EMS Special ጀነራል ተፈራ ማሞ ይናገራሉ Oct 2024

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 15 ноя 2024

Комментарии • 504

  • @yeabmyy
    @yeabmyy Месяц назад +215

    ጀነራል ተፈራ ማሞ የቁርጥ ቀን ፋኖ እድሜና ጤና ይስጥልን። ድል ለአማራ ፋኖ

    • @fethyaaliaddisu895
      @fethyaaliaddisu895 Месяц назад +6

      ያረብየረብይህንቆሻሻመጊትአላህያሣልን

    • @yeabmyy
      @yeabmyy Месяц назад +1

      @@fethyaaliaddisu895 ኦሮመኛ አልችልም አሁንም የፃፍኩት ከገባኋት።

  • @HussenBekele
    @HussenBekele Месяц назад +198

    ጀ/ተፈራ ማሞ እናመስግናለን ድምጽህ በራሱ ለጠላት ድሮን ነው ድል ለፋኖ

    • @emebetlegesse7577
      @emebetlegesse7577 Месяц назад +4

      ትክክል ድምፁ ድሮን ነው ለዛ ሽንታም ጥርቅም😂😂😂😂😂😂😂😂

    • @Sade948
      @Sade948 Месяц назад

      ክክክክክክበሳቅ ልትገሉንነው

  • @nahomeNat
    @nahomeNat Месяц назад +99

    ተመስገን በህይወት አሉ አባታችን❤

  • @AlexEt-vm5ux
    @AlexEt-vm5ux Месяц назад +48

    ጀነራል ተፈራ ማሞ የቁርጥ ቀን ፋኖ እድሜና ጤና ይስጥልን። ድል ለአማራ ፋኖ. God bless

  • @aberataye8548
    @aberataye8548 Месяц назад +83

    እኔ ኦሮሞ ነኝ ግን ተስፋችን እናንተ ናቹ አምላክ በምትሄዱበት ሁሉ ይጠብቃቹ

    • @pokekoala8615
      @pokekoala8615 Месяц назад +1

      እውነትህን ነው ኦሮሞ ይወገድ ያሉት እነኚህ ፀንፈኞች አይደሉም ምነው አእምሮህ ቦረሹህ እነኚህ እኮ ለ አማራ አይወክሉም ፀረ አማራ ናቸው

    • @WubalemWubie-cs9lz
      @WubalemWubie-cs9lz Месяц назад

      ወያኔ!!!​@@pokekoala8615

    • @wubitgebeyaneh8046
      @wubitgebeyaneh8046 Месяц назад +2

      አማራም ኦሮሞም ሌላውም ሁሉም ኢትዮጵያዊ ነው። ግን ጥቂት ዘረኞች የሰልጣን ተጠሚዎች በረከሰ ፖለቲካ የሚረጭቱን መርዝ ነው ፋኖ የሚዋጋው። እናም ኢትዮጵያ በልጆቿ ታፍራና ተከብራ ትኖራለች🙏💚💛❤️

    • @solomonssebero9889
      @solomonssebero9889 Месяц назад

      😂😂😂AKASI/ ADEDU😅😅😅

    • @Abebe312
      @Abebe312 Месяц назад +1

      @@pokekoala8615 ኮተት ነገር ነህ። አማራ። ነፍሴ። እናሸንፋለን

  • @BeleteArage
    @BeleteArage Месяц назад +52

    ጀግናው ውዱ አባታችን እግዚአብሔር ይጠብቅህ ድል ለፋኖ❤❤❤

  • @yohanishabite
    @yohanishabite Месяц назад +48

    ድል ለአማራ ፋኖ❤❤❤አባታችን የተመቸ ህይወትና ኑሮ ለወገኔ በሰቆቃ ውስጥ ካለው ጋር ለመሆንና የህይወት ዋጋ ለመክፈል የገቡ ስለሆነ ክብር አለን።

  • @mekonnenhabte4052
    @mekonnenhabte4052 Месяц назад +37

    ታላቅ ክብር ለብርጋደል ጀነራል ተፈራ ማሞ እና ለጀግናው ምንጃር ፋኖ ድል ለመላው ለአማራ ፋኖ

  • @dagneenyew1626
    @dagneenyew1626 Месяц назад +61

    ጀኔራል ተፈራ ማሞ ጀግናችን ፣ የአሳምነው ምትክ ፣ እንወድሀለን።

  • @samuelbelay7251
    @samuelbelay7251 Месяц назад +59

    የአማራ ዲያሰፓራ አንደ ለንደን ፋኖኖኖ በርቱ ❤❤

    • @AdisShiwa
      @AdisShiwa Месяц назад +3

      የለንደን ፋኖዋች ጀግኖች ናቸው

    • @shewhat438
      @shewhat438 Месяц назад

      Ere diaspora senefoch nachu Minew sew hiwetu eyekefele enante and self atiwetu twitter (x) atixifu besmeam

  • @yohannesseifu3582
    @yohannesseifu3582 Месяц назад +37

    ከንቲባ አብይ የአማራን ህዝብ አታሸንፈዉም 💪💪💪💚💛❤️ ድል ለፋኖ 💪💪💪

  • @abrhamtalargie6242
    @abrhamtalargie6242 Месяц назад +68

    አማራው ከደረሠበት በደል ብዛት ላይመለስ አንድ ሆኗል። ፖለቲካውም እየገባው መጥቷል

  • @Zewudu-vg3ku
    @Zewudu-vg3ku Месяц назад +39

    ድል ለጀግናው የአማራ ፋኖ።የምንጃር ፋኖ መሪወቻችሁንና ጀነረሉን ጠብቋቸው ድል ለቤተ ይሁን።

  • @mastewalmoges4580
    @mastewalmoges4580 Месяц назад +49

    አባታችን❤❤❤

  • @TitaLema-bf3yz
    @TitaLema-bf3yz Месяц назад +49

    Look at our heroes! ኑሩልን እኛ ብዙ አማራ ያልሆንን ኢትዮጵያኖች እናንተ ናቹ ተስፋችን ከእግዚአብሔር ጋር! ድል ለፋኖዎቻችን!

  • @gubenkidie3546
    @gubenkidie3546 Месяц назад +24

    የኛ አሌንታ ብብርጋዴል ጀኔራል ተፈራ ማሙ እድሜና ጤና ይስጥህ የኛ ጀግና በርታ ድል ለአማራ ዉድቀት ለብልፅግና።

  • @እናቴአገሬእወድሻለሁ
    @እናቴአገሬእወድሻለሁ Месяц назад +18

    ታሪክ ቀያሪው እግዚአብሔር ይርዳችው እመቤቴ ከና ልጃዋ ትጠብቃችሁ ድል ላማራ ህዝብ ለተገፋው ወገኔ ድል ለፋኖ❤❤❤🎉

  • @aradaw320
    @aradaw320 Месяц назад +21

    መሪዎቼ በጣም ነው የምሳሳላችሁ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ

  • @hawa8490
    @hawa8490 Месяц назад +23

    ጀግኖቻችን ፈጣሪ ከናንተጋ ይሁን❤❤❤❤❤❤

  • @SamWork-n3o
    @SamWork-n3o Месяц назад +12

    ጀኔራል ተፈራ ማሞ ጀግና ብቻ ተብሎ አይገለፅም፤ታሪክን ከእውነት ጋር አቀናጅቶ የሚገልፅበት እውቀት የሚገርም የሚደንቅ ነው፡፡ፈጣሪ ይጠብቅልን፡፡

  • @የዴሴዋነኝ
    @የዴሴዋነኝ Месяц назад +10

    አባታችን አላህ እድሜና ጤና ይስጥህ ዴሜዋ የአማራ አይንነህ❤❤❤❤

  • @yohannesseifu3582
    @yohannesseifu3582 Месяц назад +10

    አማራ ወጥር ለልጆቻችን ነፃ አገር እንስጣቸዉ 💪💪💪💚💛❤️ ድል ለፋኖ 💪💪💪

  • @Kassabantelay
    @Kassabantelay Месяц назад +37

    የትም ቦታ ሆኖ ይሄን ህዝብ በማንነቱ የሚያጠቃ ካለ እርምጃ ይወሰድበታል።

  • @AbebaDessie
    @AbebaDessie Месяц назад +12

    ኑሩልን ይቁርጥ ቀን የኢትዮጵያ ና የአማር ህዝብ እንቅ ጀኔራል ተፈራ ማሞ ኑሩልን ።እግዚአብሔር ይጠብቅዎ የአማራን ና የኢትዮጵያን ህዝብ ድል ያሳይዎ።

  • @mesay1260
    @mesay1260 Месяц назад +15

    Ethiopian heroes coming to rescue Ethiopian people we are with you this is a freedom straggling

  • @Ambassel
    @Ambassel Месяц назад +12

    አማራ አንገቱን የሚደፋበት ጊዜ አብቅቷል::እንደ አባቶቹ በኩራትና በክብር በጀግንነት ቆርጦ ተነስቷል ማን ሊያስቆመው ይችላል? አማራ የሰው ልክ!

  • @KemeruWorku-gt4ze
    @KemeruWorku-gt4ze Месяц назад +11

    ድል ለጀግናው ለአማራ ህዝባዊ ፋኖ !!!ጀነራሉን እግዚአብሔር አምላክ ዕድሜ እናን ጤናን ይስጥልን ለሁሉም የፋኖ አባሎች ።ሞት ለፋሺስቱ እና ለአሳማው የብልፅግና ጥርቅም !

  • @hiymanot9062
    @hiymanot9062 Месяц назад +19

    የኔ ጀግና አባት እግዚአብሔር ከክፉ ይጠብቅልን

  • @woyenetuengedaw4175
    @woyenetuengedaw4175 Месяц назад +13

    ጀ/ተፈራ ማም የቁርጥ ቀን እድሜ ጠና ይስጥዋትድል ለፋኖ ❤❤❤

  • @HabebaAwol
    @HabebaAwol Месяц назад +15

    ❤❤❤ይኔ አባት እረጅም እድሜ ❤ከጤናጋርይስጥህ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @sabasolomon4036
    @sabasolomon4036 Месяц назад +17

    ድል ለፋኖ 💚💛❤️

  • @እምዬሀገሬኢትዮጵያዬ
    @እምዬሀገሬኢትዮጵያዬ Месяц назад +12

    ሀይላችሑ ቅዱሥ እግዚአብሔር ይሁን::

  • @Ethiopiaya
    @Ethiopiaya Месяц назад +18

    ፋኖ ያሸንፋል💪🏾💪🏾💪🏾

  • @yohannesseifu3582
    @yohannesseifu3582 Месяц назад +7

    አማራ አንድ ከሆንን አንወድቅም አንድ እንሁን 💚💛❤️ 💪💪💪 ድል ለፋኖ 💪💪💪

  • @negatuaadmasu5388
    @negatuaadmasu5388 Месяц назад +8

    ድል ለአሳረኛው ፋኖ 🇨🇬🇨🇬🇨🇬 ጀግናው ጀነራል ተፈራ ማሞ በእውነት አውሬው አብይ አህመድ እጅ ሳይገቡ ከጀግኖቹ የአማራ ፋኖከልጆቾዎት ከወንድሞቾት ከጀግናው የአማራ ህዝብጋ በመቀላቀሎት እግዚያብሄርን ዘወትር አመሰግነዋል

  • @XfgvFchbi
    @XfgvFchbi Месяц назад +8

    እግዚአብሔር አገራቺነእን ሰላም ያድረግልን ድል ለተገፍዉ ለአማራ ህዝብ

  • @ገጠሪቷኢትዮጲያቻናል
    @ገጠሪቷኢትዮጲያቻናል Месяц назад +9

    ጀኔራል ተፈራ ማሞ ስምን መላክ ያወጣዋል ስምዎት እራሱ ከድምፅወት ጋር አድ ነው ጀግናችን አሳምነው ቢሞት እርስዎ በህይዎት ኑረው ለዚህ ንግግርና በኩራት ለተናገሩት ቃላቶች እኛም እደአድ አማራ ተወላጅ ትልቅ ኩራት ተሰማኝ❤❤❤❤❤

  • @daniman1216
    @daniman1216 Месяц назад +14

    ጀግና ጀነራላችን እግዚአብሔር ለመጨረሻው ድል ያብቃችሁ

  • @glory3954
    @glory3954 Месяц назад +2

    እነ ስኳድ እና እስክንድራውያን ኑ ስሙ ጀነራል እጅግ በጣም እናመሰግናለን

  • @sikosilo3403
    @sikosilo3403 Месяц назад +10

    እልህ ይጠብቃችሁ ❤❤❤❤ሞት ለገዳይ😢

  • @Tenblobay9397
    @Tenblobay9397 Месяц назад +8

    Thanks EMS for presenting a speech of General Tefera. Long live Fano

  • @ethio_salamtehun9955
    @ethio_salamtehun9955 Месяц назад +6

    ትክክል ትክክል ትክክል ተነስ ተነስ ተነስ አማራ ጀግናው እውነቱን እየተናገረ ነው አበሳው አበሳው አበሳው እግዚአብሔር አምላክህ አይለይህ❤
    ድል ለፋኖ ድል ለአማራ 💚 💛 ❤️

  • @Nuru-qm3vl
    @Nuru-qm3vl Месяц назад +1

    ድል ለአማራ ፋኖ ድል ለተገፋው አማራ ወገኔ

  • @HaileAzezew
    @HaileAzezew Месяц назад +10

    ጀግናው ቀናው በቀናነት አማራነትን ስትገልፀው ሲያምር።

  • @benkal8062
    @benkal8062 Месяц назад +9

    በዚህ ዕድሜ እና ጠንነትህ አሳሳቢ ሆኖ ለወገን ነጻነት በረሀ መሄድ ከኣርበኝነት በላይ ነው

  • @BereketDegu-fg4sw
    @BereketDegu-fg4sw Месяц назад +9

    ተዋርደህ ህክምና አጠህ ከመሞት በክብር ከሚወድህና ከሚያከብርህ ጋር ሆነህ መሞት የጤነኛ ሰው አስተሳሰብ ነው እግዚአብሄር ከእውነት ጋር ይሁን እውነት ከያዙ ሰዎች ፊት እግዚአብሄር ይቅደም

  • @LeyGeb
    @LeyGeb Месяц назад +8

    Love and respect for this general

  • @woldebazizew9385
    @woldebazizew9385 Месяц назад +9

    ድምፃቸውን በመስማቴ ደስ ብሎኛል

  • @ኢትዮኢትዮ-ገ5ፀ
    @ኢትዮኢትዮ-ገ5ፀ Месяц назад +5

    እድሜና ጤና ይሥጥልን የኛ ጀግኖች አላህ ብርታት ጥንካሬን ድልን ለናንተ ያድርገው

  • @hannagebreselassie7971
    @hannagebreselassie7971 Месяц назад +6

    ድል ለፋኖ ድል ለጀግናው አማራ ህዝብ 💚💛❤👈🎯🎯🎯

  • @gebeyehuwondosen193
    @gebeyehuwondosen193 29 дней назад

    ድል ለፍኖ ድል ለሰማዓታት

  • @Kedja-vj8ty
    @Kedja-vj8ty Месяц назад +7

    አላህ ይጠብቃችሁ በላችሁበት

  • @HUSSENALI-n6q
    @HUSSENALI-n6q Месяц назад +2

    ድል ለጀግናው ፋኖ እውነትን የየያዘ ያሸንፍል ድል ለፋኖ

  • @ArebuMohammed-s3q
    @ArebuMohammed-s3q Месяц назад +5

    የኔ ጀግና ❤አባት❤❤ሺ አመት ኑርልን❤

  • @asratgizaw1227
    @asratgizaw1227 Месяц назад +6

    ብርጋዴር ጀነራል ተፈራ ማሞ እርስዎ ለአማራ ፋኖ ከእግዚአብሔር በታች ፍጹም ኃይልና ጉልበት ነዎት ፣ረዥም ዕድሜ ከሙሉ ጤንነት ጋር እመኝልኁዋለሁ። የአማራ ፋኖ ሆይ የኢትዮጵያ አምላክ ኃይል ይሁናችሁ ፤በርቱ !በየቦታው የታፈነ የኢትዮጵያ ህዝብ ከጎናችሁ ነው።
    ድል ለአማራ ፋኖ ፤
    ድል ለተገፋው ለኢትዮጵያ ህዝብ !

  • @TeshomeTeshe-d6z
    @TeshomeTeshe-d6z Месяц назад +5

    የጦሩ መሀንዲሥ ብ/ጄነራል ተፈራ ፈጣሪ ይጠብቅሕ

  • @endaleabrie4458
    @endaleabrie4458 Месяц назад +4

    ጅግኖቻችን እናከብራችኋልን በኃይላችን በክንዳንችን ነፃነትን እንቀዳጃለን ።

  • @MestugirmaZeleke
    @MestugirmaZeleke Месяц назад +9

    አባታችን እድሜና ጤና ይስጥህ ድል ለጀግናው አማራ ፋኖ 💪💪💪💪

  • @kongithaile-gabriel979
    @kongithaile-gabriel979 Месяц назад +6

    My hero, God bless you and protect you.

  • @asfawbono8250
    @asfawbono8250 Месяц назад +4

    እግዝአቤሔር ይርዳችሁ አውነት ነው አማራን ለማጥፋት የቴነሳው የእስራኤል አምላክ ያርቅልን አማራ ከአገሩ ወዴት ይህድ አማራበሀገሩ ይኑሩ አንቴ ክፉ መሪ ሆይ አትንኳቼው አብሮ የኖሬውእትዮጵያ ሕዝብን አብሮ ይኑሩ ተውቼው በፍቅር እንኑር ዜረኝነት አትስቤኩ አብይ አሐመድ በዜሬኝነት የሴኬሬ ክፉ መር ነው ድልለአማራ ፋኖ ድልለአማራ ሕዝብ ድልለተጬቆነው በሙሉ አሜን

  • @ademibrahim8686
    @ademibrahim8686 Месяц назад +2

    እድሜና ጤና ይስጥልን ጀግና አባታችን ድሉ የናተነው❤❤❤❤❤❤❤

  • @leoulattlee4994
    @leoulattlee4994 Месяц назад +6

    ተወዳዳሪ የማይገኝለት ጀግናው ተፈራ ማሞ አለኝታችን ነው ።!!!!!!!!!
    ጀግንነት በተፈራ ማሞ ነው የሚለካው ።!!!!

  • @AbebeTeshome-m7d
    @AbebeTeshome-m7d Месяц назад +6

    ጀነራል ተፈራ አማራን ከልቡ ህዝቡን ማንነቱን ያከበረ ጀግናችን

  • @sbk8830
    @sbk8830 Месяц назад +2

    የኢትዮጵያ ቁርጥ ልጅ እግዚአብሔር ይጠብቁሁ ደግናችን አሳምነው አልሞተም እናተ አላችሁ ታሪክ በወቅ ቀለሙ ይፅፈዋል ይህንን ንግግር እድሜ ይስጥልን:: ❤❤❤❤❤❤❤❤❤.

  • @bisratwoldesenbet4052
    @bisratwoldesenbet4052 Месяц назад +7

    10/12/2016 - 05/02/2017
    ታላቁ አምላካችን እግዝብሔር ምንም ጊዜ ቢሆን ከተገፉት፣ ከተበደሉት፣ ግፍ ከተፈጸመባቸው ጋር ነው፡፡ ያግዛቸዋል፤ ሀይልም ይሆናቸዋል፡፡ በአሸናፊነት በድል ያጎናጽፋቸዋል፡፡ በሌላም በኩል ከሴይጣን ጋር የሚተባበርና የሚመራ አወዳደቁ አያምርም፤ ፈጻሜውም የከፋ ይሆናል፡፡ በዚህ ምንም ጥርጥር የለም፡፡
    አገረ እግዚአብሔር የሆነችውን ኢትዮጵያን የቅዱሳን መላዕክታት፣ ነቢያት፣ ሐዋርያት፣ የጻድቃን ሰማዕታት ጥበቃ፣ በረከትና ረድዔት አይለያት። አሜን!!! አሜን!!! አሜን!!!
    . . . . . . . . .
    የአሜርካ ዶላር ወይም ሌሎች የውጭ ምንዛሪዎችን በጨረታ እንዲሸጥ መደረጉ እጅግ የባሰና የከፋ አደጋ የሚያስከትል መሆኑን ከላይ ያሉ መሪዎች ለምን መገንዘብ ተሳናቸው???
    በመሠረቱ አንድ ድርጅት ወይም አካል የሆነ ነገርን ለጨረታ የሚያቀርበው የተሸለ ዋጋ ለማግኝት በማሰብ ነው፡፡ በተለይም የአቅርቦት እጥረት ያለበትን ነገርን ለጨረታ ማቅረብ ዋናው ዓላማ የተሸለ ዋጋ ለማግኘት መሆኑን ለማንም ግልጽ ነው፡፡
    ከዚህ ቀደም በወያኔ አገዛዝ ዘመን በቂ አቅርቦት ባለመኖሩ ምክንያት ከፍተኛ እጥረት ይስተዋልበት ከነበረው የፍጆታ ምርት አንዱ ስኳር ነበር፡፡ ይህ ፍላጎት ከፍተኛ የሆነ እና አቅርቦት ደግሞ በጣም አነስተኛ የሆነው ስኳር በአንድ ወቅት በየተወሰነ ጊዜ ለጨረታ ይቀርብ ነበር፡፡ ምንአልባት ይህ ይደረግ የነበረው ዋጋን ለማረጋጋት ምርቱን ለተጠቃሚው በፍትሐዊነት እንዲቀርብ ተብሎም ሊሆን ይችላል፡፡ ሆኖም ያስከተለው ግን በጣም የተገላቢጦሽ ውጤት የነበረ መሆኑን ለብዙዎቻችን አይዘነጋም፡፡ ለዚህም ማሳያ ቀደም ሲል አንድ ኪሎ ግራም ስኳር ከ20.00 (ሃያ) ብር በታች ነበረው ዋጋ በአጭር ጊዜ ውስጥ አርባ፣ ሃምሳ፣ … እያለ የአንድ ኪሎ ግራም ዋጋ ከአንድ መቶ ብር በላይ እንዲሆን አድርጎታል፡፡
    ነገሩ እንዴት መሰላችሁ፤ የሚጫረቱት ትላልቅ አከፋፋይ ነጋዴዎች ናቸው፡፡ እነዚህ ነጋዴዎች ደግሞ በዚሁ ሸቀጥ የማከፋፈል ንግድ ላይ እየሰሩ እንደመገኘታቸው ቀደም ሲል የገዙት ስኳር ክምችት እንደሚኖራቸወ አይጠረጠርም፡፡ በየጊዜው ሲጫረቱም ቀደም ሲል ከነበረው ዋጋ እየጨመሩ ይገዛሉ፡፡ ምክንቱም የገዙትን ሲሸጡ ትርፋቸውን ጨምረው የሚሸጡ መሆኑ እና ቀደም ብለው ገዝተው ያከማቹትን ስኳር በከፍተኛ የትርፍ ዋጋ እንዲሸጡ ስለሚያስችላቸው፡፡
    በቅርቡ ብሔራዊ ባንክ ባወጣው የዶላር ጨረታ አንድ ባንክ አንድ የአሜርካ ዶላርን ወደ አንድ መቶ ሰባት ብር በመግዛት አሸናፊ ስለመሆኑ በሚዲዎች ሰማሁኝ መሰለኝ፡፡ ነገር ግን ጨረታ ከመካሄዱ በፊት አንድ የአሜርካ ዶላር ወደ ዘጠና አራት ብር አካባቢ ነበር የሚገዛው፡፡ . . . አካሄዱ በጣም የሚያስደነግጥ እና የነዋሪዎችን ተስፋ በጣም የሚያጨልም መሆኑን ልብ ማለት ያስፈልጋል፡፡
    በአብዛኛው ጊዜ በአገራችን የሚታየው ነጻ ገብያ፣ ነጻ ህጋዊ የንግድ ስራ እንቅስቃሴ ሳይሆን … በነጻነት የንግድ እንቅስቃሴን በአድማ፣ በአሻጥር በመሳሰሉት ማካሄድ ልብ ልንልም ይገባል፡፡ . . .
     በክፉኛ ለታመመው የአገራችን ኢትዮጵያ ኢኮኖሚ በተለይም የቱሪዝም ኢንዱስትሪን ለማከም ከሚያስፈልጉ መድሃኒቶች ውስጥ ዋነኛው ከልብ የመነጨ እወነተኛ ሠላምን ማስፈን ነው፡፡ በአገሪቱ ሠላም ማስፈን ለኢኮኖሚ ብቻ ሣይሆን ለሕብረተሰቡ ጤና ክፍተኛ አስተዋጽዖ እንዳለው ልብ ልንል ይገባል፡፡ ሌላው ማለትም ፕሮፖጋንዳ፣ … ሁለተኛ እና ሶስተኛ ናቸው፡፡ . . .
     አገራችን ኢትዮጵያ በተፈጥሮ የታደለች ብትሆንም በተለያዩ ምክንያቶች በኢኮኖሚ በጣም ጥሩ ባማይባል ሁኔታ ውስጥ እንድምትገኝ ይታወቀል፡፡ እግዚአብሔር የሰጠንን ጸጋ በአግባቡ በማልማት (ስራ ላይ በማዋል) የኢኮኖሚ ችግሮቻችን ለመፍታት ደግሞ በዙ ቢቻል 24 ሰዓት መስራት እንዳለብን ግልጽ ነው፡፡ ይሁን እንጂ በአመራሩ በኩል በተለይም አዲስ አበባ እና በዙሪያዋ የሚወጡ ደንቦችና መመሪያዎች ይህን ግንዛቤ ውስጥ ያስገባ አይመስለኝም፡፡ ለማሳያነት ለምርታማነት አነስተኛ ፋይዳ ያላቸውን ተሸከርካሪዎችን የትራፊክ ፍስተን ለማሳለጥ ሲባል በይበልጥ ምርታማ የሆኑትን የጭነት ተሸከርካሪዎችን በጊዜ በመገድብ በምርታነት ላይ አሉታዊ ተጽዕኖ ሲያደርስ ይታያል፡፡ . . .
     በእርግጥ ከሚያወራ እና ለታይታ ጊዜን ከሚያባክን ይልቅ የተግባር ሰው ነው በጎ ለውጥ የሚያመጣው፡፡ ስብሰባ ዲሞክራሳዊ እና ልኩን በጠበቀ ሁኔታ እስከሆነ ድረስ ሊሰራ ለተወጠነ ነገር የተሸለ ሃሳብ ለማሰባሰብ ለመምረጥ እና የሰራ አቅጣጫ ለማሳለፍ አስፈላጊ መሆኑን አይካድም፡፡ የተዋበ ልብስ ለብሶ ለታይታ እና ለፕሮፖጋንዳ ፍጆታ ከሚለፋ ይልቅ እጁን በተግባራዊ ስራ ላይ የሚያሳልፍ ነው ትክክለኛ ልማት የሚያረጋግጠው፡፡ በተመሳሳይ መንገድም እውነተኛ ሠላምን ለማረጋገጥ ከምናምን ጥልፍልፍ ነገር እርቀን ክልብ በማመን በተጨባጭ መንገድ ተግተን ስንሰራ ብቻ ነው ሠላምን ማስፈን የምንችለው፡፡ . . .

  • @Sara-kr9xn
    @Sara-kr9xn Месяц назад +4

    ሠማህ እማራ!!!እዳምጥ!!!ይሄው ነው ሀቁ!!!ድልለፋኖ❤

  • @shsfvv37
    @shsfvv37 Месяц назад

    ድልለአማራ ፋኖ

  • @SeydMuhamud
    @SeydMuhamud Месяц назад +4

    ድል ለህዝባችን

  • @endalkendalk-m6s
    @endalkendalk-m6s Месяц назад +4

    ጋሼ የታሪ ሙርነትንም ያማሉ ጀግና ፈጣሪ ይጠብቆት✅💚💛❤💪💪

  • @kumneger6418
    @kumneger6418 Месяц назад +8

    ጀግናው አባቴ!!!

  • @birtukanbelayneh5562
    @birtukanbelayneh5562 Месяц назад +6

    Egziabeher kenante gar yehun
    Victory for FANO

  • @MesiChannel19
    @MesiChannel19 Месяц назад +1

    ዋውውው የኔ ጀግና ጀነራል ተፈራ ማሞ ሽ አመት ኑርልን የአማራው መብረቅ ፋኖወቻችን ድሉ የእናንተ ነው የኔ ባለ ማህተቦች ድል ለጭቁኑ አማራ ድል ለፋኖ 💚💛❤💪💪💪💪

  • @tesfayesiraw
    @tesfayesiraw Месяц назад +16

    የፋኖ አነሳስ ለአማራ ህዝብ ቢሆንም ኢትዮጵያን ከመፈራረስ ለመታደግ ነው።ያለው መንግስት ዘረኛ ስለሆነ አማራም ሳይፈልግ ዘረኛ እያደረጉት ቢሆንም ኢትዮጵያዊ ነው።የኔ ዘሬ አማራዊ ብሆንም አንዱ ወንድሜ ኤርትራዊ ሚስት አለው ።ሁለቱ የኦሮሞ ተወላጆችን አግብተው በሰላም እየኖርን በሰላም እየኖርን ነው።እኔና ቤተሰቦቼ ዘረኛውን መንግስት እንዋጋው ነው ።ፋኖን እንደግፍ።ድል ለፋኖ

  • @AdisShiwa
    @AdisShiwa Месяц назад +2

    የአማራ ጀግና ለአማራ ህዝብ ለቅርስ የተቀመጥክልን አንተ እና መሳፍንት ናችሁ

  • @YonasTadesse-e7h
    @YonasTadesse-e7h Месяц назад +11

    አባቢ

  • @Zinet1234-jb9iq
    @Zinet1234-jb9iq Месяц назад +6

    አላህ ከናተጋ ይሁን

  • @alimetmohammed7995
    @alimetmohammed7995 Месяц назад +10

    General Tefera Mamo=HEROE =ETHIOPIA

  • @GfgftGfgft-t9j
    @GfgftGfgft-t9j 5 дней назад

    አባታቺን አድሜጣና ይሥጥልን ድል ለተገፍው አማራ

  • @mulukenfiseha5194
    @mulukenfiseha5194 Месяц назад +2

    አማራው በቃኝ ብሏል ወደ ኋላ የለም መገደል መሳደድ መታፈን መፈናቀል እስኪቆም ትግል ይቀጥላል.........

  • @WorkeGelana-sv5if
    @WorkeGelana-sv5if Месяц назад +1

    ወይኔ ሳዬው እዴት ደስ እዳለኝ የኛ የፋኖወች ፊልድማርያል ጀግናችን እድሜህን ያርዝምል 🙏🙏💒💒💒💒🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱ያማራ ኩራት ነህ እናሸንፋለን አማራዬዬዬአይዞኝ

  • @yitagesteferi3800
    @yitagesteferi3800 Месяц назад +5

    VICTORY To The AMAHARA FANNO ❤️😁💪💪💪👍👍!!!!!

  • @b.6015
    @b.6015 Месяц назад +2

    🎉🎉🎉🎉🎉 🎉🎉 የኔ አባት አላህ ይጠብቅሁ አላህ ይጠብቃችሁ ድል ለነበልባሉ ፋኖ

  • @YonasTadesse-e7h
    @YonasTadesse-e7h Месяц назад +5

    ድል ለፋኖ ድል ለአባቢ ።

  • @AerguaGerfua
    @AerguaGerfua Месяц назад +3

    ድልለአማራድልለፋኖ

  • @مريممحمد-ك8م2ظ
    @مريممحمد-ك8م2ظ Месяц назад +4

    ድል ለአማራ ህዝብ❤❤❤❤❤

  • @emebetlegesse7577
    @emebetlegesse7577 Месяц назад +6

    ጀነራል ተፈራ የአማራ የቁርጥ ቀን ልጅ እንዲህ አፍረጥርጠህ ንገረው የማንም ደንባራ ሲጫወትበት የደነዘዘ ጭቁን ህዝብ ማንነቱን ሊያወጣ እና ሊነሽጠው ይገባል ብርታቱና ፅናቱን ይስጣችሁ እኛም አለን የኋላ ደጀን። የፋኖ ድል ቅርብ ነው❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @chalachewmelaku4547
    @chalachewmelaku4547 Месяц назад +4

    አንግግር አይአመራር እንደነዚህ ያሉትን ፈጣሪ ያቆይልን እውነትን መንጥሮ የሚናገር ጀግና እድሜውን ይስጥህ አንበሳው።

  • @ethiointercept3014
    @ethiointercept3014 Месяц назад +4

    ጀግናው ጀኔራል

  • @getasewgetu3291
    @getasewgetu3291 Месяц назад +1

    ጀግኖች ናችሁ እግዚሐቤር ይጠብቃችሁ አማራን ነፃ ታወጣላችሁ ይርዳችሁ

  • @assefajudah8559
    @assefajudah8559 23 дня назад +1

    The poll. Many say the unforgettable Hero. We remember you forever !!! Wish you long, long life to live !!! Ethiopia Yesterday, Ethiopia Today and Ethiopia Tomorrow, Tomorrow !!!

    • @assefajudah8559
      @assefajudah8559 23 дня назад +1

      The Oromo people have no representation at all !!!

  • @bithanyagetu4068
    @bithanyagetu4068 Месяц назад +1

    ጀግናው የአማራ ፋኖ አዛዥ ቆራጡ ብ/ጄ ተፈራ ማሞ ለሀገር ባለውለታ እናመሰግናለን የአማራን አንገት ቀና አድርገሀል ጀግናው የተሰለፍክበት አላማ እየተሳካ ነው በርታልን !

  • @melesemolla8304
    @melesemolla8304 Месяц назад

    የዘመናችን ጀግና ፈጣሪ ይጠብቃችሁ

  • @Munakassa258
    @Munakassa258 Месяц назад +7

    ድል ለአማራ ፍኖ

  • @yohannesseifu3582
    @yohannesseifu3582 Месяц назад +9

    ፋኖ የአማራ ኩራት ፋኖ የአማራ ማገር ነዉ 💪💚💛❤️ ፋኖ የኢትዮጵያ ብርሀን ነው እግዚአብሔር ከአንተ ጋር ይሁን 🙏

  • @endalkendalk-m6s
    @endalkendalk-m6s Месяц назад +2

    ጀግናችን ኑሩልን ድል ከናንተ ትሁን

  • @NegusuHabasha
    @NegusuHabasha Месяц назад +1

    ጀኔራል፣ተፈራ፣እድሜጤና፣ይስጥልን፣ከጎንህነን፣ድልለፋኖ፣አድአማራ፣❤❤❤🎉

  • @chalachewmelaku4547
    @chalachewmelaku4547 Месяц назад +3

    ፈጣሪ እድሜ ሰጥቶህ የምትወዳት ሀገርህን ነፃ ሁና በክብር ከፍብለህ የሚጠሉህ ሀፍረት ለብሰው ለማየት ያብቃህ እነሆድ አደር ህዝባቸው እየተጨፈጨፈ ከላይ ቁጭ ብለው ይሳለቃሉ ጊዜ እስኪፈርዳቸው ድረስ ይቀልዱ በህይወታቸው ወደሲኡል ይሸኛሉ የቀን ጉዳይ ነው አይዞህ የአማራ የቁርጥ ቀን ልጅ ፈጣሪ ይጠብቅህ ድል ለተገፋው ለአማራ ና ለኢትዮጵያ ይሁን❤❤❤።

  • @JK-lp6di
    @JK-lp6di Месяц назад +2

    አዎን ናቸው! የ"ብልጽግና" ፋሺስት ድምጻቸውን ሲሰማ በፍርሃት ይሰክራል!

  • @medinamuhammed4532
    @medinamuhammed4532 Месяц назад +5

    ደልለፋኖ

  • @ChrisKind-tz7jd
    @ChrisKind-tz7jd Месяц назад +4

    ድል ለአማራ ፋኖ