የ'ፋኖ' ማንነት የተጋለጠበት ወሳኝ መረጃ||ለህወሓት የቀረበው የ'ውረሩን' ግብዣ !

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 16 окт 2024
  • Latest Ethiopian News Today, 01/07/2024 ‪@addisminch‬
    Join this channel to get access to perks:
    / @addisminch

Комментарии • 140

  • @malkmustfa7586
    @malkmustfa7586 3 месяца назад +3

    ❤❤❤❤❤

  • @Hulem_Tesfa_Ale
    @Hulem_Tesfa_Ale 3 месяца назад +13

    ጀግናዉ የመከላከያ ሰራዊታችን አንበሶቻችን ምታ በዝምታ ልቡ ያበጠበትን የኢትዮጵያ ጠላቶች ደምስስልን

  • @PradeepTech-k4p
    @PradeepTech-k4p 3 месяца назад +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @solomonbelayneh1245
    @solomonbelayneh1245 3 месяца назад +3

    🙏🙏🙏

  • @RobelGuchale
    @RobelGuchale 3 месяца назад +4

    ውቤ በርታ

  • @temesgenassefa7911
    @temesgenassefa7911 3 месяца назад +17

    ውቤ በእውነት ለህወሀት ይህን ያህል ከሆኑ የምንታገለው ለአማራህዝብ ነው የሚሉት እቃቃ ጨዋታ ነዉ መለትነው

  • @derejefanta8445
    @derejefanta8445 3 месяца назад +3

    🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🙏🙏🙏👍👍👍

  • @YosefTadesse-s1e
    @YosefTadesse-s1e 3 месяца назад +7

    ሰላም ሰላም ዉቤ

  • @senaitbikila7505
    @senaitbikila7505 3 месяца назад +5

    Weba Selame❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @asefashtekeste1913
    @asefashtekeste1913 3 месяца назад +8

    እግዚአብሔር ከአንተ ጋር ይሁን ዉድ ወንማችን ዉቤ ።በርታ እዉነተኛዉ ኢትዮጵያዊ እንወድሃለን። 🇪🇹🌻🇪🇹🌻🇪🇹🌻

  • @maiklbaly2524
    @maiklbaly2524 3 месяца назад +4

    💙💙💙💙💙💚💚💚💚💚❤❤❤❤❤

  • @NegashLegesse
    @NegashLegesse 3 месяца назад +7

    ውቤ ጀግናችን

  • @magarsaarsimg
    @magarsaarsimg 3 месяца назад +5

    jegnachin berta ❤❤

  • @mimimulu2295
    @mimimulu2295 3 месяца назад +6

    ወቤ ላንተም ላንተም ይሁንልህ ምርጡ የእውነት ሰው።🎉🎉🎉❤❤❤

  • @regassaalemayehu6998
    @regassaalemayehu6998 3 месяца назад +4

    ሰላምህ ይብዛ ወንድማችን በርታ ተባረክ 🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️👉👉👉🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🙏🙏

  • @Abichu-eg7qh
    @Abichu-eg7qh 3 месяца назад +7

    Ethiopian 🇪🇹 ⚘ 🇪🇹 ⚘ 🇪🇹 ⚘ 🇪🇹 ⚘

  • @Abichu-eg7qh
    @Abichu-eg7qh 3 месяца назад +6

    Salami salami ❤❤❤❤

  • @yirgeduchekole5106
    @yirgeduchekole5106 3 месяца назад +2

    " ሰላም ይሁን"
    እመሰግናለን በርቱልን!!!

  • @Hulem_Tesfa_Ale
    @Hulem_Tesfa_Ale 3 месяца назад +4

    ሰላም ዉብዬ አንበሳችን 💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪

  • @ababayetaye5842
    @ababayetaye5842 3 месяца назад +5

    ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉 በርታ

  • @bekeleseifu3924
    @bekeleseifu3924 3 месяца назад +5

    🎉🎉🎉

  • @BMC_Ethiopian
    @BMC_Ethiopian 3 месяца назад +3

    ❤❤❤

  • @SisayGirma-rw5th
    @SisayGirma-rw5th Месяц назад

    በእዉነት፡ጌታ፡ምሰክር፡ነዉ።እኔ፡አማራኘኝ፡ግን፡አማራ፡በመሆኔ፡አፍራለሁ፡የአማራ፡ፋኖ፡ከእዉቀት፡ጋር፡የተፋቱ፡ናቸዉ፡አንተን፡እግዚአብሔር፡አብዝቶ፡ይባርክህ፡ተባረክ።

  • @AB-rf2tb
    @AB-rf2tb 3 месяца назад +1

    የፋኖ ፅንፈኞች የሚዋጉት ለወያኔ መንገድ ጥርግያ ነው!

  • @marryjesus-g3v
    @marryjesus-g3v 3 месяца назад +3

    Selamehi yebeza wba

  • @asamenewterefe2573
    @asamenewterefe2573 3 месяца назад +12

    ውቤ ልስልሱ አንጀት አርሱ ።ሰላም ላንተ ሰላም ለሀገራችን።

  • @WudineshFantaye-fu2ix
    @WudineshFantaye-fu2ix 3 месяца назад +3

    selam selame wube ena bteseb 🏵🏵🏵🏵🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌺🌺🌺🌻🌻🌻🌼🌼🌼

  • @alwyaabdurahman1160
    @alwyaabdurahman1160 3 месяца назад +4

    ሀይ ውቤ

  • @Getu-jg5kb
    @Getu-jg5kb 3 месяца назад +5

    አማራን የሚያክል ህዝብ ሰው አጣ የድንቁርናው መጠን እየባሰበት ነው

  • @genetmamuye8033
    @genetmamuye8033 3 месяца назад +1

    Thanks!

    • @addisminch
      @addisminch  3 месяца назад

      🙏❤❤❤🙏
      ከልብ እናመሰግናለን በወጣ ይተካ🙏

  • @MubarekMusleha
    @MubarekMusleha 3 месяца назад +6

    Sellam

  • @rorororo7967
    @rorororo7967 3 месяца назад +3

    ሰላም ሰላም ውቤ እና ቤተሰብ🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @አቡኢክራም-ከ3ጐ
    @አቡኢክራም-ከ3ጐ 3 месяца назад +4

    ውቤ

  • @melkamnew5050
    @melkamnew5050 3 месяца назад +4

    እነዚህ ሰዎች የዝያ ክፍል ናቸው ወይስ?አላማቸው ምንድነው? ስለወያኔ እንዴት ጠበቃ ሆነ?
    ያንን ያህል ሲያሰቃያቸው የነበረን፣እናትን በልጇ ፊት ሲደፍር የነበረን፣ እራሷን እንድታጠፋ ያደረገን ቡድን ወዳጅ ሲያደርጉ
    የኢትዮጵያን ህዝብ እንዴት ገምተውት ነው ?
    እነዚህ ማሰብያቸው ንፍጥ ሆኖባቸው ንግግራቸውም ያጸይፋል። ሁሉም ተላላኪዎች ናቸው።
    ተባረክ ውቤ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @zemedkunabebe8967
    @zemedkunabebe8967 3 месяца назад +3

    የሰማነውን ተረድተናል።

  • @ngussebayou9288
    @ngussebayou9288 3 месяца назад +5

    ግልጽና ግልጽ ነው ጸሀይ የሞቀው እውነት ነው ❤❤❤❤❤❤

    • @ምንጩመኳንንት
      @ምንጩመኳንንት 3 месяца назад

      አንተ ቆሻሻ በሽተኛ ሆድህን ለመሙላት ስትል እንጂ እንደ ገብስ የሚታጨደውን የአማራን ህዝብ የዘር መጥፋት ጠፍቶህ አይደለም?
      የአማራ ልጅ ፋኖን ለመኮነን አቅም ኑሮህ አይደለም? አንተ ውሻ ደግሞ እግዚአብሔርን ትላለህ? አንተ በሽተኛ በአንተ አቅምና በአንተ መሰል አተላ የሚረታ የለም??? ቆሻሻው ለእራስህ ብቻ በልተህ ልትሞት ነው???
      ከትግራይ አንተን መሰል የለም ከአማራ ግን ምናይነት እርግማን ቢኖር ነው??? ውሻ እንስሳ የበዛብን???
      እስከመቼ ትኖር ይሆን???

  • @masaratmasarat5240
    @masaratmasarat5240 3 месяца назад +3

    ስላም ያእውርድው ፍጣሬ

  • @ReMu-rw3of
    @ReMu-rw3of 3 месяца назад +6

    የ90ብሔር ሀገር ነች ሰሜኖች 4ኪሎ ሲገቡ አንድ ነበሩ አሁን ግን ሆዳቸዉ በተናቸዉ!!!!

  • @jigsagoro6481
    @jigsagoro6481 3 месяца назад +3

    ወልቃይትን እንኳን ህውሃት ማር ውሸት አይገባም።

  • @miliyon938
    @miliyon938 3 месяца назад +2

    ሰላም ውቤ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹

  • @MaxmadMulki
    @MaxmadMulki 3 месяца назад +3

    ሠላም

  • @tewoderosayalew2634
    @tewoderosayalew2634 3 месяца назад +6

    አዲስ ምንጭ🎉

  • @bslentaabebe8878
    @bslentaabebe8878 3 месяца назад +2

    ምከረው እምቢ ካለ መከራ ይምከረው እንዲሉ

  • @Hulem_Tesfa_Ale
    @Hulem_Tesfa_Ale 3 месяца назад +4

    ያኔ ህወሀት ደብረሲና ስትደርስ ሸንቶ ፈርቶ እናቱ ቀሚስ ስር የተደበቀ ፋንዲያ ፋኖ ቀልድ አቀባይ መሀይሙ ቃርሸትና አይጥፊት ምናላቸዉ

  • @bereketaddisu3987
    @bereketaddisu3987 3 месяца назад +2

    እንደው ሌላው ይቅር !! የአማራ ሕዝብ እንዴት ማይካድራ እና ጭናን ዘንግቶ ወያኔን ይጣራል !? አይ ፋኖ

  • @almazwedajo1787
    @almazwedajo1787 3 месяца назад +3

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @MengistuYayenie
    @MengistuYayenie 3 месяца назад

    thanks very much Wba

  • @Markanberihun
    @Markanberihun 3 месяца назад +11

    ሰላም አዲስ ምንጭ🎉🎉🎉❤❤❤

  • @DeGe-mj7zz
    @DeGe-mj7zz 3 месяца назад +3

    🌹🌾🌹🌾🌹🚀🚀🚀🌾🌹🌾🌹🌾

  • @ኢትዮጵያውያዬዞሮመግቢያዬ

    Thank you Wubye ❤❤❤ you look amazing 😻

  • @melkamnew5050
    @melkamnew5050 3 месяца назад +3

    ትእቢት ውድቀትን ትቀድማለች
    እሱ ለሚበላው ዶላር ደሃው ያልቃል
    መዋጫ እንጂ ማላመጫ የለውም። ተሳድቦ ሞቷል። "ሙትቻ፣ ሴታሴት፣ ወንድ መሳይ፣ ባለጌ፣ አሳዳጊ የበደለው የሰፈር ወጠጤ"

  • @demissiekebede22
    @demissiekebede22 3 месяца назад

    ውቤ መረጃዎችህ እጥር ምጥን በማለታቸው ብዙ ተመልካች አለህ በዚህ ቀጥል መረጃ ሲረዝም አይመችም ።

  • @user-tt3cm8pg5e
    @user-tt3cm8pg5e 3 месяца назад +1

    Betam enameseginalen

  • @degitushachachew4708
    @degitushachachew4708 3 месяца назад +9

    አሁን ፋኖ ነኝ የሚለዉ የወያኔ ተላላኪ መሆኑን በተደጋጋሚ ኮር ዳዊት ይናገር ነበር ሰሚ አጣ እንጅ።

  • @bslentaabebe8878
    @bslentaabebe8878 3 месяца назад +3

    አንተም ተባረክ እግዚአብሔር አምላክ ያብዛህ

  • @GenenewGelgelo
    @GenenewGelgelo 3 месяца назад +2

    Oboleessa koo nafii jiradhu

  • @Temsgen-d1w
    @Temsgen-d1w 3 месяца назад +3

    ለመበጥበጥ ያላነሰው አላዋቂነት ያልደረሱ ።

  • @girmadesalegne7245
    @girmadesalegne7245 3 месяца назад +1

    ውቤ የዕብድ ቃለቀባይ ዕብድ ነው.

  • @tarikuyirga8834
    @tarikuyirga8834 3 месяца назад

    💚💚💚💛💛💛❤❤❤

  • @hailubanja6515
    @hailubanja6515 3 месяца назад +3

    Kkkkk,fano fando newu,yemayechelewun,yegoreral

  • @ZakiMoha-yz5pf
    @ZakiMoha-yz5pf 3 месяца назад +1

    🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽

  • @zinabudessie7000
    @zinabudessie7000 3 месяца назад

    ተባረክ እግዚአብሔር ይስጥሕ ቢያንስ ማገናዘብ የሚችሉ አርቀዉ አሳቢቢዎች በጥይት ነጻ እናዎጣዋልን ከሚሉት በንግግር ነጻ እናዎጣዋለን ለሚሉ አርቆ አሳቢ ወንድሞች ካሉ እያሰባሰብሕ ወደመድረክሕ ጋብዛቸዉ የቅር መባባል ለማንም አይደለም ይቅር ማለት ለራስ ነዉ

  • @teddyboss9009
    @teddyboss9009 3 месяца назад +3

    ዉቤ የኔ አንደበት።።።።።።።። እወድሀለው

  • @bezadinku9868
    @bezadinku9868 3 месяца назад +3

    Rasachew short memory indehonu lelochunm yasbal inde

  • @bogtb9261
    @bogtb9261 3 месяца назад +2

    የዝንጀሮ ቂጦች ናቸው ቤቲ እንዳለችው

  • @fekerachenafe6438
    @fekerachenafe6438 3 месяца назад +1

    ፋኖ ህዋት የነገረውን ይዞ ያባታችን መንግስት 4 ኪሎ እንገባለን? ሚኒልክ አማራ ነው ብሎ ማን ነገራቸው?

  • @tomtesfaye
    @tomtesfaye 3 месяца назад +1

    I thunk this is the semart way broo

  • @fekerachenafe6438
    @fekerachenafe6438 3 месяца назад +1

    28 የህዋት ከፍተኛ የጥር መሪወችን ጀዊሳ ፈት የለቀቀ ወልቃይትንና እራያን እንዲዙ አየደለም እይዴ።

  • @gezahegntanashu968
    @gezahegntanashu968 3 месяца назад +4

    አዲስ ምንጭ
    በጣም ገራሚ መረጃን አጋርተኸናል በዚሁ ቀጥል።
    በርታ እውነቱን መግለጥ
    ለሐገርም ሆነ ለሕዝብ
    ጤናማ ቀጣይነት ተገቢ ነው። ""ውቤ"" ተባረክልን።

  • @TadesseHordofa
    @TadesseHordofa 3 месяца назад +4

    ሰዉ ሁሉ እንደነሱ የደነቆረ ይመስላቸዋል!

  • @girmaurge5324
    @girmaurge5324 3 месяца назад

    1

  • @nigusudebebe9606
    @nigusudebebe9606 3 месяца назад +1

    Inda wiba Dmc yemiyasitewawikewi ilimi yale banda newi jewisa newi I don't have short memory 😂( god bless Dr abechu ❤❤❤❤ 🙏 ♥

  • @behayilumeshesha3874
    @behayilumeshesha3874 3 месяца назад

    🎉

  • @mintesinotweldeamanuel509
    @mintesinotweldeamanuel509 3 месяца назад

    እራስ ሳይጠና ገተና

  • @mootiiIfaa-ec5le
    @mootiiIfaa-ec5le 3 месяца назад +6

    የድሮ ፋኖ ክብር ያለው ነው። የአሁኑ ፋኖ የጫካ አውሬና ክብረ ቢስ ናቸው። ብሔር ብሔረሰብን በአባቶቻቸው አፍ እየደገሙ የምንታገለው የኢትዮጵያን ህዝብ ነጻ እናወጣለን የሚሉ ሳይተኙ የሚቃዡ ናቸው።
    የአባታችን መቀመጫ በቅርብ ጊዜ እንገባለን ለሚሉት ነገ መጥተው መጎብኘት የችላሉ። ሰላማዊ ጫካ ሆኖዋልና።

  • @M1KTUBE
    @M1KTUBE 3 месяца назад +1

    ፋኖና ሸኔ የወያኔ ሮቦት ናቸው ስንል ማን አመነን:: ስራቸውን ብቻ አይቶ ሮቦትነታቸውን በቀላሉ ማወቅ ይቻላል:: ወያኔ የሰራውን ሁሉ ፋኖና ሸኔ ደግመውታል:: ልዩነታቸው ወያኔ የትግራይ ተውላጆችን መርጠው ስላወጡ አልተጨፈጨፉም:: ፋኖና ሸኔ ግን ከማንም በላይ የራሳቸውን ብሔር የሆኑትን የሰራዊት አባላትን ልዩ ኃይልን ሚሊሺያን, ፈጥኖ ደራሽን ያለ ምክንያት በየቦታው አገር ሰላም ነው ብለው በተኙበት ጨፍጭፈዋል:: ምክንያት ሮቦት ናቸው:: የተሞሉትን ብቻ ይሰራሉ:: "የውጠሩን"ግብዣ ማንኛውም ሮቦት ቻርጅ ሊጨርስ ሲል ለባለቤቱ እንፎርም ያደርጋል:: ፋኖም የሮቦትነቱን ያህል "እኔ ተዳክሜአለሁ ድረስልኝ" ማለቱ እንደሆነ የማይረዳ እርሱም ከሮቦቶች እንብዛም አይለይም:: እነዚህ ሮብቶች ስብዕና ስለሌላቸው ብዙዎች ጉዋደኞቻቸውን,
    ዘመዶቻቸውን ከዚያም በላይ እናትና አባታቸውን የገደሉ አሉ::

  • @abebechlema3671
    @abebechlema3671 3 месяца назад

    የማታፍር ልጆች ካሉህም።እስከዘላለሙ ያፍሩብሀል

  • @solo-man-b1g
    @solo-man-b1g 3 месяца назад +2

    Tewdrosm endh new yetdergew

  • @melkamnew5050
    @melkamnew5050 3 месяца назад +3

    ውቤ ሰላም ለእናንተ ይሁን።
    ውቤ ከዋናዎቹ ስዬን አትርሳ

  • @feedelband205
    @feedelband205 3 месяца назад

    ክቡር ጠቅላዬ ዘራፊያችንና ነፍሰገዳያችን እንደው እርሶን የመሰለ ጥርብ መሀይም በማግኘታችን እኔም ሆንኩ እዚህ የተጋበዝነው ወደል ሆድ አደሮች ሳናደንቆ ማለፍ ማለት የተጠራንበትን ዎንኛ አላማ መዘንጋት ይሆናል እንደው መቼም ለእርሶ ስለባንክ ዘረፋ መናገር ለቀባሪው እንደማርዳት ነውና ምክንያቱም በጠራራ ፅሀይ ከ17 በላይ ባንክ ዘርፈው ይሄው ማንም ለፍርድ ሳያቀርቦት በቅርቡ ደግሞ ከ4ቢሌዬን ብር በላይ የደሀውን ብር ጭርግድ አርገው በልተው ይሄው ጨዎ መስለው ጢሞትን ተላጭተው ከረባቶን አስረው ወጧ እንዳማረላት ዝንዬ ሽር ጉድ እያሉ ፖርክና ከአንድ ሚሌዬን በላይ የአዲስ አበቤን ዙርያ ህዝብ አፈናቅለው እርጉዝና ህፃናትን አካለ ስንኩላንን ሳይቀር ሜዳ ላይ ወርውረው ሰይጣንን ባስናቀ ጭክኔዎ ህዝቡን በረሀብ ገለው የገነቡትን የግፍ ህንፃ በደሀው ደም በተጨማለቀ እጆት እየጨበጡ እኛን ለማማመልና ጥሩ እርገን በዘልበዱ ቁጥር እንድናጨበጭብሎት ከስብሰባው በፊት አስጎበኙን እንደው በሞቴ ሰሞኑን እንዴት አድርገው ንግድ ባንክን ዘረፉት ደሞስ ለምን በምስኪን ተማሪዎች ላይ ማሳበብ ፈለጉ መቼም ዘርፈው አይጠረቁም ከራተኛ ክፍል ወተው ዶክትሬትን የሞጨለፉ ደፋር በሻሻ መሆኖትን ድፍን የኢትዬጵያ ህዝብ ግን ደግነቱ ማጅራት መቺ ም ወሮበላም መሆኖትን ጠንቅቆ ያቃል መቼም እደለምዱት በቅርቡ ከቢራ አይኑ ጁላና ብር እንጡ ነጋ ጋር ሆነው እጠር ያለች ደኩመንተሪ እንደሚያሳዬን ተስፋ እደርጋለው ብዙ ሰው ስላለ ጊዜ ሳልፈጅ የመጨረሻ ጥያቄዬን ላቅርብሎት አሁን ወደዱም ጠሉ ፋኖ እዲስ አበባ በጀግናው ፋኖ ሽለቃ ናሁሰናይ መሪነትና መስዎእትነት እደጃፎ ስር መግባቱን አይተው ተንበጫብጨዎል አሁን የትኛውን ሀገር መረጡ መቼም ዝንቧቤን መንጌ ስለያዘው እዛ አይሄዱም ዱባይም ብዙ አበሻ ስላለ ማምለጥ አይችሉም አሁን የሌባና ነፍሰገዳይ ተባባሪዎ ና መንፈሳዊ ዘፋኝዎ ዝንዬ ቀሚስ ውስጥ ካልሆነ የትም አባክ አታመልጥም አንት ወራዳ ሰላቶ የግብረሰዶማውያን አለቃ ጉድህ ፈልቷል የምትመካበትን ጄኔራል ቅንድቡን ላጭተው ወደማይመለስበት ተሸኝቷል በል አንት ሌባ ወስላታ በግዜ እጅህን ስጥ:

  • @derbewhailu7085
    @derbewhailu7085 3 месяца назад

    ኮር ዳዊት ቀድሞ ፋኖን የህወሃት አሽከር እንደሆነ ተናግሯል።

  • @MesfinAsnaqe-mf7fw
    @MesfinAsnaqe-mf7fw 3 месяца назад

    እንኳን ለኛ ተሸክመናችሁ ኖረናል

  • @DiresYigzaw-lw9pt
    @DiresYigzaw-lw9pt 3 месяца назад

    Denz

  • @0000-t9t
    @0000-t9t 3 месяца назад +1

    Can you tell these fannos that Oromo will protect Abbichu for the rest of the World

  • @geta9722
    @geta9722 3 месяца назад

    ዘገዩ

  • @demissiekebede22
    @demissiekebede22 3 месяца назад

    ወያኔ ይመቸናል ካለ የአማራ ክልል ህዝብ እኛ አያገባንም ውቤ እንደውም በደስታ ማፈራረም ነው ።

  • @Amele-z3h
    @Amele-z3h 3 месяца назад +3

    ውቤ የብፌቱ ጦርነት ግዜም እነ ማርሸት የሚባሉ ፋኖዎች አልተኮሱም ምሳሪያ ነበር የዘረፉት ክብር እና ሞገስ ለመከላከያችን ይሁንና ወያኔ አፈር ያበላልን

  • @zinabudessie7000
    @zinabudessie7000 3 месяца назад

    ጦርነቱን ጃዝ የሚሉትን ተዉ በሏቸዉ ይሔ ጦርነት የወለደዉ ሞት ነዉ ስለዚሕ በቃ ልንል ይገባል ለአማራ እንየታገገላለን ካላችሑ በድሞ ክራሲ ታገሉ በቃን

  • @birkeyimer1993
    @birkeyimer1993 3 месяца назад

    እንግድህ 24 ሰዓት የተባለው አሜት ሁኖት ልደቱ ን አያከብርም ነው ቱሪናፋ ናቼው😂😂😂😂😂😂

  • @AB-rf2tb
    @AB-rf2tb 3 месяца назад

    ፋኖ ምን አለ? ህወሃት አይሳሳትም ይላል:: ካላችሁ ራያን መውረር እንዴት ነው?

  • @CirakTekeletsione
    @CirakTekeletsione 3 месяца назад

    ዐሥተያያት፡ መሥጠት፡ ዕፈልጋለሑ፣ ዕንግዳ፡ነኝ
    ዓንተ፡ ዓቅራቢው፡ ዐነጋገርህን፡ ዕርጋታህን፡ ወድጄው፡ ነበር፡ ግን፡ ውሥጥ፡ ውሥጡን፡ ሌላ፡ ነህ።
    የምትደግፈውን፡ ለመደገፍ፡ ሥትል፡ የምትነቅፈውን፡ ለመንቀፈፍ፡ሥትል፡ ዕና፡ ዐንተም፡ መሠሎችህም፡ በጥቅም፡ በዘር፡ግንድ፡ በምናምን፡ ትተበተቡና፤ ከፈለገ፡ሓቅ፡ ትወጡና፡ ካድሬ፡ ሥራ፡ ላይ፡ ትጠመዳላቹህ፡፡
    ለምሣሌ፡ የሠላም፡ ካውንሥሉን፣ ዕሥመልክተህ፡ ለፋኖም፡ ለደገፊዎቻቸውም፡ የሚከተለውን፡ዓልክ
    * ያለው፡ ብቸኛ፡ ዓማራጭ፡ መነጋገርና፡ መደራደር፡ነው*
    ..... ይህ፡ ከመነጋገርና፡ ከመደራደር፡ ውጭ፡ መንገድ፡ የለም፡ የሚለው፡ ማሥጠንቀቂያ፡፣ ለፋኖዎች፡ ብቻ፡ ነው፡ ወይሥ፡ ለመንግሥትም ፡ከመነጋገርና፡ ከመደራደር፡ ውጭ፡ ሌላ፡መንገድ የለም?
    ወይሥ፡ ለመንግሥት፡ ከመናጋገር፡ በላይ፡ ሑለት፡ 3 , 4 ዓማራጭ፡መንገድ፡ ዓለ፡ ብለሕ፡ ታምናለሕ? ብታብራራው፡ ጥሩ፡ ነበር
    .......መርሸት፡ ፀኀዩ፣ ወያኔን፡ የገለፀበት፡ መንገድ፡ዕንተ፡ በገለፅከው፡ መንገድ፡ ወይም፡ መንፈሥ፡ ዓልገለፀውም።
    .....ማርሸት፡ ፀሓዩ ፣ ለወያኔን ወልቃይትን፡ብትይዙ፡ ያዙ፡ የሚል፡ መልዕክት፡ ዓሥተላልፋል፡ የሚል፡ ነገር፡ ተናግረሓል፤
    ....ጋዜጠኛ፡ ውብሸት፤ ያልተባለን፡ ነገር፡ ዕንደ፡ ተባለ፡ ወይም፡ የተባለ፡ ለማሥመሠል፡ ይምትጣጣረው፡ ነገር፡ ለምን፡ ብዬ፡ ሣሥብው
    የሚያናግርህ፤ የተላበሥከው፡ የዕባብ፡ መንፈሥ፡ነው። ዕባቡ፡ የዖሮሙማ፡ ጣባብነት፡ ፈኖዎችን፡ በዘዴ፡ ማጋጨትህ፡ ነው።
    ....ዞሮ፡ ዞሮ፣ ማርሸት፡ ሥለ፡ወያኔ፡ የወልቃይት፡ ምኞት፡
    ዐሥምልክቶ፡ ያለው፦
    ዕንደህ፡ ነው
    "የሚባለውን፡ነገር፡የሚያረጉት፡ ዓይመሥለኝም፡ ነው" ያለው....ዓንተ፡ ግን፡ ዓይመሥልኝንም፡ ሠረዝካት፡
    ...."ገፍተው፡ ቢመጡ፡ ዕንኳ፡ ወደ፡ ዕነሡ፡ ጥይት፡ ዓንተኩሥም" ያለውን፡ በተመለከተ
    ..... የቃል፡ ዓመራረጡ፡ጥሩ፡ ባይሖንም፤ የማርሸት፡ መልዕክት፣ ዘላለም፡ ዓታጋድሉንም፡ ዐንሸወድም፡ ለማላት፡ ያለው፡ ነገር ነው።
    .....ወያኔ፡ በጉልበት፡ ወልቃይት፡ ቢሔድ፡ ቢገባ፣
    ህግ፡ ዐሥከብራላሑ፡ የሚለው፡መንግሥት፡ ወያኔን፡ ወረራ፡ ዓቁሙ፡ ብሎ፡ ይተኩሣል፡ መንግሥት፡ ወያኔ፡ ላይ፡ የሚተኩሥ፡ ይመሥልሓል?
    .... ማርሸት፡ ዕንተኩሥም፡ ያለው፡ ይደንቀሓል፤ ያን፡ ታዳንቃለሕ
    ሠሞኑን፡ወያኔ፡ ራያን፣ሢወር ፡ መንግሥት፡ ዐትወሩም፡ ብሎ፡ በወያኔ፡ ላይ፡ ዓልተኮሠም፡ ማርሸት፡ በዓነጋገር፡ ሥህተት፡ ዓንተኩሥም፡ ዓለ፡ ህግ፡ ዓሥከባሪው፡ መንግሥት፡ ተብዬው፡ በተግባር፡ የፀረ፡ ወረራ፡ ተኩሥ፡ ዓላ፡ ደረገም
    ...ምንግሥት፡ ደሓ፡ ዓማራ፡ ሢጨፈጨፈ፡ ደሥታው፡ ዕንደሖነ፡ ብዙ፡ ግዜ፡ ታይቷል
    .....የሠሞኑ፡ የመንግሥት፡ ዝምታ በራያ፡ የዓማራ፡ ግዳያ፡ ላይ፡ መንግሥ፡ ዕንደሚደሠት፡ 880ኛው፡ ማሥረጃ፡ ነው
    ሥለዚህም....ለኔ፡ ፋኖ፡ ብረት፡ መውረድ፡ ዕንደሌለበት፡ ይህ፡ ዕራሡ፡ ዓመላካች፡ ነው።
    .....የደቡብ፡ ዓፍሪካን፣ ሥምምነት፡ ዓንሥተሓል፤ ለመሖኑ፡ የውሉን፡ሙሉ፡ ፒዲዔፍ፡ ዓንብበኽዋል?
    ምን፡ ዕንደሚል፡ ላሥታውሥህ
    .....ወያኔ፡ በወር፡ ውሥጥ፡ የታጠቀውን፡መሣሪያ፣ ይፈታል፡ የሚል፡ ዓንቀፅ፡ ዓለ።
    .....የዛሬ፡ ዓንድ፡ ወር፡ ዓካባቢ፤ ይህም፡ የደበቡ፡ ዓፍሪካ፡ ሥምምነት፡ ከተፈረመ፡ ከዓመት፡ በውሓል፣ መሖኑ፡ ነው
    .....ለገሠ፡ ቱሉ፡ምን፡ ዓለ?
    በግንቦት፡ 2016 ፣ ለገሠ፡ ቱሉ፡ በሠጠው፡ መግለጫ፡ ወያኔ፡ ትጥቁን፡ መፍታት፡ ዓለበት፡ ዓለ።
    ......ገና፡ ዓሑን፣ ወይም፡ ዕሥከ፡ ዓሑን፤ ማለት፡ በዓለፈው፡ ግንቦት፡ ወያኔ፡ ትጥቅ፡ መፍታት፡ ዓለበት፡ ከተባላ፤
    የዛሬ10 ,11 ወር፡ በፊት፡ ፋኖን፡ ትጥቅ፡ ፍታ፡ ማለት፡ ትክክል፡ ዓልነበረም፡ ማለት፡ ነው
    ፋኖ፡ በበኩሉ፣
    .... ወያኔ፡ ሣይፈታ፡
    .....ሸኔ፡ ሣይፈታ፡
    ዕኔ፡ፋኖ፡ ትጥቅ፡ ዓልፈታም፡ ያለበት፡ ዓግባብ፡ ትክክል፡ ነበር፡ ማለት፡ ነው።
    .....ውብሸት፡ በተናገርከው፡ መረጃ፣ መሠረት፡ ወያኔ፡ በዓማኻራ፣ብዙ፡ ት/ቤቶችን፤ ክሊኒልኮችን፡ ዓውድሟል፡ ብልሓል፣
    ሥለዚህ፣ይህ፡ ዓውዳሚ፡ ሓይልን፡ ሙሉ፡ በሙሉ፡ ትጥቅ፡ ሣያሥፈቱ፣
    ....ወያኔ ፡ በሥምምነቱ፡ መሠረት፡በዕርግጠኝነት፡ ትጥቅ፡ ሣይሥፈታ፡
    ....ዕራሡን፡ ተከላካይ፡ የሖነውን፡ ፋኖ፡ .
    ...መከላከያውን፡ከወያኔ፡ ጥቃት፡ ሢከላከል፡የነበረዉን
    ....ወታደሮቹን፡የረዳውን፡ ፋኖን፡ ትጥቅ፡ ፍታ፡ ማለት፡ ትክክል፡ ይመሥለሓል?
    ውበሽት፡ የመገንዝብ፡ የመረዳት፡ ችግር፡ ዓለብህ፣ በሡ፡ ድክመትህ፡ ላይ፡ ጠባብ፡ ዘረኝነት፡ ዓለብህ፣
    ዓለዛ፡ የፋኖ፡ መነሣሣት፡ ፍታዊነቱ፡ ለመረዳት ግልፅ፡ ነው
    ለሥለሥ፡ ብለሕ
    የመርዝ፡ ብልቃጥ፡ መሖንህን፡ ዐይቻለሁ
    ዕናጠፈሐለን፡ ያሉትን፡ ፋኖን ዛሬ፡ ዕነ፡ ብርሐኑ፡ ጁላ፡ ፋኖን፡ ልታሸንፉን፡ ዓትችሉም፡ ዕያሏቸው፡ ነው
    ምን፡ ይመሥለሓል፡ ይህ፡ ዓባባል
    ዓዎ፡ የዛሬ፡ 12,13 ወር፡ ፋኖ፡ ዕና፡ መንግሥት፡ ጥንቸል፡ ዕና፡ ዝሖን፡ ነበሩ።
    ዛሬ፡ ፋኖ፡ ዓድጎ፡ ጎሽ፡ ሖኗል፣ ዝሖኑም፡ ዕየከሣ፡ ነው፡፡
    ......ዖሮሞ፡ ሣንሖን፡ ዓቢይን፡ ደገፍነው።
    ...ዖሮሞ፡ ሥለሖነ፡ ዓቢይን፡ ዓልተቃወነውም
    .....ዒትዮጵያ፡ የብሔር፡ ብሔረሠቦች፡ ዓገር፡ ናት፡ ሥትሉ፡ ነበር....ዓሑን፡ ያለው፡ ፕላን፡ ሑሉ፡ ነገር፡ ዖሮሞ፡ ነው፡ የሚል፡ ነው
    ....የበታችኝነት፡ ሥሜት፡ የማያሥብለው፡ ነገር፡ የለም
    .....የነቢይ፡ ማህመድ፡ መልክተኞች፡ ዖሮሞ፡ ናቸው፤
    .... ይኩኑ፡ዓምላክ፡ ዕናቱ፡ ዖሮሞ፡ ናት፤
    .... በላይ፡ ዘለቀ፡ ዖሮሞ፡ ነው፡
    .... ፒራሚድ፡ የሠሩት፡ ዖሮሞዎች፡ ናቸው፡
    ....ዓክሡም፡ዓክሢ፡ ከሚል፡ የዖሮሞ፡ ቃል፡ የተወሠደ፡ የዖሮሞ፡ ሥልጣኔ፡ ነው፡ ወዘተ ወዘተ
    😂
    ...... በዓጫወትከው፡ ቪዲዮ፡ ዓንድ፡ ፋኖ
    " የማንም፡ ጋላ፡ ..." ዕያለ፡ ሢናገር፡ ዓሣይትሐል
    .... ወላሒ፡ ዓማራ፡ ዓልሖንም፡ ዕያለች፡በዖሮሞዎች፡ የተገደለችውን፡ ልጅ፡ ለምን፡ ዓታሣይም....
    ......በዖሮሞዎች፡ብላታቸው፡ የቶቆረጡትን፡ ህፃናት፡ለምን፡ ዓታሣይም፣ ይህን፡ የምትክድ፡ ዓይመሥለኝም፡ ዞሮ፡ ዞሮ፡ ገዳ፡ መሪ፡ የምትሉቻቸው፡ ቆቡ፡ ላይ፡ የተሠካው፡ የቆመ፡ የወንድ፡ ቁ_መሖኑ፡ ግልፅ፡ ነው፡፡
    ....በወለጋ፡ በካራ፡ ዕርጉዟ፡ ዓማራ፡ ዓማራ፡ ሥለሖነች፡ ሖዶን፡ ሢቀዷት፡ የሚያሣያውን፡ ቪዲዮ፡ ለምን፡ ዓታሣይም
    .....በቡራዩ፡ ጋሞዎች፡በዖሮሞዎች፡ ሢገደሉ፡ ሢጨፈጨፉ፡ የሚያሣያውን፡ ቪዲዮ፡ የት፡ ዓደረከው....
    ምንም፡ ይበል፡ ምን፣ የህፃን፡ ወሸላ፣ ዕርጉዝ፡ ሤት፡ ሖድ፡ መዉጋትን፡ ያህል፡ ዓያሥከፋም
    የፋኖ፡ ጀግነንት፡ ዕየታየ፡
    ነው.....ፋኖ፡ድል፡ ይናሣቹሃል፤ ፋኖ፡ የጉሽ፡ ጠጅ፡ ነው።
    .....ውብሸት፡ ዖሮሞ፡ሣንሖን፡ ዖሮሙን፡ ዕንደ፡ ደገፍነው፡ ታውቃለህ
    ....በሚታየው፡ መድሎ፣ በሚካሔደው፡በደል፡ ምክነያት፣
    ....ዐንተ፡ዖሮሞ፡ ሖነህ፡ የዖሮሙማውን፡ ሥረዓት፡ መቀዋም፡ መቻል፡ ዓለብህ
    ...ያን፡ ሥትችል። ነፃ፡ ሠው፡ ትሖናለሕ። ዓለዚያ፡ በበታችኝነት፡ ሥሜት፡ የምትባዝን፡ ለሥሜት፡ ባሪያ፡ ትሖናለሕ

  • @BachoroDajote
    @BachoroDajote 3 месяца назад

    Turno.inteun.agltu

  • @birkeyimer1993
    @birkeyimer1993 3 месяца назад

    እሄ ፊሽካ ማንኔው እሱጡሩንባ በለው

  • @YeshiShenkutae
    @YeshiShenkutae 3 месяца назад

    Webe professor seyoume abebech desalegne yohannes abebe enanete ye ethiopia gegenoch anekiwoch astemariwoche bertu ke gonachehu nen fano shene weyane ye denakuret sebesebe nachewe enesun masewegede yalebet ye erasu hezebe new mehayemoche zeregnoche zekachoche

  • @RugaEbeno23
    @RugaEbeno23 3 месяца назад

    Ya Amara negn bayun Mengitu Hylemariyam endalew Kitun besedef mewugat new yihe debelo lebash

  • @HaileFentabil
    @HaileFentabil 3 месяца назад

    አውርተህ ሞተሀል። ጅል። ውታፍ ነቃይ።

  • @abebechlema3671
    @abebechlema3671 3 месяца назад +1

    ቂቂቂቂቂቂቂቂ ኪኪኪኪኪኪኪኪኪ አለም ያደነቀውን ፋኖ በስም ምግባር የተመሰገነውን ፋኖ በአንድ ከርሳም ባንዳ ስሙ አይጠለሽም

  • @atnasbirru8212
    @atnasbirru8212 3 месяца назад

    ወሮበላ ነሕ የጅል የበደነ እና የቅጀት ዜና አታቀርብ ባንዳ አሁነ በአንደበት መከፋፈለህነው ጅል መንም በአነተ የውሸተ የበሰበሰ ተለለካሻ አቀራረበ ሂድና ለባንዳው ለአበይ ነገሩት : : shem on you ባንዶች ወሮበላ

  • @shambelbedanie3608
    @shambelbedanie3608 3 месяца назад

    Wube Oromo eske ahun bezimta eyaye new. "Esat biyankelafa geleba gobegnaw" new negeru Oromo hoo biloketenesa mesariam ayasfelgewum bedula bicha likun masayet yichilal.

  • @SamA-yj5yp
    @SamA-yj5yp 3 месяца назад

    በ24ሰዓት ቀርቶ በ24 አመት አያገኙያትም 😂