ሽፎን ክፍል 2 ከወገብ በላይ(Top)_ልብስ ስፌት ዲዛይን _ሽፎን ቀሚሶች

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 4 ноя 2023
  • ከክፍል1 እስከ 5 በቅደም ተከተል ይዩ
    #shifon #chifon#ሽያጭ #ሽሚያ123 #menesha #libamset#habesha #ethiopia#design #habesha @kokobaman1889 #dressdesigns #dresses #ethiopia #menesha#mesiigemechu #dressdesigns #dresses #abeshabeauty #habeshatiktok ‎@Lid Habesha Design #habeshaculture
    #FashionStudents #HardWorkPaysOff #ScholarshipCompetition #FashionShow #DressSmart #FashionDesign2024 #LeatherBodice #DramaticSilhouette #StraplessDress #FeatherSkirt #FloorLength #FashionMovement #GlamorousFashion #ModelConfidence #SleekBunHairstyle #ElegantGloves #FeatherBoa
  • ХоббиХобби

Комментарии • 67

  • @biniamesubalw6292
    @biniamesubalw6292 3 месяца назад +1

    wedme ebakhn lket awesased btesaygni betam des ylegnal edew ebakh🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

    • @kanadesign-libs_sfet_maseltega
      @kanadesign-libs_sfet_maseltega  3 месяца назад

      Ale kifl 1 lay iyi playlist lay ke kifl 1_5

    • @Helu-f8m
      @Helu-f8m 3 месяца назад

      ​@@kanadesign-libs_sfet_maseltegaበርታ ወንድሜ ታሰለጥናለህ በኣካል

  • @mekayutube-iu1kk
    @mekayutube-iu1kk 16 дней назад +1

    ማሻአላህ የማስረዳት ችሎታህ በጠም አሪፍነው

  • @TigestAlemayehu-ug4wj
    @TigestAlemayehu-ug4wj Месяц назад +1

    በጣም ምርጥ አስተማሪ ነህ ቅንነትህ ይጨምርልህ እናመሰግናለን

  • @mekayutube-iu1kk
    @mekayutube-iu1kk 16 дней назад +1

    እናመሰግናለን እረጅም እድሜ አላህይስጥህ

  • @rahelsolomon-ks3dk
    @rahelsolomon-ks3dk 4 месяца назад +3

    በጣም አመሰግናለሁ እውቀታችሁን ሳትሰሰቱ ስላካፈልከን አምላክ እውቀትህን ይጨምርላቹ

  • @Topg-rd2iu
    @Topg-rd2iu Месяц назад +1

    $ሰላም በጣም እናመሰግናለን በርታ

  • @Sara-s6b
    @Sara-s6b 3 дня назад +1

    ❤❤❤❤❤ wow

  • @GobewPlus
    @GobewPlus Месяц назад +1

    በጣምጎበዝናችሁበሮቱ

  • @simretandat
    @simretandat 3 месяца назад +1

    Amazing ❤

  • @Emebet-k5p
    @Emebet-k5p Месяц назад +1

    እናመሰግናለን

  • @user-hl6et6tt7l
    @user-hl6et6tt7l 7 месяцев назад +2

    እናመሰግናለን በጣም

  • @user-vp8lz4gd5m
    @user-vp8lz4gd5m 7 месяцев назад +2

    እግዛብሔር ይባርክህ በጣም ነው ግልፅ አድርገህ የምታስተምረው ከወገብ ላይ ይገባል ያልከውን እና ላይለን ጨርቅ ስትሰፉ እንዳይዘልባችሁ የውሀ ፕላስተር እንዴት እንደምናስገባ አሳየን አመሰግናለሁ

  • @YeneYoutubeChannel
    @YeneYoutubeChannel 9 месяцев назад +2

    በጣም ደስ ይላል ቀጥልበት ከወገብ በታች ያለ ደሞ ተንተን ኣርጋቹ ልታሳዩን ኣንጠራጠርም።

  • @user-vt6bs3sc8j
    @user-vt6bs3sc8j 10 дней назад +1

    እና መወሰን ኣለን

  • @user-vi6wi1ku9x
    @user-vi6wi1ku9x 9 месяцев назад +3

    የፒጃማ ሡሪ ኪሥ ያለው አሣየኝ

  • @BontutubeHuruta
    @BontutubeHuruta 7 месяцев назад +2

    በጣም እናመሰግናለን በርታ ሼር ላይክ አርጉ ቤተሰብ

  • @etalemworku3621
    @etalemworku3621 9 месяцев назад +1

    እናመሰግናለን።

  • @abebechifetelewerk3067
    @abebechifetelewerk3067 2 месяца назад +1

    Gobez gn asatrew

  • @user-nu5fz5nf3o
    @user-nu5fz5nf3o 4 месяца назад +1

    በጣም አመሰግናለሁ 🙏🙏🙏 በርታ

  • @ShwagaAbeje
    @ShwagaAbeje 3 месяца назад +1

    ዋዉ ፈጣሪ ጥበቡን ይጨምርልህ

  • @KibromTeame-gy2wl
    @KibromTeame-gy2wl 3 месяца назад

    በጣም ጥሩ ስራ ነው

  • @user-cu2mn6um2o
    @user-cu2mn6um2o 9 месяцев назад +1

    አሪፊ ነው

  • @ethiokonjo2222
    @ethiokonjo2222 4 месяца назад +1

    ❤❤❤❤❤❤I like it

  • @ShwagaAbeje
    @ShwagaAbeje 3 месяца назад

    እናመስግን ኣለን

  • @user-nr7sy4lm4b
    @user-nr7sy4lm4b 5 месяцев назад +1

    Good job , basic pattern for junior pls

  • @user-ph9kr5ns2v
    @user-ph9kr5ns2v 6 месяцев назад

    Arif nw thankyou, gin tikesha agetstemun mayet alitechalem more bitasayen

  • @elfineshwoldeyeszelellew2030
    @elfineshwoldeyeszelellew2030 9 месяцев назад +1

    አመሰግናለሁ

  • @user-ei5sn6hc3f
    @user-ei5sn6hc3f 4 месяца назад +1

    ትክሻ ስዉር መሆን ነበረበት ከኃላ ስገጠም

  • @TadeleKebede1
    @TadeleKebede1 6 месяцев назад +1

    I really loved this video but I have a question. Can you explain how to cut and measure for chiffon more detailedly for beginners? Thank you!

  • @user-iy3os2hv7b
    @user-iy3os2hv7b 7 месяцев назад +1

    በርታ እውቀትህን አክሎ ያብራልህ ወንድሜ

  • @engidanehgessese5567
    @engidanehgessese5567 6 месяцев назад +1

    በጣም አሪፍ ነው ምታስረዳው ድምጽና ካሜራህ ግን ትኩረት አርግበት አስፈላጊ ቦታ ላይ ካሜራው ይነሰቀሳቀሳል በተረፈ በረታ❤❤

  • @ahlamahmed5408
    @ahlamahmed5408 4 месяца назад +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤በጣም አመሰግናለሁ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @MahiMahi-oc7dq
    @MahiMahi-oc7dq 8 месяцев назад +1

    ደህናነን አንተ እንዴትነክ❤

  • @user-nr7sy4lm4b
    @user-nr7sy4lm4b 5 месяцев назад +1

    Where is the school

  • @AmanyingesBelete
    @AmanyingesBelete Месяц назад +1

    የኔ ወንድም ከፍየህ ለአንድ ሳምንት ልመጣ አለህበት አሳየኝ እባክህ

  • @FikaduGonfa-yh4sz
    @FikaduGonfa-yh4sz 6 месяцев назад +1

    Wecam

  • @YeneYoutubeChannel
    @YeneYoutubeChannel 9 месяцев назад +1

    ገበር እና ቀሚስ በኣንድ እምሰፋ ወይ ለየ ብቻው

  • @makdihabesha2680
    @makdihabesha2680 4 месяца назад +1

    የስፌት አያስፈልግም ማለት ነው???

  • @tewodrostube4775
    @tewodrostube4775 8 месяцев назад +2

    ለስፌት ስንት cm ወጣ ብለን ነው የምንቆርጠው?
    በተረፈ ለምታረገው መልካም ስራ ሁሉ ፈጣሪ ውለታህን ይክፈልህ።

  • @elfineshwoldeyeszelellew2030
    @elfineshwoldeyeszelellew2030 9 месяцев назад +1

    ጥሩ ነው ግን ቀረጻው በደንብ እንዲታይ ካሜራው ልብሱ ላይ ፎከስ ቢያደርግና ድምጽ ከፍ ቢል

  • @samuelmebrahtu8661
    @samuelmebrahtu8661 7 месяцев назад +1

    በመጀመርያ ስራቹ ኣሪፍ ነው ! ስዉር ስፌቱ ላይ ግን በደምብ ብታሳየን ? ካሜራማኑ ዶሞ ደህና ኣድርጎ ቢቀርጽ ኣሪፍ ነብር

  • @wolansatesfa787
    @wolansatesfa787 9 месяцев назад +1

    ልኬቱን በኢንች ቢደረግ

    • @kanadesign-libs_sfet_maseltega
      @kanadesign-libs_sfet_maseltega  9 месяцев назад

      ለአስተያየትሽ አመሰግናለዉ ግን እንደኔ የምመክረዉ ሲሜ ነው ጥቃቅን የልኬት ስህተት ቢኖርም ብዙ ጉዳት ስለሌው።

  • @endishdesign
    @endishdesign 9 месяцев назад +1

    አስተያየትን ወስደህ ቪዲዎውን አቀራረፁን ስለቀየርከው አመሰግናለሁ የምትመሰገን ሰው ነህ ለእውቀትህ የማትሳሳ ቪዲዎህን በጉሩፖች ሼር አረገዋለሁ ተከፋይ መሆንም ስላለብህ በተለያየ አካውንቶች ሰብስክራይብ ሰብስክራይብ አረግሀለሁ 1ሺ እስክትሞላ ለቀና አመለካከትህ ነው ምናልባት ሰአትም ካስፈለገህ ጊዜ ባይኖረኝም የቻልኩትን አግዛለሁ ሁሌም ቀናነትህ አይለይህ🥰🥰🥰

  • @KiyaKebede-xv8cv
    @KiyaKebede-xv8cv 2 месяца назад

    የስፌት አያስፈልግም

  • @user-po2sp2hw2m
    @user-po2sp2hw2m 9 месяцев назад +1

    ዳርት ረስተሃል

  • @user-ot3xs3ni3h
    @user-ot3xs3ni3h 6 месяцев назад +1

    እናመሰግናለን

  • @tessmt1799
    @tessmt1799 9 месяцев назад +1

    እናመሰግናለን

  • @haimanottsgaye6856
    @haimanottsgaye6856 6 месяцев назад +1

    እናመሰግናለን

  • @medyia4031
    @medyia4031 9 месяцев назад +1

    እናመሰግናለን