የቪዲዮ ማስረጃውን አያይዘናል|በክፍያ መከላከያ እና ፖሊስን የሚያስተነኩሱ ድርጅቶች !

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 16 окт 2024
  • Latest Ethiopian News Today ‪@addisminch‬ 25/June/2024
    Join this channel to get access to perks:
    / @addisminch

Комментарии • 107

  • @RobelGuchale
    @RobelGuchale 3 месяца назад +6

    በመከላከያ ችን ቀልድ የለም ።ህግ ይከበር

  • @mogesgaredew3610
    @mogesgaredew3610 3 месяца назад +11

    በለገር ላይ ነው የተቀለደው ክብር ለመከላከያችን በህግ መጠየቅ አለባቸው

  • @saroncheje
    @saroncheje 3 месяца назад +11

    ... ያማራት ጥጃ የአንበሣን አፍንጫ ትልሳለች ! በጣም የሚያስቆጣ ተግባር ነው ... ዋጋ ይከፍሉበታል።
    ክብር ለአገር መከላከያ ሰራዊታችን ! ኩራታችን ናቸውና!

  • @entsna_lewunet
    @entsna_lewunet 3 месяца назад +9

    በምንም መመዘኛ ተቀባይነት የለዉም በህግ መጠየቅ አለባቸዉ የማንም ዱርዩ መከላከያ ላይ መጨማለቅ አይችልም

  • @Hulem_Tesfa_Ale
    @Hulem_Tesfa_Ale 3 месяца назад +5

    መከላከያ ሀገር ነዉ መከላከያ የኢትዮጵያ ነዉ እነዚህን ወራዶች ዝም ማለት አያስፈልግም የላኳቸዉም መጣራት አለባቸዉ

  • @bety2338
    @bety2338 3 месяца назад +2

    💪🇪🇹💪🇪🇹💪🇪🇹💪🇪🇹💪🇪🇹🙏🙏🙏

  • @konjitdemisse1478
    @konjitdemisse1478 3 месяца назад +5

    ህይወቱን ሳይሳሳ እይሰጠኝ በመከላከያማ እንዲ ህ ቀልድ በፍፁም አይደረግም በፍፁም በፍፁም ክብር ለመከላከያ ሰራዊት

  • @Hulem_Tesfa_Ale
    @Hulem_Tesfa_Ale 3 месяца назад +5

    ክብርና ምስጋና ለጀግናዉ የመከላከያ ሰራዊታችን ሊላከፉ የሚከተሏቸዉን ዱርዬ ተከፋዮችን ጸጥ ማድረግ ማን እንደላካቸዉ መመርመር ያስፈልጋል

  • @wassiekebede6345
    @wassiekebede6345 3 месяца назад +23

    ክብር እና ሞገስ ለኢትዮጵያ እንቁ ልጆች ለጀግናው መከላከያ ሠራዊታችን !!!

  • @BiruKidus
    @BiruKidus 3 месяца назад +3

    መከላከያን እና የፌደራል ፖሊስ ኃይሎቻችንን ማክበርኢትዮጵያን ማክበር ነው!
    በሕግ አምላክ ከኢትዮጵያ ጠባቂዎች ላይ እጃችሁን አንሱ! 😡😡😡

  • @eyobeshetu62
    @eyobeshetu62 3 месяца назад +9

    በአይን ቀልድ የለም፣ይህ ቆሻሻ በማይቀለድ ይቀልዳሉ

  • @mathiashaile4479
    @mathiashaile4479 3 месяца назад +3

    This is totally unacceptable please don't let them get away unpunished 👍

  • @melkamnew5050
    @melkamnew5050 3 месяца назад +4

    እነዚህ በሀገር መከላከያ ላይ የሚቀልዱ ሰዎች መከላከያ ማለት ምን ማለት እንደ ሆነ ስለማያውቁ ምን ማለት እንደሆነ እንዲያውቁ መከላከያ ስልጠና አና ግዳጅን እንዲወጡ ማድረግ።
    ለእንደዚህ አይነት ሌላ ቅጣት አያስፈልግም።
    ክብር ለመከላከያችን

  • @degitushachachew4708
    @degitushachachew4708 3 месяца назад +3

    በጣም ያስጠላል የሰዉ ልክ የማያዉቁ ስድ አደጎች👎👎👎

  • @melkamnew5050
    @melkamnew5050 3 месяца назад +3

    ደግሞ ካሜራ
    መከላከያ ነፍሱን በሰጠ በሰላም ኖሮ ሳንቲም የሚለቃቅም ሁሉ ግዳጅን መቅመስ አለበት።
    ካሜራ ማኑ ጭምር።

  • @addissewsamuel2082
    @addissewsamuel2082 3 месяца назад +4

    ውቤ ደጋግሜ አይቻለሁ በጣም ያዘንኩበት ነገር ነው አስተማሪ እርምጃ መወሰድ አለበት።በዚህ ቀልድ የለም።

  • @tamefast1
    @tamefast1 3 месяца назад +7

    የኢትዮጵያ የመጨረሻ ምሽግ የሆነው, ሀገርን በደምና አጥንቱ የሚጠበቅ መከላከያ ሰራዊት ለይ እንደዚህ ማሾፍን በጭራሽ ልንታገስ የሚገባ ነገር አይደለም. በቶሎ አስተማሪ እርምጃ መወሰድ አለበት

  • @ክብሬነሽሀገሬአሏህይጠብቀ

    👍👍👍👍👍👍👍🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @birhanumekebo6737
    @birhanumekebo6737 3 месяца назад +1

    ❤❤ ክብር ለኢትዮጵያ ❤❤ ❤❤ድል ፣ ክብር ፣ ልዕልና ፣ እና ጤና ለእንቁና ዉዱ ልጆች መካላከያ ሰራዊት አባላት ይሁን ❤❤❤❤ሰላም ይሁንላችሁ ❤❤በመከላከያ መቀላድ አይቸልም ራሳችሁን አስከብሩ ❤❤❤❤❤

  • @habtamuregassa2852
    @habtamuregassa2852 3 месяца назад +13

    ውቤ እጅግ በጣም ተገቢና ትኩረት የሚሻ ዳሩ ግን በቸልታ ስለታለፉ ብቻ ይህንን ነውረኛ ተግባር የሚሰሩ እንጭጮች ቁጥራቸው እየጨመረ መጥቷል።እመነኝ አንድ ሁለቱ ላይ ጠንከር ያለ እርምጃ ሲወሰድ ሁላቸውም ወደ ተነሱበት የውርጋጥነት በረታቸው ሰብሰብ ይላሉ።ግሩም ሃሳብ ነው ያነሳኸው።🙏🙏🙏

    • @bethelhailemariam5686
      @bethelhailemariam5686 3 месяца назад

      Habtesh, I totally agree with what you said. These lossers needed to be punished appropriately to stop all these nonsense movements, which is trying to give bad images of our beloved ENDF. Bless you 🙏🇪🇹🌹♥️🌹

  • @demissiekebede22
    @demissiekebede22 3 месяца назад +2

    መንግስት ይህንን የአዝማሪ ልጆች ቀልድ በህግ ማገድ አለበት ።

  • @abm1344
    @abm1344 3 месяца назад +9

    እይ ውጭ ቢሆን አፈር ድሜ ነበር የሚበሉት፣ለምንድነው የራሳችንን ዝቅ የምናደርገው

  • @shaabdelahassan884
    @shaabdelahassan884 3 месяца назад +3

    በሐገር በህዝብ መስዋእት ፖሊስም ወታደር፣
    የሚሊሻን ክብርም መናቅ መገዳደር፣
    ቀልዳቀልድ በሚመስል ስዉር ፖለቲካ፣
    በኘራንክ መብት የመድፈር ልቅ ባህሪ ፍብረካ፣
    በማይሳቅ ጉዳይ መሳቅ ከሚለመድ፣
    ክብር የሚያስጠብቅ እርምጃ ይወሰድ።

  • @BMC_Ethiopian
    @BMC_Ethiopian 3 месяца назад +3

    አሳፋሪ ተግባር ነው በፀጥታ ኃይሎች ላይ በመቀለድ የሚገኝ እውቅና እና ፍርፋሪ ተገቢነት የለውም። ክብር ህይወታቸውን እሳልፈው በመስጠት ፀጥታ ለሚያስከብሩ እና ሀገር ለሚጠብቁ!!!!!

  • @TgstGirma
    @TgstGirma 3 месяца назад +1

    ❤❤❤

  • @tezitube1877
    @tezitube1877 3 месяца назад +4

    The army should protect themselves!!

  • @halemtessema9256
    @halemtessema9256 3 месяца назад +3

    ሀገር ማለት እነዚህ ፌዘኞችን፣ በሌሎች ህይወት የሚያላግጡንም መጨመሩ እውነታው ቢሆንም በህግ ቢጠየቁና ቢዳኙ መልካም ነው። እነዚህን በማስታወቂያ ስፖንሰር የሚያደርጓቸውን ተቋማት አገልግሎት ባለመጠቀም የኢትዮጵያ ህዝብ ወገንተኝነቱን ማሳየት አለበት።

  • @yalemabebe6484
    @yalemabebe6484 3 месяца назад +2

    ምድረ አውደልዳይ😮ህይወታቸውን፣ ልጅነታቸውን ለአገር መስዋእት ለሚያደርጉ ወጣት ይህ ያማል

  • @LukeGeta
    @LukeGeta 3 месяца назад +2

    ውቤ አደራ በሰማይ በምድር እንዳይታሰሩ እነዚህ ልጆች፡ ተይዘው ወደ ብር ሸለቆ ይላኩና የአየር ወለዱን ስልጠና ወስደው መከላከያ ለሀገሩ ምን ያህል ዋጋ እንደሚከፈል ይወቁ፣ ብሔራዊ ዉትድርና በእነርሱ ይጀመርና ሀገርን ያገልግሉ።

  • @mesfinh1505
    @mesfinh1505 3 месяца назад +2

    መንግስት ከበድ ያለ እርምጃ መውሰድ አለበት

  • @Hulem_Tesfa_Ale
    @Hulem_Tesfa_Ale 3 месяца назад +1

    ዉቤ አንበሳዉ የኢትዮጵያ የቁርጥቀን ልጅ ☘️🎄🌿🍀☘️🎄🌿🍀🌿🎄☘️☘️🎄🌿🍀🌿🎄☘️🎄🌿☘️🎄🌿🍀🌿🎄🌿ለአረንጓዴ አሻራ 🌿🎄🍀

  • @JemalMohammed-w5v
    @JemalMohammed-w5v 3 месяца назад +4

    የሠራዊት ክብር ይነካል

  • @gashawHabte
    @gashawHabte 3 месяца назад +12

    ውቤ መንግስት ለምን አስተማሪ እርምጃ አይወስድም።በመከላከያ ማሾፍ በሀገር ማሾፍ ነው።መከላከያን ማዋረድ ሀገርን ማዋረድ ነው።

    • @cherinetbirhanu3269
      @cherinetbirhanu3269 3 месяца назад

      የትኛውን የሀገር መከላከይያ ነው ያንድ ብሄር እጅ

    • @aminaamdaga8066
      @aminaamdaga8066 3 месяца назад +1

      @@cherinetbirhanu3269 what ever !!!!!
      u have to comply with law
      otherwise get out of the society's business and bear the consequence yourself
      you do not need donkey to bear your burden

  • @biskut6932
    @biskut6932 3 месяца назад +1

    ወላጅ ልጁን ይምከር

  • @Hulem_Tesfa_Ale
    @Hulem_Tesfa_Ale 3 месяца назад +1

    መከላከያም ሆኑ ፖሊሶቻችን እንደነዚህ አይነት እብድ ተላካፊ ዱርዬዎችን እንክት አድርገዋቸዉ ይሂዱ

  • @ArmyGod-xd3pt
    @ArmyGod-xd3pt 3 месяца назад +2

    በእውነት ውቤ ይሄ ሰድቦ አዋርዶ ለሰዳቢና ለአዋራጅ አሳልፎ መስጠት ነው ሰራዊቱን አላስፈላጊ ስሜት ውስጥ ለማስገባት ነው እየሰፋ እንዳይሄድ መቀጣጫ እርምጃ ይወሰድ

  • @tilahunwoldesenbet8970
    @tilahunwoldesenbet8970 3 месяца назад +1

    በጣም በጣም አሳፋሪ ትውልድ !! አስተማሪ እርምጃ በፍጥነት መወሰድ አለበት !!

  • @tadessebekele7847
    @tadessebekele7847 3 месяца назад

    መከላከያው ውስጥ ያሉ እራሳቸው ፍቃደኛነታቸውን አለበት ብልስ መከላከያ መከበር አለበት መፈረትም አለበት

  • @african-2000
    @african-2000 3 месяца назад +1

    God bless all our #FDRE_Security_and_Defense_Forces ... God bless #ETHIOPIA'YE

  • @adanechemekonene7694
    @adanechemekonene7694 3 месяца назад +2

    Viva Ethiopia 🇪🇹 Defense force 🇪🇹 💪

  • @zerguat
    @zerguat 3 месяца назад +3

    ያበሳጫል !! ካምፕ አስገብተው በምግባር እንዲሰለጥኑ ይደረግ ስፓንሰር አድራጊውን ድርጅቱን ፈቃድ ነጥቆ መዝጋት ያስፈልጋል። ፕራንክ ተብየው ነገር የአግባብ ደረጃ ካልወጣለት አደገኛ ነው

  • @mergagobena1344
    @mergagobena1344 3 месяца назад +1

    Thanks for the insight

  • @girmamengistu3636
    @girmamengistu3636 3 месяца назад +1

    ምርጥ መከላከያ:: እንዲህ ያለውን ባለጌ ሁሉ አፍንጫውን ማለት ነው::

  • @ferate8765-vk7ur
    @ferate8765-vk7ur 3 месяца назад +1

    የምን ፍራንክ ነው በአገር መከላከያ ደስ የሚለው ሁሉም ኢሳባቸውን አጊኚተዋል በቀጣይነት አነዚን ባለካሜራ አያሳደድ ካሜራ መስበር ነው ኢነዚ ተላላኪ ናቸው የታሰብበት ።

  • @Tesfumulugeta-e1k
    @Tesfumulugeta-e1k 3 месяца назад +3

    A person have one eye cannot joke with others 😮😮😮😮

  • @Tesfumulugeta-e1k
    @Tesfumulugeta-e1k 3 месяца назад +5

    Never joking about Ethiopian arms must stop ✋

  • @PeaceToAll5758
    @PeaceToAll5758 3 месяца назад +3

    This is totally unacceptable. They MUST be charged. All involved MUST be punished. This is not prank. You don't forgive such looser. You never play this kinds of BS with Defense Forces in any country. Period.

  • @JemalMohammed-w5v
    @JemalMohammed-w5v 3 месяца назад +1

    ለኛ የተከበሩ ወርቆቻችን ናቻው
    ቶሎ እርምጃ ይወሰድ ይህ
    ጫወታ አይዴለም ዉስጠ ወይራ አለው በቃበሉ

  • @tezitube1877
    @tezitube1877 3 месяца назад +1

    Thank you Wubshet for your work!! It is too much!

  • @MohemmadkYemen
    @MohemmadkYemen 3 месяца назад +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @melayaanta2574
    @melayaanta2574 3 месяца назад +1

    በመከላከያ ለይ መቀለድ ይቁም ።

  • @fekaduwoldeamanuel1534
    @fekaduwoldeamanuel1534 3 месяца назад +1

    የማንም፣ሰገጤ፣መከላከያ፣ላይ፣ያሾፋል፣እንዴ፣ተልኮ፣አላቸዉ፣መጀመሪያ፣ካሜራ፣የያዘዉን፣ከነሲልኩ፣ከመሬት፣ጋር፣ለዉሴዉ፣ፋንድያዎች፣ናቸዉ።

  • @ellenitelahun4554
    @ellenitelahun4554 3 месяца назад +1

    THIS IS NOT A JOKE I AM SO SHOCKED, THEY ARE NOT KID WUBE< MUST TAKE ACTION NOW.

  • @yeromshiferaw1640
    @yeromshiferaw1640 3 месяца назад

    ሀገር ማለት መከላከያ
    መከላከያ ማለት ሀገር ነው::
    ይህንን ያህል መናቅ ምን ይሉታል::

  • @fekerachenafe6438
    @fekerachenafe6438 3 месяца назад +1

    እነዚህ ባለጌወች ልካቸውን ማግኘት አለባቸው እንዴት ነው የሚያስጠሉት ። ይህ የመናገር መብት አይደለም። የመከላከያን ስልጣን መጋፋት ። ጭራሽ ፍራክ የሚባል ጉድ መቆም አስተዳደግ የበደላቸው

  • @Kereyeze
    @Kereyeze 3 месяца назад +1

    ኢትዮጵያውያን እንዴት ቅጥ አጣን

  • @yeromshiferaw1640
    @yeromshiferaw1640 3 месяца назад

    በጣም አዝናለሁ::
    እውነት ነብሱን ለሚሰጥ ጀግና ይቀለድበት?

  • @bethelhailemariam5686
    @bethelhailemariam5686 3 месяца назад

    ዉቤ ይሄንን ጉድ ስላጋራኸን አመሰግናለሁ ምክንያቱም እንደነዚህ በመሰሉ ጋጠወጦች የሚሰራውን ነውር በማየት ብዙዎች የሚስሉትን የመከላከያ ሠራዊትም ሆነ የፖሊስ አባላትን እየገጠማቸው ያለውን ተግዳሮት ከማመላከቱ የተነሳ ስለነሱ የበለጠ መረዳት እንድንችልና ክብርን እንድንሰጥ ጉልበት ስለሚሆነን። ጋጠወጦቹ ደግሞ ሌላውን ከእንደዚህ አይነት ድፍረት የተሞላ ጥፋትን ከማጥፋት በሚታደግ መልኩ መቀጣት አለባቸው ብዬ በፅኑ አምናለሁ። አይተኬ የሆነ ህይወታቸውን ለሚሰጡን ሁሉ ክብርና ምስጋና ይሁንልኝ

  • @zewdua155
    @zewdua155 3 месяца назад

    በጣም ያናድዳል: ያደማል: እነኚህን በደንብ በሕግ መጠየቅና መቀጣት ያስፈልጋቸዋል: : የባንክ አካውንታቸውም ለመከላከያ ገቢ እንዲሆን መደረግ ይኖርበታል: በተጨማሪም ማስታወቂያ የሚሰሩትም ድርጂቶች በገንዘብ መቀጣት ይኖርባቸዋል:: ባለጌዎች!

  • @kedirmussabule8276
    @kedirmussabule8276 3 месяца назад

    በጣም ፡ በጣም ፡ መንግስት ፡ ትኩረት ፡ ሠጦበት ፡ እሄንን ፡ ነገር ፡ ማስቀረት ፡ ብቻ ፡ ሳይሆን ፡ ተጠያቂ ፡ የምሆኑበት ፡ ህግ ፡ መኖር ፡ አለበት ፡ መከላክያ ፡ በየቦታው ፡ ለአገር ፡ ክብር ፡ ብሎ ፡ በየቦታው ፡ እየወደቀ ፡ የማንም ፡ ዱርዬዎች ፡ መጫወቻ ፡ መሆን ፡ ያሳዝናል ፡ በእነዚህ ፡ ሰዎች ፡ ላይ ፡ አስፈላጊ ፡ እርምጃ ፡ መወሰድ ፡ አለበት ፡

  • @marryjesus-g3v
    @marryjesus-g3v 3 месяца назад

    Selamehi yebeza wbe kiberi la mklakya serawtachn abichu jagna

  • @GenenewGelgelo
    @GenenewGelgelo 3 месяца назад +1

    Wube jeginachini

  • @seifuyazew5189
    @seifuyazew5189 3 месяца назад +1

    እንዲህ ያለው ቀልድ አያስቅም አይቀለድም ለአንድ ሰአት ላንድ ወር ያለ መከላከያ ያለ ፓሊስ አገርን አስብና ከዚያ በዃላ ማንነታቸውን ታውቃለህ በአይነ ህሊናህ እየው ከዚያ የተሸከሙትን አስብ

  • @Askumarym
    @Askumarym 3 месяца назад

    ውቤ መቼ ነው ከማለቃቀስ ወተን ባለጌን መቆንጠጥ የሚጀመረው?

  • @mernu2003
    @mernu2003 3 месяца назад

    The level of stupidity ignorance some of our youth descend to.

  • @frutlove2219
    @frutlove2219 3 месяца назад +2

    Enazen metereba metereba fara amahregn ekwan bagebabu yemayawera mengest lek kalagebachew betam nw yemazenaw bemegest mekeneyatum mekelakeya betam mekebar yalebat hayel nw

  • @HlmaHssen
    @HlmaHssen 3 месяца назад

    ያገርመከላከያማለት የሴትደፋሪናቸዉ

  • @miliyon938
    @miliyon938 3 месяца назад

    ሰላም ውቤ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @GodisGoodallthetime-u3b
    @GodisGoodallthetime-u3b 3 месяца назад +1

    ስዶች😮

  • @biskut6932
    @biskut6932 3 месяца назад

    ስርአተ አልበኝነትን እንቃወማለን እንኳን መከላከያ ሠራዊትን በግለሰብ አይቀለድም ዲሞክራሲ በገደብ ህግ ካልሰራ ራስ መከላከል ያስፈልጋል በህግ አምላክ ሲባል ባል ህግ በሚከበርበት የኢትዮጵያ ጨዋነት ለምን

  • @gcy3510
    @gcy3510 3 месяца назад +1

    እንደዝህ ያሚያራጉት ያሚን ቃልድ ነው በጋራችን እንዴት ፖልሥ ማከለከያ እንዴት ቃልድ ሆና አጋርን ነው ያሚጠብቃው ፖልሥ ወንጀልን እያታከታተለ ባሰለም ውለን እንጋባለን እንዴት ቃልደቻውን ትክቶከቻውን በሌላ ነጋር አይቃልዱም እኔ ያሚለው ታለቅማው እሥር ቤት ማግበት አለባቻው

  • @AB-rf2tb
    @AB-rf2tb 3 месяца назад +1

    ይሄ በፍፁም ተቀባይነት የለውም:: እሥር ቤት አስገባው

  • @maiklbaly2524
    @maiklbaly2524 3 месяца назад

    💙💙💙💙💙💚💚💚💚💚💚❤❤❤❤❤❤❤

  • @Yosan12345
    @Yosan12345 3 месяца назад +1

    Awo betam Yanadedegn tegibar new gin yehen yale Sew video eskiserabet endet yageritu Yesteta Group min yesra nber

  • @tadessebekele7847
    @tadessebekele7847 3 месяца назад

    ምንድን ነው የምናየው መንግስት ሆይ

  • @Kiya1326
    @Kiya1326 3 месяца назад

    በጣም በዛ ???

  • @hasenbahiru
    @hasenbahiru 3 месяца назад +2

    መከላከያችንን የሚያዋርደው እራሱ መንግስታችን ነው፣ የባንዳ መጫወቻ አደረገው። ውቤ ይህን በማጋለጥህ ክብር ይገባሀል።

  • @birhanub7108
    @birhanub7108 3 месяца назад +1

    ውቤ ማንም ሆነ ማን በጀግናው መከላከያችን ላይ ያላገጠ ያንጓጠጠ ማሰር ምንም ስለማያስተምር በአደባባይ መስቀልና በጥይት ወንፊት ማድረግ ነው መብትሄው

  • @Hydr-of6wm
    @Hydr-of6wm 3 месяца назад

    Batikikul baxemi matesbi yalbeti gudyi newu military yamanim machawuch ayidolem

  • @MuzemilAliye-kl5xn
    @MuzemilAliye-kl5xn 3 месяца назад +1

    Enezi edeme lek new metaser yalebachew

  • @daremyeleshgeda8482
    @daremyeleshgeda8482 3 месяца назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😂

  • @TayeTamirat-pq4ro
    @TayeTamirat-pq4ro 3 месяца назад

    ሰዎቹን በጠረባ መምታትና በጥፊ መምታት ሳዬሆን ወደ ማረሚያ ከነካሜራው መላክ ነው የሚያሰፈልገው

  • @shambelbedanie3608
    @shambelbedanie3608 3 месяца назад

    Please yemekelakeya abaloch endezih aynetu siyagatimachihu betiyt tibesuachew!

  • @almazteklehaimanot9859
    @almazteklehaimanot9859 3 месяца назад +1

    YIHIN. WERADA. SIRA. MAYET. BTAM. YAMAL. ! BE. WEYANE. GIZE. YET. NEBERU. ? BE. DERG. GIZE. YET. NEBRU ? AHUN. LEMIN. MEKELAKEYA. LAIY. ?????

  • @SofiaN552
    @SofiaN552 3 месяца назад

    Yetsetita hailochin metenakolina metenkos min yebalal!! Azenku besus lenawezena hilinawin legenzeb leshete tiwlid!!

  • @HlmaHssen
    @HlmaHssen 3 месяца назад

    አተሴትምሰል ጋላ መከላከያየተባለወራዳ የጁንያገናል ወደፉትእናያለን

  • @Yosan12345
    @Yosan12345 3 месяца назад

    Gena ande sew video sisera ye mingest Yesteta Akale yet nber endi ayent prank yelem

  • @AB-rf2tb
    @AB-rf2tb 3 месяца назад

    በጠረባ በለው

  • @atinafusahile521
    @atinafusahile521 3 месяца назад

    endezi ayinet ametsegna wotata megedel alebet le hagerina hizib adega new

  • @MesataKefe
    @MesataKefe 3 месяца назад

    ምን እየተካሄደ ነው እንዴ !? ሥርዓት አልበኝነቱ እዚህ ደረጃ ደርሷል እንዴ!? እኛ እኮ መንግስት አለ ብለን ነው ቁጭ ያልነው! ለሀገር ለመሞት የተዘጋጀን ወታደር እንዲህ መቀለጃ እያረጉ ያለሀገር ሊያስቀሩን ነው እንዴ!? ኸረ ወገን እየጠፋን ነው እኮ!!! ወላሂ በጣም ያበሳጫል!! መከላከያ ላይ እንዲህ ሲቀልዱ ማየት ሀገርን ከመሸጥ ለይቼ አላይም!! ሀገር ስትናቅ የናቋትን መቅጣት ትተህ እሽሩሩ ካልክ ሀገር ከመፍረሷ በፊት ብልፅግናን እናፈርሰዋለን! እስከዛሬዋ ቀን ድረስ ከአብቹ ጎን በፅናት ቆሜአለው አሁን ግን ሀገሬን ለማፍረስ በጀግና ሲቀልዱ ከማየት በላይ ህመም የለም!! ይሄን ያደረጉት ላይ ከነላካቸው በሕግ ካልተጠየቁ ብልፅግናን አናቱን እናፈርሰዋለን!! በሀገር ቀልድ የለም takecare Abchu! ፍትህ ስታሰፍን ማየት እንፈልጋለን! እንደኔ አይነቱ ተራ ግለሠብ ነው ብለህ ካሰብክ ወያኔ እንደወደቀው ትወድቃለህ:: ወያኔ የወደቀችው ሰው መናቅ የጀመረች ቀን ነው!!
    ክብር ለኢትዮጵያ ሀገራችን
    ክብር ለጀግናው መከላከያ ሠራዊት
    ክብር ለ አብቹ አይ ከዚህ በዋላ አንተን የማከብርህ ከመንደር ዱርዬ እና ከባንዳ መብት ይልቅ ሀገሬን ስታስከብር ነው!!!
    የነዚህን ወራዳ ልጆች መጨረሻቸውን እስከማይ መቼም አልፋታህም!
    አበቃሁ!!!

  • @shambelbedanie3608
    @shambelbedanie3608 3 месяца назад

    Wube mengist yifikedilachew ena betiyt metibes new yemiyasfelgew.

  • @ZEBRAWIET
    @ZEBRAWIET 3 месяца назад

    ግን አመታታቸው ያስፈራል ልክ ነው ወይ እኔንጃ በሰብአዊ መብት ትክክል አይመስለኝም ቀልዱ ልክ ነው እያልኩ ሳይሆን ከባድ ነው

    • @zewdua155
      @zewdua155 3 месяца назад

      እንደውም እንሷል! በደንብ አርገው ቢመቷቸው መልካም ነበር: ባለጌን ካሳደገ የገደለ ...... ይባላል:: እስቲ እንደዚህ ያለ ቀልድ በውጭው አለም ይሞከር ሕይወት ይጠፋል!

  • @AbubekerMohammed-yw2pd
    @AbubekerMohammed-yw2pd 3 месяца назад

    All the tiktok and the business firms attached to this message should be penalised legally. The others who have political motives behind them should also have to be for once and for all get the rewards for it. They are insulting the Country and I personally look forward for the result!

  • @shambelbedanie3608
    @shambelbedanie3608 3 месяца назад

    Wube lemindinew betiyt yematebsuachew.

  • @dejenebekele-ft7vm
    @dejenebekele-ft7vm 3 месяца назад

    ትንታጎች

  • @yeromshiferaw1640
    @yeromshiferaw1640 3 месяца назад

    እውነት በመለስ ዜናዊ ግዜ ጀግኖቻችን እንዲህ ይናቁ ነበር?
    ዶክተር አብይ ዲሞክራሲን መስጠት ዲሞክራሲ ለሚያውቅ ቢሆን መልካም ነው::

  • @helina5990
    @helina5990 3 месяца назад +1

    ቀጣፊ ኦነግ ! አንተን ለማውረድ ስንት የድሀ ልጅ ይለቅ ?

    • @melkamnew5050
      @melkamnew5050 3 месяца назад

      ይኼ ባንዳ የባንዳ ልጅነት ነው።

  • @Brukhhh
    @Brukhhh 3 месяца назад

  • @magarsaarsimg
    @magarsaarsimg 3 месяца назад +2

    ❤❤❤❤❤❤