ዝርግፍ ቀሚስ ያበደ ነው ከ ሀ እስከ ፐ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 11 ноя 2023
  • subscribe,share,like
    #ቀሚስ#menesha #libamset#habesha #ethiopia#design #habesha @kokobaman1889 #dressdesigns #dresses #ethiopia #menesha#mesiigemechu #dressdesigns #dresses #abeshabeauty #habeshatiktok ‎@Lid Habesha Design #habeshaculture
    #FashionStudents #HardWorkPaysOff #ScholarshipCompetition #FashionShow #DressSmart #FashionDesign2024 #LeatherBodice #DramaticSilhouette #StraplessDress #FeatherSkirt #FloorLength #FashionMovement #GlamorousFashion #ModelConfidence #SleekBunHairstyle #ElegantGloves #FeatherBoa

Комментарии • 33

  • @ahlamahmed5408
    @ahlamahmed5408 4 месяца назад +2

    በጣም የምፈልገው ትምህርት ነበር የሀበሻ ጥበብ ቀሚስ እንዴት እንደሚሰራ እና ስላሳየህኝ እጅግ በጣም ነው ደስያለኝ የማመሰግነው

  • @user-rf9yq9mx2g
    @user-rf9yq9mx2g 8 месяцев назад +2

    በጣም ደስ ይላል ቀጥልበት እንዳታቈቅርጥ ውንድሜ ❤❤❤❤

  • @ahlamahmed5408
    @ahlamahmed5408 4 месяца назад +1

    ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉በጣም አመስግናለሁ ነው የምር ደስ ያለኝ ግን 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉እድሜህ ይርዝም

  • @user-mv8hk9qn1c
    @user-mv8hk9qn1c 6 месяцев назад +2

    ዝርግፍ አሰራር ስላስተማርከኝ በጣም አመሰግናለሁ

  • @amlaabdu6883
    @amlaabdu6883 8 месяцев назад +1

    እናመሰግናን ቲቸር

  • @wagitame9564
    @wagitame9564 8 месяцев назад +1

    Enamesegnalen berta ketlbet❤👌👍👍👍

  • @user-po2sp2hw2m
    @user-po2sp2hw2m 8 месяцев назад +1

    ካሜራ እባክህ በትክክል ይስራ

  • @tessmt1799
    @tessmt1799 8 месяцев назад

    በጣም እናመሰግናለን ደስ የሚል ትምህርት ነው

  • @edi4805
    @edi4805 8 месяцев назад +1

    Wendmachin berta keep it up

  • @fetikedir
    @fetikedir 6 месяцев назад +1

    Betam enamesegenalen

  • @user-pr3gw6qq9z
    @user-pr3gw6qq9z 8 месяцев назад +1

    በጣም ደስ ይላል በርታ

  • @mekayutube-iu1kk
    @mekayutube-iu1kk 14 дней назад +1

    እውቀትህን ሳሰስ ስለምታካፈልን ከልብ አመሰግናለሁ

  • @user-gq8te5rk8z
    @user-gq8te5rk8z 8 месяцев назад +1

    Tebarek abate

  • @MeronTewab
    @MeronTewab 8 месяцев назад +1

    Bexam enameseginalen fexari yibarkih❤❤❤ eski ye uniform shemiz asayen ebakih

  • @biniamesubalw6292
    @biniamesubalw6292 3 месяца назад +1

    ebakh edatalfegni betam new emadekh emwedh hulem new emketatelh ena habesha dress snleka bsefiw new emnlekaw weys ede shifon 2 cm bcha new ebakh erdagni

    • @kanadesign-libs_sfet_maseltega
      @kanadesign-libs_sfet_maseltega  3 месяца назад

      አመሰግናለሁ ሁሌም የትኛውንም ልብስ ትርፉ ብዙ ቢሆንም እስከ 6 ሴሜ ግን ሲሰፍ(ሲገጠም) ለክቶ ትርፍ መተው በጣም ጠቃሚ ነው ቢጠብ ማስፍት ይቻላል ያለበለዚያ ልብሱ ኪሳራ ይሆናል ከደንበኛ ጋርም ያጣላል,ለራሳችም ስሜት ጥሩ አደለም ስለዚህ ሰፋ አርጎ ለስፌት መልቀቁ ቀላሉ ነገር ነው

    • @biniamesubalw6292
      @biniamesubalw6292 3 месяца назад +1

      amesegnalehu wedme tebareklgni egziabhern betam new emadekh ❤❤❤❤❤

  • @user-pr3gw6qq9z
    @user-pr3gw6qq9z 8 месяцев назад +1

    በርታልን

  • @MahiMahi-oc7dq
    @MahiMahi-oc7dq 8 месяцев назад +1

    ❤❤❤❤❤

  • @elfineshwoldeyeszelellew2030
    @elfineshwoldeyeszelellew2030 8 месяцев назад +1

    አመሰግናለሁ። ቀረጻው ቢስተካከል የበለጠ ጥሩ ነበር

  • @genetkassa5323
    @genetkassa5323 8 месяцев назад +1

    በጣም እናመሰግናለን ቀረፃው ይስተካከል ከልኬታችን ተነስተን ምን ያህል ሜትር ጨርቅ እንደሚያስፈልገን ብታስረዳን ለ2 አመት ልጅ ለሙከራ ብንሰራ በዚሁ መሰረት ነው ወይ የልጅ ሲሆን የሚቀየር ነገር ካለ ብታሳውቀን በርታልን መምህራችን በድጋሚ እናመሰግናለን

    • @kanadesign-libs_sfet_maseltega
      @kanadesign-libs_sfet_maseltega  8 месяцев назад +1

      ተመሳሳይ ነው። የልጅ ለመለማመጃ እስከ 3 ሜትር ምክኒያቱም የቀሚስ ጨርቅ አርብ ጠባብ ነው ከ70_90ሲሜ። ግን አርበ ሰፊ ልብስ ከ1.50_2ሜ ከሆነ 1ሜ ከግማሽ ይበቃል።

  • @mahimahhi7078
    @mahimahhi7078 8 месяцев назад +1

    ❤❤

  • @MesiGemechu
    @MesiGemechu 8 месяцев назад +1

    እንፈልጋለን የመኪና አጠቃቀም 🙏🙏🙏

  • @mahimahhi7078
    @mahimahhi7078 8 месяцев назад +1

    አድራሻችሁ የት ነዉ

  • @mahimahhi7078
    @mahimahhi7078 8 месяцев назад +1

    ስልክ አስቀምጡልን

  • @genetkassa5323
    @genetkassa5323 8 месяцев назад

    ከላይ ለዝርግፉ ነጠላው ምን ያህል ነው ሜትሩ ዋጋውስ?

    • @kanadesign-libs_sfet_maseltega
      @kanadesign-libs_sfet_maseltega  8 месяцев назад +1

      እንደ ሰው ግዠፈት ይዉሰናል እንዲሁም የልብሱ አርብ።ብሩም እንደዛ ጥራቱንም ጨምሮ ሽሮ ሜዳ,አዲሱ ገበያ,መርካቶ ሸማ ተራ ሮብ አና ቅዳሜ እስከ ጥዎቱ 2 ሰ0ት ብትሄጂ በርካሽ አማርጠሽ መግዛት ትችያለሽ ሱቅካለሽ ከምሰፊ መርጠሽ የተሰፍ ብትገዢ የበለጠ ትርፍማ ትሆኛለሽ

  • @tsigefikre1269
    @tsigefikre1269 6 месяцев назад

    ዝርግ ላይ ዚፕ ይገባል ወይ

    • @kanadesign-libs_sfet_maseltega
      @kanadesign-libs_sfet_maseltega  6 месяцев назад

      በብዛት የዚኘ ዓላማ ለውበት ሳይሆን ሲለበስ ሙሉ ትክሻ አልፎ እንዲገባ ነው ምክንያቱም ወገብ ዙሪያ ከትክሻ ስለሚያንስ ባለ ላስቲክ ካልሆነ አይገባም። ሌላ ደሞ ዲዛይኑ ይህ ያልኩ ችግር የሚቀረፍ ከሆነ አያስፈልግም