ለኢትዮጵያ ቀን ሊወጣ ነው የግብፁን አስዋን እጅ ያሰጠው የኦሞ ፕሮጀክት የዶላር ጎርፍ ይዞ እየመጣ ነው!!

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 15 сен 2024
  • ethio addis

Комментарии • 273

  • @yirgeduchekole5106
    @yirgeduchekole5106 Год назад +25

    እናመሰግናለን፣ እንደዚህ ተስፋችንን አለምልመው፣ ተባረክ!! ሁሌም መልካም ነገር አይራቅህ!!!!

  • @helenayele6541
    @helenayele6541 Год назад +27

    እናመሰግናለን የኔ ወንድም ጥሩ ነገር የተሰራውን ስለአሳየህን ያሳደገህ ይባረክ ከጥሩ ዛፍ ጥሩ ፍሬ ይለቀማል ሀቁ ይህ ነው አብይ ሚስጥር ነው ለኢትዮጵያ ብቻ የተሰጣት በረከት

  • @hdjeeiihdjdiei9492
    @hdjeeiihdjdiei9492 Год назад +32

    እናመሰግናለን ወንድማችን በጎበጎ ነገር ለሕዝብ ማድረስ ግልፀኝነትና የምያስመሰግን ነዉ አንዳንዶች ለፖለቲካ ትርፍ ብለዉ በለዉ ፍለጠዉ አሳደዉ የእንትና ዘር እንድሆነ እያለ በምላሱ ሀገር ወዳድ በተግባር ደግሞ ገዝግዞ ሀገር የምያፈርስ ሴጣናዊ ስራ የሚሰሩ ናቸዉ ፈጣሪ ይባርክህ ለቀሩትም ልቦና ይስጣቸዉ እንላለን።

  • @alishow-my2xt
    @alishow-my2xt Год назад +9

    አመሰግናለው...እንዲህ.አይነት.ጋዜጠኛ...ለአገር...አስፈላጊ....ነው..በርታ

  • @MrDewelu
    @MrDewelu 7 месяцев назад +8

    የኢትዮጵያን መልካም ዜና በሰማሁ ቁጥር አይኖቼ በእንባ ኩሬዎች ይሞላሉ፡፡ ይሄ ስሜት በእኔ ላይ ብቻ እንዳልሆንኩ አዉቃለሁ፡፡ አፈርዋን ለብሼ አረፍ እስከምል ድረስ ፈጣሪ አምላክ ጭንቁዋን አያሰማኝ፡፡ ለዘለአለም አሜን!!!

    • @tatek62
      @tatek62 Месяц назад +1

      Egziabher yitebikih kenna libona yikeflal ETHIOPIA minim Mitik Yelelat ENATACHIN NECH Libona FETTARI Yisten !!!

  • @zerihundamene5908
    @zerihundamene5908 Год назад +15

    እኛ እትዮጵያን የልማትና የብልፅግና ፍና ወግ ዜናዎችን የማቀርብ አክትቨስት ነዉ የምንፈልገዉ ወንድሜ ተባረክ

  • @Tewabech-uo5yo
    @Tewabech-uo5yo 8 месяцев назад +7

    ተባረክ መልካምና እውነትን ለሕዝብ ማሳየት ሰው የአፉን ፍሬ ይበላል።

  • @bekeleadugna6570
    @bekeleadugna6570 Год назад +12

    ደስ የሚል የምስራች በማይመስል ሁኔታ ኢትዮጵያ ትሻገራለች ተሻገረች።

  • @BaGen-pt6es
    @BaGen-pt6es 7 месяцев назад +27

    እንዲህ ተስፋችን የሚያለመልም ነገር ስሰማ እንዴት ደስ እንደሚል 🙏🙏💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️

    • @genocidalstate
      @genocidalstate 7 месяцев назад

      ምስኪን

    • @chuksokadigbo4750
      @chuksokadigbo4750 4 месяца назад +1

      ​@@genocidalstate❤😂🎉🎉🎉.❤❤❤🎉🎉🎉🎉😂❤❤❤🎉❤❤​ 🎉🎉🎉🎉🎉❤ዕልልልልል…መጀመሪያ እንቋዕ ኣብፀሓኹም ንዘላለማዊ ሓዘንን ቁዛመን ቃንዛ ስቃይ ሰቆቓ መርድእ ናብ ሲኦል ጋሃንብ ዝኣቱ ዝረገፉ more than 1.5 million ዝተቀንዘፉ ደመ ኸልቢ ኾይኖም ዝረገፉ ምውታት REST IN HELL❤❤❤🤣🤣🤣😂😂😂ሓይልታት ምክልኻል ሞቶረ ሃገረ ዓባይ ትግራይ Republic( so called USELESS HOPLESS tdf) ብዘይካ መናእሰይ ካባ “ሰብኣዊ መሰል“ ተጎልቢቦም ዝንቅዉ ዘሎዉ ሓደሽቲ ኣዛብእ ናይ ቀትሪ ፍጥረት ናይ ሰብ ዘይብሎም ዕቡድ ኸልቢ ዝለሃሶም ብመንፈስ ዕቡድ ኸልቢ ዝተጠመቁ ዝተለኸፉ ዝተበኸሉ ንሞት ንስቃይ ንጥሜት ንቃንዛ እምበር ንምንባር ዘይተዓደሉ ተጎቢሆም ብመኣኮሮም ብኣፎም ይዉገሩ ብበረኺና ብኣሲድ ተሓፂቡ ዘይጸርይ ጥላም ጥምባም ብስብስ ረሳሕ ለሓሲ ዘርኢ ድያብሎሳት ተወጋሪ ትግራዋይ ሰማእታት ኣብ ምድራዊ ሲኦል ዘርኢ ድያብሎሳት ጋንየናት ሕዝቢ መንሃርያ ክልል ትግራይ ኣብፀሓኹም: ኣሜን! ኣሜን!😅

    • @chuksokadigbo4750
      @chuksokadigbo4750 4 месяца назад

      ​@@genocidalstate🎉🎉🎉🎉🎉.❤❤❤🎉🎉🎉🎉😂❤❤❤🎉❤❤​ 🎉🎉🎉🎉🎉❤ዕልልልልል…መጀመሪያ እንቋዕ ኣብፀሓኹም ንዘላለማዊ ሓዘንን ቁዛመን ቃንዛ ስቃይ ሰቆቓ መርድእ ናብ ሲኦል ጋሃንብ ዝኣቱ ዝረገፉ more than 1.5 million ዝተቀንዘፉ ደመ ኸልቢ ኾይኖም ዝረገፉ ምውታት REST IN HELL❤❤❤🤣🤣🤣😂😂😂ሓይልታት ምክልኻል ሞቶረ ሃገረ ዓባይ ትግራይ Republic( so called USELESS HOPLESS tdf) ብዘይካ መናእሰይ ካባ “ሰብኣዊ መሰል“ ተጎልቢቦም ዝንቅዉ ዘሎዉ ሓደሽቲ ኣዛብእ ናይ ቀትሪ ፍጥረት ናይ ሰብ ዘይብሎም ዕቡድ ኸልቢ ዝለሃሶም ብመንፈስ ዕቡድ ኸልቢ ዝተጠመቁ ዝተለኸፉ ዝተበኸሉ ንሞት ንስቃይ ንጥሜት ንቃንዛ እምበር ንምንባር ዘይተዓደሉ ተጎቢሆም ብመኣኮሮም ብኣፎም ይዉገሩ ብበረኺና ብኣሲድ ተሓፂቡ ዘይጸርይ ጥላም ጥምባም ብስብስ ረሳሕ ለሓሲ ዘርኢ ድያብሎሳት ተወጋሪ ትግራዋይ ሰማእታት ኣብ ምድራዊ ሲኦል ዘርኢ ድያብሎሳት ጋንየናት ሕዝቢ መንሃርያ ክልል ትግራይ ኣብፀሓኹም: ኣሜን! ኣሜን!😅

    • @nefisa
      @nefisa Месяц назад

      ፋኖ ዘረኛ​@@genocidalstate

  • @derbewhailu7085
    @derbewhailu7085 Год назад +17

    ሁሌ ተስፋ የሚሰጥ ዜና ደስይላል ጌታ ችግሮቻችንን ያቃልልን ተስፋ ሁሌ መቁረጥ ጥሩ አይደለም

  • @Dallol253
    @Dallol253 7 месяцев назад +10

    ሀገራችንና ህዝቧ አብዝቶ ይባርክ በሰላም ይረዝቃት ዘረኝነትን ሌብነትን በሀይማኖት ስም ሳይቀር ዘራፊዎች ያጥፋልን መልካሙን ያሰማህ ወንድማችን❤

  • @emebetbrussow5398
    @emebetbrussow5398 7 месяцев назад +3

    እንደዚህ መልካምን ዜና በአየር ላይ ልቀቅበትና ክፉ ክፉውን አትንነው እንጂ ጎበዝ ❤❤❤
    ጆሮአችን በክፉ ዜናዎች ደንዝዞ ምንም ተስፋ በአገራችን ላይ እንዳይኖርን ይዞታል ። እባክህ መልካም መልካሙን እየመረጥህ አቅርብ ተስፋችንን አለምልም ጎበዝ !!!❤❤❤

  • @zaharaahmed6290
    @zaharaahmed6290 Год назад +15

    እናመሰግናለን ወንድሜ!!
    አላህ ጤናህን ይስጥህ! እንደዚህ ቸርና የሚያስደስት ተስፋ ሰጪ የሆነ ውድ ወሬ ስላጋራሃን እጅግ እጅግ ተባረክልን!!
    ❤❤❤

  • @WabelaJemale-gw2wy
    @WabelaJemale-gw2wy 7 месяцев назад +7

    ወንድሜ፡እድሜና፡ጤናና፡እውቀትህን፡የበልፅግልህ፡እንዳዝህ፡ትኩስ፡ደስታዎች፡አቅርብልን፡እኖዳሃላን፡፡

  • @millionhundessa4886
    @millionhundessa4886 7 месяцев назад +2

    እስኪ for a change ጥሩ ነገር እንስማ. Thank you for the encouraging news. I wish others follows your footsteps. Peace for Ethiopia!

  • @yoseftadesse6915
    @yoseftadesse6915 Год назад +27

    እንደዚ አይነት ስራዎች እተሰሩ ለህዝብ ይፋ መደረግ አለባቸዉ በፓለቲካ ጆሮችንን ከሚያደነቁሩን 💪💪💪💚💛❤💚💛❤

  • @habtamugyohannes9911
    @habtamugyohannes9911 Год назад +5

    አንድ እንሁን የምንለው በምክንያት ነው።
    ብንከፋፈል ይህን ፕሮጀክት መስራት አይደለም ማሰብ አይቻልም።
    Unite 🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤

  • @derbewhailu7085
    @derbewhailu7085 Год назад +5

    ተባረክ ወንድሜ እዉነት እንኳ የሚያረጋጋ ዜና ነዉ

  • @girmaamen
    @girmaamen Год назад +13

    ሰሞኑን እንደቂጣ የሚገለባበጡ ሜዲያዎች አስጠልተውኝ ነበር። ያንተን አይቼ አመስግኜሃለሁ ቤተሰብም ሆኜ ሼርም አድርጌያለሁ ተባረክ✍️❤

    • @Tekulaw
      @Tekulaw 5 месяцев назад

      Tesefegna Menafek wetetun aberen enayewalen 👌👌👌👌👌👌👌👌👌ye AMEHARA HEZEB eyetarede ante letebeletseg new???
      FANO POWER wetetun yasayihale 👌👌👌 FANO POWER ✊🏿 💚 💛 ❤️ 👑 JAWISA POWER ✊🏿 💚 💛 ❤️ 👑

  • @saratadessenegewo2059
    @saratadessenegewo2059 Год назад +8

    I can't wait to see this dam. Thanks to PM Abiy on this!!!!!

  • @SabaShiferaw2012
    @SabaShiferaw2012 Год назад +4

    እናመሰግናለን ወንድማችን ጥሩ ሞራል የሚገነባ እና እውነተኛ መረጃ ለህዝቧም ተስፋ ይሰጣል ያነቃቃል ለስራም እንዳገር ኩራት ነው። ጠቅላይ ሚኒስትሩ አላረፋም ጥሩ እየሰሩ ነው።የእህት ምክር በዚህ ቀጥል ለገንዘብ ብለው ወንድማማቾችን የሚያጣላ እና ፓለቲካ እያመጡ አሰለቹን ፀረ ሰላም ሆኑ እናም ቢጠቃሚ ነገር ብቻ ስራ ።

  • @alazarasrat8454
    @alazarasrat8454 7 месяцев назад +4

    ወንድሜ እንዲህ ተስፋን ለቆረጠውና ጦርና የጦርነት ወሬ ለሰለቸው ወገኔ ስለምታቀርበው ዜና እግዚአብሔር ይባርክህ። እናመሰግናለን

  • @MohammedAli-rd9vn
    @MohammedAli-rd9vn Год назад +3

    መልካም ዜና ይህን ፕሮጀክት ስላሰማህን የሃገር የእድገት መልካም ዜና ስላሳየህን እናመሰግናለን ሌሎች ዜናዎች የእርስ በርስን የዘር የአጥፍቶ መጥፋትን የሚያበረታቱ በለው ግደለው የጥላቻ የውሸት ዜናህ ምርጥ ነው የሌሎች ቅጥፈት ፕሮፕጋንዳ ሰለቸን እና ያንተ ቁምነገር ዘገባህ ምርጥ ነው ወንድሜ በርታልን እናመሰግናለን

  • @ellenitelahun4554
    @ellenitelahun4554 7 месяцев назад +5

    I am proud of PM Abiye. With all the obstacles the enemies put in his way, he raise the banner showed who he is but the tsenfegnoch will never understand this .What if we did not have a war or tsenfegnoch, we would have been in more amazing shape. May God bless you Abechuye. Thank you for your information man.

    • @Tekulaw
      @Tekulaw 5 месяцев назад

      Be kumesh ye gemash TESFEGNA MENAFEK WETETUN TAYIWALESH 👌👌👌eyetenedash wede kerchele tewerjalesh👌👌👌banchi ayinet denakurt hode ader caderewoch kit lashinet ye AMEHARA HEZEB tegele ayidenakefem 👌👌👌👌
      FANO POWER ✊🏿 💚 💛 ❤️ 👑

    • @MarthaYami-q9h
      @MarthaYami-q9h Месяц назад

      Eweneteme tekulaw!

  • @samuelyilma2121
    @samuelyilma2121 4 дня назад

    ማስታወሻ ደብተሬን አውጥቼ እየመዘገብኩ ያዳመጥኩት ዘገባ ነው :: ተባረክ እጅግ በጣም እናመሰግናለን :: የኢትዮጵያ ሃገራችን ትንሣኤ በቅርብ ነው ::

  • @tadelchdaba1536
    @tadelchdaba1536 Год назад +17

    እናመሠግናለን ደስ ይላል መሪያችን በርታ።

  • @trezaboshe1497
    @trezaboshe1497 Год назад +4

    እግዚአብሔር ሆይ መልካምነትህ ይብዛልን

  • @user-jd4jo2vl6x
    @user-jd4jo2vl6x Месяц назад

    ምርጥ ዘገባ እናመሰግናለን አገራችን ትለወጣለች ዘረኝነት አይጠቅመንም አንድ ሁነን እናልማ

  • @mamoayele2319
    @mamoayele2319 Год назад +2

    አቦ ፈጣሪ ኧረ እንዲህ ስለልማት የምናወራበት ዘመን ይምጣልን የፍለጠው የቁረጠው ዘመንን ያክስምልን አዋ ፈጣሪ ሆይ የምህረት መንፈሰህን ላክልን ጦረኛንና የጦር ነጋሪት ደላቂን ያዝልን !!!ሁላችንም ወደ ልማት በሰው ደም ሀብት ከማግኘት በማልማት ሀብት ማግኘት እኝደሚቻል መንፈስ አሰረዳልን ይቅር በለን ፈጣሪ

  • @bazgenaworkwmedihn6875
    @bazgenaworkwmedihn6875 7 месяцев назад +10

    እንዲህ አንተንም ቸር ያሰማህ!
    ተባረክ!

  • @kasimmahamudmahamud9729
    @kasimmahamudmahamud9729 Год назад +3

    እግዛአብሔር ኢትዮጵያ ይረዳል፣

  • @fggfdgdgfdgffdgfrfdg
    @fggfdgdgfdgffdgfrfdg Год назад +5

    ከ እድገት በፊት ጉስቁልና ይቀድማል
    ከሰላም በፊት ግርግር ይቀድማል
    ያልተፈተነ አያልፍም

  • @user-xl6wl2gi5r
    @user-xl6wl2gi5r 2 месяца назад

    ያላየሁትን የኢትዮጵያን ከፍታን አሁን እውን ሆኖ በማየቴ ደስተኛ ነኝ። ዶ/ር አብይን ላደንቅ እገደዳለሁ።🎉🎉🎉🎉🎉

  • @sarayohannes8772
    @sarayohannes8772 7 месяцев назад +7

    እንደዚ ተስፋ ስጡን🥺😥😥😥😌❤❤❤

  • @MamMam74-v6c
    @MamMam74-v6c Месяц назад

    አይ አማራ በቃ ሁሌም ወደሁዋላ ምን አለ ከን አለ ከናንተ ቢነጥለን ያኔ ነዉ ሀገር ምታምረን ቃልኪመዳን ቃልኪመዳን ቃልኪመዳን ቆዋቅ አለን

  • @user-pw2xi3rh4i
    @user-pw2xi3rh4i Год назад +6

    እግዚአብሔር ይመስገን

  • @nurasirna6276
    @nurasirna6276 7 месяцев назад +2

    Thank you very much. Unlike other medias you inform us a fact. And fulfill our hearts with hope.

  • @aberadabi1617
    @aberadabi1617 7 месяцев назад +3

    አባ!!ዘረኝነቱ ያለውና የለየለት በሰሜኑ ነው። እኛን ለቀቅ ሰሜኑን ጠበቅ አድርግ!!

    • @damservedlogger1015
      @damservedlogger1015 7 месяцев назад

      😂

    • @KingotaricKingo
      @KingotaricKingo 7 месяцев назад

      ከአብይ ቡድን ቀጥሎ ኦነግ ጨፍጫፊው ያለው ሰሜን ነው እንዴ ዘረኝነት አስጠላችሁ እኛ 32 አመት ኢትዮጵያ ስንል እናንተ በዘር ስትቧደኑ ዘር መርጣችሁ ስትገድሉ ነበር ሳተናው ፋኖ ለአማራ ህልውና ሲነሳ ፈስ በፈስ ሆናችሁ ዘረኛ ሰሜን አለ ትላላችሁ ዘር መርጣችሁ ስትገድሉ ነበር ፋኖ የጀመረውን ሳይጨርጠስ ትግሉ አይቆምም የዘረኛ ቡድኖች ስብስብ የሆነው ብልፅግና ይወገዳል።

  • @SantaKassa
    @SantaKassa 7 месяцев назад +1

    በርግጥ ተስፋ ደስ ይላል በተስፋም ስንት ዘመን ዳከርን የራቀችን ዳቦም ልንቀርባት ጥቂት ጊዜ የቀረን ይመስላል እግ/ ይርዳን

  • @hannaredda3061
    @hannaredda3061 7 месяцев назад +2

    Everybody is happy about what is been done for Ethiopia, but we keep forgetting to show support to the govt. With all the sabotage, the sanction, the push and the demands, let us not forget the insults this govt is getting it is doing well and above expectations. We should take the time to appreciate everything we see done. This govt is trying all to lipfrog Ethiopia where she is suppose to be.
    So let us all appreciate and say thanks to God that we have a leader who is agile and finishs what he started. Clean and well done projects are a blessing.
    #THANSABIYWEDOLOVEYOU🇪🇹❤️🙏🏻

  • @BerhanuLemi-ix8ss
    @BerhanuLemi-ix8ss 7 месяцев назад +2

    VIVA MY COUNTRY!!!!!!! ❤

  • @user-uq5oi9kl6z
    @user-uq5oi9kl6z Месяц назад

    እባካቹ የኢቲዮጰያ ህዝብ ሆይ ማየት ማመን ነው በርካታ ኘሮጀክቶች በዚች በ6 ዓመት ውስጥ ሀገራችን ያሳየችው የእድገት ጎዳና ተመልከቱ የብልጽግና አመራሮች እንደግፍ እንከተል ፡ደግሞስ ለማን ይሰጣል ፈጣሪ ደብቆ የሰጠን የኢቲዮጰያ መሪ ዶ/ር አብይ አህመድ ናቸው እባካቹ ተመልከቱ ተረድ ብልጽግናን ደግፊ ተከተሉ አስተማማኝ ለሀገራችን ብቻ አይደሉም ሌሎች ሀገር የሚተርፍ ስራ ሰርተው ያሳዩ ናቸው ፈጣሪ ይጠብቃቸው ፡፡

  • @dinkudinku5855
    @dinkudinku5855 Год назад +5

    ወንድሜ እግዚአብሔር ይበርክ ሁሌ እንደንተህ ድምፀ ነፋቀን

  • @user-cx9di2ff9y
    @user-cx9di2ff9y 7 месяцев назад +2

    Quite interesting. May God bless Ethiopia for eternity.

  • @MamoTesema-l3r
    @MamoTesema-l3r 21 день назад

    ሁሌ እንዲህ አይነት ዜና መስማት በጣም ደስ ይለኛል

  • @user-pw2xi3rh4i
    @user-pw2xi3rh4i Год назад +2

    እግዚአብሔር ይመስገን ሁሌም ለኢትዮጵያ ቀን እዳወጣነው

  • @MeazaWolday-mz8ct
    @MeazaWolday-mz8ct 5 месяцев назад

    እናመሰግናለን ቸር ቸሩን. እየሰማን ብንውል በተስፋ. ሰሰላም እንሆናለነ. በርታ ወንድማችን

  • @emmanuelhabte4491
    @emmanuelhabte4491 6 месяцев назад +1

    Congratulation:…Ethiopia❤❤❤🎉🎉🎉 Love from far away always.

    • @emmanuelhabte4491
      @emmanuelhabte4491 6 месяцев назад

      God is great.❤❤❤God Bless Ethiopia.!

  • @asterketema8756
    @asterketema8756 6 месяцев назад +1

    The KING IF KINGS AND LORD OF LORDS JESUS CHRIST BLESS ETHIOPIA TREMENDOUSLY AND REMOVE ALL OF HER ENEMIES

  • @MohammednurJuhar-iw8iz
    @MohammednurJuhar-iw8iz 4 дня назад

    አቀራረብህ በጣም ጥሩ ነው በጣም ደስ ይላል።
    እውነትን ማናችንም መቀበል ግዴታችን ነው ሌላ አማራጭ የለንም።
    ስለዚህ ዘገባህን ከዘር ወሬና ከወገተኝነት አውጥተህ በትክክለኛው እና በእውነት ላይ ስራ አለበለዚያ አንተ ባዘግበውም ጊዜ ይዘግበዋል።

  • @fidakeabiweaumiyaresulella2068
    @fidakeabiweaumiyaresulella2068 7 месяцев назад +1

    አላህ ይስጥህ ሀገራችን ከኛ የራቀች እስኪመስለን እኛ ስደተኞች ወደ ሀገር መቼም ማሰብ ሸክም ሆኖብናል እናም ተስፋ

  • @radicalv2720
    @radicalv2720 Год назад +1

    ውድ የሀገሬ መንግስት አብይ በአንተ ጊዜ ይህን ሁሉ የሀገር ግንባታ አየሁ ምቀኞችህ ባይተኙም እግዜር ይጠብቅህ ።

  • @HailemariamGnere
    @HailemariamGnere 6 месяцев назад

    እግዚአብሄር,ይባርክህ,,,,መልካም,,ዜና,,ለህዝባችን,,,ሰላሰማህ,,,ህዝባችንም,,,ይህን,,እዉነት,,ሰምቶ,,የነዚያ,ን,,,,ሀገር,,ሻጮችን,,,ሚድያ,,እንዳይ,,ሰማ,,መምከር,,ይጠቅማል

  • @solomonayana9395
    @solomonayana9395 Год назад +4

    Thanks 👍

  • @hayatali5711
    @hayatali5711 Год назад +2

    አገራችንን አላህ ከፍ ያርግል ከስደት ከድህነት በቃችሁ ይበለን ፍቅራችንን ይመልስልን

  • @user-rn9jq9od3t
    @user-rn9jq9od3t 7 месяцев назад +2

    ተስፋ ምሰጥ ዜና ስለሰመሁ ደስ አለኝ

  • @bemnetgebremariam1101
    @bemnetgebremariam1101 8 месяцев назад +2

    Beautiful narration and message articulation

  • @tigimotigimo9572
    @tigimotigimo9572 4 месяца назад

    ወይተስፋ ሁሌ ተስፋ መቼኖረን ልናየው ሐገራችን ለኛ እኛም ላገራችን መቼ መሆን

  • @alimahdialbokhari2261
    @alimahdialbokhari2261 Год назад +2

    Bravo Ethiopia betam dass yemil taftro habt b 2025 inshaalah wode hager mamless allebin abbicho gagna mare new

  • @mesudnesru6651
    @mesudnesru6651 Год назад +1

    Thank you !!!!!! you should go there and let us know the progress then you become #1 media. we are waitting you

  • @VoiceDiasporaCorner
    @VoiceDiasporaCorner Месяц назад

    ወንድሜ ኮራሁ ብህ !! ደግ የሚያወራ ከራቀን፡ ቆየን። መስማትም እንዳዛው ። ሁሌ ደግ፡ ያሰማህ !!
    I am very much proud of you! Let
    ALMIGHTY GOD BLESSS YOU!!❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Zeni-hr6cj
    @Zeni-hr6cj Год назад +3

    እግዚአብሔር አገራችንን ሰላም ያድርግልንይጠብቅልን።

  • @ashenafiayalew3547
    @ashenafiayalew3547 6 месяцев назад

    ❤❤❤❤❤❤❤እናመሰግናለን እውነትን ለህዝብ ስላቀረብክ❤❤❤❤❤❤

  • @eneyewdesalegn
    @eneyewdesalegn 7 месяцев назад +1

    Betam ewdihalhu ye Hager fikirh Ina chilotahin emegnalehu

  • @mekonnenbirru
    @mekonnenbirru 7 месяцев назад +1

    Go ahead, Great Job

  • @jemalkederseid8005
    @jemalkederseid8005 Год назад +3

    እናመሰግናለን ቤተሰብ

  • @yamiyemesrachwadaje1898
    @yamiyemesrachwadaje1898 Год назад +1

    💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️ሃገራችን ቢወራላት ያንስባታል

  • @habeshaye4454
    @habeshaye4454 Год назад +5

    እስኪ አላህ ይስማህ ይለፍልን

  • @ketematore9423
    @ketematore9423 Год назад +3

    we have these much wealth, but media tells us ethnic political crises. let's work hard

  • @mekiaali362
    @mekiaali362 Год назад +3

    Betham des ylal good news!

  • @getachewtadesse6594
    @getachewtadesse6594 8 месяцев назад +1

    ለእግዚአብሔር የሚሣነው የለም። እስከዛሬ እየተሠሩ ያሉትንም ያከናወነው እርሱ እንጂ፣ እኛማ በምን አቅማችን? ቸሩ ጌታ እየሠራልን ያሉትን ሃብቶች ሁሉ በትህትና እና እርሱን በመፍራት የምንበላበት አስተዋይ፤ ልብ ይስጠን። እርስ በርስ ከመነካከስና እንደ ጅብ ከመቦጫጨቅ በህብረትና በአንድነት ተፈቃቅረን፣ ተከባብረን እንኖር ዘንድ ከትዕቢትና ከዘረኝነት የራቀ፣ የነቃ አእምሮ ይስጠን።
    አንተ ደግሞ ይህንን ያህል መረጃ በቅን ልብና በታላቅ የሀገር ፍቅር፤ የዜግነት ሃላፌነት ስለምታቀርበው ትላልቅ መረጃዎች ታሪክና ጊዜ ውለታህን ይከፍሉሃል። ተባረክ።
    ወስብሐት ለእግዚአብሔር !!!

  • @ayugebre4253
    @ayugebre4253 7 месяцев назад +1

    Alasera alachuhu esu gun yihenin hulu alifo eyesera newu, ejochu yibareku

  • @WelduTekle-dp6oi
    @WelduTekle-dp6oi 2 дня назад

    ኢሄ ነዉ በዝምታ ለሀገር መስራት መሪነት በደፈጣ አገርን ቀና ማረግ እንዲ ነዉ

  • @solomongobana5107
    @solomongobana5107 Год назад +2

    እግዚአብሔር ለእኔ ለእናንተም ቀን ይውጣልን አቦ።!!!!

  • @WabelaJemale-gw2wy
    @WabelaJemale-gw2wy 7 месяцев назад +1

    በጣም፡በጣም፡ደስ፡ይላል፡አላህ፡አድርሶ፡የሳይን❤❤❤፡ዋው፡፡

  • @encouephrem5799
    @encouephrem5799 6 месяцев назад

    The only thing that would make Ethiopia great is UNITY. Imagine what could have been achieved if we didn’t have internal conflicts as well as external conflicts❓Much has been accomplished and shame on us not to put our differences aside and build our God blessed country ETHIOPIA 🇪🇹❤️🙏🏾

  • @user-rc9dk2fd1c
    @user-rc9dk2fd1c 7 месяцев назад +1

    Ethiopia now never give up

  • @selamzemen1730
    @selamzemen1730 Год назад +1

    Ende Ethiopia yemiyamir ager gin ale? Ameseginaloh wendim arif program ❤❤❤

  • @HzkeleBekele
    @HzkeleBekele 4 месяца назад

    ለኢትዮጵያ በርከት ናቹ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @heirutekiyani4074
    @heirutekiyani4074 7 месяцев назад

    ሀያሉ፡አላህ(ፈጣሪ)ሆይ፡የእራሳችን፡ዶማ፡ጭንቅላቶች፡ምቀኞቹ፡የግብፅ፡መሪዎች፡እውቀቱም፡አቅሙም፡ያለግምት፡የሰጠሀቸው፡የምዕራቡ፡ዓለም፡ሴረኞች፡ክፋትና፡ተንኮል፡ከአገሬ፡ኢትዮጵያና፡ከእውነተኞቹ፡ጀግና፡ፍልስጤማዊን፡በአንድ፡ላይ፡ከክፉዎቹ፡ክፋት፡ጠብቅ፡ሰላማቸውን፡መልስ፡በግፍ፡ለተገደሉትም፡እዘንላቸው፡የእስካሁኑ፡በቃ፡በል፡አሚን።

  • @destagelaye4821
    @destagelaye4821 Год назад +2

    ቸር ያሰማህ አዲስ መረጃ ነው

  • @hanhn7623
    @hanhn7623 4 месяца назад

    አቢቹ.ፈጣሪ.ይጠብቅህ

  • @rabirramulataa2947
    @rabirramulataa2947 7 месяцев назад +1

    ከምገርማቹ፡ይህ፡ሁሉ፡ዉጤት፡የአብቹ፡ጃግናችን፡የአገር፡መካታ፡አሌንታችን፡እግዜአቤሔር፡በነፃ፡እንድያገለግሌን፡የሳጤን፡ምሁር፡መሪ፡የበከቹ፡ኢትዮጵያኖች፡ሕዝብ፡እጣብቆ፡በንራዳዉም፡ዝምንበል፡እናዳምጠዉ፡መንገዱን፡የት፡እንዳምወስዴን፡ቆም፡ብሌን፡እንማልካት፡አጫብጫብ፡ካምንሆን?

  • @TechZone812
    @TechZone812 6 месяцев назад +1

    አልዋሽም የኦሞን ግድብ አሁን ነዉ ምሰማዉ ስለ ጦርነት በቃኝ ተባረክ

  • @user-fy6sb9ir3s
    @user-fy6sb9ir3s 6 месяцев назад +1

    ለኢትዮጵያ ከፎታ በመትጋትህ ላይክ ሸር ሠጥቸህ አለሁ ።

  • @sallshsemagn9262
    @sallshsemagn9262 7 месяцев назад +5

    አብቹ 100 ዓመት ግዛን።

  • @TEAMETESFAY-sx1zy
    @TEAMETESFAY-sx1zy 4 месяца назад

    እድሜ ለመለስ ዜናዊ በሃይለ ስላሴና በደርጊ ግዜም ጠቅላላ የኢትዮጵያ 360 MW ነበራት ወያኔ ኣገሩ ከያዙ ብኋላ የግንቡት ነው

  • @gadi6563
    @gadi6563 6 месяцев назад

    በአሁኑ ሰአት ስለ ኦሞ ወንዝ ታላቅነት ማውራት አባይ ተጠናቆ ስራ ላይ እንዳይውል ግብፆችን ለማስደሰት ነው የምትሉ

  • @shugo-2123
    @shugo-2123 7 месяцев назад

    ታዲያ ለኢትዮጵያ ሳይሆን ለመሪዎቹ አና ለቤተሰቦቻቸው or ደግሞ ለሆኑ ብሔሮች ነዋ ቀኑ ሊወጣ የሚችለው
    ምክንያቱም አፍሪካ ውስጥ ፍትሀዊ የሆነ የሀብት ክፍፍል የህልም እንጀራ ነው እና እንደተለመደው የተወሰኑ ሰዎች እየዘረፉ የሚያግበሰብሱበት ነገር ሊሆን ይችላል ብዬ አስባለሁ አዝናለሁ 😢ኢትዮጵያ ውስጥ በእደሜ ዘመኔ ያየሁት ይኸው ነው!!

  • @yemariam628
    @yemariam628 8 месяцев назад +1

    አገራችን ትሳዬሸን ያሳየን❤

  • @misertilahun9650
    @misertilahun9650 Год назад

    ለኢትዮጰያውያኖች ተስፋ መቼ ነው አማራ አባይን እንኳን እንዳይጠቀም ከሁሉ የተገለለ ሆነ

  • @TamratKidane-l3h
    @TamratKidane-l3h 6 месяцев назад

    ተባብረን ጠላታችን ድህነትን እናውድመው

  • @giftbukargarsho2687
    @giftbukargarsho2687 7 месяцев назад +1

    Good jobs ❤❤❤

  • @abukassultan9705
    @abukassultan9705 Год назад +3

    ወንድሜ ተበረክ ገዜጠኛ በጠፈበት ወቅት የተገኘህ ሰዉ ነዉ የሴራ ገዜጠኝነት መሮን ነበር

    • @yenenehtafesse66
      @yenenehtafesse66 Год назад

      እውነታዉን መዘገብ ትክክል ነው ።
      መንግሥት የሚያጠፋውንም የሚያለማውን ።

  • @brehanbekele1345
    @brehanbekele1345 Год назад

    Tefetroo sayhone Le Ethiopia yadelachew Egziabhair naw!!! Astekaklee tenagerrrr

  • @destagelaye4821
    @destagelaye4821 Год назад +1

    ቸር ያሰማህ መረጃው አዲስ ነው ለኔ ተባረኩሉኝ

  • @mitikuelias4491
    @mitikuelias4491 Год назад +1

    thank u

  • @tibebutaye4313
    @tibebutaye4313 7 месяцев назад

    ኡፍፍፍ! ለኢትዮጵያ ምን ነው ቀን የሚወጣው ለሰው ከሆነ ሰው አትግደሉ። በተስፋ ዘመናችንን አትጨርሱብን።

  • @etenukeyo2654
    @etenukeyo2654 Год назад +1

    Tebarek ke muartegoch youtubers egeziabeher yetebekh

  • @luleabebe4015
    @luleabebe4015 7 месяцев назад +1

    Respect you ❤❤❤❤