Ethiopia | ከአዲስ አበባ አውሮፓ የሚያስገባው መንገድ በተሸከርካሪ አውሮፓ መግባት ሊቻል ነው!

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 18 окт 2024

Комментарии • 161

  • @abyumolla7835
    @abyumolla7835 5 месяцев назад +10

    እስኪ መጀመሪያ ከአያት መርካቶ መሰላም እንግባ

  • @dst1684
    @dst1684 5 месяцев назад +5

    Wow 😮 good to hear that about Ethiopia 🇪🇹 Africa. Thanks bro 🙏

  • @yonastemesgen-kf8xj
    @yonastemesgen-kf8xj 5 месяцев назад

    ተባረክ ወንድሜ ጡሩ ነገር መስማት ደስ ይላል

  • @mulugetas.5494
    @mulugetas.5494 5 месяцев назад +2

    Good news. Let’s hope for next generation

  • @hanhn7623
    @hanhn7623 5 месяцев назад +4

    እናመሰግናለን

  • @TesfayeAbebe-dc4pn
    @TesfayeAbebe-dc4pn 5 месяцев назад +2

    አስደናቂ : ነው።❤❤❤❤❤❤❤

  • @kelilkedir3587
    @kelilkedir3587 12 дней назад

    thank u

  • @hassenissa8539
    @hassenissa8539 5 месяцев назад +3

    Always think positive

  • @ሰቃ_ሚዲያ
    @ሰቃ_ሚዲያ 5 месяцев назад +2

    የአፍሪካ ሰወች war ካላቆሙ መንገዱ ሲያልቅ አይኖሩም ከዛም ከአውሮፓ ነጭ ይሰፍርበታል ።
    ያምሆነ ይህ መንገዱ ላንተና ለኔ value less ነው 😭😭😭

  • @mulumebetconte5813
    @mulumebetconte5813 5 месяцев назад +1

    There is no harm in wishing and when we wish good things God will help us to accomplish it. God is good.

  • @macksol1603
    @macksol1603 5 месяцев назад +1

    ወይ ጉድ ይሄው እናቴ ሄጄ የማይበት መንገድ አጥቼ እዬዬ ኦያልኩ ነው።

  • @alemsegedmokria5104
    @alemsegedmokria5104 5 месяцев назад +23

    ከአዲሥ አበባ ኦሮሚያ መሄደ አይቻልም ከትግራይ አዲሥ አበባ አየቻልም አንተ ታወራለህ

    • @andnet2094
      @andnet2094 5 месяцев назад +3

      ዕዉነት ነዉ ወንድሜ አዉሮፖ ቀርቶብን አዉራምባ በደረስን! በቅድሚያ ሆን ተብሎ በጎሳ አጥር እዲለያዩ የተደረገቱን የአገሬ መንደሮች:ወረዳዎች: አዉራጃዎችና ክፍለ ሐገራትን ያላንዳች ጎሳዊ ድንበር እንደ ጥንቱ በፍቅር እነዲቆራኙ ቢደረግ: ቀዩ ቢጫ አረንጓዴዉ በእያንዳንዱ ዜጋ ደጅ እንዲዉለበለብ ቢሆን በሰማይም በምድርም ፅድቅና ደስታን ያጎናፅፋል:: የኢትዮጵያና ሕዝቧ ጠላቶች የሆኑት ብልፅግናና ሕወሐት የጠፉለት ይህ ሁሉ ይሆናል::

    • @MintewabBeyene
      @MintewabBeyene 5 месяцев назад +1

      መቸ ስራ መረጡ ጦርነት እንጂ ።

    • @BakeBati
      @BakeBati 5 месяцев назад

      እንታ ዳግም ዘሬ ብቻ ትስበለህ ነገም ዘሬነው

  • @zt4mdyas211
    @zt4mdyas211 5 месяцев назад +2

    የወሬ ቋጥ። ለመዘረፍ እና ለባርነት ስትሯሯጡ😂😂😂😂

  • @RomanWoelebo
    @RomanWoelebo 5 месяцев назад

    ይሄመረጃእውነትከሆነእግዚሃብሄርይመስገን

  • @hamzaamin3509
    @hamzaamin3509 5 месяцев назад +3

    ሰላም ለአለማች🤲

  • @ZekariasSolomon-m3b
    @ZekariasSolomon-m3b 5 месяцев назад +6

    ቅዠት በቅዠት 😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @Hana-3838
    @Hana-3838 5 месяцев назад +1

    ሠላም ነው የናፈቀን ወሬ አቁም አብይን ንቀሉልን

  • @JovaniMoges
    @JovaniMoges 5 месяцев назад +1

    Yes

  • @legesskhaledtufa4518
    @legesskhaledtufa4518 5 месяцев назад +3

    ቅመሀል ዛሬ ከጅቡቲ ሀገራችን መግባት አልቻሉም እግዚአብሔር ያድርግልን ብቻ

  • @nebiyuzeruhun
    @nebiyuzeruhun 5 месяцев назад +1

    ቱሪናፋ ማንም ሳያወራ የምታወራው፡፡😡😡🤬

  • @ethiopalezelalemtinure5569
    @ethiopalezelalemtinure5569 5 месяцев назад +13

    ድሀ በህልሙ ቅቤ ባይጠጣ....ጨርሠዉ ቀሪዉን

  • @ናታንፍቅር-ፐ2ገ
    @ናታንፍቅር-ፐ2ገ 5 месяцев назад

    መስሚያችን ጥጥ ነው እኛ አማራወች አንድ መንግስት አለን ስሙም ፋኖኖኖ ይባላል አከተመ ... ሰገራ ጋላ ተመልሶ አማራ ክልል ይመጣል ማለት ቅዠት ነው

  • @mass-media6445
    @mass-media6445 5 месяцев назад +25

    ተረት ተረት አታብዛ !

    • @boergoat193
      @boergoat193 5 месяцев назад +1

      dont be so stupid

    • @boergoat193
      @boergoat193 5 месяцев назад +2

      This is the reality

    • @አወጨወo19939
      @አወጨወo19939 5 месяцев назад +2

      በትክክል ተረት ተረት ነው

    • @benjimulu
      @benjimulu 5 месяцев назад

      😂😂😂😂😂

    • @takeberhe1094
      @takeberhe1094 5 месяцев назад

      Min lemalet fegeh new? Bizu Gize endezih. aynet qedada

  • @aditsiabe
    @aditsiabe 5 месяцев назад +9

    አፍሪካ በዘመነው ጊዜ ልትዘረፍ ነው።

  • @favibezabh439
    @favibezabh439 5 месяцев назад +1

    Behelm newe

  • @nigetube6038
    @nigetube6038 5 месяцев назад +1

    የ አውሮፓ ህብረት ኢትዮጵያውያንን ወደ አውሮፓ እንዳይገቡ ገደብ መጣሉን ልትነግረን ከሆነ ጥሩ ነው። ዲስኩር ድሮ ተበላበት

  • @DesuMichael
    @DesuMichael 5 месяцев назад +2

    መጀመሪያ ሰላማችንን ይስጡን ተኝተን እንደርበት እስቲ መጀመሪያ

  • @demelashzewede1748
    @demelashzewede1748 5 месяцев назад +1

    ሰለሩሲያና ዩክር ን ለምንድነው መዘገብ የተውከው የአፍርካ ነገር አያስተማምንም ወሬ ብቻ ነው ።

  • @madmalik3720
    @madmalik3720 Месяц назад

    ትክክል

  • @AhmadayyaanaaTolaa
    @AhmadayyaanaaTolaa 5 месяцев назад

    Umur. Duwwa. Rabbii kaadha . Waa. Baayyee agaraa❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ermiyesketema299
    @ermiyesketema299 5 месяцев назад

    አንፈልግም አፍሪካ አንድ ልትሆን ነው። ኢትዮጲያ በሀይለኛ ልማት ላይ ነች ።

  • @wakbushgeleta9996
    @wakbushgeleta9996 5 месяцев назад +2

    መቼ እና እንዴት?የህልም እንጀራ እንዳይሆን ለሞራል ጥሩ ነዉ ጊዜውኝ ጠብቆ ይፈፀማል

  • @Biniam_Kelbesa
    @Biniam_Kelbesa 5 месяцев назад +1

    ጋቦሮኒ እኮ የቦትስዋና ዋና ከተማ ነች የጋቦን ደግሞ ሊበርቪል::

  • @solomonbefekadu9193
    @solomonbefekadu9193 5 месяцев назад +1

    ከደሴ ፡ አዲስ ፡ አበባ ፡ ምጣት ፡ እንደሰማይ ፡ እርቋል ፡ ፈጣሪ ፡ ካልፈቀደ ፡ የሚሆን ፡ ነገር ፡ የለም ፡ ፡

  • @mulumebetconte5813
    @mulumebetconte5813 5 месяцев назад

    We can't be blaming others for our suffering we must wake up and ask God to help us to give us wisdom to work for the betterment of our continent

  • @אשנאפי
    @אשנאפי 5 месяцев назад +1

    ከአብይ ፎቶ ጋር ምን አገናኝው

  • @ezentemenfesawi5005
    @ezentemenfesawi5005 5 месяцев назад +1

    ምን እንደምታወራ ለኔ ገብቶኛል ህልም ነዉ መቼም አይሳካም እግዚአብሔር ይቀድማል ቅዠታም

  • @shemsushemsu3184
    @shemsushemsu3184 5 месяцев назад +4

    በቃ ህዝቤ ጨርሶ ወደ አውሮፓ ገባ በለኛ ግን ግንባታው በስንት አመት ያልቃል 😂😂

    • @fayamulugeta-cp1dk
      @fayamulugeta-cp1dk 5 месяцев назад +1

      ሁለት ሶስት ቀን 😂😂😂😂😂😂

  • @macammadcassan
    @macammadcassan 5 месяцев назад +2

    ሰላም ለአለም ይሀን ❤❤❤❤❤❤❤

  • @eyasum.dessalegn2444
    @eyasum.dessalegn2444 5 месяцев назад +3

    ተረታም!...ከአአ ወልቂጤ መሄድ ሳትችል አውሮፓ ለመሄድ ታስባለህ። ኧረ ለሕሊናችሁ ስሩ። የተሰማከውን ሁሉ ውነት ነው ብለህ አታውራ።

  • @gibrilaminu6625
    @gibrilaminu6625 5 месяцев назад +1

    ተረቴን መልሶ አፊን በዳቦ መልሶ አትልም እዴ

  • @miliyon938
    @miliyon938 5 месяцев назад +1

    🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @saedofee9014
    @saedofee9014 5 месяцев назад

    አፍሪካ እንደአሰበችው እድገት እንዳታመጣ የኢትዮጵያ የድንቁርና ችግር እና የርስበርስ ጦርነት በጣም እንቅፋት እየሆነ ነው ሌሎቹ ባነዋል የሚያስቡት ስራ ብቻ ነው ችግሩ እዚህ የተረገመ ሀገር ላይ ነው

  • @GezahegnGeno
    @GezahegnGeno 5 месяцев назад

    በቄስ ቤልና ሰርካ መጽሐፍ(የከፍታ ዘሐኔ ለኢትዮጵያ) በተሰኘው የትንቢት መጽሐፋቸው ላይ የተጠቀሰው መንገድ ነው። እግዚአብሔር ይመስገን።

  • @ghionmulugeta-je5tu
    @ghionmulugeta-je5tu 5 месяцев назад +1

    ሳክስ ሆዳችንን ነፋው ጡሩምብዬ ጡሩምባ ልቀጥለው …

  • @gezegeze6045
    @gezegeze6045 5 месяцев назад

    ከአፍሪካ ሰው እንዲመጣባቸው ይፈልጋሉ ወይ አውሮፓውያን ? የማይመስል ነገር ነው ከአፍሪካ ሰው እንዳይገባባቸው አጥር እያጠሩ በለበት ሁኔታ ይህ አይነት መንገድ ፈፅሞ አይታሰብም

  • @mariemuller9904
    @mariemuller9904 5 месяцев назад

    Ke hullu befit Denkorowochu Messariachewun yaaskemtu , Deggafiwochachew aynachewun yikfetu .

  • @senaithailetesfa8200
    @senaithailetesfa8200 5 месяцев назад +1

    FESUMAWEWEN YE DEL DEL MEBREKAWEWENE DEL LE FANOACEN LE ARBEGNOCACEN LE TEGEFAW YE AMHARA HEZEB YEHUNELEN AMEN 🙏 AMEN 🙏 AMEN 🙏☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️🇲🇱🤲🙌

  • @fafinibabu6102
    @fafinibabu6102 5 месяцев назад

    😂😂😂ስታወሩት እኮ ነገ የሚገባ አስመሰላችሁት😂😂😂ገና መች ተጀምሮ መቀሌ እና ባህር ዳር ለመግባት ለተቸገረ ማህበረ ሰብ ይሄ ዜና አይከብድም😂😂😂😂

  • @mubex2
    @mubex2 5 месяцев назад

    best wushet in 21centery

  • @Ayal-dt9ni
    @Ayal-dt9ni 5 месяцев назад +2

    እባክህ ወቅቱን ጠብቀህ ከዉራ የነደፈዉ አብይ ነዉ ብለህ አዉራ

    • @abebahabte8469
      @abebahabte8469 5 месяцев назад

      እኮ , ማደንዘዣ መሆኑ ነዋ😒

  • @yggcvh9145
    @yggcvh9145 5 месяцев назад +3

    በህልም የማይሆን ወሬ አትንፉ😅😅

  • @freadamu-ot4vo
    @freadamu-ot4vo 5 месяцев назад +2

    ፐ አውሮፓ ነበር

  • @vftygyyi4799
    @vftygyyi4799 5 месяцев назад

    ለፋዶ ንገረ ጦሪነት እንዲያቆም

  • @elaybright8884
    @elaybright8884 5 месяцев назад

    በጣም ዘግይቷል።

  • @senaithailetesfa8200
    @senaithailetesfa8200 5 месяцев назад

    HAYALU GETA TENSAEWENE YE EWNETEGNA ETHIOPIAWE TENSAE YAREGELEN AMEN 🙏 AMEN 🙏 AMEN 🙏☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️🙏🙏

  • @samiahmed7353
    @samiahmed7353 5 месяцев назад

    ያልበላህን ታካለህ፥እኛ አብይ አመድ በተባለ ጥንብ ጋላ አውሬ የዳባሎስ ቁንጮ ፍዳችንን እያየን ነው 🤮🤮🤮

  • @birukadane8022
    @birukadane8022 5 месяцев назад +3

    😂😂😂 አላግጥ

  • @فاطمهحبشيه-ج2ب
    @فاطمهحبشيه-ج2ب 5 месяцев назад

    ከደሴ አድሥ አበባ በሠላም መግባት ችለናል ኦና አጀብ አጀብ

  • @عمرالحبشي-ض5ع
    @عمرالحبشي-ض5ع 5 месяцев назад +2

    ጋላው ተርት ይወዳል ድልልልልል ለፋኖኖኖኖኖ

  • @alemukassa3262
    @alemukassa3262 5 месяцев назад

    አዲሱ የበሻሻው ገገማ ህልም ነው እንዴ
    መቼም የሱ ነገር አያልቅ ራበኝ ሲሉት ፖርክ ሂዱ

  • @abdurahimsani4296
    @abdurahimsani4296 5 месяцев назад

    ቶማስ ሳንካራ ትላለህ የራስህን ጀግና መንጌን አጠራም አለቅላቂ

  • @tesfayetefera1764
    @tesfayetefera1764 5 месяцев назад +3

    መቀደድ ይቻላል

  • @akileakile3263
    @akileakile3263 5 месяцев назад

    ኤጭ ምንድነው ምትቀባጠሩት ዳቦ ዳቦ ያስፈልገዋል ህዝቡ ሚጠጣ ዋሃ ያላገኘ ህዝብ ዶሞ ገና ተረት ላይ ናቹ።

  • @CaterinaBettioni
    @CaterinaBettioni 5 месяцев назад

    Addio geography there is Mediterranean Sea in the middle first we need peace ☮️

  • @kidusefrem896
    @kidusefrem896 5 месяцев назад

    ደፋር ማነዉ አሜሪካ ወደ አፍሪካ አስገቡኝ ብላ ተማፀነች አለቀሰች እንደማለት ነው ይሄ ዜና ከአፍሪካ ያለቢዛ የሚያስገባህ በዚህ ዘመን ኬንያ ጎረቤት ሱዳን አትገባም ተረተረት ኤጭጭ🔴 አዉሮፖ ዉጡ የአፍሪካ ስደተኛ እሉ እያባረሩ በዚህ ሰአት ዋጋዉ የለም አይረባም ብሏል መለስ ዜናዊ የዉሸት ተረተረት ሲማ

  • @samuelkebede46
    @samuelkebede46 5 месяцев назад +2

    ቀዳዳ ሱሪ

  • @HTe-w6j
    @HTe-w6j 5 месяцев назад +1

    🤣🤣🤣Mlskin ytert abat löl

  • @getachewgebreselassie5267
    @getachewgebreselassie5267 5 месяцев назад

    Wawa never ever this progecjct completed in this 5 years because eseyas is hating like this important thing

  • @tedyberhane6710
    @tedyberhane6710 5 месяцев назад

    Ayalkibet , ager wusit lemenkesakes techegrnal ante

  • @usmanhasen-hi4hs
    @usmanhasen-hi4hs 5 месяцев назад

    ሀ ሁ ሂ ሀ ህ ሆሆሆሆሆሆሆሆሆሆ😂😂😂

  • @truthfully1573
    @truthfully1573 5 месяцев назад

    Ye Ethiopian resources lemesrek endiyamechachew new

  • @hilwaamanamankiyar-pp5bf
    @hilwaamanamankiyar-pp5bf 5 месяцев назад

    FRA

  • @WEDITIGRAY-jr3ut
    @WEDITIGRAY-jr3ut 5 месяцев назад

    ከትግራይ ወደ ኣዲስ በባ ሳይ ቻል

  • @FiraolBeharu-md6rt
    @FiraolBeharu-md6rt 5 месяцев назад

    ከ አዲሳባ ሳይሆን ከ ሞሮኮ አዉሮፓ ነዉ የተባለዉ

  • @ffm377
    @ffm377 5 месяцев назад

    Denkoro to school first gate water& electricity 0k forgot Europe Denkoro tulula😂😂😂😂😅

  • @Tekulaw
    @Tekulaw 5 месяцев назад

    😃😃😃😃😃😃😃😃😃🤪🤪🤪🤪🤪🤪🤪🤪🤪🤪🤪 tekefayi 🦗🦗🦗

  • @Chawkia
    @Chawkia 5 месяцев назад

    ቀዳዳ ይመስላህል መንገዱን የሚሰራዉ አጎትህ ነዉ

  • @MrRespect-pc5mi
    @MrRespect-pc5mi 5 месяцев назад

    የህልም እንጀራ አፈር ነዉ 😂

  • @Bobo-hs6ps
    @Bobo-hs6ps 4 месяца назад

    መቼ ? ምናልባት ከ500 አመት በኋላ ?

  • @fisehayeaa8079
    @fisehayeaa8079 5 месяцев назад

    Sireously?

  • @MohammedS-z5i
    @MohammedS-z5i 21 день назад

    መንገዱ (አፍሪካ ትራንስ ሃይ ዌይ) ትስስሩ ሲጠናቀቅ ለኢትዮጵያዊያን መሰደጃነቱ አብቅቶ ከሌሎች ጋር መናገጃ ይሆናል በለኝ። ቸር ወሬ ነው።

  • @GeberemeskelGetachew
    @GeberemeskelGetachew 5 месяцев назад

    Turuba hulam turuba tenfalhe yabiy ahed yehala walate

  • @truth3960
    @truth3960 5 месяцев назад

    ሚስማር ነው የቃምሽው አባቴ

  • @mesfanyohannes8293
    @mesfanyohannes8293 5 месяцев назад

    ቀባዣሪ ነገር ነህ
    የአብይ ኮንዶም

  • @zemene4258
    @zemene4258 5 месяцев назад

    ቱሪናፋ ነገር ነህ። ከዚህም በላይ ሰማያትን የመጎብኘት ምኞትና ፕሮግራም እንዳለ ይታወቃል። ሕዝባችን እያለ ያለው በህይዎት ተንቀሳቅሶ የመኖር መብታችን ይክበርልን ነው!

  • @BakeBati
    @BakeBati 5 месяцев назад

    ለምን አልክ አይችልም ልትል ነው እንታይ የተኘ ንቃ

  • @tsegazabsedassa3673
    @tsegazabsedassa3673 5 месяцев назад

    መንግግስታችን የሚሰክሰን አይበቃም ። ቻናልህን ታማኚነት አታሳጣው ።

  • @SolomonAwet-s4r
    @SolomonAwet-s4r 5 месяцев назад

    አስጠላቹኝ ቀደዳ ነደላ ትርተራ ቡትረፋ በየትኛው እንያዘው

  • @favibezabh439
    @favibezabh439 5 месяцев назад

    Berget ke morocco Spain 14kilometr new

  • @Jemsbond6553
    @Jemsbond6553 5 месяцев назад

    😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂 ኧረ በናታችሁ ትንሽ አክብሩን 🥺

  • @eagletube6767
    @eagletube6767 5 месяцев назад

    Ye Abiyn kededa atasgaba bakih

  • @hiwottaye3968
    @hiwottaye3968 5 месяцев назад

    Yemeret mesentek gudayes ?

  • @green-yellow-red2252
    @green-yellow-red2252 5 месяцев назад

    Does your clueless PM have anything role with the road

  • @ኩታኢንተርቴመንትKutaEntert
    @ኩታኢንተርቴመንትKutaEntert 5 месяцев назад

    ውሽት

  • @ayalkibethabtegabriel1475
    @ayalkibethabtegabriel1475 5 месяцев назад

    አብይ ነው ይሄን የነደፈው? ወደ ስማይስ በመኪና መቼ ነው መሄድ የሚቻለው? እናንተ መሀይሞች ሆናችሁ የኢትዮጵያን ህዝብ በዚህ መጠን ትዋሹታላችሁ:: ምድረ ከብት!

  • @barakitekle4445
    @barakitekle4445 5 месяцев назад +1

    Dv ሊቀር ነው? Kkkkkkk

  • @LoveLove-re1dj
    @LoveLove-re1dj 5 месяцев назад

    anfelgnem africa becha hager bethon yemrtal😮

  • @only-ib1sc
    @only-ib1sc 5 месяцев назад +1

    ትቃዣለህ አደል

  • @ethiocsc8289
    @ethiocsc8289 5 месяцев назад

    Stop the lies. European Union has placed big visa restriction on top of the one that they have already. It is a stupid lie and an insult to Ethiopian intelligence to think about connecting by road Ethiopia with Europe.