Ethiopia - ኢትዮጵያ በግብፅ ላይ በሰበር ገባች፣ ሌላ የካህናት አሰቃቂግድያ፣ 500 ት/ቤት የጦር ካምፕ፣ ተቃዋሚዎች እራሳቸውን እያስታጠቁ ነው

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 29 сен 2024

Комментарии • 63

  • @Jesus_is_the_only_way_to_heave
    @Jesus_is_the_only_way_to_heave 2 часа назад +6

    Stop killing innocent Ethiopian orthodox 😢

  • @hawaa112
    @hawaa112 2 часа назад +2

    🎉እር ፍትህ እር ፍትህ እር ፍትህ መላው የኢትዩጵያ ህዝብ በሀሆገራች ላይ ሰላም አጣን የብልፅግና አመራሮች ሰላም ነሱን ወደየት ፍትህ እንበል ወገኖቸ. ድል ለመላው አማራ ድል ለመላው ለኢትዩጵያዊያ. ወገኖቸ ፍኖ ላይመለስ ተነስቶል እናም መላው የኢትዩጵያ ህዝብ መንቃት አለባችሁ የኢትየጵያ ህዝብ ሰው በሀገሩ ሰላም ይጣ. በሀገራችን ላይ መቀሳቀስ አቃተን እንዴ በሀገራችን ስደተኛ ሁን

  • @Sara-kr9xn
    @Sara-kr9xn 2 часа назад +3

    ግብፅ እንደጭራቅ ህዝብማሥፈራርያ።ትድርጓት !!ፈሥየለም

  • @getsolomon
    @getsolomon 55 минут назад +1

    በኢትዮጵያ ምድር አሁንም ደም ይፈሳል እግዚአብሔር ሆይ ሀገራችንን በቃሽ በላት!!ህገ መንግስቱ የጎሳ የዘር ህገመንግስት ነው።

  • @mediaendashaw9321
    @mediaendashaw9321 59 минут назад +1

    መንግስታት ይቀያየራሉ ነገርግን አባይ ሐብታችን ግብጽም ጠላት ናት

  • @husseingeda12
    @husseingeda12 2 часа назад +14

    የኢትዮጵያ መልስ ከግብፅ ይልቅ አንተን እንደስደነገጠህ በደንብ ያስተውቅብሃል
    ሆድ አደሩ

  • @yefatewa2155
    @yefatewa2155 41 минуту назад

    አራጆቹ የ16ተኛው ክፍለዘመን አረመኔ የአራጅ ኦሮሞ ወራሪ የልጅ ልጆች ናቸው። ለጥቁር አምላካቸው የክርስቲያን ደም የሚገብሩት። የሚታረድ ነገር ሊበላ ነው በኦሮሞ ክልል የሚታረዱ ክርስቲያኖች እና አማራዎች ሁሉ እየተበሉ መሆናቸውን ለአለም ማስታወቅ አስፈላጊ ነው። የመከላከያ የተባሉትም አራጆቹ እራሳቸው ልብስ ቀይረው ነው። ኦሮሞ ክልል በደም የጨቀየ አኬልዳማ ምድር። ዘር አይውጣበት ግፉን በልጆቻቸው በልጅ ልጆቻቸው ያግኙት። አረመኔውን አብይ በማስወገድ የክርስቲያኖች እና የአማራን ደም መፍሰስ እና መበላትን እንከላከል❗❗❗

  • @Tybatube
    @Tybatube Час назад +2

    እስላም አሌይኩም ወዴች በቅንነት ደምሩኝ አንድሺ አሰገቡኒ የሰድት እህታች ነኒ❤❤❤😂😂

  • @saved1580
    @saved1580 Час назад

    መዝሙር 147
    ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
    ¹⁷ በረዶውን እንደ ፍርፋሪ ያወርዳል፤ በበረዶውስ ፊት ማን ይቆማል?
    ¹⁸ ቃሉን ልኮ ያቀልጠዋል፤ ነፋሱን ያነፍሳል፥ ውኆችንም ያፈስሳል።
    ¹⁹ ቃሉን ለያዕቆብ፥ ሥርዓቱንና ፍርዱን ለእስራኤል ይናገራል።
    ²⁰ ለሌሎች አሕዛብ ሁሉ እንዲህ አላደረገም፥ ፍርዱንም አልገለጠላቸውም። ሃሌ ሉያ።

  • @amanuelabako3640
    @amanuelabako3640 Час назад

    ከአሁን ብኋላ በምድር ሰላም አይሆንም ...የማቴዎስ ወንጌል ምዕራፍ 24 ሙሉን አንብቡ።
    የምጡ መጀመሪያ ነው በ4ቱም አቅጣጫ ጦርነት እና የጦርነት ድምጽ እየሰማን ነው, ይህም የሚያሳየን ኢየሱስ ልመጣ በደጅ ነው, ወደ ዘመን ፍጻሜ በፍጥነት እየደረስን ነው።
    ይህን ዘመን መሻገር የሚቻለው በእግዚአብሔር ልጅ በኢየሱስ ክርስቶስ በማመን, የሕይወታችን እና የነፍሳችን አዳኝና ጌታ በማደረግ ከእዚህ አስከፊ ጊዜ ማምለጥ ይቻላል። ኢየሱስ ያለው የዘላለም ሕይወት አለው, ኢየሱስ የሌለው የዘላለም ሕይወት የለውም።
    መጸሐፍ ስናገር የመዳን ቀን አሁን ነው ግዜውም ይህቺ ናት ይላል ...እራሶንና ቤተሰቦን አሁኑኑ ያስልመልጡ።
    #ኢየሱስ_ያድናል!!!

  • @samsonmehari7013
    @samsonmehari7013 16 минут назад

    በርግጥ ኢትዮጵያ ፈርሳለች ከ ሁሉም ኽልል አንዲት ኽልል አንኩኣን ሰላም ኣጣች ህጻኑ ጠቅላይ ሚንስተር አዲስ አበባ ፉአ ብላጭ ብላለች ይልሃል 👌👌👌😊

  • @tgsttgst8664
    @tgsttgst8664 2 часа назад +4

    ስላም ለሀገራችን ለምስኪኑ ወገኖቺችን💚💛❤ የሰማአታቱ ነብስ በሰላም ትረፍ ከቅዱሳኑ ጎን

  • @MandelaRedi-rq7bf
    @MandelaRedi-rq7bf Час назад

    ካህኖቹ ሚገሉዋቸው ኢትዮጵያውያን ታሸንፋላቹ መንግስት ትሆናላቹ እያሉ ያስታጠቁዋቸው ታጣቂዮች ተስፋ ሲቆርጡ የሚገደሉዋቸው ቢሆንስ እኔ ይመስለኛል፣በየ እምነት ተቋሙ ፅንፈኛ እንጂ ካህን የለም

  • @Mekonnenbelay-rf2pf
    @Mekonnenbelay-rf2pf 2 часа назад

    መሐይሙና ጨካኙ አብይ አሕመድ ሆይ እንኳን አንተ ዮዲት ጉዲትና አባትሕ ግራኝ አህመድ ኦርቶዶክስን አላሸነፏትም አረጋዊያንን አትግደል ኮረኔሉ
    Abiy must go

  • @ልቤበእግዚአብሔርምፅና

    አብይ የሚባል እባብ ሴጣናዋ ሀገር እመራለሁ ብሎ የንፁሀንን ደም እደውሀ አፈሰሰ አቤት ፈጣሪ ሆይ መጨረሻችን ምን ይሆን 😢😢😢

  • @ShushuAnsha
    @ShushuAnsha Час назад +1

    ሰላም ለአለም ሰው ሁሉ 😢😢😢😢😢😢😢

  • @eriascari8355
    @eriascari8355 24 минуты назад +1

    ERITREA SHABIA 🇪🇷 FOREVER

  • @masetewal6914
    @masetewal6914 2 часа назад +2

    ድል ለአማራ ፋኖ 💪💪💪ድል ለእስራኤል 💪💪

    • @henokwondimu7655
      @henokwondimu7655 Час назад

      ፋኖ አገር ለማጥፋት ቆርጦ ተነስቷል!

    • @masetewal6914
      @masetewal6914 Час назад

      @@henokwondimu7655 ፋኖ ሀገር ሊያድን ህዝብን በቁሙ ከመታረድ ሊያድን ነው የተነሳው ማንም አስገድዶት አደለም ነፃ ህይወቱን እየገበረ ያለህ ግፉ ከአእምሮ በላይ ሆይ ሆኖበት ነው

  • @KedirIsmail
    @KedirIsmail 3 часа назад +1

    # First

  • @tsehaydebele2730
    @tsehaydebele2730 40 минут назад

    እግዚአብሔር ፍርድ ይስጠን

  • @BestDani-d4q
    @BestDani-d4q 42 минуты назад

    ግብፅ በሰበር ገባች😂😂 ወይ ፈታ ፈትፋታ

  • @ahmadahmad-te4uv
    @ahmadahmad-te4uv 34 минуты назад

    አቤት ምቀኛችን ብዛቱ

  • @ShalekawZelek
    @ShalekawZelek 2 часа назад +6

    ድል ለፋኖ ድል ለፋኖ ድል ለአማራ ህዝብ ይሁን 💚💛❤️💪✊🔏 አንድ አማራ 💪❤️💪✊🔏

  • @xasewxasewxasewxasew-qw7ey
    @xasewxasewxasewxasew-qw7ey 2 часа назад

    ሰላማዊ

  • @sameiraf2450
    @sameiraf2450 2 часа назад +2

    ያገራችን ህዝቦች እረሰበረስ ጦረነት ይበቃን ግዜው ያሰፈራል አንድ ኢትዮጵያ ሰላም ለአለማችን

    • @WubalBayi
      @WubalBayi 2 часа назад

      ገጥመናልገጥመናቻለው😂😂😂😂ብትመጣምወደአራክሎብቻነውድልለፍኖ

  • @tgsttgst8664
    @tgsttgst8664 2 часа назад +1

    ዜናቹ ቶሎ ልቀቁልን ዘገየ
    ህፃንና ጠንቋይ በሰው ገንዘብ ያለቅሳል አሉ አይይ ግብፅ😅

  • @EvangelistpaulAbiye
    @EvangelistpaulAbiye 2 часа назад +3

    ግብፅን እባክሽ ቶሎ በይና ተራመጂ እርምጃ ውሰጂ በሏት ከነረዳቶችዋ ስብርብሯ ይወጣና ቁርጧን ትወቅ።

  • @alexyavagi
    @alexyavagi 2 часа назад +1

    "ጠባቂ የሌው መንጋ ሞቱ ይቀጥላል ነብስ ይማር።

  • @GizachewAbera-u1y
    @GizachewAbera-u1y 2 часа назад +1

    ዋዉ እንግሊዘኛው እንዴት የምራል

  • @ቀጭቀጭ
    @ቀጭቀጭ 3 часа назад +1

    Andegna coment negn fano yichelal del le fano

  • @kalkidanteshome-j8u
    @kalkidanteshome-j8u 37 минут назад

    ከኮለኔል ዶ/ር ኢንጂነር አብይ አህመድ ቆራጥና በሳል አመራር ጋር ድል የማናደርገው የውስጥም ሆነ የውጭ ጠላት የለም:: ❤❤❤

  • @899-r9n
    @899-r9n 2 часа назад

    ግብጵ ምንም አታመጭም በምላሥሽ አወሪ ኢትዮጵያ king..of.king❤❤❤❤

  • @weykefetek3020
    @weykefetek3020 2 часа назад

    ጌታቸው እና 14 ከሃዲዎች ማእከላይ ኮሚቴስ ይቅር ኣባል ኣይደሉም።

  • @Shemsedin-dn9mz
    @Shemsedin-dn9mz 3 часа назад +1

    አንዳኛ ነኝ ኡንኮን ደስ አላህ በሉኝ

  • @DaeroMedia-l9w
    @DaeroMedia-l9w 3 часа назад

    Shitopia😂

  • @ሰውለሰው
    @ሰውለሰው 3 часа назад

    Prosperity: ethnic or religous cleansing?

  • @rayaasse9815
    @rayaasse9815 2 часа назад

    You are broadcasting second hand information after 1 day!

  • @MohammedAhmad-js8gp
    @MohammedAhmad-js8gp 2 часа назад

    ሰይጠን 😅😅😅😅

  • @WaliaIbex
    @WaliaIbex 2 часа назад

    ዜና ለዘበኞች

  • @Mekdes-jf4kc
    @Mekdes-jf4kc 2 часа назад

    ግብፅ በፍጥነት ኢትዮጵያን አውዲሚት እኛ አማራዎች ግብፅ እደግፋለን የአማራ ዘር አልቆ ማንም በህይወት ሊኖር አይችልም

    • @MitikuDesta2070
      @MitikuDesta2070 2 часа назад

      miskin tasaznaleh
      mnim bihon be hagerih lay indih atibel

    • @Mekdes-jf4kc
      @Mekdes-jf4kc 2 часа назад

      ​@@MitikuDesta2070 አገር ትላለህ የራሷን ሰው የምትበላ አረመኔ ጨካኛ ማለት ኢትዮጵያ በተለይ በዘረኞች በከብቶች ለካህነትና ለህፃናት የማይራሩ ግብፅ ብትሆን እዲህ አታደርግም

    • @Sara-kr9xn
      @Sara-kr9xn 2 часа назад

      ድድብናሽ እማራው ግብፅን ይደግፍም !!!በሚዲያ ምትፅፍትን እሥቡ ወይም እማሮች እይደላችሁም በእማራው ሥም ምትጠቀሙናችሁ እረፋ

    • @AlamYlima
      @AlamYlima 2 часа назад +1

      አንች ቁጣናም በአማራ ስም አነግጂምንም እርስ በርስ ብንጫረስ በሀገራችን አንደራደርም እንዲህም እያረዳችሁን አገሪችንን አላማረርንም አንድቀን አንገቷንቀና እደምታረግ አልጠራጠርም እንዲህ እዳሪችሁ አቀሩም

    • @MohamedabdiKhaireh
      @MohamedabdiKhaireh 2 часа назад +1

      አንቺም አይቀርልሽ አናትሽ ይፈርሳል