ሰበር||በ2017 እንዳያስተምሩ የታገዱ ት/ቤቶች ዝርዝር ይፋ ተደረገ !

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 6 сен 2024
  • Ethiopian Breaking News Today, 17/06/2024 ‪@addisminch‬
    Join this channel to get access to perks:
    / @addisminch

Комментарии • 19

  • @gdr668
    @gdr668 2 месяца назад +1

    በጣም ጥሩ ነዉ በትምህርት ቀልድ የለም .....የስብራታችን ምክንያት ናቸዉና

  • @yirgeduchekole5106
    @yirgeduchekole5106 2 месяца назад

    ❤🇪🇹ሰላም ይሁን🇪🇹❤

  • @genetyilma7717
    @genetyilma7717 2 месяца назад +1

    የተወሰደው እርምጃ በጣም ጥሩ ነው በአለፈው ስርአት ቢሆን ኖሮ በጉቦ ይታለፍ ነበር

  • @0000-t9t
    @0000-t9t 2 месяца назад

    Colleges need to be investigated too. Thank you Dr. Birhanu clean up all these bogus schools!

  • @user-ng6yf5ob9l
    @user-ng6yf5ob9l 2 месяца назад

    ጥሩ ነው ወደታች ይውረድ ይቀጥል

  • @user-mq4sh3ps6t
    @user-mq4sh3ps6t 2 месяца назад +2

    👍👍👍👍👍👍👍

  • @DestaGelaye-tk1qt
    @DestaGelaye-tk1qt 2 месяца назад +1

    ፋተሻው በግል ኮሌጅ ዩኑቨርቲዎች በክልል ከተሞች ይቀጥል

  • @miliyonbuzuna938
    @miliyonbuzuna938 2 месяца назад +1

    ሰላም ውቤ ሰላም ቤተሰብ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @telahuntadesse2168
    @telahuntadesse2168 2 месяца назад +1

    ሠላም ውቤ

  • @SUNSHINEMULU
    @SUNSHINEMULU 2 месяца назад +1

    🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @fekerachenafe6438
    @fekerachenafe6438 2 месяца назад +1

    ህዊት በእውነትም ሂሳቡን አወራረደ በቅጥረኛ አማራ። የትግራይ ወጣት ለ3 አመት ትምህርት ቤት አልሃደም አሁንም የአማራ ወጣት ትምህርት ቤት እንዳይሃድ እየስራ ነው

  • @bahunegn
    @bahunegn 2 месяца назад

    ይሄ ሁሉ የተንጋጋው የነጫጭባ የትምህርት ቤት ስያሜ መንግሥት ሊያጤነው ይገባል። ኢትዮጵያዊ የሆነ ስያሜ ሊይዙ ይገባል!

  • @ejegayehuyeshitela9038
    @ejegayehuyeshitela9038 2 месяца назад +2

    Hi hi Wube

  • @selamgeleyessus799
    @selamgeleyessus799 2 месяца назад +1

    የውጭ አገር ጭምርነው የሚዘጉት😂😂

  • @0000-t9t
    @0000-t9t 2 месяца назад +1

    In the first place why do these schools have English names when they are functioning in Addis Ababa?

  • @selamgeleyessus799
    @selamgeleyessus799 2 месяца назад

    ኩልፍዬ ብቻ ነው እንዲ የተፍተሹት

    • @genetyilma7717
      @genetyilma7717 2 месяца назад +1

      የካስ፣ ንፋስልክስ፣አቃቂስ፣ ኮተቤ፣ቦሌስ ፣ ለሚኩራስ አላዳመጥክም ማለት ነው

    • @selamgeleyessus799
      @selamgeleyessus799 2 месяца назад

      @@genetyilma7717 በዛ