ሰበር - እውነታው በግብፅ ሚዲያ ሲጋለጥ ግብፅ ተጨማሪ ጦር ወደ ሶማሊያ የምስራቅ አፍሪካ ውጥረት

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 15 сен 2024
  • Join this channel to get access to perks:
    / @abelbirhanu
    Welcome to my channel I'm Abel Birhanu from Ethiopia if you subscribe my channel you get more benefits. news, blogging , information,vine .....all Entertainment are available in my channel subscribe now
    youtube
    www.youtube.co....
    Facebook
    / abelbirhanu21

Комментарии • 208

  • @miliko938
    @miliko938 8 дней назад +4

    ድል ለኢትዮጵያ ህዝብ እና ለመከላከያ ሰራዊታችን 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💪🇪🇹🇪🇹💪💪💪🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💪💪💪🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @amethiopiaethiopia8098
    @amethiopiaethiopia8098 9 дней назад +30

    ምነው የኢትዮጵያ ከፍታ እረፍት ነሳቸውሳ?
    ሆነም ቀረ ኢትዮጵያዬ የከፍታ ዘመንሽ ነው ማንም ቢንጫጫ ሹፌሩ ስራ ላይ ነው በተግባር ያሳያቸዋል 🇪🇹🇪🇹❤💪

    • @NemaKamal
      @NemaKamal 9 дней назад +4

      ምክንያቱም ሁሌ እኛ የነሱ ሰረተኞች እንድንሆን ነው

    • @Ismael-isa
      @Ismael-isa 9 дней назад

      የትኛውን ከፍታ ነው ምታወራው?ጅል!

    • @amethiopiaethiopia8098
      @amethiopiaethiopia8098 9 дней назад +5

      @@Ismael-isa ባንዳ የባንዳ ልጅ ስለሆንክ አይታይህም ከንቱ

    • @derbewhailu7085
      @derbewhailu7085 9 дней назад

      ​@@Ismael-isaሂድና ለሱማሊያ ተዋጋ

    • @amlesetabebaw3907
      @amlesetabebaw3907 9 дней назад

      አንድ እንቁልላ 22 መሸጡ ነው የሀገር ከፍታ ክክክክክክ

  • @mekuriazeleke5414
    @mekuriazeleke5414 9 дней назад +6

    ሕዝባችን ወድ አንድነት መምጣት አለበት!!! የውስጥ አመላችንን በጉያችን ይዘን፣ አገራችን የባሕር በር እንዲኖራት ስትቃረብ የተሸረባባትን ስር የሰደደ የመክበብ ፤የማግለል ሴራ ልናስቆም ይገባል!!!!🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🙏💚💛❤️ፅ

  • @maqdasmokonin810
    @maqdasmokonin810 9 дней назад +15

    አቤሎ እባክህ አሁን ደግሞ ለአገሬ ክ ክብር አጥብቀክ በጥንቃቄ በማስተዋል ስራ ገንዘብ በቃክ አገራችን ክብራችን ገነዘብ ከነቱ ነዉ ክብራቸውን

    • @amlesetabebaw3907
      @amlesetabebaw3907 9 дней назад

      የትኝዋ ሀገርህ

    • @fatumamehamed3270
      @fatumamehamed3270 9 дней назад +6

      ​@@amlesetabebaw3907ጠላት እርርር ይበል ኢትዮጲያ ናት ሀገሩ አንተ ባዳ የትኛዉ ሀገር ትላለህ እዴ እቁ የሆነች ሀገር አለችን

    • @رحيمهعبدالشكور
      @رحيمهعبدالشكور 9 дней назад

      ​@@fatumamehamed3270በትክክል100 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💪💪💪💪💪💪💪💪❤❤❤❤❤❤❤❤🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹ኢትዮጵያ ትቅደም

    • @AdmiringBloomingFlower-pe6pl
      @AdmiringBloomingFlower-pe6pl 9 дней назад +2

      የሞትንላት ሶማልያ ከጠላት ጋር አብ ራ ልታጠቃን ከተነሳች፡ከምከታው ጎን ለጎን ብትንትንዋን የማውጣት ሴራ መጎንጎንግ ግድ ይላል።መለሳለስ አያስፈልግም

    • @B2D3
      @B2D3 8 дней назад

      ቁጭ ብለህ አፍህን የምትከፍትበት ሀገሩ ነዋ ባንዳው​@@amlesetabebaw3907

  • @Marcy-77999
    @Marcy-77999 9 дней назад +10

    የአገሬ ሕዝብ ሆይ ንቃ! እርስ በእርስ መበላላት ትተን በአንድነት ከመንግስት ጎን በመቆም አገራችንን ከውጭ ጠላት በመከላከል ለልጆቻችን በሁሉ አቅጣጫ ብቁና የበለፀገች ሀገር ልናስረክባቸው ይገባናል! በፈጣሪ ስም ልለምናችሁ እርስ በእርስ ጥላቻን እናስወግድ ፈጣሪ የፈጠረው አንድ አዳንም ነው ሁላችንም የዛው የአንዱ አዳም ልጆች ነን እባካችሁ እርስ በእርስ አንገፋፋ የትም አያደርሰንም በጥላቻ ማንም አሸናፊ የለም ሁሉም ተሸናፊ ነው በፍቅር ስንቆም ግን ሁላችን አሸናፊዎች እንሆናለን:: ሰላም ለሰው ዘር በሙሉ ሰላምና ደስታ ለሀገሬ ሕዝብ በሙሉ ይሁን አሜን! ፈጣሪ አገራችንን ይጠብቅልን!🙏

    • @derbewhailu7085
      @derbewhailu7085 9 дней назад +2

      ተባረክ እኔ የቱንም ፖለቲካ ፓርቲ አባል አይደለሁም ነገር ግን በሃገሬ ጉዳይ አልደራደርም
      ተባረክ ፈጣሪ ሃገራችንን ይጠብቅልን።

    • @fatumamehamed3270
      @fatumamehamed3270 9 дней назад +1

      እግዚአብሔርም እኔ ኢትዮጲያ ልጎበኝ መጥቻለሁ ነገር ገግን ህዝብ አንድ ልብ አንድ ሀሳብ አይደለም ብላል እግዚአብሔር በአንድም በሁለትም እየተናገረ ነዉ የእዉነት አንድ ልብ አንድ ሀሳብ ሁኑ እኔ ኢትዮጲያ ልጎበኝ መጥቻለሁ ብሏል ወንድሜ ሰዉ ከእቅልፉ አልነቃም

    • @Alhamdulillahforeverythi-lk5qw
      @Alhamdulillahforeverythi-lk5qw 9 дней назад

      @@fatumamehamed3270 ምን????!

    • @Alhamdulillahforeverythi-lk5qw
      @Alhamdulillahforeverythi-lk5qw 9 дней назад

      @@derbewhailu7085 ትክክልልል

  • @HaniMolla
    @HaniMolla 9 дней назад +6

    ድል ለእምየ ሀገሬ ማንም ያልደፈረሽ ተከብረሽ የኖርሽ ሀገራችን ቤታችን መጠሪያችን መኖሪያችን ሁሉ ነገራችን ነሽና ክፍሽን አንስማ ባለመግባባት ችግር እርስ በእርስ ለሚገዳደሉ ልጆችሽም አንድ መሆኛ ያድርግልን ህዝቦችሽንም ሀገራችነንም አላህ ይጠብቅልን የሰላሟን የአንድነቷን የድሮዋን ኢቶጲያ የምናይ ያርገን ኢላሂ ሀገሬን አንተ ጠብቅልን😢😢😢😢

  • @NigstWelde-q2s
    @NigstWelde-q2s 9 дней назад +36

    ድል ለእናት አገራችን ኢትዮጵያ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹♥️♥️♥️👉 ውድቀት ለጠላቶቻችን ለግብፅና ግብፅን ለሚደግፉ ይሁንልን👈እኛ ኢትዮጵያውያን እግዚአብሔር አምላክ ተዋጊ ጦራችን ነው 💪💪💪

    • @Ismael-isa
      @Ismael-isa 9 дней назад

      ሂ ድ ድ ድ ድ😂😂😂እበት ነገር ነህ

    • @samri1215
      @samri1215 9 дней назад +1

      🇪🇹🇪🇹💪💪💯💯💯

    • @samri1215
      @samri1215 9 дней назад +3

      ሞት ለጠላቶቻቺን!!!

    • @NigstWelde-q2s
      @NigstWelde-q2s 9 дней назад +3

      @@Ismael-isa 👉ይገርማል አፍ ሲከፈት ጭንቅላት ይታያል የሚባለውን አባባል ባንተ አየሁት🥺🥺🥺 👉ጠንጠኖ ሀጠራው 👈እበት እራስህ ነህ 🤣🤣🤣 ድል ለእናት አገራችን ኢትዮጵያ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹♥️♥️♥️💪💪💪💪💪 መድሀኒያለም ተዋጊ ሀይሏ ነው 🙏🙏🙏

    • @fatumamehamed3270
      @fatumamehamed3270 9 дней назад +2

      ​@@Ismael-isa እበት ብለህ የተሳደብከዉ ሰዉ ማነዉ እበት እራስሀህን ነዉ የሰደብከዉ ባንዳ ነገር ነህ ኢትዮጲያ ታሸንፋለች በቃ

  • @AsniEthiopia
    @AsniEthiopia 9 дней назад +8

    ድል ለእናት ሀገሬ ኢትዮጵያ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @misrakalemu7398
    @misrakalemu7398 9 дней назад +1

    ድል ለኢትዮጵያ ሕዝብ ይሁን ውድቀት ለጠላቶቻችን እናሸንፍለን አልጠራጠርም!!!!

  • @ethio125
    @ethio125 9 дней назад +1

    ድል ለሀገራችን ሞት ለሃገር ውሰጥ ገዳይ እና ደፋሪ ሀገራችንን የሚበጠብጥን ሰርቶ አይለፍለት ህይወቱ የድካም ይሁን የወለደው አይባረክ ደስታ ይራቀው

  • @SamA-wk2jq
    @SamA-wk2jq 9 дней назад +30

    ድል ኢትዮጵያ ሃገራችን ይሁን ውድቀት ለጠላቶቻችን ይሁን

    • @رحيمهعبدالشكور
      @رحيمهعبدالشكور 9 дней назад +1

      አሚን ያረብ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💪💪💪💪💪💪💪💪💪❤❤❤❤❤❤❤❤🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹

    • @awelhasen8258
      @awelhasen8258 9 дней назад

      ⁰​@@رحيمهعبدالشكور

  • @HAILUYUMA-hc7hj
    @HAILUYUMA-hc7hj 9 дней назад +24

    ድል ለእትዮጵያ ለሀገሬ።

  • @ethiopiabokona2808
    @ethiopiabokona2808 9 дней назад +4

    ድል ለሀገራችን ኢትዮጵያ ሞት ለግብፅእና ሱማሊያ

    • @Yt-Three_2
      @Yt-Three_2 8 дней назад

      Why are you crying
      You have no sea gate
      And you will not find

  • @ZelekeMulugeta-c3s
    @ZelekeMulugeta-c3s 7 дней назад

    ድል ለኢትዮጵያ ሕዝብ ውድቀት ለግብጽ ፡ለሶማሊያ እናለብልፅግና

  • @TigistAsefa-op2zk
    @TigistAsefa-op2zk 9 дней назад +5

    በሠላም ያሳደረን ደግ አምላክ በሠላም ያዉለን መልካም ቀን ይሁንልን🙏🙏🙏🙏

  • @sjjsijejeejei8327
    @sjjsijejeejei8327 9 дней назад +4

    ፈጣሪ ሀገራችንን ይጠብቅልን 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🙏🙏🙏

  • @hekmahekmmma9538
    @hekmahekmmma9538 9 дней назад +9

    ጥላቶችሽ ሁሉ ይውደሙ እናት ሀገሬ💚💛❤

  • @Zekiman-h8u
    @Zekiman-h8u 9 дней назад +5

    የነሱ ሚዲያ ላይ ያሉ ሰወች ሰለ ሀገራቸው ይሰራሉ የኛ ግን ሀገር ከግለሰብ የማይለዩ ናቸው ።
    መንግስት ይመጣል ይሄዳል ሀገር ህያው ናት።

  • @derbewhailu7085
    @derbewhailu7085 9 дней назад +1

    በጣም ጥሩ የኛዎቹ እንከፎች ግን ከግብፅ ነበረ ይፈልጋሉ።ፈጣሪ አለ በሃር ሃይሉም ወደቡም ይሳካል።

  • @BirtukandiroWagii-s6o
    @BirtukandiroWagii-s6o 9 дней назад +11

    Ethiopian and Israel ya egzehabehr kalkidan ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @TaherJemal
      @TaherJemal 9 дней назад +2

      ይህ ጆክ እና ተረት ተረት መጸፍ ያምራቹዋል. ፈጣሪ ኢትዮ. ነው ለማለት ትንሽ ቀራቹ. የኪዳን አገር ቅድስት መሬት የማትሉት ነገር የለም. እኛ ሶማሊያውያን ሰላም ፈላጊዎች ነን ያለ ድንበራችን አንገባም. አልሸባብ መስራቾች ሰላምን የማታውቃት ናቹ.

    • @meheretberhane2824
      @meheretberhane2824 9 дней назад

      ​@TaherJemal Why are you inviting Egypt with weapons first of all?? Is that for a holiday!!!

    • @BirtukandiroWagii-s6o
      @BirtukandiroWagii-s6o 9 дней назад

      @@TaherJemal ye kalkidan agre edalonech yemokirun azaboche ensayachewalen dagema yemelow negar Ethiopian yemtabekat kirstosii iyasusii bechanew Ethiopian azaboche aychenkuhatem

    • @Yt-Three_2
      @Yt-Three_2 8 дней назад

      ​@@meheretberhane2824that is our opinion
      To replace amison west puppies
      Why are you crying my own land
      Iam free to do what ever I need
      Gala 🦍🦍🦍are so mad this days

  • @EyasuTemesgen-t7z
    @EyasuTemesgen-t7z 9 дней назад +19

    እትዮጽያ ለዘለለም ትኑሪ ድል ለ እናት ሀገረችን ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @tsionarsma06
    @tsionarsma06 9 дней назад +15

    እማ እናት ሀገሬ ክፉሽን አያሰማኝ መጠሪያዬ 🤲🏽🤲🏽💚💛❤️ 🙏🏿🙏🏿🙏🏿

  • @HabtamKassa-i3v
    @HabtamKassa-i3v 9 дней назад +13

    ድል ለእናት ሀገሬ ለኢትዮጲያ 🇪🇹ኢትዮጲያ 🇪🇹ኢትዮጲያ እናት ሀገሬ🇪🇹💪💪💪💪

  • @KunuzMohammed
    @KunuzMohammed 9 дней назад +2

    ❤❤❤❤dil la enat hager Ethiopia 🇪🇹

  • @asi5439
    @asi5439 9 дней назад +2

    ሰላም ለሀገሬ ኢትዮጵያ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤❤

  • @HananAhmed-zk1ty
    @HananAhmed-zk1ty 9 дней назад +4

    መልካም ጊዜ ይሁንላቹ❤❤❤❤

  • @fatumamehamed3270
    @fatumamehamed3270 9 дней назад +1

    የኢትዮጲያ ህዝብ ሆይ ከጥላቻ እርስበእርስ መባላታቹሁን ትታቹሁ አንድ ልብ አንድ ሀሳብ ሁኑ የጠላታ መደሰቻ አትሁኑ እባካቹሁ

  • @mareyemahemed3663
    @mareyemahemed3663 9 дней назад

    እላህ ስላም ያድርግልን ሀገራችንን ጦርነትን በቃ በለን ቡዙ ችግር እለብን ያረብ

  • @لينامحمد-ك4ف
    @لينامحمد-ك4ف 9 дней назад

    አቤሎ አተ ምታቀርበዉ ትክክልነዉ❤❤

  • @konjitabebe2397
    @konjitabebe2397 9 дней назад +6

    ድል ለኢትዮጵያ ውድቀት ለጠላት

  • @user-iw8bg9cy5q
    @user-iw8bg9cy5q 8 дней назад

    ድል ለኢትዮጵያ ❤❤❤

  • @mengistumagalalalabo-pp5di
    @mengistumagalalalabo-pp5di 9 дней назад +1

    ተመችቶኛ እንድ ነው ለሀገር መሥራት

  • @user-qv3lq7yb9m
    @user-qv3lq7yb9m 9 дней назад +5

    ወደዱም ጠሉም የባህር በር እናገኛለን እንደለመዱት እየዞሩ ያልቅሱ

    • @jshejsvs478
      @jshejsvs478 9 дней назад

      እንዳፍ ያርገው ትልቁ ምኞቴ ይህ ነው

  • @ShalomTemesgen-u3s
    @ShalomTemesgen-u3s 9 дней назад +9

    ድልለእትዮጽያ,ለሀገሬ❤

  • @ShewalemKassa
    @ShewalemKassa 9 дней назад +1

    ኢትዬጲያዊ፡ሆነው፡ጠላትን፡የሚደግፍ፡ሰዎች፡የሚያወሩትን፡መስማት፡ያሳምማል፡እነሱ፡ውጭ፡ቢኖሩም፡ዘመዶቻቸው፡አገር፡ቤት፡ናቸው።ችግር፡ከመጣ፡አይመርጥም፡ጦርነት፡ሰውን፡ሁሉ፡ነው፡የሚበላን።ለአንድ፡አገራችን፡ልዩነታችንን፡አስወግደን፡ብንስማማ፡፡አገራችን፡ላይ፡የሚመጣውን፡ጫና፡እንቀንሳለን።

  • @KmUr-xy7ur
    @KmUr-xy7ur 9 дней назад +2

    PM Dr Abey Ahmed zemnh yetebareke ahun 😢😢betam betam Wedhalehu betam geta zrhn ybark😢😢😢

  • @biniamgirma9672
    @biniamgirma9672 9 дней назад +2

    Ethiopia winner

  • @user-ed5it7fp9q
    @user-ed5it7fp9q 9 дней назад +1

    ሺንፈት አመሏ የሆነች የፈሮና እሯጭ ጦር የኢትዮጵን የጀግንነተ ክንድ ለመቅመስ የተለመደውን ውርደትን ተቀበል አለቸ በስደትም ብንሆንም ለእናት ኢትዮጵያ ጥሪ በጉጉት እንጠብቃለን ድል ለኢትዮጵያ❤

  • @user-rk8jo3hf5d
    @user-rk8jo3hf5d 9 дней назад +2

    People North South East West Love Peace Unity Development in Jesus name Amen!

  • @hanhn7623
    @hanhn7623 9 дней назад +1

    እናመሰግናለን

  • @user-jb2vy6pu3x
    @user-jb2vy6pu3x 9 дней назад +7

    አላህ ሠላም ያምጣልን

  • @alhamdumuhajir193
    @alhamdumuhajir193 9 дней назад +2

    Inshalah Alh yagzen Hager Ethiopia 🇪🇹 kefta gize new

  • @zd820
    @zd820 9 дней назад +2

    ሰላም ፍቅር ለሀገራችን ኢትዮጵያ አቤል እና መሰግናለን በርታ ግብፅን እንደ ዝንብ ያህል አንቆጥራትም ጉራ ብቻ ናት

  • @jshejsvs478
    @jshejsvs478 9 дней назад +1

    ኢትዮጰያውያን ጠንክሩ ለአገራቹ ቁሙ

  • @user-ur3cm7uu2p
    @user-ur3cm7uu2p 9 дней назад +5

    እረ ይች የጀርባ ቅማል የሆነች ግብፀ በጣም ተወጥራላይ እስክትፈነዳ ችኩላለይ ሆ

  • @wardewarde9415
    @wardewarde9415 9 дней назад +2

    Amen 🙏🙏🙏🙏🙏🙏 እንኳን አብሮ አደረሰን አቤሎ ወይና ስላም ለሐገራችን ይሁንልን እናመሱግንሃለን ወንድማችን blessed

  • @HananiaSirak
    @HananiaSirak 9 дней назад +4

    𝚟𝚒𝚟𝚊 𝚎𝚝𝚑𝚒𝚘𝚙𝚒𝚊💪💪💪

  • @getetilaye5905
    @getetilaye5905 9 дней назад +2

    ምንም አያመጡም ድል ለኢትዮጲያ

    • @ajmanbaldiya3338
      @ajmanbaldiya3338 9 дней назад

      አዎ ምንምአያመጡም ግን ንሳ ንሳ እግዝአቢሔርነዉ የምዋጋ መፅፍቅዱሲያለ ቃል ሲለመፈፀም በዘረ በቢሔር ያሉት በቋቋያሉትን ንሳእንድገቡ በተቻላቹመጠን ምገሩት እግዝአቢሔር በቁጣነዉ ምወጣእቢያሉት አሳሊፎይሰጣል

  • @paulosasfaw9799
    @paulosasfaw9799 9 дней назад +2

    ወደዱም ጠሉም በዛም አለ በዚህ በግፍ እና ከህግ ውጪ በኢፍትሀዊነት የተነጠቀችውን ወደብ እና የፈረሰባትን ባህር ሀይል ትገነባለች !!!

  • @jujucanal2165
    @jujucanal2165 9 дней назад +1

    ድል እናረጋለን🇪🇹

  • @Midway695
    @Midway695 9 дней назад +1

    አይዞን
    የተተከሉት ችግኞች ይዋጉልናል ፣ የባሰ ከመጣ ጫካ ፕሮጀክት እንደብቃለን ። ለማንኛውም ለትግራይ ፣ለፋኖ ና ለኦነግ ሀላፊነቱን ይውሰዱ

  • @جمال-ك8د
    @جمال-ك8د 8 дней назад

    ለማስፈራራት ካልሆነ በስተቀር ምንም እምታደርገዉ ነገር የለም ቢሆን ኖሮ ከዚህ በፊት ታደርገዉና ምላሹ ታየዉ ነበር (ኢንሻ አላህ) አላህ ከሀቀኛ ጋር ነዉ 👍

  • @absh4628
    @absh4628 9 дней назад +1

    በእናት እና በእርስት ቀልድ የለም።
    የሚያሳፍረው እና የሚያሳዝነው የሶማሊያው መንስት ነው ሀገሩን ጦርሜዳ ሲያደርጋት ያውቃሉ ኢትዮጵያውያን በውስጥ ግጭት ዝም እንደሚሉ በውጭ ወረራ ግን ንስር እንደሆኑ እንደማይተኙ።

  • @لينامحمد-ك4ف
    @لينامحمد-ك4ف 9 дней назад

    ቃል ይፈጸምዘድ ግድነዉ😢ቤት ሰሪ የበዛል ሚኖርበት ግን የለም ይላል መጻፍቅዱስ😢😢

  • @Madam-zp7jf
    @Madam-zp7jf 8 дней назад

    ሠላም. ለሀገሬ. ❤❤❤

  • @MadinaMohammad-vk5sk
    @MadinaMohammad-vk5sk 9 дней назад +1

    ❤❤❤😢😢😢😢ድልለእትዮጽያለሀሬ

  • @kokikokiy5008
    @kokikokiy5008 9 дней назад +1

    እንኳን አብሮ አደረሰን አዲሱ አመት የሰላም የፍቅር ያርግልን ሀገሬን ሰላሟን ወደ ቀድሞ ቦታ ይመልስልኝ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @Hanany-y1m
    @Hanany-y1m 9 дней назад +4

    እኛ ከመሪአችን ጎንነን ❤

  • @tizazumoges-dara
    @tizazumoges-dara 9 дней назад +5

    አቤሎ እንኳን አደረሰህ ወንድም

  • @geremewnegassa4231
    @geremewnegassa4231 9 дней назад

    well done Abel. News with an excellent analysis❤

  • @mariammariam1007
    @mariammariam1007 9 дней назад +1

    ድል ለማማዬ ዉደቀት ለሸረኞች ለምቀኞች እናት ሀገሬ ተሳክቶልሽ ሳላይ ፈጣሪየ አይግደለኝ 🙏🙏🙏🙏🙏🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @tassewkumssa6222
    @tassewkumssa6222 9 дней назад

    የኢትዮጵያ ዋና ጠላት ግብፅ ሳትሆን የኛ ውሃ ነው። ስለዚህ በየኣካባቢያችን ወደ ኣባይ የሚፈሱትን ትናንሽ ወንዞች በመያዝ ለግብርና እናውል። ያኔ ግብፆች ለኛ ጠላት የሚሆኑበት ምክንያት ኣይኖራቸውም

  • @amlesetabebaw3907
    @amlesetabebaw3907 9 дней назад

    የምወድህ አቤል

  • @RighteousCourisity
    @RighteousCourisity 9 дней назад +1

    If can't live in justice and equity in my country I will not see it different from others!

  • @Natanan-taddese
    @Natanan-taddese 9 дней назад +3

    ግብፅ በቅርቡ የሽንፈትን ፅዋ በሁለት አቅጣጫ ከኢትዮጵያ እና እስራኤል ትቀምሳለች. ድል ለኢትዮጵያ

  • @abduYimamdibe
    @abduYimamdibe 9 дней назад +4

    🇪🇹🇪🇹🇪🇹💪💪💪

  • @Ethiofxstrategy
    @Ethiofxstrategy 9 дней назад +1

    የግብፅ ህዝብ ለስቃይ ዝግጁ ነው ወይ ነው ጥያቄው ሚዋጋው መሳሪያ ሳይሀን ህዝብ ነው።
    የኢትዮጵያ ህዝብ እንኩዋን ከገሙ አይቀር መቀርናት ነው ሚል አባባል አለው
    ይድረሳቸው።

  • @SaadaSaadaali95
    @SaadaSaadaali95 8 дней назад

    ኡመርዘሙየ

  • @AwolMohamedAwolWollommm
    @AwolMohamedAwolWollommm 9 дней назад

    إثيوبيا تستحق ميناء بحري ان شاء الله تعالى مشتاق ميناء بربرة صوماليلاند 💜💙💙✌🏻✌🏻🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @Hanany-y1m
    @Hanany-y1m 9 дней назад +2

    ሲጀመር እነሱ በወሬ ቴሺን መፍጠር ነዉ ሚፈልገዉት ሱማሊ አረብ አይደለችም አየክ ዉሸት ሲጋለፅ ድል ለጀግኖች ሀገር ኢትዮጵያ❤❤🎉

  • @MHMETHIOPIA
    @MHMETHIOPIA 9 дней назад

    ግብፅ አሉባልታዋንና ወሬዋን የማትጨርስ መሆኗን በህዳሴው ግድባችን ላይ አይተነዋልና አይደንቀንም ጀግና ሜዳ ላይ ነው የሚመዘነውና እዛው እንገናኝ ።

  • @yonatanhailu1750
    @yonatanhailu1750 9 дней назад +2

    አንድ ለ እናቱ

  • @EluBintHassen
    @EluBintHassen 9 дней назад +2

    አርፋጅ እየሆንከ ነው አቤላ ትቀጣለከ ከከከከ😊

  • @user-on2bf5ul2j
    @user-on2bf5ul2j 9 дней назад

    ወይ ሀገሬ ለቅሶሽ መቸ ይሆን የሚያበቃው
    አድ አመት በጦርነት ልትቀበይ ነው በቃ ይበልሽ በሰላም እንኑር 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢 መቸ ነው እሚነጋው ይህ እሳት እሚበርደው

    • @ajmanbaldiya3338
      @ajmanbaldiya3338 9 дней назад

      አዉን ያበቃል ምረት እግዝአቢሔር ያመጣል ምረትሲመጣሰላምኑ ንን በዘር ቋቋ በሔርያለት ካልተመለሱ ነሳካልገቡ እየመታነዉ ምመጣ ለበተሰባችን ንሳ እንገባለን እንመለሳለን

  • @AsAm-ty5yo
    @AsAm-ty5yo 4 дня назад

    ኢትዬጵያ ታሸንፍለች

  • @AbiAbi-jf7mz
    @AbiAbi-jf7mz 9 дней назад +2

    ድል ለ እናት ሀገረችን 🥰🎉🇪🇹

  • @dakudida5961
    @dakudida5961 9 дней назад +1

  • @romanasefa9294
    @romanasefa9294 9 дней назад

    Dil lehager Ethiopiah🙏🙏🙏🙏❤️enat hager

  • @jshejsvs478
    @jshejsvs478 9 дней назад

    አቤል እረ አናግረኝ በጣም እፈልግካለው

  • @samri1215
    @samri1215 9 дней назад

    ሶማሊያ መሪዎች ሀገራቺውን ለግብፅ መጠቀሚያነት አታጥፋዋት!!

  • @marumaru1882
    @marumaru1882 9 дней назад +2

    እንኳን አድርስህ አቤሉ ስሃት ይክበር እያርፍድክ ነው እሁድ ቀን ብቻ ነው ማርፍድ የሚፍቅድልህ።።።

  • @OneLove-rz5jt
    @OneLove-rz5jt 9 дней назад +1

    ሞት ለብልፅግና ሞት ለኦህዴድ(ኦነግ) ሞት ለህወሀት ሞት ለብአዴን ድል ለፋኖ

    • @serkalembelay7094
      @serkalembelay7094 8 дней назад

      ግም ተግማሙ ኢትዮጵያዊ ከመሆን ወርዳችሁ ተርመጥመጡ ፋኖ ህዝቡን አይወክሉም ሸኔና ፋኖ የጀዝባዎች ስብስብ ነዉ እነሱ ደደቦች ናቸዉ ተቀላቀላቸዉ ፋራ አይሰለጥንም

  • @SabaSara-sb1vo
    @SabaSara-sb1vo 9 дней назад

    ኢትዮጵያ ያላት አማራጭ አንድ እና አንድ ነው እሱም ከኤርትራ ጋር ሰላማዊ በሆነ መንገድ መስማማት ብቻ ነው ።

    • @jshejsvs478
      @jshejsvs478 9 дней назад

      አንፈልግም ምናቸውንም እምቢኝ ሰማቸውን ሰሰማ እራሱ ያንሰፈሰፈኛል እነዚህ እባቦች

    • @SabaSara-sb1vo
      @SabaSara-sb1vo 8 дней назад

      @@jshejsvs478 ፈልጋችሁ መስሎኝ ቀንና ለሊት የአሰብ ቅዠት ይዟችሁ ቅዘን እንደ ያዘው የምትሯሯጡት ዳይ ወደ ፊት ከግብጽጋ ተፋለሙ

    • @serkalembelay7094
      @serkalembelay7094 8 дней назад

      ኤርትራ ምን እየተበተበችብን እንደሆነ ተረዳ አዉቀህ ከሆነ ዝምምም አትዘላብድ

  • @bachejon4982
    @bachejon4982 9 дней назад

    ተልባ ቢጫጫ በአድ ሙቀጫ አገራችን ኢትዮጲያ የተባረከች አገር ናት ማንም ሊደፍራት አይችልም ገብረ መፈስ ቅዱስ አቡነ ተክለሀይማኖት ቃል የገቡላት የሰላም አገር ናት ምንም ሰው ከፍቶ እርስ በርስ በመናቆር ብንረራቅም ለውጭ ጠላት ከመጣ አንድ ነን ማንም አይደፍራት አገራችን ግብፅ የአፍ ጦር ነው ያላት ኢትዮጲያን ልትገጥም አይደለም ቀና ብላ አታያትም እናቃታለን በደብ ❤❤❤❤❤❤ኢትዮጲያ አገራችን ኑሪልን መከበሪያችን

  • @momopopo5384
    @momopopo5384 9 дней назад

    ሱማሌ ማነው አረብ የረጋት?ሳታመሀኝ ብላኝ አሉ

  • @shawayashawaya8463
    @shawayashawaya8463 9 дней назад +1

    😢😢Don Don gabx

    • @SaDo-u4b
      @SaDo-u4b 9 дней назад

      😂don don gabxhshi

  • @sifaanalemayu5293
    @sifaanalemayu5293 9 дней назад

    ethiopia teshenifalechi dill le hagerachin 💪💪💪💪💪💪💖💖💖💖

  • @fhhhdhr1527
    @fhhhdhr1527 9 дней назад

    Del la hagare itophiya 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤❤

  • @musteabdex5294
    @musteabdex5294 9 дней назад

    abela well come

  • @oppomobiles4794
    @oppomobiles4794 9 дней назад

    ግብፅእያሰፈራራችነዉ ሀሀሀአትችልም መግጠም ሀበሻ ቀልድ መሰሏትነዉ

  • @JamalMohamed-z8m
    @JamalMohamed-z8m 9 дней назад +1

    first🎉

  • @RighteousCourisity
    @RighteousCourisity 9 дней назад

    No one works for the interest for others! Egypt and Somalia work for their interest!

  • @user-ry4zl9ji5o
    @user-ry4zl9ji5o 7 дней назад

    ❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @TaherJemal
    @TaherJemal 9 дней назад

    አታሽቃባጥሩ የኣሸባሪ መስራቾች እናተ ናቹ ሰላመን አታውቃታትም. ጅጅጋ የሶማሌ ነች ከመሬታችን ውጡልን.

  • @figiuuftyu7111
    @figiuuftyu7111 9 дней назад

    የተሳሳተ መረጃ ነው የምትነግረን አንድም የግብፅ ወታደር ወደ ሶማሊያ አልገባም

  • @samri1215
    @samri1215 9 дней назад

    ድል ለእናት ሀገር ኢትዮጵያ 🇪🇹🇪🇹💪💪

  • @hassenissa8539
    @hassenissa8539 9 дней назад +1

    Most Egypt news are not facts based stories.

  • @abrahamwendaferash9515
    @abrahamwendaferash9515 8 дней назад

    Abel አንድ ሃገር አሳየኝ

  • @user-ms4db6ro6r
    @user-ms4db6ro6r 9 дней назад

    ሀገሬን እግዜአቤሔር አሳልፋፎ ለወሻ ሀይሰጣትም ይዋጋላታል እግዜአቤሔር ያወድማት ግብፅ የምታባል ነቀርሳ ሀገሬ ለዘላለም ኑርልኝ ሰላምሽ ይብዛልኝኝ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @GechoGecho-t1u
    @GechoGecho-t1u 9 дней назад

    Begna gizem tarik yasfeligal iniwagalen