በግብፅ የምትፈራው ጠንቋይ ስለኢትዮጵያ | በግድቡ ጉዳይ ያለችው እና የሆነው

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 29 сен 2024
  • በግብፅ ሚድያ የቀረበችው ትንቢት ተናጋሪ በኢትዮጵያ እየተገነባ ባለውና በመገባደድ ላይ በሚገኘው የህዳሴ ግድብ ዙርያ ተንብያ ነበር። ትንቢቷንና የሆነውን እውነት እያነፃፀርን አጭር ዝግጅት አሰናድተንላችኋል። እስከዝግጅታችን ፍፃሜ አብራችሁን ቆዩ!

Комментарии • 21

  • @HenokTadesse-jy4pz
    @HenokTadesse-jy4pz 2 часа назад +8

    ኢሳይያስ 19
    ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
    ³ የግብጽም መንፈስ በውስጥዋ ባዶ ይሆናል፥ ምክራቸውንም አጠፋለሁ፤ እነርሱም ጣዖቶቻቸውን በድግምት የሚጠነቍሉትንም መናፍስት ጠሪዎቻቸውንም ጠንቋዮቻቸውንም ይጠይቃሉ።
    ⁴ ግብጻውያንንም በጨካኝ ጌታ እጅ አሳልፌ እሰጣለሁ፤ ጨካኝ ንጉሥም ይገዛቸዋል ይላል የሠራዊት ጌታ እግዚአብሔር፦
    ⁵ ውኆችም ከባሕር ይደርቃሉ፥ ወንዙም ያንሳል ደረቅም ይሆናል።
    ⁶ ወንዞቹም ይገማሉ፥ የግብጽም መስኖች ያንሳሉ ይደርቃሉም፤ ደንገልና ቄጤማ ይጠወልጋሉ።
    ⁷ በዓባይ ወንዝ ዳር ያለው መስክ በዓባይም ወንዝ አጠገብ የተዘራ እርሻ ሁሉ ይደርቃል፥ ይበተንማል፥ አይገኝምም።
    ⁸ ዓሣ አጥማጆቹ ያዝናሉ፥ በዓባይም ወንዝ መቃጥን የሚጥሉት ሁሉ ያለቅሳሉ፥ በውኆችም ላይ መረብ የሚዘረጉት ይዝላሉ።

  • @agnewyelma9048
    @agnewyelma9048 Час назад +1

    የግብጽ ሕዝብ የተማሩ ናቸዉ ይሁን እንጂ ብዙሃኑ አይደሉም። ስለዚህ በሚረዱት መንገድ ስልት (ይነገራቸዋል) ይገልጹላቸዋል ማለት ነው። ይህ አባባሉም ለብዙ ጊዜ የሕዝቡ መወያያ ሆኖ ያገለግላል ማለት ነዉ። ዕረፍት ለመንግሥት። የሕዝብ ማሰታገሻ የእለት ተእለት ሥራ ማለት ነዉ። እንደ አገራችን ሰዎች ወደ ሐኪም ጋ ሄዶ ከመታከም ወደ ጦንቃይ እንደሚሄዱት ማለት ነዉ። የሰዉ ልጅ በጣም ሲጨነቅና በዉጠራ ተወጥሮ ሲቸገር ለመገላገል የማይቧጥጠዉ ነገር የለም። ከጭንቀት ያዉጣህ ፕረዘደንት አልሲሲ። ኘረዘዳንት አልሲስም የራሱን መጠንን በቅጡም አልተረዳም ወይንም አላወቀዉም። ይህ የኘረዘደንት አልሲሲ አባባል ግብጻዊያን ለመሰማት (ሊሰሙት) የሚፈልጉት አባባል ሊሆን ይችላል። ደግሞም ይሆናል ዘወትር ይለዋል። ጠ/ሚ አብይ ግን አይኑን አፍጦ ጆሮዉን ቀጥ አድርጎ ቀሰሮ ነቅቶ መጠበቅና ሁኔታዉ ሲከሰት ሳያመነታ እርምጃ መወሰድ በቻ ነዉ። ኢትዮጵይዊያን እንደሆነ ለአገረቸዉና ለወገኖቻቸዉ ቆራጥነታቸዉ አያጠያይቅም ቆራጥ ናቸዉ።

  • @EvangelistpaulAbiye
    @EvangelistpaulAbiye 2 часа назад +1

    👿ዲያብሎስ 😈 ሐሰተኛ የሐሰት አባት ነው ሐሰትን ሲናገር ከእራሱ ይናገራል በእውነት አልቆመም ዮሐንስ 8:44_47

  • @esayasmotti228
    @esayasmotti228 3 часа назад +2

    ዜናህ ሁሌ ድምጽ ጥራት የለውም !!!!!

  • @YonasDadi-y6n
    @YonasDadi-y6n 58 минут назад

    የፈርኦን ጠንቋዮች እንደኛ
    ፖለቲኩኞች እንደፈለጉ የሚያወሩና የማይጠየቁ ወሬኞች ናቸው 😂😂😂😂😂

  • @mmennurr
    @mmennurr Час назад +1

    Tenkayuwa takaraniw bitawera nore yetenkay kale wishet new tilu neber .

  • @YayaAbesha
    @YayaAbesha 2 часа назад

    ስለሶስተኛው ወገን ያለችው ነገር ሊሆን ይችላል ፣ምህራባውያን በድህነታችንን ልትጠመዝዝ ትችላለች

  • @SayidYusof
    @SayidYusof Час назад

    ጠንቋይዋ ልክ ነች ምክንያቱም የሚያሰታርቃቸው ሶስተኛ ወገን ነው

  • @seyoumdessalegn2611
    @seyoumdessalegn2611 2 часа назад

    3ኛው ወገን ፈጣሪ አይመስልህም

  • @KhadraAbdelhkim
    @KhadraAbdelhkim Час назад

    ፍርድን እኔ እረቢኩም ብሎ ነበር ፍራኦን

  • @muridyajib8584
    @muridyajib8584 2 часа назад

    ምንም እንዳልጎደለ ነው ያስታወቀው

  • @mmennurr
    @mmennurr Час назад

    Shem on do u believe Wich.

  • @mukulshardar8200
    @mukulshardar8200 2 часа назад

    ቀን ፃፍ

  • @Kiflezewde-u1o
    @Kiflezewde-u1o 5 минут назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @KalidAbbanaga
    @KalidAbbanaga Час назад

    😅😅😅😅😅😅😅😅

  • @IbrahimMd-q1i
    @IbrahimMd-q1i 3 часа назад

    😂❤❤❤❤😂😂😂😂

  • @foadnasir216
    @foadnasir216 Час назад

    ኢትዮጵያዊያን በጠንቋይ ስለማናምን እነዛ በጠንቋይ የሚያምኑ ፈጣሪዬ ስለማያውቁ እኛ ፈጣሪያችን ነው ምናምነው 🇪🇹😘

  • @henokabebaw2076
    @henokabebaw2076 55 минут назад

    ትንቢተ ኢሳያስ ላይ አለ ጦርነት እናደርጋለን አባይ ይደርቅባቸዋል ነገር ግን ሁለታችንንም አሸንፎ የሚገዛ ሌላ ሀገር አለ

    • @A.S-lk9ys
      @A.S-lk9ys 29 минут назад

      LUL ERITREA NECH