"ሶማሌላንድ አገር ትሁን፤ አትሁን? መሠረታዊ ጥያቄያችን አይደለም" |ቀይ ባሕርኛ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 1 окт 2024

Комментарии • 97

  • @davidharcot220
    @davidharcot220 3 месяца назад +3

    በመጀመሪያ ደረጃ ስምምነት የጋርዬሽ ነው እንጂ እኔ ይሄ ነው የሚስማማኝ እና በሱ በኩል እንሂድ ማለት ዲክቲተርሺፕ ነው ደግሞ ባሕር የሚባል እኮ የላችሁ አንፈልጋችሁም ተብላቹ እኮ ልትባረሩ ትችላላቹ መስማማቱ ይቅርና ይህን እንስጣቹ በዚህ ቀይሩን ማለቱ ይቅርና ዶላር መክፈል ካልፈለግ እስከናካቴው ልትባረርም እኮ ትችላለህ የምን ጭቅጭቅ ነው? በዛም የባሕር ጥያቄ ሲባል በሁለት ይከፈላል ሕጋዊ እና ኢሕጋዊ ይባላል። ሕጋዊ የሆነውን ሕግ ራሱ ስለ ሚፈቅድልህ ተስማምተህ ሂሳብ ከፍለህ አመሰግናለሁ ብለህ መሄድ ነው ። ሕጋዊ ያልሆነውን ስትጠይቅ ደግሞ አንድ ሰው በመሳሪያ ሹጉጥ አስፈራርቶ ንብረት መዝረፍ እንደ መሞከር ማለት ነው። ይህ ምን ያስከትላል ካልን በዛ በኩልም ጥይትና ሹጉጥ ስለ ማይጠፋ ወረራ ለመከላከል ተብሎ የደምና ሕይወት ጥፋት ሽንፈት በአለም ሕግም ውግዘት sunction ያስከትላል ።

  • @brhaneyebio7360
    @brhaneyebio7360 3 месяца назад +5

    ማንም ይጭሁ ማንም ሓይል አለን ብሎ ያስፈራራ የኤርትራን ባሕር ሊደፍር አይችልም ከሁሉም ነጻ ነው በኤርትራ ሓይል ባሕር ነው የሚተዳደረው
    እኔ የሚገርመን የኢትዮጵያ ምሑራን በሕዝብ ብዛት ሊመኩ ይሞክራሉ በዚ ዘመን ለጦርነት በሕዝብ ብዛት መመካት ጅልነት ነው
    ቀይ ባሕር ስያምርሕ ይቀራል

    • @abiyodaraga9271
      @abiyodaraga9271 3 месяца назад

      ኤርትራ አንድ የተመራ ሰው የለለት የደሃ ደሃ ናት ራስን ከኢትዮጵያ አተወደድር መጀመርያ የአንድ ክልል አቅም ይኑር ኢትዮጵያ ወደብ ለምና ሰይሆን ለምናው ይሰጠሉ አንታ ኤርትራዊ የአዕምሮ ደሃ ስለሆንክ በድህነት ኑረ።

    • @ynegasi99
      @ynegasi99 3 месяца назад +1

      ​@@abiyodaraga9271Fesam You're stay landlocked Forever

    • @brhaneyebio7360
      @brhaneyebio7360 3 месяца назад +2

      @@abiyodaraga9271 🤣🤣🤣🤣እናንተም ምሑራን አሉን ብላች ታወራላች ሱፍ የለበሱ የእብዶች ስብስብ ኤርትራን መስደብ መብትሕ ነው ኤርትራን መንካት ከባድ ዋጋ ያስከፍለሓል

    • @ዒሳወዲዓሰብ
      @ዒሳወዲዓሰብ 3 месяца назад

      ​@@abiyodaraga9271የድሀ ድሀ ቢሆን ነው እንዲህ ሚንፈላሰሰው?እንዲህ ሰዉን ሚያግዙት።ምን አገባህ መጥፎ ምትናገረው።ሀቁን ነው የተናገርኩት

    • @yaredgare8339
      @yaredgare8339 3 месяца назад

      አባቴ ተረጋጋ ያንተን ባህር ግመል አጠጣበቅ ዘረ ምቀኛ

  • @tgtak3916
    @tgtak3916 3 месяца назад +9

    አንተን ሳላመሰግን ባልፍ ትክክል አይሆንም! ለፕሮግራምህ በቂ እውቀት አለህ፣ ተዘጋጅተህ ትመጣለህ፣ እንግዶችህን በደንብ አድርህ ትጠይቃለህ! ኢትዮጵያ አሁን የሚያስፈልጋት እንደአንተ ያለ ጋዜጠኛ ነው! #በርታ🙏

  • @eyasuhajaymisghina1665
    @eyasuhajaymisghina1665 3 месяца назад +2

    በመጀመሪያ ኢትዮጵያ የምትባል አገር በአጸይ ሃይለስላሰ በፈደረሽን ገብቶ በኤርትራ የኢትዮጵያ አካል ናት ብሎ የፈደረሽኑን ስምምነት አፍርሶ የቀይባህር ባለቤት ለመሆን የሞከረው የ30 አመታት ውድመት ሞትና አስከተለ ብጅግናው የኤርትራ ርግል አሸናፊነት ተጠናቀቀ በአለም አቀፍ እውቅናም ረፈረንዱም አደረገ 99.9% የኤርትራን ናጻነት መረጠ አሁን ስለ ቀይባህር የምትናገሩት በባዶ ህልም ነው

  • @Asmara1991
    @Asmara1991 3 месяца назад +2

    There are 46 land locked countries in the world of which 16 countries are in
    Africa. All of them respect the international law in exception of Ethiopia.Really I do not understand why.
    What I know is you can use any port you like with
    certain payment but you can never own it.

  • @dawitgebre323
    @dawitgebre323 3 месяца назад +1

    Bla bla ethiopua dont have any right to a port its zero chace. !! Dedeb. Muhur

  • @josephelias3480
    @josephelias3480 3 месяца назад +1

    Why don't mequadusho government deal with Hargesa government....we just are just renting the port. We have nothing to with their independent. All we have to care is to use their port by paying money

    • @ዒሳወዲዓሰብ
      @ዒሳወዲዓሰብ 3 месяца назад

      That is not the case.ethiopia is with unrecogized nation with has big implication and repercussions to say the least.Ethiopia should deal with Mogadishu.

  • @simales781
    @simales781 3 месяца назад +2

    Ethiopia needs to claim back Asab port. We don't needs to rent a port. We have to make a legal claim and request a UN to review the 1993 Eritrean Independence. We needs to negotiate on sea access issues with Eritrea again

    • @dawitgebre323
      @dawitgebre323 3 месяца назад

      Kkkkkkm dreamer 😆😆😆😆😆😆🤮🤮🤮🤮

    • @simales781
      @simales781 3 месяца назад

      @dawitgebre323 : You lough yeah? Don't worry! one day it will happen either through legal means or war. Your greedy and foolish Meles and his TPLF team made Ethiopia landlocked

    • @ዒሳወዲዓሰብ
      @ዒሳወዲዓሰብ 3 месяца назад

      I am the people of Assab i refuse both as an Eritrean as eritrean afar to give up my land to foreigners.

    • @dawitgebre323
      @dawitgebre323 3 месяца назад

      Donkoro denakurt maneh ante ye 1993 referendum review emteteykew deha menati arfeh nur !!! Bye bye eritrea for ever kenante megelagelachin telik efoyta new

    • @simales781
      @simales781 3 месяца назад

      @@dawitgebre323 : Kegna tegelagleh min agagneh. Chigaram. Ye Eritrea woxat assaa ayibelw naw besidet.

  • @josephelias3480
    @josephelias3480 3 месяца назад +1

    We have nothing to do with their independent. Let Moguadisho government deal with Hargessa government. Independent or no, that is their business.

  • @ZaakirJimma-f4m
    @ZaakirJimma-f4m 3 месяца назад +1

    Dhuguudha jechii

  • @damtewmekuriya5279
    @damtewmekuriya5279 3 месяца назад +2

    Thank you very much it was an extraordinary program!!

  • @hassnahanfere6208
    @hassnahanfere6208 3 месяца назад

    ለቀይ ባህር በጣም ቅርብ ሆነን ባር ጋር እንዳትርሱ ተብሎ ማነው እሺ ትንሿ ኤሪትሬያ ወይስ 500ሺህ ህዝብ ያላት ጁብቲ እነዚህ ሀገሮች እኮ አስተሳሰባቸው እንደትንሽነታቸው አይደለም ለምሳሌ ኢትዮጵያዊ የሆኑትን ህዝብ ኤሪትሬያዊ ኢንዲሆኑ አድርጓል ጅቡቲ ደሞ ትንሽ ህዝብ አላት ተብላ እንዳትናቅ አረቦችን እንደዜጋ አድርጋ ተኖራለች ከዚህም ሌላ በኢትዮጵያ ግዛት ማስፋፋት በማድረግ ሱማሌዎችን አስፍለች ለምሳሌ አይሻ ግዛት በኢትዮጵያ ሱማሌ ያሳፈረችው መውሰድ በቂ ነው ።

  • @tafessegeberamlak4448
    @tafessegeberamlak4448 2 месяца назад

    አገራችን አካላት ወጣት ምሁራን አንደ አቶ ከሽመልስ አይነቱ በእውቀት፣ በብሔራዊ ስሜት የተሞሉና እውቀታቸውን ከአገርና ከሕዝብ ሉዓላዊነት ነፃነት ጋር ያዋሀዱ በሚዲያ ላዬዠይ የሚያቀርቡት ህጋዊና ፖለቲካዊ ትንታኔ የህብረተሰቡን የእውቀት ሞራላዊ ግንባታ በማሻሻል ሁሉም የዜግነቱን መብትና ግዴታ እንዲወጣ ስለሚያበረታታ በዚህ ዙሪያ ብዙ መስራት ያስፈልጋል

  • @koala10ish
    @koala10ish 3 месяца назад

    ዝምበለ ደደብ አሮጊት አጋሰስ፤ ኤርትራችን [ምድሪ ባሕሪ] መቸውም የጨምላቃዋ ጦቢያ አካል ሁናም ኖራም አታቅም እስክ ኢንግሊዞ፡አሜሪካኖች ለጂኦፖለቲካቸው ጥቅም ሲሉ ለቅዘናሙ ስላሴ ባርያቸው እንድጠብቅላቸው ያስረከቡዋት፦

  • @adeyminet2551
    @adeyminet2551 2 месяца назад +1

    it means you have absolutely no respect or you don't have
    any belief on rules based international order since you disrespect the sovereignty of nations ie Somalia's unity as one you're so selfish & only greedy

  • @JabiirJabiir-pd6il
    @JabiirJabiir-pd6il 3 месяца назад

    Amabooda maniimurtii namniiwaloleefuliikasalaa abootiigadatuudhamalaa hiirafiicanuundhamsii siinjatii darooyteegaltaa bekkii

  • @modinali3987
    @modinali3987 3 месяца назад

    Africa yehayalanun be gibuti yeseferut yehayalan mengistatmesfer lhiliwunachin yaseganal bilew ye babelmandabin tsetita ye Africa hibret kerasu betewtatut yemekelakeya hayil lemetebek menkesakes alebachew Yuh kalhone yegize guday enji alamachew behidet African endegena bekugngizat lemyaz eyetenderederu mehonun alemaseb ye Alemin beteleyim yemirabawiyanin alamana filagot alemegemet yewahinet new.

  • @ዒሳወዲዓሰብ
    @ዒሳወዲዓሰብ 3 месяца назад +1

    እወራለው ሲል ማን ዝም ይላል?

  • @JabiirJabiir-pd6il
    @JabiirJabiir-pd6il 3 месяца назад

    1samuunmiizanaqabdii guriimiizanaqabaa iijiimiizanaqabdii.arabniimiizaanaqabaa oneenmiizanaqabdii qalbiinmiizanaqabdii hereeyniikalatiin afran adaanbatii kiitabnii afranuu adaanbahaa halkaniifiiguyaan adaanbahaa dhiirafiidhalaan adaanbahaanii

  • @JabiirJabiir-pd6il
    @JabiirJabiir-pd6il 3 месяца назад

    Miizanaguraa miizana iijaa miizana arabaa miizana oneedhaa miizanaqalbiidhaa

  • @JabiirJabiir-pd6il
    @JabiirJabiir-pd6il 3 месяца назад

    Bahaafii dhiitii kabafiikiibii adaanbahanii xiiqafiigudaa bekafiiwalalaan sobaafii dhugadubataan fageeyseeyadafii dhiiheeyseeyadaan tokkobiitii akka halkaniiguyaatii namniiwaabekufii namniiwabeynee tokkomiit

  • @keletaberhe7593
    @keletaberhe7593 3 месяца назад

    Bukatamoch degmo ferengi minabata tawkalech ena new key bahir yemitlew
    Enantema baridar abay yibekachuhal

  • @african-2000
    @african-2000 3 месяца назад

    God bless #PM_ABIY ( #ABICHU'YE ) ... God bless #ETHIOPIA'YE

  • @peter-f7z
    @peter-f7z 3 месяца назад

    such type of title. hurts somaliland

  • @FasikawDagnew
    @FasikawDagnew 3 месяца назад

    Thank you dear,
    I love it,

  • @hassnahanfere6208
    @hassnahanfere6208 3 месяца назад

    አንዴ እርያችን ይግባ እንጅ ወደ ባህሩ ታአምር ነው ምንሰረው ህልማችን ታላቋን ኢትዮጵያን ክብር እና ዝና መስመላስ ነው እንጅ የሰፈር አስተሳሰብር አይደለም አይክው ከፍ ያሉ ሰዎች ብቻ የሚገባቸው ሀሳብ ነው አባቴ ነገሩ" ከፍየል በላይ ነው" ከቀበሌ እና ከወረዳ አስተሳሰብ በላይ ነው ።

  • @hanaestifanos5153
    @hanaestifanos5153 3 месяца назад +1

    Ethiopia lezelalem Tenur.

  • @ahmedshimales7644
    @ahmedshimales7644 3 месяца назад

    Kkkkkk

  • @watcher6397
    @watcher6397 3 месяца назад

    እንዴ' አቶ' እንኳን አይጨመርም የሰው ስም ሲጠራ ? ምን ሜዳ አደግ ነው ባካችሁ 😮

  • @IsraelPMenbere
    @IsraelPMenbere 3 месяца назад +3

    Great! Very good analysis! Thank you all!

  • @kidane6417
    @kidane6417 3 месяца назад +1

    Yemrit etrat yalw hegar yellm

  • @abiyodaraga9271
    @abiyodaraga9271 3 месяца назад

    Great explanation thanks both of you.

  • @norynory9442
    @norynory9442 3 месяца назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @kidane6417
    @kidane6417 3 месяца назад

    Ba ergatnnat yamngrh ba eritra atsbaw

  • @aliumer6493
    @aliumer6493 3 месяца назад

    صولي لاندي❤❤❤

  • @kidane6417
    @kidane6417 3 месяца назад

    Ok yasflgatl endt new matgnaw new tayaqaw ???

  • @BerhaneHabte-v7j
    @BerhaneHabte-v7j 3 месяца назад +1

    Keep dreaming Ethiopia is Zero
    Don’t forget there is no Ethiopia it is Yugoslavia

  • @DivanTravelagency-mt3wu
    @DivanTravelagency-mt3wu 3 месяца назад +1

    Zero Dream ethiopia didn.t do nothing only propoganda...

  • @kidane6417
    @kidane6417 3 месяца назад

    Hhhh man mhbrsab new yahgr nalawnt masath dadabna new

  • @testes7925
    @testes7925 3 месяца назад +4

    እኔ የሚገርመኝ ኤሄ የሞተ ታሪካቹን ድኑቅርት የሆነ ወሬ ምናለ የኢትዮጵያ ህዝብ ባትረብሹት የድሮ ዘመን ናፋቂዋች ሁሉም እየመጡ ያወራሉ ወሬ ይቻላላል መመኘት መብታቹ ነው ህልም ከድሮም ጎበዞች ናቹ በርቱ
    ደስ የሚለው ግን ወሬ የለውም ፍሬ እንደ ዚ እየወጣቹ መጥፎ ነገር ዝሩ ነገ ሌላ ቀን ነው ወይውላቹ የኤርትራን ስም ኣታንሱ ሃገሬ ዋጋ ከፍላ ነው ባንዴራዋን የሰቀለችው ደደብ ሁላ

    • @sewmantube
      @sewmantube 3 месяца назад

      Dinkem bandira!

    • @danielandebrhan6616
      @danielandebrhan6616 3 месяца назад

      Brother bitnegrachew Aygebachewm...egna bzu deal mestet yelebinm...chigir alachew...ena ye agerachin bicha maseb new yalebn...kesint ebdoch enaweralen...

    • @birhanjommy
      @birhanjommy 3 месяца назад +3

      ቀይ ባሕር እኮ የእኛ ነው። ከየት የመጣህ ግልገል ነህ? ወደዳችሁ ጠላችሁም ኢትዮጵያን ወደ ጎን ትቶ ማንም ስለቀይባሕር መወሰን አይችልም። እኛ ማንም እየመጣ ጉሮሮአችንን ሲያንቅ ዝም ብለን እንደ በግ የምንፈነገል ቂላቂሎች መሰልንህ? ጅቡቲም ኤርትራም ሶማሊያና ሶማሊላንድ የእኛን ምላሽ ሳያገኙ የማይሆን ቢወስኑ ዋጋቸውን ያገኛሉ።

    • @tigib6790
      @tigib6790 3 месяца назад

      (ሆድ ሲያውቅ ዶሮ ማታ)

    • @REDWANSHAFI
      @REDWANSHAFI 3 месяца назад

      ደንቆሮ ጣሊያን😅

  • @hassnahanfere6208
    @hassnahanfere6208 3 месяца назад

    ጊዜ እውነት እውነቱን የምናወራበት ነው
    ኤርትሪያ የራሱ ያልሆነ መሬት እና ኢትዮጵያዊ ህዝብ የሀሳብ መስመር አስምራ የራሱአድርገዋል የሄ ሀቅ ነው

  • @hassnahanfere6208
    @hassnahanfere6208 3 месяца назад

    እውነተኛ ኢትዮጵያዊ አስተዋይ ሙሁር ነው

  • @dawitgebre323
    @dawitgebre323 3 месяца назад

    👎🏿👎🏿👎🏿👎🏿👎🏿🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @amanuelbelay8486
    @amanuelbelay8486 3 месяца назад

    Kkkkk agelgaliwuch kkkk

  • @birhanjommy
    @birhanjommy 3 месяца назад

    ወደብ ሳይኖርን ከተወሰነ ግዜ በኋላ የምንልከውና የምናስገባው መጠኑ በጣም እየጨመረ ስለሚሄድ የማድግ እድላችን በወደብ በዋጋ ንረት ምክንያት ይወታተብና እየወረደ ይመጣል።

    • @ዒሳወዲዓሰብ
      @ዒሳወዲዓሰብ 3 месяца назад

      So diversify to other ports.do not depend on one.But the export is now at the lowest ever recorded.

  • @GBM-m4s
    @GBM-m4s 3 месяца назад

    የግድ አገር መሆን አለባት, ያለበዝያ የኢትዮጵያ ህዝብ በወደብ ዋጋ ክፍያ ውድነት መጫወቻ ነው ሚሆነው

    • @jujucanal2165
      @jujucanal2165 3 месяца назад +1

      እናረጋታለን የግድ ነው ኤርትራ ለማስወገድ የግድ ሶማሌ ላንድ ሀገር መሆን አለባት❤

  • @MohammedAhmad-js8gp
    @MohammedAhmad-js8gp 3 месяца назад

    ወዳቡ የለ ጦርነት አይጋኝም በቃ ሶማሊየን ወራን ወደቡን እንውሰድ

  • @gizawgedlu1927
    @gizawgedlu1927 3 месяца назад

    በጣም ጥሩ ትንተና ነው።የባህር በር በሰላም ካልተገኘ በጉልበት መገኘቱ አይቀርም።።This is reality. አፍሪካ የተከፋፈለችው European Colonizers ለጥቅማቸው ሲሉ ነው። They are now regretting . It is now a different world with different power struggle . ፣፣Russia -China-India

    • @simales781
      @simales781 3 месяца назад

      Exactly! Ethiopia lost sea access in unfair manner in 1993 with a fake referendum of Eritrea. The UN convention of 1947 on Ethio-Eritrea case clearly gave Ethiopia sea access. That convention is still there and we needs claim Asab port back. We don't needs to rent a port. We needs to claim back our port

    • @danielandebrhan6616
      @danielandebrhan6616 3 месяца назад

      What is unfair about it...the sea was not yours to begin with...you just took control of it forcefully...time has turned the tide...provoke eritrea and u will see menace beyond ur comprehension

    • @danielandebrhan6616
      @danielandebrhan6616 3 месяца назад

      @@simales781 What is unfair about it...the sea was not yours to begin with...you just took control of it forcefully...time has turned the tide...provoke eritrea and u will see menace beyond ur comprehension

    • @ዒሳወዲዓሰብ
      @ዒሳወዲዓሰብ 3 месяца назад

      ​መቼ ነው አሳብ የኢትዮጵያ ሆኖ ሚያወቀው?