'ጠቅላይ ሚኒስትር እንደሆንኩ የብሔር ፖለቲካን በሕግ አግደዋለሁ!'|ሰኔ 23 መስቀል አደባባይ አይቀርም !

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 16 окт 2024
  • Ethiopian News, Politics & Views, 28/06/2024 ‪@addisminch‬
    Join this channel to get access to perks:
    / @addisminch

Комментарии • 70

  • @birhanumekebo6737
    @birhanumekebo6737 3 месяца назад +15

    ❤❤ ክብር ለኢትዮጵያ ❤❤ ❤❤ኦሮሞ ኢትዮጵያዊ ❤❤ ❤❤አማራም ኢትዮጵያዊ ❤❤ ❤❤ሌላዉም ኢትዮጵያዊ ❤❤ ❤❤ ሁሉም ኢትዮጵያዊ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @MuluYimam-hc4qh
    @MuluYimam-hc4qh 3 месяца назад +10

    ክብር ለጀግናው የአገር መከላከያ ሰራዊታችን 🎉🎉🎉

  • @عايدهعايده-ل4ح
    @عايدهعايده-ل4ح 3 месяца назад +8

    ክብር ለጀግናው ለመከላከያ ሰራዊታችን ክብር ለጀግናው ጋዜጠኛ ለውቤ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @helenayele6541
    @helenayele6541 3 месяца назад +4

    ክብር ለህዝብ ልጅ ለሆነው ጀግናውመከላከያ ሰራዊታችን መቻል ኢትዮጵያችን ኩራታችን❤❤❤❤❤❤

  • @wesenllemma-vt4oc
    @wesenllemma-vt4oc 3 месяца назад +9

    God bless Ethiopia and Ethiopians with Dr Abiy and his family amen 🙏 🙌 ❤️

  • @masaratmasarat5240
    @masaratmasarat5240 3 месяца назад +1

    እግዚብሔር እንድ ያርገው

  • @derejefanta8445
    @derejefanta8445 3 месяца назад +2

    ውቤ :- በጣም ጥሩ አቀራረብ ነው። ለኔ ተመችቶኛል በተለይ የብሄር ፖለቲካን በህግ አግደዋለሁ ያሉት ሀሳብ ይበረታታል። ሰላም ለሀገራችን ይሁን,,,, ቃለ መጠይቅ ያደረክላቸው አቶ አበባየሁን ከዚህ ቀደም እለውቃቸውም አሁን በማወቄ ደሰ ብሎኛል።🎉🎉🎉🎉 ምኞታቸውንም እንዲሣካ አመኛለሁ

  • @bahredinibrahim3486
    @bahredinibrahim3486 3 месяца назад +6

    Thank you bro 👍

  • @masaratmasarat5240
    @masaratmasarat5240 3 месяца назад +1

    እንካን እድርሳቹ ክብር ለመክላክያ ይሁን እገርችን ስላም ፍቅር እንድ ያድርግልን ክፍ ነገር እልስማ

  • @tewoderosayalew2634
    @tewoderosayalew2634 3 месяца назад +4

    ክብር ለጀግናው የአገር መከላከያ ሰራዊታችን🎉
    መቻል ለኢትዮጵያ! እኔም ለመቻል እሮጣለሁ🎉🎉🎉

  • @mimimulu2295
    @mimimulu2295 3 месяца назад +1

    ወቤ እንኳን ለመቻል 80 አመተ መህረት በአል ተመሰገን ኩሪ ሀገሬ ፍርድ
    ከፈጣሪ ነው የሰው ነገር የተዛባ ነው።👌👌👍🌠💐

  • @ቀሌ
    @ቀሌ 3 месяца назад +1

    ሰላም ለህዝባችን ሰላም ለአገራች ይሁን ።ወንድማችን በርታልን

  • @elitube8652
    @elitube8652 3 месяца назад +3

    ውቤ እኝህ እንግዳችን በደንብ የገባቸው ኢትዮጵያዊ ናቸው❤❤❤❤❤❤❤

  • @solomonbelayneh1245
    @solomonbelayneh1245 3 месяца назад +1

    አbebaየሁ ደሜ👌👌👌🇪🇹🇪🇹🇪🇹👌👌👌🙏🙏🙏 Respectful 🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @ashutube6997
    @ashutube6997 3 месяца назад +4

    Waw wube እንኳን አደረሰን......

  • @ephremeshetu-j6x
    @ephremeshetu-j6x 3 месяца назад +4

    Keep up.wube

  • @BizuhanFeleke
    @BizuhanFeleke 3 месяца назад +1

    absolutely correct!!!

  • @getachewbahiru-gj9mv
    @getachewbahiru-gj9mv 3 месяца назад +2

    የኢትዮጵያ የመጨረሻ ምሽጋቾን ጀግናዉ የኢትዮጵያ መከላከያ ሸራዊት የስፓርት ክለብ መቻል እንኳን ለ80 ዓመታዊ ክብረበዓል ሩጫ በሰላም አደሰሳችሁ።

  • @elfneshmulugeta5367
    @elfneshmulugeta5367 3 месяца назад +2

    Thank you 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺

  • @Black-2024
    @Black-2024 3 месяца назад +3

    ▫️Thank you #Addis_Minch | #አዲስ_ምንጭ
    ▪️▫️ፈጣሪ #ኢትዬጵያን | #Ethiopia ይባርክ❗😊👍
    ▫️▪️▫️E➕♓ℹ️🅾️🅿️ℹ️🅰️ዬ 🇪🇹 💚💛❤️
    ▪️▫️▪️▫️🟢🟢🟢🟡🟡🟡🟡🟡🔴🔴🔴🔴🔴🔴🔴

  • @yirgeduchekole5106
    @yirgeduchekole5106 3 месяца назад +1

    "ሰላም ይሁን" ምርጥ ጊዜ ነበር!!!

  • @lulsegedbeyene3723
    @lulsegedbeyene3723 3 месяца назад +7

    ውብሸት ሠላም ነው አርያ ተስማሪምን ጋብዘው

  • @ahmedinjemal721
    @ahmedinjemal721 3 месяца назад +6

    ሰላም ወንድሜ ውብሸት ሰላም አዲስ ምንጭና የአዲስ ምንጭ ቤተሰቦች ውቤ ዛሬ ማላውቀውን ድንቅ የሆነ ሰው ከየት አመጣኸው እንዴት ነው ማላውቀው እንዴት ነውስ ስንት ድፍን ጥንብ ባንዳ ፖለቲከኞች ሲላፈጡብን ይሄ ወንድሜ እንዴት ዝምታ መረጠ ራሱን አራቀ ?

  • @tamirusahile1369
    @tamirusahile1369 3 месяца назад +1

    አለማየሁ ደሜ ጎበዝ ተንታኝ ነህ በርታ።

  • @tamirusahile1369
    @tamirusahile1369 3 месяца назад +2

    መከላከያ ማለት የአገር መከታ ማለት
    ነው ።

  • @elitube8652
    @elitube8652 3 месяца назад +2

    ❤❤❤❤❤

  • @marryjesus-g3v
    @marryjesus-g3v 3 месяца назад

    Selamehi yebeza wba kiberi la mklakya serawtachn

  • @bekeleseifu3924
    @bekeleseifu3924 3 месяца назад +4

    🎉🎉🎉

  • @SenaitJira
    @SenaitJira 3 месяца назад +6

    ከሀምሳ አመት በኋላ አብይ ያስረክቦታል እስከዛ ታገሱ

    • @tesfayealemu9929
      @tesfayealemu9929 3 месяца назад

      @@SenaitJira አይ ምኞት

    • @teka1528
      @teka1528 3 месяца назад

      ​@@tesfayealemu9929100amet! Befraget yelalatal! Yeh medre durye andachem atametam! Fukera aykelekelem!

    • @teka1528
      @teka1528 3 месяца назад +1

      TEKEKEL!

  • @miliyon938
    @miliyon938 3 месяца назад +1

    ሰላም ቤተሰብ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @elitube8652
    @elitube8652 3 месяца назад +1

    ምርጥ እንግዳ ናቸው❤❤❤❤❤

  • @geneneoda7920
    @geneneoda7920 3 месяца назад

    ❤❤❤❤የሁላችንም ችግር ነው🎉🎉🎉🎉😂😂😂😂😂

  • @NigestDebela3
    @NigestDebela3 3 месяца назад +2

    እኔን ግርም፡የሚለኝ🤔🤔ከአለም ፡ህዝብ ጋር፡🌎👈🏾👉🏾እየኖሩ፡50 STATE እየሰሩ እየተቀየሩ በኢትዮጵያን ምት⚰️⚰️የሚያተርፍ ምንም ሀገር የሚወርስ የለም መጨረሻችን ምት ነው We are ETHIOPIAN 🥰፣🇪🇹👈🏾 ሃይማኖት ፖለቲከኛ የብሄር፡ጥል፡በህግ ይታገድልን፣🤔🤔ሬሳ ስትሆን፡የትግራይ😂የአማራ😂የኦሮሞ፡😂የጉራጌ፡ገነት፡እትገቡም፡የጁንታ👺👈🏾ካንስር፡በቃን🤔 ዘረኝነትጥንብ ነው

  • @mhhhedgudelese
    @mhhhedgudelese 3 месяца назад +1

    ጦሩ ነመኛታ ታሪኩ መንጀታ የወያላው ጌታ ነበረ እያልን ሥንደግፈው ነበር

  • @demissiekebede22
    @demissiekebede22 3 месяца назад

    ዋልታ ረገጥ ጨዋነት ነው የጥላቻ ሀይሎች ስድብ ግን ሌላ ነው ።

  • @teddyboss9009
    @teddyboss9009 3 месяца назад +1

    ውቤ ጀግና

  • @getanehbuli7265
    @getanehbuli7265 3 месяца назад +4

    ማልያውን ከየት ነው መግዛት የሚቻለው?

    • @addisminch
      @addisminch  3 месяца назад +1

      ጃንሜዳ መቻል ስፖርት ክለብ ግቢ🙏

  • @kiflejote6128
    @kiflejote6128 3 месяца назад

    Kifle Jote from Stockholm would like to congratulate members & supporters of Mechal( መቻል) Sport club. I am among those who had been trained by Kebede Metaferia of Mechal.

  • @Yehager
    @Yehager 3 месяца назад

  • @Yohanes-q9r
    @Yohanes-q9r 3 месяца назад +1

    ምንድነው የምሰማው እሰይ ስለቴ ሰመረ ልበል።የኔን የምርጫ ካርድ አግኝተሃል

  • @daremyeleshgeda8482
    @daremyeleshgeda8482 3 месяца назад

    🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤️🌹

  • @FetiyaSeid-pm9jx
    @FetiyaSeid-pm9jx 3 месяца назад

    ውቤ🎉

  • @SUNSHINEMULU
    @SUNSHINEMULU 3 месяца назад

    🎉🎉🎉🎉🎉Wube berta

  • @Medan985
    @Medan985 3 месяца назад

    ህልም አይከለከልም

  • @TadesseHordofa
    @TadesseHordofa 3 месяца назад +1

    Fance eating corn( ጠባቂ መልሶ ስሲበላህ) አያድርስ!!

  • @tayenuguse
    @tayenuguse 3 месяца назад

    ውቤ እባክህ እንዴነው ማግኘት የሚቻለው እከርብ ከነቲሸት

  • @Alemu64
    @Alemu64 3 месяца назад

    This is onge flagship

  • @reshadabafita5906
    @reshadabafita5906 3 месяца назад +1

    Itti muddi

  • @teka1528
    @teka1528 3 месяца назад

    HADUSH! YEMATREBA FEYELE 9 TEWLDALECH ! ESWAM , LIGOCHAM YEMOTAL! YEDEMBET SEBSEB! ENSESA, ZERAFE! ABIY 1000AMET!

  • @demissiekebede22
    @demissiekebede22 3 месяца назад

    ውብሸት አብዛኛው የሸዋ ተወላጅ አማራ ኦሮሞ እና ጉራጌ ቅልቅል ነው ነገር ግን የአማራ ፖለቲካ የተመሰረተው በስድብ እና በንቀት በማንቋሸሽ ላይ የተመሰረተ ነው ።

  • @teka1528
    @teka1528 3 месяца назад

    ZEMEDE ! ANTE NEFTEGNA! YEMATREBA FEYELE 9 TEWLDALECH , ESWAM, LIGOCHAM ,YEMOTALU! YEKORETAL ZER!

  • @Alemu64
    @Alemu64 3 месяца назад

    OLF flags

  • @Babi-qh5ft
    @Babi-qh5ft 3 месяца назад

    Ere gizem anchimi lezihi bekashi

  • @melber7957
    @melber7957 3 месяца назад

    Atafrem ye beher poltican abiy endeyatefalachew setemegnu???? Kezas, le abiy teket ye Oromo degafe enkwan letasatut???😂😂

  • @Tesfalem-tl7le
    @Tesfalem-tl7le 3 месяца назад

    ዉቤ ይህን አጭበርባሪ አታላይ አስመሳይ ሌባ የሰፈራችን አስቸጋሪ ሰዉ በማቅረብ ሜድያህን የማይመጥን ነዉ። በጉቦና በዘር የሚያጭበረብር ነዉ። በጉቦ የሰራነዉን ትምህርት ቤት አሽጦብናል። ማስመሰል ይችልበታል። ኦሊቭን በጉቦ ያስከፍተዋል።

  • @sumeyanuredin8458
    @sumeyanuredin8458 3 месяца назад

    ጠ/ሚ ልትሆን 😂ቀልደኛ መሃይም 😂እንዳንተ አይነ ደደብ የቀበሌ ሊቀመምበር አላዳርግህም ላንተ ጥሩ ስራ ግምበኝነት ምናምን የጉልበት ሥራ ሞክር ደፋር 😂

  • @KezeraYazhe
    @KezeraYazhe 3 месяца назад

    The So called the ethiopia opposition lunatics politicians .ጨርቃቹን ጣሉ ሙት ታነቁ ስልጣኑን ምንይልክ ሶስተኛው ነው ።
    As it is written and 100% predicted that the next prime minister of Ethiopia is " "Menelik III"
    the history of Ethiopia from King Solomon's son "Menelik I" to Adwa victory "Menelik II" to the coming king of Ethiopia ``Menelik III".
    Whether you like it or not, the next Prime Minister of Ethiopia will be as written and predicted according to our great grandfathers and it is 1000 % TRUE He is "Menelik III", when Dr. Abiy's term ends he will take over power, but before that day comes Dr. Abiy will remain in power for the next 7 years. The new "Menelik III" will recover all the lost Red Sea and subterranean territories from Eritrea, Jubity then Ethiopia will be great again.
    Ethiopia is powerful and now a big empire country.

  • @LijalemSeyoum
    @LijalemSeyoum 3 месяца назад

    እምነትህን እንደዚህ ከሆነ በኦሮሚያ አማራ በአማራነቱ ሲገደል እና ሲጨፈጭፍ ለምን ከጎኑ መቆም አቃተህ ራስህን ጠይቅ

  • @Brukhhh
    @Brukhhh 3 месяца назад

  • @MulugetaShanko
    @MulugetaShanko 3 месяца назад

    🎉🎉

  • @Alemu64
    @Alemu64 3 месяца назад

    This is onge flagship