እዚያው ነበርን!| የመቻል የስፖርት ክለብ 80ኛ ዓመት !

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 16 окт 2024
  • Latest Ethiopian News from ‪@addisminch‬
    Join this channel to get access to perks:
    / @addisminch

Комментарии • 26

  • @androidhs5860
    @androidhs5860 3 месяца назад +7

    🇪🇹🇪🇹🇪🇹 ክብር ለመከላከያችን ክብር ለመቻል 🌹🌹🌹

  • @asefashtekeste1913
    @asefashtekeste1913 3 месяца назад +5

    ሰላም ለአንተና ለሙሉ የኢትዮጵያ ህዝብ ይሁንልን አሜን። ዉቤ መልካሙ ሰው እንኳን ደህና መጣህ።እግዚአብሔር ኢትዮጵያን እና መሪያችንን በሰላም ይጠብቅልን አሜን❤🌹❤🌹❤🌹❤🌹❤🌹

  • @wassiekebede6345
    @wassiekebede6345 3 месяца назад +2

    ክብር እና ሞገስ ለኢትዮጵያ እንቁ ልጆች ለጀግናው መከላከያ ሠራዊታችን !!!

  • @GetnetAlmawT
    @GetnetAlmawT 3 месяца назад +3

    የ 80 ዓመት ታሪክ ተጋሪ መሆን እጅግ ሲበዛ መታደል ነው። እንኳን ደስ አለህ።

  • @hailutessema3976
    @hailutessema3976 3 месяца назад +3

    መከላከያ ሠራዊታችን (መቻል ስፖርት ክለብ)እንኳን ለ80ኛው ዓመት አደረሳችሁ

  • @አብይይምራ-ጸ4ቘ
    @አብይይምራ-ጸ4ቘ 3 месяца назад +3

    ውቤ ሰላማችሁ ይብዛ👋👋🌹🌹🌹 በጣም ያስቀናል ደስ ብሎኛል የህዝቡን ብዛት ሳይ በጣም ነው ደስ ያለኝ አሁንም ክብርና ድል ለጀግናው መከላከያ ሠራዊት🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 ብርታትና ጥንካሬ ለዘመን ተሻጋሪው የስፖርት ተቋም መቻል ይሁን እላለሁ🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💚💛❤️ አንተም በርታ🌹🌹🌹🌹🌹🙏🏽🙏🏽🙏🏽

  • @hirpaeba6981
    @hirpaeba6981 3 месяца назад +2

    Long live for our Ethiopian Defence Force

  • @Keryihun
    @Keryihun 3 месяца назад +1

    ክቡር ወንድማችን ዉቤ !!! እንኳን ለዚህ ለተከበረዉና ለጀግኖቻችን ለመከላከያ ሠራዊታችን ለመቻል የስፖርት ቡድን ትንሳኤ በዓለ ቀን ከነመላዉ ቤተሰብህና ከነመላዉ ተከታዮችህ ጋር በክብር አደረሰህ አደረሰን እላለሁኝ !!! ፈጣሪ ለሁሉ ጊዜና ቀን አለዉና ። ልቦናቸዉ በክፋት በተሞላዉና አዕምሮ በጎደላቸዉ ቡድን ፈርሶ የነበረዉን የከበረዉን የጀግናዉን የሀገር መከላከያ ሠራዊታችንና በኢትዮጵያ ሕዝብ የሚወደደዉንና የሚደገፈዉን ስንት ጀግና አትሌቶችን ያፈራዉን ተቋም አፈርሰዉት የነበረዉን ፈጣሪ በፈቀደዉ ጊዜና ቀን ከእንደገና ከበፊቱ በተለየና በአዲስ መልክ በመደራጀቱና 80ነኛ አመቱን ለማክበር ስለተቻለ የኢትዮጵያ ሕዝብ ሁሉ በእጅጉ ደስ ብሎታልና ለዚህ ለደስታ ቀን ያበቃን ፈጣሪ ክብሩን ጠቅልሎ እርሱ ይዉሰድ እላለሁኝ ።

  • @yacobashenafi4152
    @yacobashenafi4152 3 месяца назад +1

    It’s been a great pleasure for those who have attended this great run.
    Congratulations!!!

  • @ayutufa8621
    @ayutufa8621 3 месяца назад +4

    ውቤ ዛሬ የጀግናው መከላከያ ስፖርት ክለብ ዩኒፎርም ለብሰህ አምሮብሃል

  • @molo0
    @molo0 3 месяца назад +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉wubeyachin salamachihu bezit yibal!!!!

  • @christianeshale6621
    @christianeshale6621 3 месяца назад +2

    ወጣቱን በስፖርት እስካውት በማድረግ ጥሩ ጨዋ ዜጋን ማፍረራት የመደመር ትውልድን የምደግፍ ዜጋ ነኝ::✍️

  • @marryjesus-g3v
    @marryjesus-g3v 3 месяца назад +1

    Selamehi yebeza wba enikan adrsachu mechle la Ethiopia 🇪🇹 mklakya serawtachn

  • @wardewarde9415
    @wardewarde9415 3 месяца назад

    ሰላም ለሐገራችን ይሁንልን እናመሱግንሃለን ወንድማችን ውቤቤቤቤቤ ውብሸት ታዬ blessed 🙏🙏🙏🙏

  • @misrakzewdie5978
    @misrakzewdie5978 3 месяца назад

    ውቤ በእለቱ ስላገኘሁህ ደስ ብሎኛል ክብር ለመከላከያችን

  • @helenh6930
    @helenh6930 3 месяца назад

    Wow wow Ethiopa is blessed

  • @andualemmengistu7409
    @andualemmengistu7409 3 месяца назад +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @shemsunurahmed
    @shemsunurahmed 3 месяца назад +1

    ውቤ በጣም የምወድህ እና የምከታተልህ ነኝ እባክህን ይህን ታሪክ ለፌደራል ፓሊስ የቀድሞ ኢትዮጸጵያ ፓሊስ ኦሜድላን መልስሉን ኦሜድላ ማለት ከሁሉም የኢትዮጵያ ፖሊስ እንዴት እንደሚመለመል እንዴት እንደሚዋቀር አንድነት ኢትዮጵያዊነትን የነበሩትን ጠይቅ የኮልፌ ልጅ ነኝ አሁን የቤንሻንጉል ፖሊስ አባል ነኝ እባክህን

  • @rorororo7967
    @rorororo7967 3 месяца назад

    😍😍😍😍😍😍🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹👍👍

  • @molo0
    @molo0 3 месяца назад

    Wawuuuu Amerobihal🎉

  • @wudiehaile6813
    @wudiehaile6813 3 месяца назад

    ❤️❤️❤️❤️❤️

  • @ahmedinjemal721
    @ahmedinjemal721 3 месяца назад

    ማሻ አላህ ደስ ይላል ባለመኖሬ ቆጭቶኛል ግን ንያ ነበረኝ አላህ አልፈቀደልኝም ።

  • @mamushetwalelegn6637
    @mamushetwalelegn6637 3 месяца назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @MohemmadkYemen
    @MohemmadkYemen 3 месяца назад +1

    ❤❤❤❤❤❤❤