ልዩ መግለጫ ተሰጠ|| 'እርቅ ይውረድ' ያሉ የሀገር ሽማግሌዎች በአሰቃቂ ሁኔታ ተረሸኑ !

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 6 сен 2024
  • Latest Ethiopian News ‪@addisminch‬ 24/07/24
    Join this channel to get access to perks:
    / @addisminch

Комментарии • 73

  • @wondyDan-if9sv
    @wondyDan-if9sv Месяц назад +25

    ይህ ድርጊት ትልቁን የአማራ ህዝብ ልጅ ነን በሚሉ ፅንፍኛ ማዋረድ ነዉ የተከበረ እናትን ሽማግሌዎች መግደል እውነት ማንነታችውን ይገለጠ ነዉ ሁሉም የአማራ ህዝብ ብቻ ሳይሆን የኢትዮጵያ ህዝብ ያለ ምንም ልዩነት መቃውም አለብን ሕግ መንግሥት የማስከበር ግዴታ የመንግስት ብቻ ሳይሆን የህዝብ ሀላፊነት አሁን መውሰድ አለብን ከአራቱም አቅጣጫ የኢትዮጵያ ህዝብ መቃወም አለብን ኢትዮጵያዊ ሁሉ ።

  • @jigsagoro6481
    @jigsagoro6481 Месяц назад +16

    እነዚህ የተረገሙ በመሆናቸው ሰላም ይውረድ፣እርቅ ይሁን ያሉትን የአገር ሽማግሌዎችንና የሐይማኖት አባቶችን በጭካኔ በህዝብ ፊት በእንብርክክ ከማስኬዳቻውም በላይ የተወሰኑትን መርጠው አረመኔያዊ ድርጊቱን በተግባር አሳይተዋል። ምን አለ እርቅ አንፈልግም ማለት ይችሉ የለም ወይ? እግዚአብሔር ይፍረድ።

  • @ellenitelahun4554
    @ellenitelahun4554 Месяц назад +11

    ኦነዘህ ፡ ጃርቶች ፡ ፈጣሪ ፡ የእጃቸዉን ፡ ይስጣቸዉ

  • @yirgeduchekole5106
    @yirgeduchekole5106 Месяц назад +1

    "ሰላም ይሁን"
    ክብር ለመከላከያ ሰራዊታችን❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🌹🌹🌹❤🌹❤

  • @girmagemechu3035
    @girmagemechu3035 Месяц назад +11

    ህዝቡ ሰላማዊ ሰልፍ ወቶ ማውገዝ አለበት መንግስት በሽብርተኝነት ልፈረጁ ይገባል የምን ልመና ነው የህዝብ እልቅት ይብቃ

  • @samidane
    @samidane Месяц назад +11

    እነዚህ ሰዎች ባለጌ የሚለው የማይገልፃቸው አረመኔ እንስሳዎች ናቸው።

  • @leleyimer8783
    @leleyimer8783 Месяц назад +3

    በጣም በጣም አሳዛኝ አሳፋሪ ድርጊት ነው ህይወታቸውን ላጡ ወገኖቻችን እግዚአብሔር ነፍሳቸው በገነት ያሳርፋት💔💔💔💔😭😭😭😭😭😭ውብዬ ምርጡ እናመሰግናለን ❤❤🙏🙏

  • @meronzergaw5719
    @meronzergaw5719 Месяц назад +9

    የህዝብ ስቃይ በዛ : ሽፍታን ማባበል ይብቃ!!!

  • @tesfayefida2837
    @tesfayefida2837 Месяц назад +2

    በጣም ያሳዝናል እሹሩሩ ይብቃ እነዚህ የአገር ሽማግሌዎች አሰቃይተው ከገደሉ ምን እንጠብቃለን????ሁሉ ኢትዮጵያዊ አውግዞ አስፈላጊው እርምጃ እንዲወሠድባቸው ይገባል።

  • @yilmahailu
    @yilmahailu Месяц назад +8

    ጥሪውን ቢያከብሩ አባቶችና እናቶችን ይገድሉ ነበር አሁን ቢበቃ ይሻላል እነሱ እኮ ሠላም ከወረደ ዝርፊያው አይሳካም ባዮች ናቸው

  • @tirsitlammatessema3519
    @tirsitlammatessema3519 Месяц назад +22

    እነዚህ አረመኔዎች የእጃቸውን ማግኛት አለባቸው

  • @user-yc4wv1eq2l
    @user-yc4wv1eq2l Месяц назад +7

    እነዚህ ሠላም አያስፈልጋቸው መግስህግያስከብር

  • @heirutekiyani4074
    @heirutekiyani4074 Месяц назад +6

    አልሀምዱሊላህ።እውነት፡ማሸነፉ፡የማይታበል፡ሀቅ፡ነው።ለአብዛኛው፡እውነት፡ፍትህ፡ሰላም፡አንድነት፡እኩልነት፡ወዳድ፡ኢትዮጵያዊ፡አማራጭ፡የሌለው፡ጉዳይ፡ነው፡እርቅ።በህሊናቸው፡ሰላም፡የሌላቸው፡ወገኖች፡ናቸው፡በወላጆቻቸውና፡በልጆቻቸው፡መጨከን፡አሸናፊነት፡ሊያቀዳጃቸው፡አልቻለም፡አይችልም።ሰላም፡ለ ኢትዮጵያ፡ሰላም፡ለአለማችን፡በጥባጭ፡ካለ፡ማን፡ንፁህ፡ይጠጣል?ወገን፡ተረጋግተህ፡አስብ፡ኢንሻአላህ።

  • @Teddy-qn6op
    @Teddy-qn6op Месяц назад +2

    መከላከያ እነዚን ፋኖን አራቸውን ማስበላት አለበት

  • @ethio-code6509
    @ethio-code6509 Месяц назад +6

    እነዚህ ሰው በሊታዎች አንገት አስደፍተውናል ማፈሪያዎች

  • @user-cp6qv3jm6f
    @user-cp6qv3jm6f Месяц назад +6

    እነዚህ ከአሸባሪዎች የበለጡ አረመኔዎች ናቸው የክልሉ ህዝብ ለምን በሠልፍ አይገልፅም ሌላ መከላከያን ህዝቡ ከአንጀቱ ቢደግፍ ከአንድ ሳምንት በላይ የሚበልጥ ዕድሜ የላቸውም ነበር ይህ ነው ነፃ አውጪ አባቶችን የገደለ ውሾች ባንዳዎች ያሳዝናል ግብፅ እንጂ የአማራ ልጆች በፍፁም አይደሉም

  • @bethelhailemariam5686
    @bethelhailemariam5686 Месяц назад +3

    It is very sad and heartbreaking 😭😭😭😭😭 May God almighty give the strength needed to the families who lost their loved ones at such difficult time🙏🙏🙏

  • @selamabebe7552
    @selamabebe7552 Месяц назад +8

    መከላከያ ለምን ዝም አላቸዉ አራቸዉን አሩ

  • @bezabekele9894
    @bezabekele9894 Месяц назад +4

    በጣም ያሳዝናል ፍትህ 😭💐💐🌹
    ድንቁርና የምያጠቃቸው ናቸው 🐖🐖🐖🐖🐖🐖

  • @asegedechtiringo5128
    @asegedechtiringo5128 Месяц назад +2

    የአማራ ልጅ እናት አባቱ ሲገድል መስማት ይዘገናል!!!

  • @lemisederibe2181
    @lemisederibe2181 Месяц назад +3

    ምን ዓይነት ጭካኔ ምን መራር ሆነናል
    ላንኖር ተማምለን ማጥፋት ተያይዘናል።

  • @zewdealemu6087
    @zewdealemu6087 Месяц назад +1

    እጅግ ያሳዝናል እንደ ሰውኛ የምያስብ ፍጡር ይህንን ያዳርጋል ተብሎ አይታሰብም !! አገር ለመምራት ለድሞክራስ መታገል ይህ ነውን??

  • @Hulem_Tesfa_Ale
    @Hulem_Tesfa_Ale Месяц назад +2

    የአማራ ህዝብ ኢሄንን የጭካኔ የግፍ የግድያ ጥግ ፋኖን ለመቃወም በሰልፍ መግለጽ አለበት በመተባበር ፋኖ የሚባለዉን ነፍሰበላ ማስወገድ ግድ ነዉ

  • @ngussebayou9288
    @ngussebayou9288 Месяц назад +1

    ወይ የትከበሩ ሽማግሌዋች እንደዚህ የሚያዋርዱ የአማራ ጥላት ሌላ ሀይል አለ

  • @abm1344
    @abm1344 Месяц назад +1

    ሁሉም ህዝብይነሳ አባትና እናቶቻችን እንደ ባርያ እየተገዙ ነው፣

  • @mestawettensay7518
    @mestawettensay7518 Месяц назад

    የእ/ር ምህረት ይድረስልን ግፍ ነው

  • @user-kd1bf6sn3i
    @user-kd1bf6sn3i Месяц назад +1

    እነዚህ ሰዎች እሰኪ ያዙ ድረስ መንግሥት ያለ ዕረፍት አስሶ መያዝ አለበት:: እነዚህ ሰዎች አይደሉም::

  • @abm1344
    @abm1344 Месяц назад +2

    የልመና ወተት ልጅ አያሳድግም፣ስለዚህ ህዝቡ እያለው ነው በጣልያን ጊዜ የተደረገ ግፍ ነው እየተደረገ ያለው፣ይለይለት አጠገባቸዋቸው ለማንም ደንቆሮ

  • @eyobeshetu62
    @eyobeshetu62 Месяц назад +2

    ፍኖ እገውን ቅማንት ገደለ ሲሉ አላምንም ነበር።እኚን ሽማግሌ እና የሐይማኖት አባቶች ከገደለ ምንም ከማረግ አይመለስም

  • @Ethiopiawi10
    @Ethiopiawi10 Месяц назад +3

    እነኝህ የሰው ተፈጥሮ የሌላቸው አውዎች ናቸው አውሬ እንኳን ሊያጠቃው የመጣውን ነው ራሱን ልእማዳን የሚከላከለው እነኝህ ስም ሊገኝላቸው አይችልም ሊቀ ሰይጣኖች ናቸው: እኔ በግሌ በጣም አዝኛለሁ የይቅርታ አምላክ ይፍረድባቸው:; በእርኩሳን መንጋ ላይ የማያዳግም እርምጃ ይወሰድ

  • @miliyonbuzuna938
    @miliyonbuzuna938 Месяц назад +3

    ሰላም ቤተሰብ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @christianeshale6621
    @christianeshale6621 Месяц назад +1

    እነዚህ ፍሺስት እንጂ ፋኖ አይደሉም በየትም አለም ላይ ይሄን በወገኑ ላይ የፈጻመ ታይቶም ተስምቶ አይታወቅም መንግስት የሀይማኖት መሪዎች የአገር ሽማግሌዎች የሉም ህግ በአለበት አገር ይሄ የሂትለር ጭካኔን ማየት ይዘገንናል::✍️

  • @zamosskeyas3002
    @zamosskeyas3002 Месяц назад +1

    1❤❤❤❤❤

  • @user-mk7tw2bl3s
    @user-mk7tw2bl3s Месяц назад +4

    የፋኖ ማንነት ተጋለጠ፣ ደም ጠጪ

  • @meseretdegene1391
    @meseretdegene1391 Месяц назад +1

    ❤❤❤❤

  • @bahunegn
    @bahunegn Месяц назад +4

    እነዚህ ኣይነት ጨካኞችን እያሳደዱ እርምጃ እንዲወሰድባቸው ኣግባብ ነው።

  • @getachewuregeha6202
    @getachewuregeha6202 Месяц назад +1

    ለህዝብ ነፃነት ለመታገል ጫካ የገባው ፋኖ እንደዚህ ህዝብን ማለትም በዕድሜ የገፉትን የአከባቢ ሽማግሌዎችን /ሴትም ሆነወንድ /የሀይማኖት መሪዎችን ገበያ ውሰጥ እንደዚህ በአሰቃቂ ሁኔታ እያንበረኩ መረሸን ከሆነ ለየትኛው ህዝብ ነው ይህ ቡድን ነፃ ለማውጣት የሚታገልለት???

  • @selamabebe7552
    @selamabebe7552 Месяц назад +1

    በርታ❤❤❤❤❤

  • @user-mk7tw2bl3s
    @user-mk7tw2bl3s Месяц назад +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @alemteshayoryeon2865
    @alemteshayoryeon2865 Месяц назад +1

    😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @tirsitlammatessema3519
    @tirsitlammatessema3519 Месяц назад +2

    ሰላም ውቤ ♥️

  • @hdjeeiihdjdiei9492
    @hdjeeiihdjdiei9492 Месяц назад +2

    የክልሉ ፀጥታቢሮ ግን ምን እየሰራነዉ በከተማዉስጥ ስገደል የትነዉያለዉ ??።

  • @Addis856
    @Addis856 Месяц назад +1

    🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @belihubedada2142
    @belihubedada2142 Месяц назад +1

    አውሬ እንኳ የራሱን ወገን እንዲህ አይገልም😢
    ፋኖ ተብዬ ግን ለሀገሩ ነው... ለአማራ ነው ወይስ ለውጭ ጠላት ነው የሚታገለው?😮
    መንግስት ቅጥረኛ ፖለቲከኞች ላይ የማያዳግም እርምጃ ሊወስድ ይገባል!😏

  • @abdonasir-le8fb
    @abdonasir-le8fb Месяц назад +1

    አሁን ነው ጽንፈኛዉን ፋኖ ወደ ስኦል መሸኘት

  • @EyobedTera
    @EyobedTera Месяц назад +1

    ምንድንነው የሚፈልጉት በጣም ነው የሚያሳዝነው

  • @wudiehaile6813
    @wudiehaile6813 Месяц назад +1

    Nefs yimar 😭😭😭

  • @maiklbaly2524
    @maiklbaly2524 Месяц назад

    💙💙💙💙💙💛💛💛💛💛❤❤❤❤❤

  • @PapaG91293
    @PapaG91293 Месяц назад +1

    ሰላም አዲስ ምንጭ

  • @mulugetataffa7150
    @mulugetataffa7150 Месяц назад +3

    Cruelty like this always happened by terrorist group not by those stand for liberating their ethnic group( Amhara or Oromo).Massacring elders who plead for peace is unusual deed which must be condemned by all.

  • @batiworku1417
    @batiworku1417 Месяц назад

    ወያኔ ሂሳብ አወራሮድለሁ ያለው ይህን ነው ይሄው እርስ በርስ እንዲገዳደሉ እያደርጉ ነው አማራ መንቃት አለበት:;

  • @paulosgebre-w1r
    @paulosgebre-w1r Месяц назад +2

    Can Abune Abereham say something now ?

  • @AB-rf2tb
    @AB-rf2tb Месяц назад +2

    መንግስት እስከመቼ ነው ሽፍት እየገደል እንዲኖር የሚፈቅደው

    • @girmaabdi182
      @girmaabdi182 Месяц назад +1

      እስከ መቼ ነው ዲያስፖራው ፋኖን የሚደግፈው? ህዝቡስ እስከ መቼ ነው. ገዳይን አቅፎ የሚቀጥለው? ቤተክርስቲያንስ እስከ መቼ ነው. ገዳምዋን የምትፈቅድላቸው?

  • @Ethiopia.First.
    @Ethiopia.First. Месяц назад

    This unprecedented inhumane atrocity on civilians lives by the fake-Fano and its anti-peace youtubers should not be left unpunished before the law. ኢትዮጵያን የነካ የለውም በረካ!

  • @girmaabdi182
    @girmaabdi182 Месяц назад

    አባታችን አቡነ ሉቃስ. በድጋሚ ፋኖን ይባርኩልን።

    • @naflemfikre9874
      @naflemfikre9874 Месяц назад

      አንተ የጥልቁ አውሬ ደም መጣጭ ሰው ነህ???

  • @mesfinh1505
    @mesfinh1505 Месяц назад +1

    እነዚህ ባለጌዎች!ባንዳ የተባለው ህወሃት እንኳ እንዲህ አላደረገም።

  • @SenaitJira
    @SenaitJira Месяц назад

    እንዲህ አንበርክከው ሲያሰቃዩ የት ነበራችሁ በሀገሩ ላይ ህግ የለም ከሞቱ በኋላ መግለጫ የምትሰጡት

  • @tamene6877
    @tamene6877 Месяц назад

    ብልጵግና ነው የረሸናቸው አንት ተቅማታም

  • @User-lu8gn
    @User-lu8gn Месяц назад

    በድሮን ዱቅት ብይደርጋቸው አነዚህ ሀን ሰይጣኖች

  • @user-bk5wx6ig9n
    @user-bk5wx6ig9n Месяц назад

    የሞቱተት ገዳዮቹ ናቸው ሞት ለማንመ አይቀር

  • @SolomonGebremedhin-uo4kb
    @SolomonGebremedhin-uo4kb Месяц назад

    Leamara hezeb yemayasebu.

  • @GebrehiywetTlahun
    @GebrehiywetTlahun Месяц назад

    ንፍጣሙ አተ እማታስታርቀይ