ከቀድሞው ታጋይ ጋር የተደረገ አስገራሚ ቆይታ|'ሕዝብ እያሰቃዩ እታገልልሃለሁ አይሠራም!'

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 16 окт 2024
  • Ethiopian Politics, News & Views, 11/07/2024 ‪@addisminch‬
    Join this channel to get access to perks:
    / @addisminch

Комментарии • 49

  • @mustefayassin6100
    @mustefayassin6100 3 месяца назад +1

    በጣም ትክክል ሁሉም ብሄረሰብ ሁሉም ሀይማኖቶች እኩል ናቸው።ተባረክ

  • @AB-rf2tb
    @AB-rf2tb 3 месяца назад +2

    የሰላም ሰው ቄሮ ሲለሽ ተባረክ

  • @mbenti69
    @mbenti69 3 месяца назад +2

    Big minded people think big, This is significant!! It’s a beautiful mindset.
    Wube this is a great work !
    Your guest is Outstanding!!

  • @KassahunAbamegal
    @KassahunAbamegal 3 месяца назад +3

    እንዲህ ነው ኢትዮጲያዊነት!!!

  • @amsaleworku139
    @amsaleworku139 3 месяца назад +2

    Ethiopian military are heroes

  • @amsaleworku139
    @amsaleworku139 3 месяца назад +2

    ክብር ለመከላከያችን ሰላም ለኢትዮጵያ 🇪🇹🇪🇹🙏🙏💗💗💗

  • @Markanberihun
    @Markanberihun 3 месяца назад +9

    ኢትዮጵያ ሰላም እንጅ ጥይት አያስፈልግም በአሁኑ ሰአት በአንድነት ብሄራዊ ጥቅም ላይ ማተኮር አለብን ሰላም ለሃገራችን

  • @AntenheEijgu
    @AntenheEijgu 3 месяца назад +8

    respect our brother. tanks

  • @amensisa3648
    @amensisa3648 3 месяца назад +1

    ❤❤❤ Ethiopia

  • @YusufMohamed-c6j
    @YusufMohamed-c6j 3 месяца назад +11

    Ilike this will call him Ethiopian peace leder

  • @kabtamuBulto
    @kabtamuBulto 3 месяца назад +7

    ሰላም ሰላም

  • @Black-2024
    @Black-2024 3 месяца назад +5

    ▪️▫️ዘላለማዊ ድልና ክብር ለጀግናው #የኢትዬጵያ_የሀገር_መከላከያ ሰራዊታችን❗
    ▪️▫️E➕♓ℹ️🅾️🅿️ℹ️🅰️ዬ 🇪🇹 💚💛❤️▫️▪️▫️▪️🟢🟢🟢🟡🟡🟡🟡🟡🔴🔴🔴🔴🔴🔴🔴

  • @berhanutulu6991
    @berhanutulu6991 3 месяца назад +6

    Thank you so so much

  • @yirgeduchekole5106
    @yirgeduchekole5106 3 месяца назад +4

    "ሰላም ይሁን"
    እናመሰግናለን በርቱ!!!

  • @letabedasso1195
    @letabedasso1195 3 месяца назад +5

    እውነት ነው አንድ እናት ሀገር አለችን ኢትዮጵያ ፥ ኢትዮጵያ እየመከረች ጸንታ ትኖራለች ትቀጥላለች ፥ ታሸንፋለች።

  • @teshomeasrat2981
    @teshomeasrat2981 3 месяца назад +3

    ጥሩ ውይይት ነው እንርዳቸው በርግጥ ፍቅር ያሸንፍ

  • @yeye21231
    @yeye21231 3 месяца назад +2

    Wow this is such a great points,the question is who’s listening, please everyone who’s watching this pass this to who ever you know. Peace and love are contagious, infect anyone that love peace🇪🇹🙏🏽🇪🇹🙏🏽

  • @debrituhalelo8383
    @debrituhalelo8383 3 месяца назад +7

    Woyane gave Ethiopia hard work for 100 years strategically.
    Nefsu aymar!

  • @YusufMohamed-c6j
    @YusufMohamed-c6j 3 месяца назад +6

    Wube Salaam

  • @gethab2306
    @gethab2306 3 месяца назад +2

    Thank you!

  • @PhoneSeller-vx7sn
    @PhoneSeller-vx7sn 3 месяца назад +2

    ባካቹ ይረዳ ይህልጅ ከፍተኛ ኢትዮጲየዊ ልብ አለው

  • @degitushachachew4708
    @degitushachachew4708 3 месяца назад +2

    ኢትዮጵያዊነት ይለምልም ዘረኝነት ይዉደም።

  • @mamemome8341
    @mamemome8341 3 месяца назад +1

    አብዛኛው ታጋይ ከቆመለት አላማ ውጪ የህዝብ ጥቅምን በሚጎዳ መልኩ የሚንቀሳቀሰው በሀብት ማካበት ፍቅር ሰለሚጠናወተው ነው። ይህ ማለት ድብቅ ፍላጎቱ ጸረ ፍትህና አላማ ያደርጓል። አብዛኛው በረሀ የገቡ ታጋዬች የዚህ ባህሪ ይጠናወታቿል።

  • @wardewarde9415
    @wardewarde9415 3 месяца назад

    ሰላም ለሐገራችን ይሁንልን እናመሱግንሃለን ወንድማችን ውቤቤቤቤቤ ውብሸት ታዬ blessed 🙏🙏🙏🙏

  • @aimeNarutonezukochanzentsu
    @aimeNarutonezukochanzentsu 3 месяца назад +3

    🎉🎉🎉🎉❤❤❤

  • @bekeleseifu3924
    @bekeleseifu3924 3 месяца назад +3

    🎉🎉🎉

  • @AB-rf2tb
    @AB-rf2tb 3 месяца назад +2

    አቶ ሲለሺ እየሰራ ያለው ህዝብን የማቀራረብ ሥራ ይበረታታ ይገባል

  • @sunshinebekelebekele9702
    @sunshinebekelebekele9702 3 месяца назад +1

    ሰላም ውቤ

  • @damtewmamo7458
    @damtewmamo7458 3 месяца назад +4

    እንዳልከው ከፋፋዮቹ አስመሳዮቹ ናቸው! ሐይማኖተኛ ሳይሆኑ ሐይማኖተኛ ነኝ፣ የዚህ ዘር ነኝ ብለው ዘር ከዘር የሚያጋጩ።

  • @damtewmamo7458
    @damtewmamo7458 3 месяца назад +3

    በአጠቃላይ ጫካ ውስጥ ያሉት አሸባሪዎች ናቸው ማለትህ ነው! ስለዚህ አሸባሪዎች በአግባቡ በሕጉ መሰረት መቀታት አለባቸው?

  • @maiklbaly2524
    @maiklbaly2524 3 месяца назад

    💙💙💙💙💙💚💚💚💚💚❤❤❤❤❤

  • @SaraSara-bi7hc
    @SaraSara-bi7hc 3 месяца назад

    ጨዋ ሰው በችግር ጊዜም አንደበቱ አይቀየርም እናመሰግናለን

  • @biskut6932
    @biskut6932 3 месяца назад +2

    ኢትዮጵያዊነት ይለምልም

  • @shalomicdo
    @shalomicdo 3 месяца назад +2

    Yhe ewntegna etyopeyawi nwe ebakacehu kerebut weddddd adrgewalhu eshi ?

  • @PhoneSeller-vx7sn
    @PhoneSeller-vx7sn 3 месяца назад +1

    Mirit liji bakachu iniridaw

  • @fekerachenafe6438
    @fekerachenafe6438 2 месяца назад

    ስለሽ እዉነትም የሽ ግምት። ከቀበሌ ቤት የራስም ቤት ማግፕት ቀላል መሆኑ ነው አአ ላይ። ስው ስርት ያልገዛውን ቤት እዚህም በፊት ባልስሩበት ቤት ንር አሁንም ቤት ማግፕት የጽሐይ መንግስት ነው። ከቀበሌ ቤት ሽንሽኖ ለልጅ ስጥቶ አደፋፈር ለባላውራው ሳይሆን ለልጅች ሁሉ ቤት ይስጥ አይን አወጣነት ነው

  • @SamsungGalaxy-o6m
    @SamsungGalaxy-o6m 3 месяца назад

    ቅኝ ግዛት ስላልተገዛንኮነዉ እንደዚህ የሚያባሉን ግን አሳዛኙ ብልፅግና ዋና የአጀንዳ አስፈፃሚ መሆኑ

  • @onedrop33
    @onedrop33 3 месяца назад

    Old news.

  • @Lemishe
    @Lemishe 3 месяца назад

    ውበሺት ታዬ ስማ እኛ የሸዋ አማራዎች ነን ጠንቅቀን እናቅኋለን ባሪያ ጌታውን ለመምሰል
    ሲላላጥ ሲገሸላለጥ ማየት የሚገርም አይደለም ፀረ ህዝብ ፀረ ኢትዮጵያው የአርሲው የወለጋው ሺንፍላ ስብስብ ነው

    • @mbenti69
      @mbenti69 3 месяца назад

      What???? are you in your right mind?? Or some thing is loose in your head??

    • @PhoneSeller-vx7sn
      @PhoneSeller-vx7sn 3 месяца назад

      ደንቆሮ

  • @nigussiechengerie7271
    @nigussiechengerie7271 3 месяца назад

    ወንድሜ የምታወራው ነግ8ር ጥሩ ነው። ጠመንጃ ይዘው በአገሪቱ የናኙት አካላት ጠብመንጃቸውን ካላስቀመጡ ምን ፍቅር ይገኛል? ስለዢህ አፍቃሪ። ጠመንጃ የሆኑ ዜጎች ከመንግስት ጋር መገዳደራቸውን ትተው ያለምንም ቅድመሁኔታ ጠመንጃቸውን አስቀምጠው ለሰላማዊ ኑሮ መዘጋጀት አለባቸው። ካልሆነ ግን መንግስት ህግ የማስከበር ግዴታ አለበት። መንግስት ጥፋት ሊኖርበት ይችላል። ስልጣን ለመያዝ ግን መፈንቅለመንግስት ብምንም መንገድ አማራጭ መሆን የለበትም። የመንግስትን ድክመት በምንችለው ሰላማዊ መንገድ እንዲታረም እየታገልን ለሚቀጥለው የምርጫ ጊዜ ድክመቱን እንደእድል ተጠቅመን ለምርጫ መዘጋጀት ይጠቅማል እንጂ ስህተቱን ለመፈንቅለመንግስት ምክንያትነት ለመጠቀም መሞከር ከብዙ ኪሳራ ጋር ከአምባገነን ወደአምባገነን ያሸጋግራል እንጂ ለውጥ አያመጣም።