ሽፎን ክፍል 1 ንድፍ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 21 окт 2024

Комментарии • 158

  • @mesaybeshah4557
    @mesaybeshah4557 9 месяцев назад +8

    እግዚአብሔር ይባርክህ ብዙ ተምራለሁ ከ አሜርካ ነው የማይህ ትንሽ እውቀቱ ስላለኝ በጣም ግልፅ ነበር ማሽን ለመግዛት አስብ ነበር ነገውኑ መግዛቴ ነው ሞራሌን አመጣህው በአርቲስቶቻችን ሽፌን ማበዳችን ነው እኔም ያቅሜን እሞክራለሁ አመሰግናለሁ

  • @ameledemssew
    @ameledemssew 5 дней назад +1

    Amesegenalhu betam yetechegrekuten asayekgne 🙏

  • @yeshimebettefera2346
    @yeshimebettefera2346 2 месяца назад +2

    በጣም ግልጽ ነው የምታስተምረው እናመሰግናለን

  • @TadeleKebede1
    @TadeleKebede1 9 месяцев назад +3

    በጣም ጎበዝነህና በርታ:: ብዙ ረድቶናል::

  • @EmuMuhammad
    @EmuMuhammad Месяц назад +2

    በጣም ጎበዝ ስታስረዳ ትችላለህ እናመሰግናለን

  • @tessmt1799
    @tessmt1799 Год назад +8

    እሰይ ደስ ሲል በጣም የምፈልገው

  • @ruthmanyahele2264
    @ruthmanyahele2264 2 месяца назад +1

    You are wonderfully teacher
    Bless you

  • @fikirtekassa2609
    @fikirtekassa2609 8 месяцев назад +2

    በጣም ቆንጆ አድርገህ አስተማርክን ።በዚሁ ቀጥል

  • @etalemworku3621
    @etalemworku3621 Год назад +2

    በጣም አሪፍ ነው እናመሰግናለን።

  • @Keabe-q8z
    @Keabe-q8z 3 дня назад +1

    እጆችህን ይባርክልህ ወንድም

  • @MuluGetnet-g1s
    @MuluGetnet-g1s 27 дней назад +1

    በጣም እናመሰግናለን

  • @mulualemteferi1760
    @mulualemteferi1760 3 месяца назад

    ተባረክ ወንድማችን ፈጣሪ ጸጋህን ያብዛው። በጣም በረጋጋና በሚገባ መንገድ ነው ምታሳየው። በእውነት ተባረክ!!

  • @EfriemmehariWedimehari
    @EfriemmehariWedimehari 11 месяцев назад +1

    Thank you bro betam gobez ebak yehabesha lbsi akarxa pattern asayen brather yetebekunow edayresan please

  • @BehailuAbeba
    @BehailuAbeba 6 месяцев назад +1

    ተባረክ

  • @hiwetmuluneh2834
    @hiwetmuluneh2834 26 дней назад +1

    ተባረክ ወንድሜ❤

  • @GirumMulualem
    @GirumMulualem Год назад +1

    Nays nays

  • @hanagetachew2866
    @hanagetachew2866 3 месяца назад +1

    ዋዉ በጣም ድንቅ ነህ በጣም በጣም ተባረክ

  • @FirehiwotHailemaryam
    @FirehiwotHailemaryam 2 месяца назад +1

    its amezing

  • @MiftahSeid-j1z
    @MiftahSeid-j1z 10 месяцев назад +1

    በጣም አመሰግናለሁ አሪፊ ነው በርታ

  • @MartinaDereje
    @MartinaDereje Год назад +3

    Tnx betam

  • @Mammeofficial-rj8mf
    @Mammeofficial-rj8mf 20 дней назад +1

    Betam konjo new

  • @user-nr7sy4lm4b
    @user-nr7sy4lm4b 7 месяцев назад

    Thank you detail step by step asayeni

  • @ahlamahmed5408
    @ahlamahmed5408 10 месяцев назад +1

    በጣም ነው ወላሂ ማስረዳት /ማስተማር/የምትችለው ቅን ልብ አለህ ፈጣሪ ያክብርልን በዚሁ ቀጥልበት❤❤❤❤❤❤

  • @ahlamahmed5408
    @ahlamahmed5408 7 месяцев назад +4

    በጣም አመሰግናለሁ በጣም ቆንጆ ትምህርት ነው ስታስተምር ደግሞ በደብ እንድንረዳ አድርገህ ነው የምታስተምረው ፈጣሪ ይጨምርልህ እኔ ሁሌም ነው የምከታተልህ ሰብስክራይብም ላይክም ነው ሁሌም የማደርጋችሁ❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @TemesgenAdamuWubneh-hm3br
    @TemesgenAdamuWubneh-hm3br 6 месяцев назад +1

    በጣም ደስ ይላል ፈጣሪ ይባርክህ

  • @alem8448
    @alem8448 6 месяцев назад +1

    በጣም እናመሰግናለን 🙏😍♥️

  • @TigistYimer-zn5lf
    @TigistYimer-zn5lf 5 месяцев назад +2

    የሚገርም ነው በደንብ ነው የምታስረዳው የሚገባኝ ይመስለኛል

  • @SosinaGidey
    @SosinaGidey Месяц назад +1

    Thank you so much

  • @FetiyaKey
    @FetiyaKey 9 месяцев назад +1

    Mashalh allh ychemrlk

  • @TigistYimer-zn5lf
    @TigistYimer-zn5lf 5 месяцев назад +2

    የሚገርም ብቃት ነው ስታስረዳ የገባል

  • @saramahammad3642
    @saramahammad3642 7 месяцев назад +1

    እናመሰግናለን

  • @andinetbetre2
    @andinetbetre2 3 месяца назад +1

    Thank you

  • @Muludesta-s9v
    @Muludesta-s9v Год назад +1

    የምወደዉ አገላለፅ በርታልን

  • @endishdesign
    @endishdesign Год назад +1

    enamesegnalen wendm lemelkam tibibirih

  • @tigistayalew4474
    @tigistayalew4474 Год назад +1

    በርታ

  • @mekayutube-iu1kk
    @mekayutube-iu1kk 3 месяца назад +1

    ከዚህበፊት የሰራሀቸውን አያለሁ እሻአላህ

  • @BelayAbebe-k7c
    @BelayAbebe-k7c 5 часов назад +1

    ሰላም፡ገናተማሪነኝ፡እናእኛንያማከለትምህርት፡ብትሰጥደስይለኛል፡በዚህበርታልን

  • @senihome6127
    @senihome6127 10 месяцев назад +2

    እግዚአብሔር ይስጥህ የሚያስተምረኝ አጥቼ ስቸገር ነበር በጣም ምረጥ አስተማሪ ነህ❤

  • @fetiyamohammed3085
    @fetiyamohammed3085 11 месяцев назад +4

    በጣም ግልፅ ነው

  • @HilinaGideyBerhe
    @HilinaGideyBerhe 2 месяца назад +1

    Tnx❤❤

  • @MessiSol-xy5it
    @MessiSol-xy5it 11 месяцев назад +1

    Wow wow wow beetaln 🥰

  • @amlaabdu6883
    @amlaabdu6883 Год назад +1

    ጤና ይሰጥህ እድሜህ ይርጀም በጣም ጥሩ ት/ት ነው የምትሰጠው በርቱ

  • @mesayawoke947
    @mesayawoke947 2 месяца назад +1

    አሪፍ ነው በሌላ ፓተርን አሳዩን

  • @etalemworku3621
    @etalemworku3621 Год назад +1

    Perfect

  • @mekayutube-iu1kk
    @mekayutube-iu1kk 3 месяца назад +1

    እናመሠግናለንወድሜ ፈላጎቴነው ይሄስ እሻአላህ አላህከፈቀድ በደብቸምሬ እሰራበታለሁ

  • @nardostemesgen6433
    @nardostemesgen6433 9 месяцев назад

    በጣም አመሰግናለን

  • @bertukantefera9031
    @bertukantefera9031 9 месяцев назад

    በጣም እናመሰግናለን!!!

  • @abebahaile2552
    @abebahaile2552 8 месяцев назад +1

    አናመሰግናለነ❤❤❤

  • @YetimBoggle-rm3dm
    @YetimBoggle-rm3dm Месяц назад

    Wow amesginalwe betam

  • @hayatahmedahmed6506
    @hayatahmedahmed6506 Год назад +1

    በርታ ወንድሜ እናመሰግናለን

  • @mekayutube-iu1kk
    @mekayutube-iu1kk 3 месяца назад +1

    እውቀትህን አላህ ይጨምርል በደብነው እምታስረዳው

  • @SamriGebrekrstos
    @SamriGebrekrstos 5 месяцев назад +1

    በጣም ነው ደስ ሚል ትምህርት ኣንድ ጥያቄ ኣለኝ ከወገብ በላይ ከጀርባ ና የፍትዋ ስንሰፋ ትክሻ ላይ ያለች ኣጋጣጠም ብታብራላልን ወይ እየስፋህ ብታሳየን

  • @natnaelyonashaile9051
    @natnaelyonashaile9051 6 месяцев назад +1

    ❤❤❤

  • @selammebrie2438
    @selammebrie2438 7 месяцев назад +2

    ለቤትህ አድስ ነኝ ።ስታስረዳ በጣም አሪፍ ነው።ስራዎችህም በጣም አሪፍ ናቸው እናመሠግናለን በርታ🙏

  • @abcg8577
    @abcg8577 9 месяцев назад +1

    ❤❤❤thanks

  • @TinaShkur
    @TinaShkur 11 месяцев назад +2

    የአንተ ይለያል ለማስረዳት ያለክ ቅንነት እና መልካምነትእን አለማድነቅ አይቻልም ❤❤❤

  • @fetikedir
    @fetikedir 9 месяцев назад

    እድሜና ጤና ተመኘው

  • @TarekegnWubete
    @TarekegnWubete 4 месяца назад +1

    Mert nw bro

  • @YonatanYoni-gi5xb
    @YonatanYoni-gi5xb 4 месяца назад +1

    ተባረክ ወንድሜ

  • @tenaworkbiniyam3091
    @tenaworkbiniyam3091 9 месяцев назад

    በርታ ብዙ ተምሬበታለሁ thanks❤❤❤❤

  • @MartinaDereje
    @MartinaDereje Год назад +2

    Lemasredat yemtadergew tret ygermal tebark

  • @Elenimekont7404
    @Elenimekont7404 Год назад +1

    Enamesegnalen betam ❤❤

  • @የልብስዲዛይንትምህርት
    @የልብስዲዛይንትምህርት 11 месяцев назад +1

    ❤❤❤❤❤

  • @belimeku5630
    @belimeku5630 5 месяцев назад +1

    አሥመራ ሽን ሽን ዲዩ

  • @nfreek5276
    @nfreek5276 10 месяцев назад +1

    ♥️♥️♥️♥️

  • @efuyegela7442
    @efuyegela7442 Год назад

    እጅግ በጣም ደስ የሚል እና የተብራራ እንዲሁም ለመረዳት ግልፅ የሆነ አቀራረብ ነው ያለህ።ኢንሻ አላህ የሆነ ግዜ ላይ በአንተ ትምህርት ውጤታማ ስራ ሰርቼ መጥቼ እንደማመሰግንህ እርግጠኛ ነኝ።

  • @TigstTekle
    @TigstTekle 10 месяцев назад +1

    በጣምጥሩነው

  • @BetiTemesgen-r2e
    @BetiTemesgen-r2e Год назад +1

    እናመሰግናለን

  • @AshenafiHalefomk
    @AshenafiHalefomk 9 месяцев назад +1

    Tanks

  • @Beki-ns8ev
    @Beki-ns8ev 8 месяцев назад +1

    1ኛ ነው በረታ ግን የመምህረ ጋውን ስራልን እስክህ

  • @mulumadessa4042
    @mulumadessa4042 3 месяца назад +2

    በደንብ ስለምታስረዳ እውቀት አግኝቼበታለው እና
    እግዚአብሄር እጅህን ስራህን ይባርክልህ

  • @ااا-ت1ط5ص
    @ااا-ت1ط5ص 8 месяцев назад +1

    Wow Endet Endaleke kelbk memher nek

  • @Najat-d5c
    @Najat-d5c 18 дней назад +1

    ሰላም ወድሜ አድስ ተለመማጅ ምን አይነት ብንገዛ ትመክርኛለህ በግምት ከምገዛ

    • @kanadesign-libs_sfet_maseltega
      @kanadesign-libs_sfet_maseltega  17 дней назад

      @@Najat-d5c የልብሱ ሜትር ከሆነ እንደ አቅምሽ 3.5_5.50ሜ መግዛት,2 ሜ ገበር
      ያው ሽንሽኑ መቀነስ ነው

    • @Najat-d5c
      @Najat-d5c 17 дней назад

      @@kanadesign-libs_sfet_maseltega አይ ማሽኑን ገዝቸ ገና ልምምድ ላርግ ነው ዱባይ ነኝ

    • @Najat-d5c
      @Najat-d5c 17 дней назад

      ማሽኑ ስል ግራ እዳያጋባህ የምትሰፍበት ለማለት ነው

  • @endishdesign
    @endishdesign Год назад +1

    እንዳንተ ሁሉንም በግልፅ እሚያሳይ ጥቂቶች ናቸው እውቀትህን ማካፈልህ ቅንነትህን ያመላክታል

  • @tigstitekie902
    @tigstitekie902 10 месяцев назад +1

    Azoh wendme

  • @orthodoxtewahedomzemur3137
    @orthodoxtewahedomzemur3137 Год назад +2

    በርቱልን በጣም ነው ገለጻውም ደስ የሚል እናመሰግናለን በተጨማሪ እየሰፋህ በተግባር ብታሳየን ሽንሽኑን እንዴት እንደምናወጣውም ስንሰፋ የበለጠ ግልፅ ብታደርግልን

  • @MesiGemechu
    @MesiGemechu Год назад +1

    እድሜና ጤና ይስጥህ 🙏

  • @rona7755
    @rona7755 9 месяцев назад +1

    ላይክ እና ሳብክራይብ ኣድርጌላሀለው።

  • @hawaseid9545
    @hawaseid9545 Год назад +1

    አመሠግናለሁ ወንድም እኔ እየተማርኩነው ግን የተማርኩትን እረሳዋለሁ ምንማድረግ አለብኝ እስኪ ምከረኝ

  • @Ambo.430
    @Ambo.430 11 месяцев назад +1

    Afaan oromootti nuu hojjedhu

  • @AbrhamGatiy
    @AbrhamGatiy 15 дней назад +1

    አለካኩን መደመሪያ አሳየን

  • @ablelhagos
    @ablelhagos 4 месяца назад +1

    wendem ስቆረት ሸፍኑ በ ወስጥ ነው መታጠፋው wes በ weche

  • @እናት-2008
    @እናት-2008 10 месяцев назад +1

    በጣም የምፈልገው ነገር ለመማር ምን ያስፈልጋል

  • @yeneneshtadesse5134
    @yeneneshtadesse5134 Год назад +1

    Yelele new ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @2123holy
    @2123holy Месяц назад +1

    መገኛችሁ የት ነው እኔ በአካል መሰልጠን እፈልጋለው

    • @kanadesign-libs_sfet_maseltega
      @kanadesign-libs_sfet_maseltega  Месяц назад

      @@2123holyቁጥር1, ሱሉልታ
      ቁ 2 ሚዛን ሱሉልታ 15 ኪሜ ከ አዲሱ ገበያ
      0913724297

  • @misganabelachew6331
    @misganabelachew6331 10 месяцев назад +1

    የሸፎኑ ደረጃ ከላይና ከታች እኩል ነዉ ወይ?

    • @kanadesign-libs_sfet_maseltega
      @kanadesign-libs_sfet_maseltega  10 месяцев назад

      እንደሰወሰ ፈሸላጎት ነው ግን ከጉልበት ትንሽ ከፍ ወይ ዝቅ ሜረግም ይቻላል እኩልም ቢሆን

  • @EmuyeShewangzaw
    @EmuyeShewangzaw 7 месяцев назад +1

    ወንድሜ ጨርቁ ሲቆረጥ በየትኛው በኩልነው

  • @siyadudebelasidud
    @siyadudebelasidud Год назад +1

    ውይ ጥያቄ የሆነብኝን ነገር ነው የመለስክልኝ በጣም አመሰግናለው ....የወገብ ላስቲክ እንዴት እንደሚገባ አሳየን? እኛም subscribe እያስደረግንል ነዉ በርታ 👏👏👏

  • @AmanyingesBelete
    @AmanyingesBelete 4 месяца назад +1

    ወንድሜ እግዚያብሄር ያክብርህ ቦታው የት ነው በአካል መጥቼ ሁለት ቀን በአካል ባየውህ ብር እከፍላለሁ።

  • @israelfekadu9253
    @israelfekadu9253 8 месяцев назад +1

    የት ነው አድራሻክ

  • @DAHSUDAHSU-g9c
    @DAHSUDAHSU-g9c 8 месяцев назад

    Silen lakelegn brother

  • @skettube4149
    @skettube4149 Год назад

    አቤት አገላለፅ ዋው በርቱልን ለዚህ ልብስ ስንት ሜትር ያስፈልጋል ማለት ነው?

  • @Luna23official
    @Luna23official 9 месяцев назад

    ድምፅህና አነጋገርህ የፊልድ ማርሻል ብርሀኑ ጁላን ይመስላል ። ለማንኛውም ግልፅ በሆነ መንገድ ስላሳየኸን እናመሰግናለን

  • @Muludesta-s9v
    @Muludesta-s9v Год назад +1

    ጨሩቁ ምንያክል እደምፈጅ ብትነግረን

    • @kanadesign-libs_sfet_maseltega
      @kanadesign-libs_sfet_maseltega  Год назад

      5_6ሜትር ቢሆን ያምራል።ግን ሽንሽኑ በመጠኑ ከሆነ 3_4ሜትር በቅርቡ እየሰፋው ከነ ወጪው እለቃለው

  • @YetimBoggle-rm3dm
    @YetimBoggle-rm3dm Месяц назад +1

    የወረቀቱ ቁመት ስንት ነው

    • @kanadesign-libs_sfet_maseltega
      @kanadesign-libs_sfet_maseltega  Месяц назад

      @@YetimBoggle-rm3dm ጎን እስከ 60 ሰሜ ቁመቱ 80ሴሜ
      ግን ቶብ ለመስራት ለሁሉም ሰው ይሆናል ምክኒያቱም የፊት ከሰራን የኃላው በራሱ ማውጣት ይቻላል።

    • @YetimBoggle-rm3dm
      @YetimBoggle-rm3dm Месяц назад +1

      Amesginalwe betam jamari tamari naga 1wer honognale yetmhrt asetayet betam yegabale bazwe katel

  • @DghhqTyuy
    @DghhqTyuy 9 месяцев назад +1

    ሰላም እዴት ናችሁ አዲስ ነኝ እዴት ይገባኛል እደዚህ በማየት??

    • @kanadesign-libs_sfet_maseltega
      @kanadesign-libs_sfet_maseltega  9 месяцев назад +2

      ደጋግመሽ እያየሽ በወረቀት ቅደም ተከተሉን ይዘሽ መለማመድ ነው መጀመሪያ ጉርድ ማወቅ ቀላል ያረግልሻል መጀመሪያ የለቀኩት እይ።
      ሁሉም አስተማሪ የተለያየ መንገድ ስለሚከተል የተመቸሽ መርጠሽ በተከታታይ እይ

    • @አስረስሞጎስ
      @አስረስሞጎስ 8 месяцев назад +1

      የት ናችሁ

    • @kanadesign-libs_sfet_maseltega
      @kanadesign-libs_sfet_maseltega  8 месяцев назад +1

      @@አስረስሞጎስ
      Kutir 1 sululta
      Kutir 2. Sululta mizan

  • @tewodrostube4775
    @tewodrostube4775 Год назад +2

    የሽፎን የጎን ሽንሽን እንዴት ነው ምንሰራው?

    • @kanadesign-libs_sfet_maseltega
      @kanadesign-libs_sfet_maseltega  Год назад +1

      የላስቲክ ክር የሚባል አለ ገዝተክ እንዝርት ላይ ጠንጥነከ የንዝርት ቀፎ ብሎኑ ትንሽ ላላ አርገዉ። የላይኛው ክር ኖርማሉ ተጠቀም

  • @GirumMulualem
    @GirumMulualem Год назад +1

    ጠቅላላ ስንት ሜትር ይፈጃል?

  • @HannaNerra
    @HannaNerra 9 месяцев назад +1

    ጨርቅ ላይ ገጥመህ አሳየኝ

  • @ቢቺኢትዮጵያ
    @ቢቺኢትዮጵያ 7 месяцев назад

    ሰላም የሆላውና የፊቱ ፓተርን ቁመት እንዴት አንድ ሊሆን ቻለ? ምክንያቱም የፊቱ ጡት ስላለን ቁመቱ መርዘም አለበት የሆላው ትንሽ አጠር ማለት አለበት ብዙ ሽፎንና ቀሚሶች ሰርቻለሁ እኩል ቁመቱን እያረኩ ተበላሽቶብኝ እያስተካከልኩኝ ነው

    • @kanadesign-libs_sfet_maseltega
      @kanadesign-libs_sfet_maseltega  7 месяцев назад

      ጥሩ ጥያቄ ነው እውነትሽ ነው።የምሰሪው ሰው አቋም ከግንዛቤ ማስገባት ግድ ነው ለምሳሌ ጡትም ዳሌ...የልላት ቀጭን,ጡት የሌላት ግን ከኃላ መቀመጫዎ ትልቅ ከሆነ የኃለው በተቃራኒ መርዘም አለበት....
      ግን በስራ ላይ የሚገጥሙሽ ነገሮች ለማስተካከል አትበሳጪ እነሱ ናቸው ነጌ ምርጥ ባለሙያ የሚያረጉሽ

    • @ቢቺኢትዮጵያ
      @ቢቺኢትዮጵያ 7 месяцев назад +1

      ስለመለስክልኝ በጣም አመሰግናለሁ ከወገብ በታች ያለው ተረድቸዋላለሁ bodice ከወገብ በላይ ያለው ቁመቱ እኩል ነው የሰራከውና ላስቲክ ከሆነ ወገቡ ችግር የለውም እዚህ ላይ ትምህርት ላይ ገለፆ ብታረግ ደስ ይለኛል በተረፈ በርታ