Ethiopia - ከ4 ኪሎ ለአልሲሲ የተላከው ማስጠንቀቂያ፣ግብጽ ማብራሪያ ሰጠች፣ ‹‹ደብረጺዮን ጥሩ ዋሽቷል›› ጻድቃን፣ እስራኤል በሊባኖስ ዘግናኝ ጥቃት

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 23 сен 2024
  • Ethiopia News - Feta Daily News | Ethiopian Airlines | Abiy Ahmed Ali | Tewelede Gebremariam | EU on Ethiopia | Sileshi Bekele Tigrai | general Abebaw Tadesse | ABiy Ahmed | General Tilaye Asefe | Mekelle | Amhara | Dessie
    #Ethiopianews #Ethiopia
    Ethiopia news / Eritrea news / Sudan news / Debretsion Gebremichael / Amhara Regional state / Tplf / Sudan Army / Jawar Mohammed | Eritrea news | Abey Ahmed | Abadulla gemeda / Semehal Meles / Mekelle / Samora Yenus / Meles Zenawi / Azeb Mesfin / Taye Dendea / NAMA / Tigray news / Metekel / Sebehat Nega / Tigrai news | Getachew Reda

Комментарии • 83

  • @AwolMohamedAwolWollommm
    @AwolMohamedAwolWollommm 3 часа назад +13

    إثيوبيا تستحق ميناء بحري ان شاء الله تعالى مشتاق ميناء بربرة صوماليلاند تحيا إثيوبيا 💕💕💪🏻💪🏻💪🏻💪🏻🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @adonay7097
    @adonay7097 Час назад +5

    ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኖራለች

  • @Sየሀይቋ
    @Sየሀይቋ 59 минут назад +1

    ሰላም ለሀገራችን በሊባኖስ ያላችሁ ኢትዮጵያውያን አላህ ይጠብቃችሁ

  • @GetuAsseffa
    @GetuAsseffa 2 часа назад +2

    የኢትዬጵያው ጠቅላይ ሚኒስተር የህፃን ጭንቅላት! ሀገር መምራት በተራ ስው 😢😢😢

  • @ethioverdad
    @ethioverdad 3 часа назад +2

    ሰላም ለሃገራችን ያርገው

  • @njoodkrieshan8283
    @njoodkrieshan8283 6 минут назад

    የመጣው ይምጣ ድልለፋኖ ድልለአማራ🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬💪💪💪💪💪💪💪

  • @mekedesfentaw3864
    @mekedesfentaw3864 2 часа назад +6

    ድል ለፋኖወቻችንን ❤❤ሰላም ለአለም ሁሉ ❤❤ሊባኖስ ያላችሁ ኢትዮጵያን እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ

    • @IsmailBorana-g7g
      @IsmailBorana-g7g 2 часа назад +1

      ወረደት ለፋኖ ደለ ለመከላከያ የፋኖ ተከታወች ጨርሳችሁ ደቆሮናችሁ

    • @kaoficoffee618
      @kaoficoffee618 Час назад

      "ሰላም ለአለም ሁሉ" እያልሽ ድል ለፋኖ ?!?! አይጣረስም ?! ፋኖ የትም ላይደርስ ህዝቡን ይበድላል
      እግዚአብሔር ኢትዮጵያ ሰላም ያድርግልን

    • @daadhigd893
      @daadhigd893 Час назад

      አራም ቆምጬ! ድል እያማረሽ ይቀራል!!! አህያ ዘረ አህያ!

    • @abalimmu
      @abalimmu 50 минут назад

      gura bicha ,,,,your war is only on social media

  • @OggachiWorku
    @OggachiWorku 54 минуты назад

    ሰላም ለኢትዮጵያ ለሀገር

  • @gathwmola7361
    @gathwmola7361 2 часа назад +1

    ዬሚትሳዳቢ፣ባዳ፣ሁላ፣ግዜን፣ጣቢቁ፣ማግስታችን፣ቁሚናጋሪ፣እዮሳራ፣ናው፣ዬሚጋኛው፣ባኣሁኑ፣ሳኣት ፣ሚን፣ፋልጋቹናው፣ሚትሳዳቡት ፣ኣይታናል፣ባዳ፣እዳሆናቹ፣ዎዳቢ፣ያስፋልጋል❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ስንትነውቁጥርክንላክልኝkk

    ግብፅ ትውደም😂

  • @ስንትነውቁጥርክንላክልኝkk

    ፈታ እንወዳችሓለን በርቱልን

  • @AwolMohamedAwolWollommm
    @AwolMohamedAwolWollommm 3 часа назад

    إثيوبيا ❤

  • @JjHh-eq4pp
    @JjHh-eq4pp 2 часа назад

    ሰላም ለገራችን

  • @meskeremyilma2614
    @meskeremyilma2614 35 минут назад

    አባቶቻችን ለግብፅ ያስታጠቋትን ሽንፈት ይሄም ትውልድ ለዚህኛው ትውልድ ሽንፈቱን ማከናነብ አለባት

  • @KassayeHailu-k6y
    @KassayeHailu-k6y 3 часа назад

    መልካም
    መልካም

  • @nigged8721
    @nigged8721 3 часа назад

    ❤❤ Ethiopian 🎉🎉❤❤

  • @sisaysolomon1293
    @sisaysolomon1293 2 часа назад +1

    selam debertsion coool person new lealamaw yekome sew new

  • @ambauendeshew8982
    @ambauendeshew8982 3 часа назад +1

    Good afteer noon my friand Thanks for sharing the true news❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @berhanuserbessa9117
    @berhanuserbessa9117 2 часа назад

    እዚህ ማዶ የብረፅዮን ለቅሶ እዚህ ማዶ የመሣይ፣የፋሲል የደሬ የኢሳያስ የግብፅ እሪታና ለቅሶ የሞት ሲቃ እንዴት ደስ ይላል!!!

  • @AlexEt-vm5ux
    @AlexEt-vm5ux 2 часа назад +1

    Fano

  • @samuelbelay7251
    @samuelbelay7251 2 часа назад +1

    አብይ የተባለ አረመኔ 😭
    በውሰጥ ጦርነት የተሸነፈው አብይ አሁን ደግሞ ከጎረቤት ጋር ሊገጥም ይፈልጋል ❤

  • @Takebru
    @Takebru 3 часа назад

    Ayzo wodime😢😢

  • @Tybatube
    @Tybatube 3 часа назад

    እስላም አሌይኩም ወድ የአግሬ ልጆች የማደም ቅመሞች ሰወዶች ደምሩኝ የስደት እህታችነኒ በማደም ኩሸና

  • @berhanedebessai2315
    @berhanedebessai2315 3 часа назад

    ምላስ ብቻ::

  • @surafelhailu5858
    @surafelhailu5858 2 часа назад

    I love Ethiopia 🇪🇹👈

  • @nasiryasin1605
    @nasiryasin1605 3 часа назад +1

    ከአ፡አ፡ድል፡ለኢትዮጲየ

  • @salusalu-f9g
    @salusalu-f9g Час назад +1

    በቆፈራቹ ጉድጋድ መግባታቹ ነው ቡዙ ኣትፈክሩ ለፋኖ ያልቻላቹ ለግብጽ

  • @rioabdu3605
    @rioabdu3605 3 часа назад

    አሁን ከእስረአል ጋ ጉኑኝነታቺንን ማጠበቅ ነው

  • @norynory9442
    @norynory9442 2 часа назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @abubekermohammed9527
    @abubekermohammed9527 3 часа назад

    እረ ያረጀ መረጃ አትንገረን

  • @ukogirja336
    @ukogirja336 Час назад

    If Egypt attacks our interest, Ethiopia will do the same, including Abay for Egypt, Genale & Wabe, for Somalia .

  • @ሰውለሰው
    @ሰውለሰው 2 часа назад +2

    የኢትዮጵያውያን ግፍ ህወሓትን ሲያባላት!
    የኢትዮጵያውያን በተለይም የአማራ ግፍ ህወሓትን እርስ በርሷ እያባላት ነው። "ተመስገን"ከማለት ውጪ ምን ይባላል።

  • @berhanuserbessa9117
    @berhanuserbessa9117 2 часа назад +2

    ድል ለፋኖ አሁንስ ወሬያችሁ ቅርሻት ቅርሻት እያለና ሆዳችንን አየነፋ ነዉና መቼ ነዉ አራት ኪሎ የምትገቡት ? አሁንስ ወሬአችሁ ሰለቸን

    • @abalimmu
      @abalimmu 51 минуту назад

      kkkk Arat kilo , you donot even buy and eat 4 kilo meat. there

  • @mikel5098
    @mikel5098 2 часа назад

    Feta deli be El-sisi tetemdalech ewu ewu eyalech tigegnalech 🤣. Betam adnakih neberku i like netsa media Ethiopia mitdegifibet weyim minamin mitichemiribet lela media awta ezi ke news gar atikelakilew thank you

  • @LovelyBanjo-od8wp
    @LovelyBanjo-od8wp 3 часа назад

    😮

  • @SolomonUta
    @SolomonUta 2 часа назад

    ባንዳና ባዳ መቸም አይሳካላቸውም ኢትዮጵያ ተቀጥላለች

  • @BehailuTalahun
    @BehailuTalahun 2 часа назад

    የግብፅ መሳሪያ ሲገባ የኢትዮጵያ መከላከያ ቆሞ ያያል

    • @zeritessema9182
      @zeritessema9182 2 часа назад

      ይግባ ግብፅእም ሱማሌም ከዚህ በህዋላ 1 አማራ ለኢትዮጲያ ብሎ አይሞትም የበላ ይዋጋ

    • @abalimmu
      @abalimmu 44 минуты назад

      @@zeritessema9182 Gura Bicha ,,,,go back and read history the contribution of many Ethiopians from every corner of the country. Only we are does not work anymore ...

  • @ShalekawZelek
    @ShalekawZelek 3 часа назад +2

    ድል ለፋኖ ድል ለአማራ ህዝብ ይሁን 💚💛❤️💪💪✊🔏 አንድ አማራ 💚💛❤️💪✊🔏

  • @gosinadam8648
    @gosinadam8648 3 часа назад +4

    ድል ለእስራኤል 🇮🇱✡️

  • @saved1580
    @saved1580 Час назад

    መዝሙር 47
    ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
    ⁶ ዘምሩ፥ ለአምላካችን ዘምሩ፤ ዘምሩ፥ ለንጉሣችን ዘምሩ።
    ⁷ እግዚአብሔር ለምድር ሁሉ ንጉሥ ነውና፤ በማስተዋል ዘምሩ።
    ⁸ እግዚአብሔር በአሕዛብ ላይ ነገሠ፤ እግዚአብሔር በቅድስናው ዙፋን ይቀመጣል።
    ⁹ የምድር ኃይለኞች ለእግዚአብሔር ናቸውና የአሕዛብ አለቆች ወደ አብርሃም አምላክ ተሰበሰቡ፤ እርሱንም ከፍ ከፍ አደረጉት።

  • @MandelaRedi-rq7bf
    @MandelaRedi-rq7bf Час назад

    ለህወሀትም ስትጭን ነበር እስከ ፕሌንዋ እስከ ሰራተኞቿ በምሳኤል አነደድናቸው፣ኧረሳህ እንዴ አስታውስ እንኳን እነሱ 10 ሆኖ ይምጡ ቀምሰው ይመለሳሉ

  • @adonay7097
    @adonay7097 Час назад

    ፃድቃን ችግር አለበት

  • @zmzm.899
    @zmzm.899 Час назад

    ውድቅት ለኢሥራኤል😂😂😂😂😂😂

  • @mesayhabtu7934
    @mesayhabtu7934 2 часа назад

    ይሄ ጋዜጠኛ ሲያወራ በጣም ደስ ይለኛል

  • @ስንትነውቁጥርክንላክልኝkk

    ከዱባይ ድል ለኢትዩጲያ ❤ ዶክተር አብይ እንወድካለን እግዚአብሔር ይጠብቅልን❤❤❤

  • @Daniel-c3j9e
    @Daniel-c3j9e 2 часа назад +1

    ኢትዮጵያ ለፑንትም ላንድንም መሳርያም ማስታጠቅም ማሰልጠንም ይኖርባታልም ከጎንዋም ማድረግም አብሮም መቆም ያስፈልጋልም

    • @Getaneh188
      @Getaneh188 2 часа назад +2

      ቂጥህንም ስጣት ትብዳህ ጀዝባው

  • @barakitekle4445
    @barakitekle4445 2 часа назад

    ውሀ ጠጣ እንዳያንቅህ ለወሬ ስትቸኩል

  • @amachidanu540
    @amachidanu540 Час назад

    Amerika yeethiopia egza abihernesh andqen mefres ayqerm ethiopia yegzye kudaybcha

  • @AbdirahmanAbdirahmanmoha-ll9ml
    @AbdirahmanAbdirahmanmoha-ll9ml 3 часа назад

    Masar and somalia can be one country and they can eliminate many countaries 😅

  • @tilahunerduno8740
    @tilahunerduno8740 Час назад

    ኢትዮጵያ የአፍሪካ ቀንዷ እሥራኤል ናት።
    እሥራኤል በመካከለኛው ምሥራቅ ከሚኖሩ አገራት ይህ ነው የሚባል ወዳጅ አገር የሌላት ብቻ ሳትሆን አብዛኛው የአረብ ሊግ አባል አገራት ኢራንን ጨምሮ እንደሁኔታው በጠላትነት እየተመለከቷት በጋራም ሆነ በተናጠል የሚያጠቋት ብቸኛ አገር ናት። በተመሳሳይ ኢትዮጵያ ባለችበት የምሥራቅ አፍሪካ አካባቢ ከእሥራኤል ባልተናነሰ በተመሳሳይ በግብጽ፣ ሱዳንና ሶማሊያ አስተባባሪነት በአረብ ሊግ አባል አገራት ተከብባ እየተሰቃየች የምትኖር አገር ናት። ልዩነቱ የእሥራኤል ስቃይ የተያያዘው ከፍልስጥኤማዊያን መሬት ጋር ሲሆን የኢትዮጵያዊያን መከራ መነሻው ከኢትዮጵያ ወደ ውጭ ከሚፈሱ ወንዞች ውጏ አጠቃቀም ጋር የተቆራኘ መሆኑ ነው።
    እሥራኤል ይህን በጠላት የመከበብ ችግሯን በሚገባ ተረድታ ስታበቃ ከየትኛውም የአረብ አገር ለሚሰነዘርባት ጥቃት ዝግጁ ሆና በመጠበቅ የጠላቶቿን እንቅስቃሴ በረቀቀው የስለላ ድርጅቷ እግር በእግር እየተከታተለች እንደ አስፈላጊነቱ አስቀድማ ርምጃ በመውሰድ ሉአላዊነቷን አስከብራ እስከዛሬ ለመዝለቅ ችላለች። የእኔ ትልቁ ጥያቄ የኢትዮጵያ መንግሥትና ህዝብ እንደ እሥራኤል ሁሉ 24 ሰዐታት የሚያሴሩባትን የግብጽ፣ የሱዳንና የሶማሊያ መንግሥታት፣ እንዲሁም ከጀርባቸው ያሉ ደጋፊዎቻቸውን ኢ-ኢትዮጵያጵያዊ እንቅስቃሴ በሚገባ እየተከታተሉ ተገቢውን ርምጃ እየወሰዱ ነው ወይ? የሚለው ነው።
    የእሥራኤል ህዝብ እንደ አንድ ሰው ከእሥራኤል መንግሥት ጎን ባይቆም ኖሮ ገና ከመነሻው በአክራሪ ፍልስጥኤማውያን አመጻ ብቻ ገና ከጅምሩ እሥራኤል በጠፋች ነበር። ኢትዮጵያም ብትሆን እስከ 1983 ዓ/ም ድረስ የሁለት ወደቦችና የ1000 ኪሜ ወደ ባህር መውጫ ጠረፍ ባለቤት ሆና ራሷን አስከብራ በሉአላዊነቷ የዘለቀችው በጠንካራ አንድነቷ ነበር። ለኢትዮጵያ የብሔር፣ ብሔረሰቦች ጠንካራ አንድነት የግዴታ እንጂ የውዴታ አይደለም የምንለው በዚህ ምክንያት ነው።
    ጠንካራ አንድነት ለኢትዮጵያ ወሳኝ ነው ሲባል ግብጽ የኢትዮጵያ ታሪካዊና ስትራተጂያዊ ጠላት በመሆኗ ብቻ ሳይሆን ወደ ግብጽ፣ ሱዳንና ሶማሊያ የሚፈሱ ወንዞቻችን የሚፈልቁትና የሚፈሱት ኤርትራን ጨምሮ ከሁሉም ክልሎች በመሆኑም ጭምር ነው። ለመሆኑ ስንቶቻችን ነን ይህን እውነተኛ መረጃ የምናውቅ?
    በጥባጭ ሳለ ማን ጥሩ ይጠጣል? እንዲሉ ሆነና አገራችን ዛሬ በወያኔ ወለድ አገር በታኝ የዘር ፖለቲካ ስትታመስ አመቺ ጊዜ ስትጠባበቅ የኖረችው ግብጽ በሶማሊያ በኩል ድንበር ልትጋራን እና አገራችን ኢትዮጵያን ከዓለም ካርታ ልትፍቃት ደፋ ቀና እያለች ነው። ይህን ድፍረት ያመጣብን ደግሞ ማንም ሳይሆን በ44 ዓመታት ትግሉ ለራሱም ሆነ ለትግራይ ህዝብ ምንም ያልፈየደውና የትግራይ ክልልንና መላዋ ቨአገራችንን ዛሬ ላሉበት መከራና ስቃይ የዳረገው ወያኔ መራሹ የዘረኞች ቡድን አለቃው የኢህአዴግ መንግሥት ነው።
    የኢትዮጵያ መንግሥት በአጽንኦት ላስገነዝበው የምፈልገው ቢኖር ዛሬ አገራችን ከገባችበት የፖለቲካል ኢኮኖሚ አረንቋ፣ ዓለም አቀፍ ዲፕሎማሲያዊ ጫና፣ የእርስ በርስ ጦርነት ሥጋትና ከግብጽ መራሹ የአረቡ ዓለም ሴራ ራሷን ለመከላከል የምትችለው ህዝቦቿ ዘር፣ ቋንቋ፣ ክልል፣ የፖለቲካ አመለካከት፣ ጾታና ዕድሜ ሳይለያቸው እንደ እሥራኤል በፍጹም አንድነታቸው ብቻ እንደሆነ በብዙኋን መገናኛ ቀርቦ ደፍሮ ሊናገርና ጠንክሮ ሊሰራበት ይገባል። ለኢትዮጵያ እንደ እሥራኤል እጅግ ኮምጨጭ ያለና በምዕራባዊያንም ሆነ በምሥራቃዊያን የተሳሳተ ዲፕሎማሲ የማይበገር መንግሥት የግድ ነው ማለት ነው። ስለሆነም የኢትዮጵያው የብልጽግና መንግሥትም ሆነ አጠቃላይ ህዝባችን ይህን የወያኔ ውርስ የዘር ፖለቲካ ለአንዴና መጨረሻ ጊዜ እምቢኝ የምንልበት ታሪካዊ ወቅት ላይ መሆናችንን ለአፍታም ቢሆን ልንዘናጋ አይገባም። ቀናችን ዛሬ ነው። ነገ እጅግ ይረፍድብናል።

  • @negaaraya6811
    @negaaraya6811 2 часа назад

    ኢትዮጵያ'ኮ ርቡሕ ናይ ሕርሻ ቦታ ዝተዓደለት ሃገር እያ። ምስ'ዚ ርቡሕ ናይ ሕርሻ ቦታ ትዕድልቲ ከለዋ ግን፡ ህዝባ ካብ ጥሜት ተናጊፉ ኣይፈልጥ፡ ካብ ኲናት ካኣ የዕሪፉ ኣይፈልጥን እዩ። እዚ ካኣ ካብ ርጉማት መራሕቱ እዩ ዝወርድ ዘሎ። ስለዚ ህዝቢ ኢትዮጵያ ካብ ኩሉ ግዜን ንውሉድ-ወለዶ ብጥሜትን ብኲናትን ክትሕመስ ዝነብር ህዝቢ፡ ብሓባር ኣንጻር'ዞም ርጉማት መራሕቱ ስለ ምንታይ ዘይላዓል፧
    ምኽንያቱ ንህዝባዊ ማዕበል ክኾልፎ ዝኽእል ሓይሊ ስለዘየን።

  • @bereketaddisu3987
    @bereketaddisu3987 2 часа назад

    ምን አንቆህ ነበር ?🙄 እስራኤል? 😂

  • @WendeAmare
    @WendeAmare 2 часа назад

    እናንተና አልሲሲ ሙድ ያዙ ፋኖ ይቀጥላል።

  • @husseingeda12
    @husseingeda12 3 часа назад

    ሆድ አደሩ የግብፅ ድምፅ ማንነትህ አሁን ግልጽ ሆኗል።ለይቷልሃል‼️

  • @Joshua-x5v
    @Joshua-x5v Час назад

    የሻገተ ዜና

  • @johannesman9504
    @johannesman9504 2 часа назад

    Egzabher Amlake yafersachu . leften yeseranewen bet yalemnem metek afersuben . ere Geta EYESUS CHIRSTOS YELEHEM . OROMEYA ADDIS ABABA ZUREYA? BEGEFEGNAW BELSEGENA BETACHENEN YALE MTEK EYAFERSUBEN NEW .

  • @husseingeda12
    @husseingeda12 3 часа назад

    ቀደደው

  • @aschalewambaw6943
    @aschalewambaw6943 Час назад

    ሒዝቦላ ሲበዛ ትዕቢተኛ ነገር ግን ሽንታም ነው ። አንድ አመት ሙሉ እኮ አላርፍ አለ ። አስራኤል ብትታገሰው የፈራችው መስሎት በየቀኑ ወደእስራኤል በሚስወነጭፋቸው ካቱሻዎች አስራኤላውያን ከቤታቸው ተፈናቅለው ከ6 ወር በላይ በመጠለያ ነው ያሉት ።
    ስለዚህ እስራኤል ይህን ትዕቢተኛ ማስተንፈስ ነበረባት ።
    እናም አታጋኑት ። ጥቃቱ ዘግናኝ ጥቃት ሳይሆን ተገቢ ነው ።

  • @husseingeda12
    @husseingeda12 3 часа назад

    አሮጌ ጊዜው የለፋባቸው ሶቪየት ሰራሽ ኋላ ቀር መስሪያ መሆኑን መረጋገጥ ተችሏል
    የአሮጌ መሣሪያ ማራገፊያ ሆነናል መሉ የራሷ ሚዲያዎች ዘግቦታል

  • @ወይኩንፈቃድከ-ሐ9ተ
    @ወይኩንፈቃድከ-ሐ9ተ 2 часа назад

    Kkkkkkkkkkkk😂😅

  • @bshsvsbs2513
    @bshsvsbs2513 2 часа назад

    ግብጽ ቶለ ክምር ብልጽግና ሽንታም ነው ወታደር የለውም

  • @johannesman9504
    @johannesman9504 2 часа назад

    Egzabher Amlake yafersachu . leften yeseranewen bet yalemnem metek afersuben . ere Geta EYESUS CHIRSTOS YELEHEM . OROMEYA ADDIS ABABA ZUREYA? BEGEFEGNAW BELSEGENA BETACHENEN YALE MTEK EYAFERSUBEN NEW .

  • @johannesman9504
    @johannesman9504 2 часа назад

    Egzabher Amlake yafersachu . leften yeseranewen bet yalemnem metek afersuben . ere Geta EYESUS CHIRSTOS YELEHEM . OROMEYA ADDIS ABABA ZUREYA? BEGEFEGNAW BELSEGENA BETACHENEN YALE MTEK EYAFERSUBEN NEW .