Ethiopia - ጄኔራሉ ድንገት የት ጠፉ?፣ ህወሀት ተጠባቂ መልስ ሊያገኝ ነው፣ የጎንደሩ አሳዛኝ ክስተት፣ አልሸባብ አደገኛ ጦር አደራጀ፣ የሶማሌላንድ ርምጃ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 30 сен 2024

Комментарии • 149

  • @aschalchadane7618
    @aschalchadane7618 3 месяца назад +36

    አባታችን እግዚአብሔር ይጠብቅልን ❤
    ህክምና የተከለከሉ ጀግና 😢

  • @wowapp5785
    @wowapp5785 3 месяца назад +3

    የአፋር እና የኢሳ ግጭት እየተባባሰ ነው እካችሁ ድምፅ ሁኑ በጣም ብዙ ሰው በየቀኑ እየሞተ ነው

    • @yeshiyerege9954
      @yeshiyerege9954 3 месяца назад

      Ahunem bagetushe mareate nawe wayese yameratune zamacha nawe?

    • @sishaia6875
      @sishaia6875 2 месяца назад

      ይቅርታ እና አፋር እናየኢሳ ማለትምንማለትነው ኢሳ ማለት የትአገርነው አፋር አቃለሁ የኢሳ እሚባል አላቅም ይቅርታ ንገሩኝ የትነው ደሞ አፋር ጦርኖት አለእዴ 😢

  • @wowapp5785
    @wowapp5785 3 месяца назад +2

    የአፋር እና የኢሳ ግጭት እየተባባሰ ነው እካችሁ ድምፅ ሁኑ በጣም ብዙ ሰው በየቀኑ እየሞተ ነው

    • @MuluneshJenberu
      @MuluneshJenberu 3 месяца назад

      ኢሳ የት ነዉ

    • @wowapp5785
      @wowapp5785 3 месяца назад

      @@MuluneshJenberu ሱማሌ

    • @sishaia6875
      @sishaia6875 2 месяца назад

      ይቅርታናኢሳ እሚባል የትነው ደሞ አፋር ክልል ጦርኖት አለ እዴ ወይኔ አገራችን በጦርኖት አለቀ😢

  • @YeshiMulat
    @YeshiMulat 3 месяца назад +4

    ቸር ወሬ ያሰማን የድንግል ልጅ. ስለት አስገባለሁ
    እሱ ወደ ፋኖ ተቀላቀለ ማለት አማራ ነፃ ወጣ ማለትነዉ

  • @smsm3968
    @smsm3968 3 месяца назад +1

    የኔ ጀግና አባት የአማራ የቁርጥ ቀን ልጅ ጄኔራል ተፈራ ማሞ እግዚአብሔር በድል ይመልስህ! ይህን ስፅፍ በደስታ ይሁን በብሶት አላውቅም አይኔ በዕንባ ተሞልቷል። በጣም ሲበዛ ልገልፀው የማልችለው ስሜት ሰውነቴን ወረረኝ።

    • @alealex206-
      @alealex206- 3 месяца назад +1

      እውነት ነው

  • @GashoSaeda
    @GashoSaeda 3 месяца назад +2

    ፈታ ደይሊ አባ ገዳ ካልሆኩኝ አልክሳ ፋኖን መቀላቀሉን ደፍረህ ለመናገር አቃተህሳ ፋኖን ተቀላቅሏል አትቦቅቦቅ።

  • @Amhara251
    @Amhara251 3 месяца назад +34

    እንኳን ደስ አላችሁ ጀነራሉ ፋኖን ተቀላቅለዋል እንደኔ ደስ ያለው

    • @FantawDeribe-yp8ul
      @FantawDeribe-yp8ul 3 месяца назад +4

      እዉነት ከሆነ ደሥ ይላል ሆዳም ለሆዱ አደር ያማራ ባዳ እዳ ሁሉ ለአገሩ ለማንነቱ ሟች ጀግናም ሞልተዋል ዲል ለተገፍዉ አማራ ህዝብ 😢

    • @Amhara251
      @Amhara251 3 месяца назад

      @@FantawDeribe-yp8ul እውነትነው ፎቶ ላምጣ ቆይ ጠብቁኝ

    • @Amhara251
      @Amhara251 3 месяца назад +3

      ይቅርታ ፎቶ እቢ አለኝ ከሜንት ቦታ ደረጀ ሃብተወልድ ዩትዩብ ላይ እዩት አሁን ተለቋል

    • @Sade948
      @Sade948 3 месяца назад

      😂😂😂😂

    • @FantawDeribe-yp8ul
      @FantawDeribe-yp8ul 3 месяца назад

      @@Amhara251 አየሁት ደሥ ይላል እግዚአብሔር ከነሡ ጋር ይሁን ዲሉ ይቅናቸዉ 👑🥰😥😥

  • @AabGeta
    @AabGeta 3 месяца назад +1

    Denkoro bakh atashkabt!!!!!! Mengst hikmna alkelekelewm!!!!???lemn yihn atnagerm!!!!!???? Gobez yihn mediya hulachuhm unsubscribe adrgu,subscribe yadregachuh kalachk ahununu unsubscribe belu

  • @Tybatube
    @Tybatube 3 месяца назад +3

    ይችን ፀሁፈ የሚታነቡ በያላችሁበት ደሰታ እንጅ ክፍ አይንካችሁ ያልታሰበ የማታ እንጀራ ይስጣን ያርብ አማን እስቲ. አንድሺ በች አሰገቡን ቤትሰቢ አቢረታቱን በቂነናቲ ውድ የአግሬ ልጆች እስቲ ቅንነታች አሶይኝ ወዴች ቅንነት የራስ ነወ

  • @seidethiopia1721
    @seidethiopia1721 3 месяца назад +3

    አሁን ገና ትግሉ ትግል ሊሆን ነው ግፍ በለው አባቴ ❤

  • @smsm3968
    @smsm3968 3 месяца назад +2

    ክብር ምስጋና ለመድኃኒያለም ይሁን! ለካስ እንዲህም አይነት ዕድል ነበረን። አሁን ገና ፋኖ አንድ ለመሆን ጥሩ አጋጣሚ ተፈጠረለት። እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን

    • @WasKan-bl2gl
      @WasKan-bl2gl 3 месяца назад

      ከከከ ፍኖ መቸም አንድ አይሆን ፍኖ መዝረፍ ታላቆመ መቸም አንድ አይሆን

  • @melkamubogale4713
    @melkamubogale4713 3 месяца назад +2

    የመሸጋገርያ ሙዚቃውን መቀነስ አትችሉም እንደ? ደነቆርንኮ! ሚሳኤል የፈነዳ ነው ምመስለው ዱብዳ!!!ኤጭ

    • @Ya-rm4qp
      @Ya-rm4qp 3 месяца назад

      Durye eko jorow selemayisema eske mecheresha new yemikeftew..

    • @melkamubogale4713
      @melkamubogale4713 3 месяца назад

      @@Ya-rm4qp 😂

    • @melkamubogale4713
      @melkamubogale4713 3 месяца назад

      @@Ya-rm4qp ነኝ እንደ እኔ ዱርዬ?

  • @user-ti1amahara
    @user-ti1amahara 3 месяца назад +10

    አማራዊያን እንኳን ደስ አላችሁ
    ጀግናችን ጀኔራል ተፈራ ማሞ ፋኖን ተቀላቀሉ
    በቃ ፋኖ ዓንድ ይሆናል ተመስገን እና ነፃ እኖጣለን ያዓብይም ቲያትር ያበቃል
    ድል ለፋኖ 🥰💚💛❤️

    • @slntayehucherney8210
      @slntayehucherney8210 3 месяца назад

      አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ ደስ አለን ወገኖች

    • @እራቢነኝቢትሙሀመድ
      @እራቢነኝቢትሙሀመድ 3 месяца назад

      😮😮😮😮🎉🎉🎉🎉ዋውውውውውውውውውውው💚💛❤🐅🐅🐅🐅🐅🐅

  • @fekadugetinet727
    @fekadugetinet727 3 месяца назад +1

    መሸጋገሪያ ድምፅ በጣም በዛ እባካችሁ ቀንሱት 🥵🥵🥵🥵🥵🥵🥵🥵🥵🥵🥵🥵🥵🥵☺️☺️☺️☺️☺️☺️☺️☺️

  • @Brhannguse-ph3tg
    @Brhannguse-ph3tg 3 месяца назад +6

    ጀግናው ወደ ስራው ተመልሷል ይለያል ዘንድሮ

  • @ambauendeshew8982
    @ambauendeshew8982 3 месяца назад +2

    Good afteer noon Fetha Midya for sharing the true news❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @hassetassefa242
    @hassetassefa242 3 месяца назад +1

    ፋኖዎቸ አንድ ካልሆናችህ የአማራውን መከራ ታራዝማላቼህ!!!
    እባካችህ አንድ ሁኑ!!!
    ብ/ጀ ተፈራ እባክህ የፋኖ አመራሮችን ወደ አንድ እዝ አምጣቸው!!!
    ዝንተዓለም አማራ ❤
    የማይሰበረው አአማራ 💪
    ፋኖነትና ነፍጠኝነት ይለምልም 💪

  • @kaprino
    @kaprino 3 месяца назад +1

    ክክክክክ ኣይ የኢትዮጲያ ፖለቲካ ይገርማል። ከትናንት ታሪክ የማይማሩ ኣህዮች መሪዎች።

  • @YtB-nl8oq
    @YtB-nl8oq 3 месяца назад +3

    ፈታ ዴሊ ሳወዲ ሰለተገደሉት 10 አማራወች ዘገብ እስቲ ቪዶውም አለኝ መረጃ

  • @rutafruh6588
    @rutafruh6588 3 месяца назад +6

    ወደ ፋኖ ከተቀላቀለ እማ የወንድ ሰራ ነው 🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽ያርግለት 🎉🎉

  • @FantawDeribe-yp8ul
    @FantawDeribe-yp8ul 3 месяца назад +10

    የኔ አባት ፈጣሪ ይጠብቅህ ጋሺ ተፈራ ማሞ 👑🥰

  • @mameali5612
    @mameali5612 3 месяца назад +4

    ጄኔራሉ ጀግኖቹ ጋር ተቀላቅለዋል

  • @TarikusolomonSolomon-dp1cl
    @TarikusolomonSolomon-dp1cl 3 месяца назад +3

    ጀግነው ህልሙን ልየሰከ ነው የተሰወረወ አተረግቡ

  • @agnewyelma9048
    @agnewyelma9048 Месяц назад

    ቃለ መኃላውን አፍርሶ ወደ ውንብድና ከሄደና ከሕገወጦች ጋር ከተቀላቀለ ዉዳቂ ጀነራል ነዉ ማለት። እንደ ነበረም አይቆጠርም። ነዉ እርሣዉ።

  • @messia8257
    @messia8257 3 месяца назад

    የዳባት ከተማ አስተዳደር ግን እውነት አማራ ነው ከአስር ሺ ያላነሰ ኤርትራውያንን ካንፕ አስቀምጦ እየቀለበ አማራወችን የማይቀበልበት ግን እውነት አላማው ምንድን ነው

  • @be-liever
    @be-liever 3 месяца назад

    ጀነራል ተብዬው ባንዳ እኮ ለራሱም በሽተኛ ነው 😂😂😂😂 ምስኪን ቢቀላቀሉስ ዬትኛው የፅነፈኛው ቡድንን ነው የሚቀላቀሉት🤔

  • @hailulemma6714
    @hailulemma6714 3 месяца назад

    የአንድ ከመጣው ከሄደው ጋር እየተለጠፈ ህዝቡን ከሚያደነዝዝ ጀነራል ተፈታ ታሰረ ታሪክ ወጥተህ ቁም ነገር ያለው ዜና አትዘግብም። ኮተት ምን ያደርግልናል።

  • @madinam4674
    @madinam4674 3 месяца назад

    ጀነራሉ ባለበት አላህ ይጠብቀው እዳያስበሉት እደነ አባቸው እደይበላው የትምይሁን አላህ ይጠብቀው አብይ እዳይበላው

  • @landolenodido948
    @landolenodido948 3 месяца назад +3

    ጀነራል አላህይጠብቅህ

  • @BirhenaGobeze
    @BirhenaGobeze 3 месяца назад +5

    ጀኔራል ተፈራ ማሞ ባለህበት እግዚአብሔር ይጠብቅህ🙏🙏🙏

  • @ሰላምአድማሱበላይ
    @ሰላምአድማሱበላይ 3 месяца назад

    ያሳዝናል ሰው ከሞቀ ቤቱ ተፈናቅሎ ወደ ቆሻሻ ህይወት ሴተኛ አዳሪነት ሲገባ😢😢

  • @beretukanMeles
    @beretukanMeles 3 месяца назад +4

    ፈጣሬ ባለበት ይጠብቀው

  • @amorawweloyew6089
    @amorawweloyew6089 3 месяца назад

    ጄኔራሉ በድንገት የት ጠፉ? የት ይጠፋል እውር ቢሸፍት ጏሮ ነው ይላሉ ወሎዬዎች

  • @መዲየጎጃሜቢቸናልጅ
    @መዲየጎጃሜቢቸናልጅ 3 месяца назад +7

    ጀነራሉን እወደዋለሁ አከብረዋለሁ አምነዋለሁ. ድሉ ለናተ ይሁን.

  • @ሳራወሎየዋ-ዸ6ዘ
    @ሳራወሎየዋ-ዸ6ዘ 3 месяца назад +4

    የኔጀግና ባሉበት ቦታ ፈጣሪ ይጠብቀወት ያረብ ❤❤❤❤❤❤

  • @seadi5
    @seadi5 3 месяца назад +3

    ጀነራል ተፈራማሞታሞአይደለእደ
    ባለበት አላህይጠብቀው

  • @userashu-d8l
    @userashu-d8l 3 месяца назад +8

    እግዚአብሄር ይጠብቅህ አባታችን 😢❤

  • @En-myvh
    @En-myvh 3 месяца назад

    i come Ethiopia 2022 July31 and August 1 i stay Ethiopia 24 hour..Ali baba airport and his hotel..i don't know where..but my name documented.. 2 person Ethiopia sign mary and Aisha..haahahha medina sign 😂😂😂

  • @En-myvh
    @En-myvh 3 месяца назад

    because why i have 2 friend here Ethiopia she name mary christianity and medina she Muslim woman. i said to midena before if i am God i come your country. that my promise before 2018 to my friend medina..but mary she accusing me. before my madam said to me..but my madam i kuwait know me i am good woman. 2 years and 3 months i didn't do make bad in his house. i finish my contract i didn't do bad work his house

  • @meseretgatanenh6662
    @meseretgatanenh6662 3 месяца назад +3

    እግዚአብሔር ይመስገን ጀግናው እንኳን ከአፍኝ ሰው በላው ቡድን ተረፍክ ድል ለአማራው ፋኖ

  • @saved1580
    @saved1580 3 месяца назад

    ዮሐንስ 5
    ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
    ¹ ከዚህ በኋላ የአይሁድ በዓል ነበረ፥ ኢየሱስም ወደ ኢየሩሳሌም ወጣ።
    ² በኢየሩሳሌምም በበጎች በር አጠገብ በዕብራይስጥ ቤተ ሳይዳ የምትባል አንዲት መጠመቂያ ነበረች፤ አምስትም መመላለሻ ነበረባት።
    ³ በእነዚህ ውስጥ የውኃውን መንቀሳቀስ እየጠበቁ በሽተኞችና ዕውሮች አንካሶችም ሰውነታቸውም የሰለለ ብዙ ሕዝብ ይተኙ ነበር።
    ⁴ አንዳንድ ጊዜ የጌታ መልአክ ወደ መጠመቂያይቱ ወርዶ ውኃውን ያናውጥ ነበርና፤ እንግዲህ ከውኃው መናወጥ በኋላ በመጀመሪያ የገባ ከማናቸው ካለበት ደዌ ጤናማ ይሆን ነበር።
    ⁵ በዚያም ከሠላሳ ስምንት ዓመት ጀምሮ የታመመ አንድ ሰው ነበረ፤
    ⁶ ኢየሱስ ይህን ሰው ተኝቶ ባየ ጊዜ፥ እስከ አሁን ብዙ ዘመን እንዲሁ እንደ ነበረ አውቆ፦ ልትድን ትወዳለህን? አለው።
    ⁷ ድውዩም፦ ጌታ ሆይ፥ ውኃው በተናወጠ ጊዜ በመጠመቂያይቱ ውስጥ የሚያኖረኝ ሰው የለኝም ነገር ግን እኔ ስመጣ ሳለሁ ሌላው ቀድሞኝ ይወርዳል ብሎ መለሰለት።
    ⁸ ኢየሱስ፦ ተነሣና አልጋህን ተሸክመህ ሂድ አለው።
    ⁹ ወዲያውም ሰውዬው ዳነ አልጋውንም ተሸክሞ ሄደ።

  • @astertalahon6375
    @astertalahon6375 3 месяца назад +4

    የኔ አባት ፈጣሪ ይጠብቅህ😢😢😢😢

  • @workeaimishaw7679
    @workeaimishaw7679 3 месяца назад +2

    I hope he is OK we will pray for him 😍🙏🏾

  • @aberhamkinduy5887
    @aberhamkinduy5887 3 месяца назад +7

    አባአታችን ፈጣሪ ይጠብቀውት

  • @DawaDawa-zz7vg
    @DawaDawa-zz7vg 3 месяца назад +4

    ፋኖ 💚💚💚💚💛💛💛💛💛❤️❤️❤️❤️❤️

  • @BezawitTeshome-iq4wj
    @BezawitTeshome-iq4wj 3 месяца назад

    እኛ ሀገር አንድ ከመለስ በሰዬ የወሰደውን 24ሰአት በወጣ አዲስ የመከሰሻ ህግ በብልፅግና እያቆጠቆጠ ይገኛል ሰትወደድ አዋጅ ይሻራል ስትጠላ አዲስ ይቀረፅልሐል መጨረሻችን ምን ይሆን?

  • @tio50s21
    @tio50s21 3 месяца назад

    Abiye killer must go God gave us new leader 🙏 God help Ethiopia ❤

  • @MohammedSafi-os3sf
    @MohammedSafi-os3sf 3 месяца назад

    ጄኔራሉ ተቀላቀሉ አልተቀላቀሉ ለውጥ ኣየመጡም

  • @EphremAlemayehu-ur4vv
    @EphremAlemayehu-ur4vv 3 месяца назад +2

    ሰዉዬዉ የምትላቸዉ እንግዲህ እርማችሁን አዉጡ ፈንኖ እኛ ጋር ነዉ

  • @DestaMekonnen-x3b
    @DestaMekonnen-x3b 3 месяца назад

    Wede mistachew ager ertria hedo yihonal .

  • @Biruke3
    @Biruke3 3 месяца назад +4

    አሏህ አንተጋ ይሁን ያረብ ❤❤❤❤

  • @mareabe419
    @mareabe419 3 месяца назад

    Tultula dabark erasun yatafa yalam!!!del l fano!!!

  • @mareabe419
    @mareabe419 3 месяца назад

    Tultula dabark erasun yatafa yalam!!!del l fano!!!

  • @En-myvh
    @En-myvh 3 месяца назад

    that's true my history..all sign out i do make comment because this is all sign to me

  • @getsolomon
    @getsolomon 3 месяца назад +1

    የኢትዮጵያ እቃቃ ፓለቲካ ጨዋታ

  • @AbelSeid-q7l
    @AbelSeid-q7l 3 месяца назад

    Dil lealshebabe somaliya gezatwan tasemelesalech lik endesrael

  • @AbduAbdu-lj5oo
    @AbduAbdu-lj5oo 3 месяца назад

    ፋኖን ተቀላቅለዋል

  • @teshometesh5364
    @teshometesh5364 3 месяца назад

    ጀነራል ተፈራ የትም አልጠፉም ጧዋት ጧዋት አያት አከባቢ ተስፋ ሆቴል ስፖርት እየሰራ ይገኛሉ

  • @Mule0411
    @Mule0411 3 месяца назад

    በ 21ክ/ዘመን በርሀብ መሞት ያሳፍራል። የክልሉ መንግስት ተጠያቂ ነው

  • @adenhamana6380
    @adenhamana6380 3 месяца назад

    ከአፋር የተፈናቀለ የለም

  • @WossenyleshKitaw
    @WossenyleshKitaw 3 месяца назад

    I am Abiey Ahmed supporter he did a good job I am Amhara but my friend support Fano i lived in California they gave two million dollar please priminister for give him and let him go to for treatment outstanding Ethiopia 🙏🏾

  • @geremewbayenew3038
    @geremewbayenew3038 3 месяца назад

    ፈታዴሊሰላም❤

  • @AnowerHossen-hr1jf
    @AnowerHossen-hr1jf 3 месяца назад

    ፋኖ

  • @ephremberatu2158
    @ephremberatu2158 3 месяца назад +3

    ድል ለፋኖ

  • @RasTeferian-m6s
    @RasTeferian-m6s 3 месяца назад

    ማንንም ኣትሸዉድም. ከ ፍትሕ ሚ. የተጻፈ ደብዳቤ...

  • @fasiltesfamichael6535
    @fasiltesfamichael6535 3 месяца назад

    ETHIOPIA BOSHASHA DEGMO BE BHIR BHIRESEB YEMIGADELU TWLD YFERAL

  • @MinilikGetnet
    @MinilikGetnet 3 месяца назад

    Egziabher Ethiopian Ena Hzbochuan Yibark.

  • @geremewbayenew3038
    @geremewbayenew3038 3 месяца назад

    ፋኖጋርነውአባቴድልለፋኖትልክእርምጃነው❤

  • @En-myvh
    @En-myvh 3 месяца назад

    sign of Ethiopia exist ha!

  • @fasiltesfamichael6535
    @fasiltesfamichael6535 3 месяца назад

    ZARI ERITREA 🇪🇷 BEALEM GUD SERTENAL BLACK ERITREA 🇪🇷 AFRICA 🌍 BINIAM GIRMAY

  • @ZerihunMergaw
    @ZerihunMergaw 3 месяца назад

    ፋኖን ተቀላቀሉ መቸም እናንተ እፍረት አታዉቁም

  • @EndrisMohamed-g3u
    @EndrisMohamed-g3u 3 месяца назад +2

    ድል ለአማራ ፋኖ

  • @EenedalamewTarekegn
    @EenedalamewTarekegn 2 месяца назад

    😂😂😂

  • @BiforaGobena
    @BiforaGobena 3 месяца назад +1

    The zany Vz

  • @እራቢነኝቢትሙሀመድ
    @እራቢነኝቢትሙሀመድ 3 месяца назад +1

    😢ውነት ተዳፍና አትቀርም ብትዘገይም ውነት ውነት ናት የአማራ ሕዝብ ይህአይገባውም ነበር 💚💛❤🐅🐅🐅🐅💪💪💪ይግን ለበጎነውና አማራ እናሕዝቦቹ ያሼንፋሉ ፋሽሽቶች ይጠፋሉ

  • @MohammedSafi-os3sf
    @MohammedSafi-os3sf 3 месяца назад

    ጥጋብ አለ ማለት ነው ከፍሎ ሚበዳ ካለ

  • @fasiltesfamichael6535
    @fasiltesfamichael6535 3 месяца назад

    SHABIYA TWLID BE HAGERU YEMAYDERADER YAFERAL

  • @MussaraFenta
    @MussaraFenta 3 месяца назад

    😢😢😢😢😢😢😢😢ያረብኡፍፍፍፍ😢😢😢😢😢

  • @SsttBbcce
    @SsttBbcce 3 месяца назад

    አላህይጠብቅልን አባታችን ጀኔራል

  • @እንተዋወቅ
    @እንተዋወቅ 3 месяца назад

    😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @Alemey-w6x
    @Alemey-w6x 3 месяца назад

    ድል ለጀግናው ለአማራ ፋኖ💚💛♥💪

  • @AbramFire
    @AbramFire 3 месяца назад

    😢😢😢😢😢😢😢

  • @DawdAyalew
    @DawdAyalew 3 месяца назад

    ❤❤

  • @nadyahnadyh7457
    @nadyahnadyh7457 3 месяца назад

    😭😭😭😭

  • @alealex206-
    @alealex206- 3 месяца назад

    ድል ለአማራ ፋኖ

  • @SileshTariku
    @SileshTariku 3 месяца назад

  • @MinilikGetnet
    @MinilikGetnet 3 месяца назад

    Thanks

  • @MisaratElene
    @MisaratElene 3 месяца назад

    deleee lafano ❤❤

  • @BA.Hossam1235
    @BA.Hossam1235 3 месяца назад +1

    Afar አማራ😢😢

  • @rahilzaro4548
    @rahilzaro4548 3 месяца назад +3

    እግዛአብሔር ባለበት ይጠብቀው

  • @ke3086
    @ke3086 3 месяца назад +1

    ጄነራሉን ዶሮ ማነቅያ አይቻለሁ

  • @Aschenakii
    @Aschenakii 3 месяца назад

    ፊኖ ፊኖ የምትሉ የጦርነት ትርፋ ድርቅ ረሀብ ሴተኛ አዳሪነት በልማት ከሌላው ክልል ወደ ሁዋላ መቅረት የተማረ ሀይል ማጣት በክልሉ ወንጀል መብዛት ይህን አስተውሉ

  • @desalwBekalu
    @desalwBekalu 3 месяца назад +1

    መልካም የድል ጊዜ❤❤❤

  • @እግዚአብሔርሆይየኢትዮጵያ

    ድል ለመከላከያ ሰራዊታችን ድል ለኢትዮጲያ ህዝብ ሞት ለሴረኛዉ ህዉሀት ለተላላኪዉ ፋኖ ለነብሰ በላዉ ሸኔ

    • @MuluneshJenberu
      @MuluneshJenberu 3 месяца назад

      ሞት ለጋላዉ ለተላላኪዉ ለደም መጣጬ ብልግና ፓርቲ መሞትስ ሞታችኃል መቃብርህን ቆፍር ጋላዉ🐗🐗🐗🐗🐴🐴🐴🐴🐴🐖🐖🐖🐖👹👹👹👹👎👎👎👎👎

  • @MussaraFenta
    @MussaraFenta 3 месяца назад

    ጀግናአማራፋኖዬ💚💛❤️🦁🦁🦁🦁🦁🦁🦁❣️❣️❣️❣️❣️❤❤❤❤💪💪💪💪💪💪💪💪💚💛❤️🦁🦁🦁💚💛❤️💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪

  • @NajmSayah
    @NajmSayah 3 месяца назад

    አታስቡ ጀግናው ፍኖን ተቀላቅሏል💚💛❤💪💪💪

  • @ሰአዳሸጋአባት
    @ሰአዳሸጋአባት 3 месяца назад

    👍👍👍👍👍👍👍👍🥰🌹👍👍👍👍

  • @fasiltesfamichael6535
    @fasiltesfamichael6535 3 месяца назад

    ETHIOPIA YEMITBAL HAGER YELECHIM FERSALECH ABEQA

  • @MakiyaMakiya1
    @MakiyaMakiya1 3 месяца назад

    ጀግናችን አላህ ይጠብቅህ ባለህበት❤❤❤❤

  • @bereketkiflu8825
    @bereketkiflu8825 3 месяца назад

    ሕዉሐት ምንም ያለዉ ነገር የለም እስካሁን