeleabebebasore-wz3xt 2 месяца назад +3

    ..ምን አይነት ደንቆሮ ኤርትራዊ ነው

  • @ababonga1
    @ababonga1 2 месяца назад

    ኬንያ የምንሰደደው አለምን ያንቀጠቀጠ ኢኮኖሚ ሥላላት ነው?😅 የዚህች የቀረናች አሥተያየት ከነ"የዓይናችሁ ቀለም አላማረኝም" ውርሥ ትመሥላለች።የሚገርመው የሶሪያ ፣የመንና ሱዳን ሥደተኞች እያሉ ለምንድን ነው የቅርብ ወንድሞቻችን፣ ፎከሥ ይደረጋል? ታመን እኮ ነው።እድሜ ለነ መለሥ እንዳንድን ሆነን ታመናል።

  • @birkeyimer1993
    @birkeyimer1993 2 месяца назад

    ያም ሆነ ይህ አትዮጽያ ከኤርትርያ ትሻላሌች ለምን አትኔግሬውም።

  • @dawitboru9027
    @dawitboru9027 2 месяца назад +1

    ይሕ ልጅ ኤርትራዊ አይደለም ንግግሩ ያስታውቃልጥርት ያለ ባንዳ ነው

  • @Dandyo884
    @Dandyo884 2 месяца назад

    ውቤ ለማለት የፈለከው ማለት ሳችል ማለት ባልፈለከው ላይ ብዙ ጊዜ አጠፋህ ለአድማጭ ለመስጠት በፈለከው ክብር ላይ አድናቆት አለኝ ሆኖም ግን አንተ እሚጠበቅብክ መረጃና ሃሳብ መስጠትና ማቅረብ እንጂ ሌላ አላማ ስለሌህ አትጨነቅ

  • @Saver19
    @Saver19 2 месяца назад +2

    እንዲህ ብለው የሚሊህ ወያኔዎች ናቸው

  • @maiklbaly2524
    @maiklbaly2524 2 месяца назад

    💙💙💙💙💙💚💚💚💚💚❤❤❤❤❤

  • @dofakemal7686
    @dofakemal7686 2 месяца назад

    መለስ ኤርትራን በማባረር ስም ወታደር ለኤርትራ ሲልክ ነበር ተመሳሳይ አባሩ የሚሉት ኤርትራ ተመልሰው ወታደር ይሁኑ ነው ሁሉም ኤርትራዊ ሳዋ ገብቶ የወጣ ነው

  • @user-pc1hk8we6b
    @user-pc1hk8we6b 2 месяца назад

    አምባሳደር፡ዘውዴ፡ረታ፡የፃፎትን፡መፅሐፍ፡አንብቤዋለሁ፡እጅግ፡ድንቅ፡ከመሆኑም፡በላይ፡ታሬክን፡ተመርኩዞ፡በጥናት፡በማስረጃ፡በፎቶግራፍ፡በተደገፎ፡ማስረጃወች፡የተደገፈ፡በመሆኑ፡ኤሬትራንና፡ኢትዮጵያን፡በተመለከተ፡መፅሐፎ፡ግንዛቤን፡ያስጨብጣል፡ብዬ፡እገምታለሁ፡ደራሲው፡ይኸን፡የታሬክ፡ማስረጃ፡ፅፈውልን፡ስላለፎ፡እናመሰግናቸዋለን፡ነፍስቸውን፡ይማረው።

  • @user-hb8hl8zs1z
    @user-hb8hl8zs1z 2 месяца назад +1

    ይህ ሰው የኤርትራ መንግስት ደጋፊ ወይም ወያኔ መሆን አለበት ምክንያቱም ኤርትራዊያን በመንግሥታቸው አንባ ገነንነት ተማረዉ ባገኙት አጋጣሚ ሁሉ በዓለም ዙሪያ ተሰደዋል ኢሳያስ እና ደጋፊዎቹ ግን በኢትዮጵያ ውስጥ የኤርትር ዜጎች መኖራቸውን በስጋት ይመለከቱታል ምክንያቱም ኢሳያስን ለማስወገድ የትጥቅ ትግል ያደርጉብኛል በሚል ነው

  • @husentirfu3454
    @husentirfu3454 2 месяца назад +1

    እነሱ ሀሳባቸዉ እነዚህ ስደተኞች የዉትድርና ስልጠናቸዉን የጨረሱ ስለሆኑ ጭነን ብንልካቸዉ በቀጥታ መሳሪያ ታጥቀዉ ወደኛ መተኮስ ነዉ የሚጀምሩት ስለዚህ አንድም ጥይት ሳንተኩስ የማረክናቸዉን የሰለጠኑ ተዋጊዎችን እንዴት ነዉ ጭነን ወስደን ተዋጉን የምንለዉ ይሄ ሰዉየ በጣሊያንኛ ሙርከኛ ወታደሮቻችንን ልቀቁልን እያለን ነዉ ሞኝህን ፈልግ

  • @Belachewchaka-gw1jq
    @Belachewchaka-gw1jq 2 месяца назад

    ወደገደለው ለምን አትገባም?ስታሊን እየመሰልክ ነው

  • @alemteshayoryeon2865
    @alemteshayoryeon2865 2 месяца назад

    ❤❤❤❤❤😂❤❤❤

  • @0000-t9t
    @0000-t9t 2 месяца назад +1

    We love Eritreans!! Typical Albanian junta😂😂😂😂

  • @endale2533
    @endale2533 2 месяца назад +2

    ይሄ ሰውዬ ምንም ችግር የለም ኤርትራ እያለ እሱ ለምን እሱ ካገሩ ወጣ አጭበርባሪ

  • @werjisamuelnigatu1411
    @werjisamuelnigatu1411 2 месяца назад

    ወንድሜ ለሀገር ደህንነት የሚያሣስብ ነገር ካለ ተገቢውን ሥራ የሚሠሩ የፓሊስ የደህንነት ተቋሞች ሕጉን ተከትሎ መሠራት ያለበትን ሁሉ እንዲሠራ ማድረግ እኛም እንደ ዜጋ የሀገራችንን ና የ ህዝባችንን ጥቅም የሚጎዳ ድርጊት የሚፈጽም ዓካል ካለ ማንም ይሁን ማን ከመንግሥታችን ጎን በመቆም ህልውናችንን ማስከበር ወንጀል ና ህገወጥ ተግባራትን መከላከል ነዉ እንጂ የምን ጅምላ ፍረጃ ነው
    የኤርትራ ሕዝብ እኮ ትናንት ኢትዮጵያዊ የነበረ በዕምነት በቋንቋበ ባህል ከኛ የተሣሰረ ብቻ ሣይሆን የተጋባና የተግባባ የተዋደደና የተዋለደ ሕዝብ ነዉ
    አይምሰልህ ዉቤ የሆነ ያሰቡት ተንኮል ይኖራል እንጂ የኛ ችግር ና የ ሥራ ዕድል ጥበትም እንዲሁም የኤርትራዊ ያን ወንድሞቻችን ጫና አሣስቧቸው አይደለም😮

  • @ethiolove4863
    @ethiolove4863 2 месяца назад +1

    🧢🧢🧢🧢🧢🧢🧢💪💪💪💪💪💪💪💪💪

  • @kt5133
    @kt5133 2 месяца назад

    አይምሰላችሁ ወዳጆቼ ኢትዮጵያውያን ። ሁሉም ለራሱ ነዉ። አዎ እንደግለሰብ 'ኤሪቲራዊያን ጥሩ ልሆኑ ይችላሉ። ግን በፖለቲካ አመለካከታቸዉ ሁሉም ሻቢያ ናቸው ኢሳያስን አባታችን ነዉ የሚሉት። ተቃዋሚ?? ጊዜ ገላጭ ነዉ። በሱ የአእምሮ ጀርባ ደግሞ ዛሬም ኢትዮጲያ ማለት ያቺ አስራ ምናምንየተዋጋት ሀገር ናት ቀና ብላ ሕዝቦቿ እፎይ ብለው ማየት ተሸናፊነት ይመስለዋል።

  • @kidanedemse9374
    @kidanedemse9374 2 месяца назад

    ArA weube yeha kuslam mendnw yamelw

  • @TsegayeGebresenbet-hc8sz
    @TsegayeGebresenbet-hc8sz 2 месяца назад +1

    ውቤ ምነው ቄስ ቄስ ያጫውትኀል

  • @tadessehaile7866
    @tadessehaile7866 2 месяца назад

    ይህ ጋዜጠኛ ተብየው ለኤርትራዊ ጠበቃ ሆነ እንዴ?ሰውዬው እኮ እያለ ያለው እኮ እውነት ነው ።ኢትዮጵያ የራሷን ዜጋ ወጣቶች ሥራ በማጣት እየተንገላቱ እያለ ከሌላ ሀገር እየመጡ ሥራ ና በህብረተሰቡ ላይ የኑሮ ውድነት ጫና እየፈጠሩ ደግሞ ሰው እየገደሉ ና ንብረት እየዘረፉ ባለበት ይህ ጋዜጠኛ ተብዬው መከራከሩ ገረመኝ ።

  • @gebruberhane8569
    @gebruberhane8569 2 месяца назад +1

    ይሄ ወያኔ ነው

  • @shambelbedanie3608
    @shambelbedanie3608 2 месяца назад

    Wube enegnih chinachihu melisuachew yemilut ye Ertrea tekawamiwoch enezihn wetatoch aseltinew yitekemubachewal.yemil sigat alebachew yimeslegnal. Lemangnawum kejerba yalewun mistir atara.

  • @user-tr7tr8lu8d
    @user-tr7tr8lu8d 2 месяца назад

    ውቤ ያለፈው ትውልድ ብለህ አግበስብሰህ ሁሉን አንድ ላይ አትውቀጠው የኢትዮጵያ ባሕር በር ያሳጣት ሰብስቦቹ የባንዳ ልጆች ከደደቢት በረሃ ሆን ብለው አቅደው አራት ኪሎ የገቡ የህዋት መሪዎች በሙሉ መሪውም አንጃውም እነሱ ነቸው ለሃገራችን ለትውልዲ ስብራት የተውት እና የለፈው ትውልድ ብለህ አትደምድም ግመሎ ማጠጫ ያለው ከዛ በኃላ በድንበር ከተጋጩ በኃላ ነው አውነቱን እናውራ

  • @munirali1436
    @munirali1436 2 месяца назад

    😢QONJO

  • @haimedeleke2317
    @haimedeleke2317 2 месяца назад

    ሰውየው 8 ዓመት እንግሊዝ ሲቆይ ፖለቲካ ኢኮኖሚ የዓለም የገባው የመሰለው? በአግባቡ ቋንቋውው እንኳን ገብቶት የሚኖርበትን ሀገር በደንብ ገና አያውቀውም::

  • @andualemzinabu5158
    @andualemzinabu5158 2 месяца назад

    Hi Wube... I think the person does not understand for Erterian people.. Ethiopia is just Dubi

  • @ethiolove4863
    @ethiolove4863 2 месяца назад

    Minu denkoro new bakachu 😏😏😏😏

  • @user-mv4gw6xz6c
    @user-mv4gw6xz6c 2 месяца назад

    ውቤ ይሄ ሰውዬ ኤርትራዊ ስለመሆኑ ምን ያህል እርግጠኛ ነህ? ኢትዮጵያ ሰላም ውላ ሰላም ስታደር እንቅልፍ ከማይወስዳቸው የውስጥ ባንዳዎችስ አንዱ ስላለመሆኑ እርግጠኛ አይደለህም ሆኖም ሰፊ የሚዲያ እድል ተጠቅሞ advantage ወስዶብሃል ለወደፊቱ አስብበት!!!

  • @berhanudema7487
    @berhanudema7487 2 месяца назад

    Are you defending lawlessness or are you saying Eritreans have a full right to do anything they want good or bad?

    • @teshomeshene908
      @teshomeshene908 2 месяца назад

      He never said that criminals shouldn't be punished regardless of their ethnicity,Amhara,tigray, Oromo or Eritrean.

  • @0000-t9t
    @0000-t9t 2 месяца назад

    Does tplf still thinks he is in power? The caller left Ethiopia after junta was defeated!!

  • @0000-t9t
    @0000-t9t 2 месяца назад

    Without a doubt a junta😂😂😂😂

  • @eritr
    @eritr 2 месяца назад

    U are delusional. All parts of Eritrea 🇪🇷 were liberated, Asseb was liberated by Eritrean 🇪🇷 fighters in 1991 before TPLF controlled Addis

  • @0000-t9t
    @0000-t9t 2 месяца назад

    😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @0000-t9t
    @0000-t9t 2 месяца назад

    Wube remember a lot of Eritreans also hate Issayas Afework.

  • @user-pz5ze9fs7n
    @user-pz5ze9fs7n 2 месяца назад

    Wube…. This old fellow doesn’t know about democracy, humanity and the low. በዝህ ፀበያቸው ነው ህዝባቸውን አገራቸውን አፍነው ከዐለም ውጪ ያደረጉት።

    • @Black-2024
      @Black-2024 2 месяца назад

      💯% ትክክል❗

  • @tomtesfaye
    @tomtesfaye 2 месяца назад

    Hey hey... don't pleas ....talk about Eretrians

    • @Black-2024
      @Black-2024 2 месяца назад

      🤔▪️▫️NO ATM | 🏧 in Eritrea❗

  • @yisaksultan9124
    @yisaksultan9124 2 месяца назад

    Lamisilm.akunana.adarasadhuu.baliliny