Kana  Design -ቃና ዲዛይን  ልብስ ስፌት ዲዛይን  #Fashion
Kana  Design -ቃና ዲዛይን  ልብስ ስፌት ዲዛይን  #Fashion
  • Видео 51
  • Просмотров 206 033
ጋወን በ15 ደቂቃ How to do gawon within 15 minutes
#ethiopia #habesha#ልብስ #fashion #fashionmovementየትኛውንም ሽፎን መስራት የሚ #FashionStudents #HardWorkPaysOff #ScholarshipCompetition #FashionShow #DressSmart #FashionDesign2024 #LeatherBodice #DramaticSilhouette #StraplessDress #FeatherSkirt #FloorLength #FashionMovement #GlamorousFashion #ModelConfidence #SleekBunHairstyle #ElegantGloves #FeatherBoa
#ethiopianmusic #nahomrecordsinc #Tarikugankisi
#ethiopianmusic #nahomrecordsinc #Tarikugankisi #Yane #ታሪኩ_ጋንካሲ #Dishtagina #veronicaadane #abebaye #henokgetachewbestmusicvideo #Henokgetachewnewmusic #በኩረአማኑኤል_የማነ #Eredagnanewmusicvideo #ዘውድ_አለሜን #ቬሮኒካ_አዳነ #አበባዬ #music #musica #musicvideo #artist #ethiopianartist #veronicaadanenewmusicvideo2023 #vero...
Просмотров: 1 410

Видео

የስንጀር ጥልፍ አሰራር#shorts #short #ልብስ ስፌት
Просмотров 8667 месяцев назад
#shorts #short #ethiopia #habesha#ልብስ #fashion #fashionmovementየትኛውንም ሽፎን መስራት የሚ #FashionStudents #HardWorkPaysOff #ScholarshipCompetition #FashionShow #DressSmart #FashionDesign2024 #LeatherBodice #DramaticSilhouette #StraplessDress #FeatherSkirt #FloorLength #FashionMovement #GlamorousFashion #ModelConfidence #SleekBunHairstyle #ElegantGloves #FeatherBoa #ethiopianmusic #nahomrecordsinc #Tar...
እንዴት ሙሉ አዉቶማቲክ ማሽን እንጠቀማለን How to use fully automatic sewing machine #ልብስ ስፌት ዲዛይን#ሽፎን ቀሚሶች
Просмотров 7377 месяцев назад
#ethiopia #habesha#ልብስ #fashion #fashionmovementየትኛውንም ሽፎን መስራት የሚ #FashionStudents #HardWorkPaysOff #ScholarshipCompetition #FashionShow #DressSmart #FashionDesign2024 #LeatherBodice #DramaticSilhouette #StraplessDress #FeatherSkirt #FloorLength #FashionMovement #GlamorousFashion #ModelConfidence #SleekBunHairstyle #ElegantGloves #FeatherBoa #ethiopianmusic #nahomrecordsinc #Tarikugankisi #eth...
የስንጀር/የጥልፍ ማሽን አጠቃቀም How to use embroidery machine easily #ልብስ#ልብስ ስፌት ዲዛይን#ሽፎን ቀሚሶች
Просмотров 2,8 тыс.7 месяцев назад
#ethiopia #habesha#ልብስ #fashion #fashionmovementየትኛውንም ሽፎን መስራት የሚ #FashionStudents #HardWorkPaysOff #ScholarshipCompetition #FashionShow #DressSmart #FashionDesign2024 #LeatherBodice #DramaticSilhouette #StraplessDress #FeatherSkirt #FloorLength #FashionMovement #GlamorousFashion #ModelConfidence #SleekBunHairstyle #ElegantGloves #FeatherBoa #ethiopianmusic #nahomrecordsinc #Tarikugankisi #eth...
የስፌት ማሽን(መኪና) አገጣጠም How to Assemble industrial machine #ልብስ ስፌት ዲዛይን#ሽፎን ቀሚሶች
Просмотров 1,9 тыс.7 месяцев назад
#ethiopia #habesha#ልብስ #fashion #fashionmovementየትኛውንም ሽፎን መስራት የሚ #FashionStudents #HardWorkPaysOff #ScholarshipCompetition #FashionShow #DressSmart #FashionDesign2024 #LeatherBodice #DramaticSilhouette #StraplessDress #FeatherSkirt #FloorLength #FashionMovement #GlamorousFashion #ModelConfidence #SleekBunHairstyle #ElegantGloves #FeatherBoa #ethiopianmusic #nahomrecordsinc #Tarikugankisi #eth...
ጉርድ በዲዛይን የመጨረሻው ክፍል#ልብስ ስፌት ዲዛይን#ሽፎን ቀሚሶች
Просмотров 6609 месяцев назад
#ethiopia #habesha#ልብስ #fashion #fashionmovementየትኛውንም ሽፎን መስራት የሚ #FashionStudents #HardWorkPaysOff #ScholarshipCompetition #FashionShow #DressSmart #FashionDesign2024 #LeatherBodice #DramaticSilhouette #StraplessDress #FeatherSkirt #FloorLength #FashionMovement #GlamorousFashion #ModelConfidence #SleekBunHairstyle #ElegantGloves #FeatherBoa #ethiopianmusic #nahomrecordsinc #Tarikugankisi #eth...
ጉርድ በዲዛይን ክፍል 1 ንድፍ How to do skirt #ልብስ ስፌት ዲዛይን #ሽፎን ቀሚሶች Shifon Shefon #ቀሚስ Ethiopian clothes
Просмотров 2,4 тыс.9 месяцев назад
#ልብስ #fashion #fashionmovementየትኛውንም ሽፎን መስራት የሚ #FashionStudents #HardWorkPaysOff #ScholarshipCompetition #FashionShow #DressSmart #FashionDesign2024 #LeatherBodice #DramaticSilhouette #StraplessDress #FeatherSkirt #FloorLength #FashionMovement #GlamorousFashion #ModelConfidence #SleekBunHairstyle #ElegantGloves #FeatherBoa #ethiopianmusic #nahomrecordsinc #Tarikugankisi #ethiopianmusic #nahom...
ሙሉ ቀሚስ አሰራር how to do basic dress Ethiopian cloths fashion#ልብስ ስፌት ዲዛይን #ሽፎን ቀሚሶች Shifon #ቀሚስ
Просмотров 3,9 тыс.9 месяцев назад
#ልብስ #fashionmovement #dresssmart #fashionstudents #fashionshow #hardworkpaysoff #glamorousfashion #floorlength #sleekbunhairstyle #straplessdressየትኛውንም ሽፎን መስራት የሚያስችል ትምህርት #FashionStudents #HardWorkPaysOff #ScholarshipCompetition #FashionShow #DressSmart #FashionDesign2024 #LeatherBodice #DramaticSilhouette #StraplessDress #FeatherSkirt #FloorLength #FashionMovement #GlamorousFashion #ModelC...
እንዴት ተላላፊ ሽፎን,የሐበሻ ቀሚስ,ቀሚስ,የእራት ልብስ በቀላሉ ይሰራል#ልብስ ስፌት ዲዛይን Ethiopian clothes fashion
Просмотров 28 тыс.10 месяцев назад
#ልብስ #dresssmart #fashionmovement #fashionshow #fashionstudents #hardworkpaysoff #glamorousfashion #sleekbunhairstyle #straplessdress #floorlength
እንዴት ሰደሪያ ይሰፍል የመጨረሻ ክፍል 4 How to sew man waist coat easily last section 4 ልብስ ስፌት ዲዛይን ሽፎን ቀሚሶች
Просмотров 89011 месяцев назад
#ልብስ ስፌት ዲዛይን #ሽፎን ቀሚሶች #Kana design_ቃና ዲዛይንየትኛውንም ሽፎን መስራት የሚያስችል ትም #FashionStudents #HardWorkPaysOff #ScholarshipCompetition #FashionShow #DressSmart #FashionDesign2024 #LeatherBodice #DramaticSilhouette #StraplessDress #FeatherSkirt #FloorLength #FashionMovement #GlamorousFashion #ModelConfidence #SleekBunHairstyle #ElegantGloves #FeatherBoa #ethiopianmusic #nahomrecordsinc #Tarikugankisi #...
እንዴት የሰደሪያ ኪስ በ10 ደቂቃ እንደሚሰራ ክፍል 3- How to do waist coat vent ልብስ ስፌት ዲዛይን ሽፎን ቀሚሶች
Просмотров 61411 месяцев назад
እንዴት የሰደሪያ ኪስ በ10 ደቂቃ እንደሚሰራ ክፍል 3- How to do waist coat vent ልብስ ስፌት ዲዛይን ሽፎን ቀሚሶች
እንዴት የወንድ ሰደሪያ በ 10 ደቂቃ እንቆርጣለን ክፍል 2 How to cut man waist coat ልብስ ስፌት ዲዛይን ሽፎን ቀሚሶች
Просмотров 87711 месяцев назад
እንዴት የወንድ ሰደሪያ በ 10 ደቂቃ እንቆርጣለን ክፍል 2 How to cut man waist coat ልብስ ስፌት ዲዛይን ሽፎን ቀሚሶች
እንዴት የሰደሪያ ንድፍ በ 5 ደቂቃመስራት ይቻላል ክፍል 1- how to do man waistcoat pattern ልብስ ስፌት ዲዛይን ሽፎን ቀሚሶች
Просмотров 2,6 тыс.11 месяцев назад
እንዴት የሰደሪያ ንድፍ በ 5 ደቂቃመስራት ይቻላል ክፍል 1- how to do man waistcoat pattern ልብስ ስፌት ዲዛይን ሽፎን ቀሚሶች
በ10 ደቂቃ ብቻ የስፌት ማሽን አጠቃቀም እና ቀላል ጥገና how to use and mantian swing machine#ልብስ #ልብስ ስፌት ዲዛይን @ሽፎንቀሚሶች
Просмотров 6 тыс.11 месяцев назад
በ10 ደቂቃ ብቻ የስፌት ማሽን አጠቃቀም እና ቀላል ጥገና how to use and mantian swing machine#ልብስ #ልብስ ስፌት ዲዛይን @ሽፎንቀሚሶች
የህፃን ልጅ ባለ ደረጃ ልብስ አሰራር በ15 ደቂቃ ብቻ - How to do Baby frock by easy way #ልብስ #ልብስ ስፌት ዲዛይን @ሽፎን ቀሚሶች
Просмотров 2,7 тыс.Год назад
የህፃን ልጅ ባለ ደረጃ ልብስ አሰራር በ15 ደቂቃ ብቻ - How to do Baby frock by easy way #ልብስ #ልብስ ስፌት ዲዛይን @ሽፎን ቀሚሶች
ዝርግፍ ቀሚስ ያበደ ነው ከ ሀ እስከ ፐ#ልብስ #ልብስ ስፌት ዲዛይን @ሽፎን ቀሚሶች
Просмотров 8 тыс.Год назад
ዝርግፍ ቀሚስ ያበደ ነው ከ ሀ እስከ ፐ#ልብስ #ልብስ ስፌት ዲዛይን @ሽፎን ቀሚሶች
ሽፎን ክፍል 5 እጅጌ,ገበር,የአንገት እና የእጅጌ አበባ አገባብ _ልብስ ስፌት ዲዛይን _ሽፎን ቀሚሶች
Просмотров 2,1 тыс.Год назад
ሽፎን ክፍል 5 እጅጌ,ገበር,የአንገት እና የእጅጌ አበባ አገባብ _ልብስ ስፌት ዲዛይን _ሽፎን ቀሚሶች
ሽፎን ክፍል 4 አገጣጠም _ልብስ ስፌት ዲዛይን _ሽፎን ቀሚሶች
Просмотров 3,4 тыс.Год назад
ሽፎን ክፍል 4 አገጣጠም _ልብስ ስፌት ዲዛይን _ሽፎን ቀሚሶች
ሽፎን ክፍል 3ከወገብ በታች አቆራረጥ_ልብስ ስፌት ዲዛይን _ ሽፎን ቀሚሶች
Просмотров 5 тыс.Год назад
ሽፎን ክፍል 3ከወገብ በታች አቆራረጥ_ልብስ ስፌት ዲዛይን _ ሽፎን ቀሚሶች
ሽፎን ክፍል 2 ከወገብ በላይ(Top)_ልብስ ስፌት ዲዛይን _ሽፎን ቀሚሶች #Shifon,chifon#Subscribe
Просмотров 13 тыс.Год назад
ሽፎን ክፍል 2 ከወገብ በላይ(Top)_ልብስ ስፌት ዲዛይን _ሽፎን ቀሚሶች #Shifon,chifon#Subscribe
COC TVET Level 1 How to do women trouther(pant) #ልብስ #ልብስ ስፌት ዲዛይን @ሽፎን ቀሚሶች
Просмотров 1,1 тыс.Год назад
COC TVET Level 1 How to do women trouther(pant) #ልብስ #ልብስ ስፌት ዲዛይን @ሽፎን ቀሚሶች
የቀሚስ የወገብ ላስቲክ አገባብ የመጨረሻ ዜዴ በ15 ደቂቃ
Просмотров 2,8 тыс.Год назад
የቀሚስ የወገብ ላስቲክ አገባብ የመጨረሻ ዜዴ በ15 ደቂቃ
የቀሚስ የወገብ ላስቲክ ዘዴ 2 በ5 ደቂቃ ብቻ
Просмотров 990Год назад
የቀሚስ የወገብ ላስቲክ ዘዴ 2 በ5 ደቂቃ ብቻ
የቀሚስ የወገብ ላስቲክ እና ገበር አገባብ ዘዴ- 1 በ 15 ደቂቃ ብቻ#ልብስ #ልብስ ስፌት ዲዛይን @ሽፎን ቀሚሶች
Просмотров 5 тыс.Год назад
የቀሚስ የወገብ ላስቲክ እና ገበር አገባብ ዘዴ- 1 በ 15 ደቂቃ ብቻ#ልብስ #ልብስ ስፌት ዲዛይን @ሽፎን ቀሚሶች
COC Level 1 በ 20 ደቂቃ ብቻ for UC ከ3 ወር ሰልጠና የወስዳቹ እና በግል ለምትፈተኑ#ልብስ #ልብስ ስፌት ዲዛይን @ሽፎን ቀሚሶች
Просмотров 1,8 тыс.Год назад
COC Level 1 በ 20 ደቂቃ ብቻ for UC ከ3 ወር ሰልጠና የወስዳቹ እና በግል ለምትፈተኑ#ልብስ #ልብስ ስፌት ዲዛይን @ሽፎን ቀሚሶች
ሱሪ የመጨረሻ ክፍል 4 ወገብ እና ዚፕ አገባብ How to do Trauther wasit band#ልብስ #ልብስ ስፌት ዲዛይን @ሽፎን ቀሚሶች
Просмотров 2,1 тыс.Год назад
ሱሪ የመጨረሻ ክፍል 4 ወገብ እና ዚፕ አገባብ How to do Trauther wasit band#ልብስ #ልብስ ስፌት ዲዛይን @ሽፎን ቀሚሶች
ሱሪ ክፍል 3 የኃላ እና የጎን ኪስ አሰራር How to do trouther Welt pocket and side pocket#ልብስ #ልብስስፌትዲዛይን@ሽፎን ቀሚሶች
Просмотров 3,3 тыс.Год назад
ሱሪ ክፍል 3 የኃላ እና የጎን ኪስ አሰራር How to do trouther Welt pocket and side pocket#ልብስ #ልብስስፌትዲዛይን@ሽፎን ቀሚሶች
ሱሪ ክፍል 2 አቆራረጥ How to cut pant or trauther#ልብስ #ልብስ ስፌት ዲዛይን @ሽፎን ቀሚሶች
Просмотров 4,4 тыс.Год назад
ሱሪ ክፍል 2 አቆራረጥ How to cut pant or trauther#ልብስ #ልብስ ስፌት ዲዛይን @ሽፎን ቀሚሶች
ሽፎን ክፍል 1 ንድፍ #ልብስ ስፌት ዲዛይን #ሽፎን ቀሚሶች Shifon Shefon #habesha ቀሚስ Ethiopian clothes fashion
Просмотров 33 тыс.Год назад
ሽፎን ክፍል 1 ንድፍ #ልብስ ስፌት ዲዛይን #ሽፎን ቀሚሶች Shifon Shefon #habesha ቀሚስ Ethiopian clothes fashion
How to do T_Shirt የትኛውንም ቲ_ ሸርት በዚህ ንድፍ ብቻ እየቀያየራቹ መስራት ትችላላችሁ#ልብስ #ልብስ ስፌት ዲዛይን @ሽፎን ቀሚሶች
Просмотров 4,4 тыс.Год назад
How to do T_Shirt የትኛውንም ቲ_ ሸርት በዚህ ንድፍ ብቻ እየቀያየራቹ መስራት ትችላላችሁ#ልብስ #ልብስ ስፌት ዲዛይን @ሽፎን ቀሚሶች

Комментарии

  • @Keabe-q8z
    @Keabe-q8z День назад

    አዲስ አበባ አቃቂ ሆኜ የልብስ ስፌት ፓተርን እየተለማመድኩ ነው እቤት ልጄን እያሳደግኩ በርቱ

  • @shewayohanes6252
    @shewayohanes6252 День назад

    በርታ ወንድማችን ቀጥልበት የማይገኝ እውቀት ነው

  • @SabahAbdella
    @SabahAbdella 2 дня назад

    ማሽኑ E.-7ብሎ አልሰራም ካለ መፍቴውን

    • @kanadesign-libs_sfet_maseltega
      @kanadesign-libs_sfet_maseltega 2 дня назад

      @@SabahAbdella አቃፊው ላይ ክር ገብቶ ነው። ኢረር ስለዚህ ቀስ ብለሸ በጎን ያለው ተሽከርካሪው ላይ ያለው ቀዳዳ ውስጥ መፍቻ አስገብተሽ አሽከርክሪው ካልገባሽ 0913724297 ደውይ አስረዳሻለው

  • @HagosAklom
    @HagosAklom 2 дня назад

    በጣም ትለያለህ እንጀራ ይውጣልህ

  • @صالحبنمحفوظ-ل1ط
    @صالحبنمحفوظ-ل1ط 3 дня назад

    ከጉል በት በላይ አድ ሜትር ከሸነሸን ምሣሌ የታችኛው በሥት ቢሄን በናትህ እገዘኙ አይሠማኚ አለ ቢዶወው መገኛ ካለህም አሥቀምጥልኚ❤

    • @kanadesign-libs_sfet_maseltega
      @kanadesign-libs_sfet_maseltega 3 дня назад

      @@صالحبنمحفوظ-ل1ط ለምሳሌ ወገብ 60 ሴሜ ከሆነ ከወገብ ቀጥሎ ያለው በሁለት እናባዛና 120 ሰሜ በፈለግሺው ቁመት መቁረጥ። ከዛ ቀጥሎ ያለው 120ሴሜ ተሸንሽኖ ወደ 60ሴሜ ይቀየርና ይገጠማል ሲባዛ በ2 =240ሴሜ በፈለግሺው ቁመት ከዛ ተሸንሽኖ ወደ 120ሴሜ ይቀየርና ይገጠማል ከከበደሽ 0913724297 ደውይ እነግርሻለው የከበደሽ

    • @صالحبنمحفوظ-ل1ط
      @صالحبنمحفوظ-ل1ط 3 дня назад

      @@kanadesign-libs_sfet_maseltega አመሠግን አለሁ ወድም በኦላይን አሥተምረኚ ልክፈልህ በሥደትነኚ

    • @صالحبنمحفوظ-ل1ط
      @صالحبنمحفوظ-ل1ط 3 дня назад

      @@kanadesign-libs_sfet_maseltega ምሥጋየ የላቀነው

  • @صالحبنمحفوظ-ل1ط
    @صالحبنمحفوظ-ل1ط 3 дня назад

    አይ ወድማችን ፈልጌው ነበር አይሠማም መገኛህ የትነህ ቅን ሠው ነህ ሁሌ አይህ አለሁ🎉🎉

  • @moonstudio8422
    @moonstudio8422 4 дня назад

    በጣም አመሰግናለሁ። ግልፅ አድርገህ ነው ምታስረዳው። እግዚአብሔር በቅንነትህ ልክ ይሙላልህ። ምንም የምትደብቀው ነገር የለህም እኮ።እስኪ የወንድ ኮት ንድፍንም አሳየን?

  • @AbrahamGeremu
    @AbrahamGeremu 6 дней назад

    ከልብህ ነው ምትናገረው ምታስረዳው ደስ ስትል 🥰

  • @AbrahamGeremu
    @AbrahamGeremu 6 дней назад

    ተማሪ ነኝ አገላለፅህ ግን ፍትፍት አርገህ ነው ዋው!!

  • @AddisalemBelachew-u6c
    @AddisalemBelachew-u6c 6 дней назад

    Betam mrt new wendm🙏 Ebakh lelam chemrln ye shemiz🙏

  • @moonstudio8422
    @moonstudio8422 6 дней назад

    እግዚአብሔር ይባርካችሁ። ምርጥ መምህር ነህ። አዲስ ተማሪ እንዲገባው አድርገህ የምታስረዳው ነገር ግሩም ነው። እንጀራ ይውጣልህ!!!

  • @geberkedan2865
    @geberkedan2865 6 дней назад

    አዲስ ተማሬ

  • @NebiEseyas
    @NebiEseyas 7 дней назад

    እናመሰግላን

  • @fatumamohammed8618
    @fatumamohammed8618 8 дней назад

    Take you very much my brother

  • @fatumamohammed8618
    @fatumamohammed8618 8 дней назад

    እናመሰግናለን ወንድም

  • @صالحبنمحفوظ-ل1ط
    @صالحبنمحفوظ-ل1ط 8 дней назад

    በኮላይን እንማር በክፍያ በሥደት ላለነው😊

    • @kanadesign-libs_sfet_maseltega
      @kanadesign-libs_sfet_maseltega 8 дней назад

      @@صالحبنمحفوظ-ل1ط ችግር የለውም በአካል እንደተማራቹ አርጌ አስተምራቹዋለው ግን ቢያንስ 10 ሰው ሆናቹ ተዘጋጁ ከዛ በተመጣጣኝ ዋጋ ጥንቅቅ አርጌ አስተምራቹዎለው

  • @Man-mb5op
    @Man-mb5op 9 дней назад

    ጥሩ ነበር

  • @WoinabebaAssefa
    @WoinabebaAssefa 11 дней назад

    ተባረክ

  • @MohammedSeid-w4b
    @MohammedSeid-w4b 14 дней назад

    በቀን እየከፈልን መሰልጠን እንችላለን ወይስ

    • @kanadesign-libs_sfet_maseltega
      @kanadesign-libs_sfet_maseltega 13 дней назад

      @@MohammedSeid-w4b ሱሉልታ እና ሚዛን ሱሉልታ ነዉ ያለነው የሚቀርብ ከሆነ

  • @mirafteklegiorgis2946
    @mirafteklegiorgis2946 15 дней назад

    Thank you my dear brother from America.

  • @Alem-qs4yq
    @Alem-qs4yq 15 дней назад

    betam arif new berta wendeme thanks 🙏

  • @abebealemayehu4171
    @abebealemayehu4171 16 дней назад

    የሌብሉን ላክልን 4-5ያለዉን

  • @addisararso8823
    @addisararso8823 17 дней назад

    ወንድም እጅህን ይባርከው

  • @NafkotTesfahun
    @NafkotTesfahun 21 день назад

    good

  • @bisratkefale676
    @bisratkefale676 21 день назад

    betam konjo gen ye video akerares ena sound quality beshahsal teru new

  • @BelagKamawe
    @BelagKamawe 23 дня назад

    ያካፈል4ቦታነዉ6ጊዜእዴትአገኘዋለሁ

    • @kanadesign-libs_sfet_maseltega
      @kanadesign-libs_sfet_maseltega 22 дня назад

      6 ቅድ ከተባለ ወገብ ለ6 ማካፈል ከታች እስከ 15ሴሜ ቦታ በሁለቱም ጎን ጨምረን ከወገብ እና ዳሌ መሀል መገናኘት ስለዚ 6 ጊዜ ይቆረጥና ዚብ ገብቶ ይገጣጠማል። 8 ቅድም በተመሳሳይ ወገብ ለ8 አካፍለን እደዛው 8 ጊዜ መገጣጠም ቀላል ነው ለ4 ያከፈልኩት ዳሌ ነው የዳሌ መስመር ለማግኘት 80/4=20 ከዛ መሀሉ 20/2=10 ጋ ማገናኘት ነው

  • @AbdiLammaa
    @AbdiLammaa 23 дня назад

    በጣም ጡሩ ስራ ነው በርተና አስተምርን ሁሌም እክተተለሀሎ አመዘግነሐሎ

  • @FetiyaKedir-s8m
    @FetiyaKedir-s8m 25 дней назад

    I like it 👍

  • @TarefashionDesign
    @TarefashionDesign 26 дней назад

    ♥️♥️♥️👌

  • @tititefe
    @tititefe 27 дней назад

    Tru

  • @Keabe-q8z
    @Keabe-q8z 28 дней назад

    ለሽፎን ስንቆርጥ ከወገብ በላይ ግማሿን ዳርት መጠቀም አለብን ወይ?

    • @kanadesign-libs_sfet_maseltega
      @kanadesign-libs_sfet_maseltega 28 дней назад

      @@Keabe-q8z ብዙ አይነት ዳርቶች አሉ ጥቅማቸውም ከሰውነት ጋ ፊት እንዲያረግልን ነው።በተለይ ትልቅ ጡት ያላቸው ሴቶች ፊት ላይ ብቻ 4 ዳርት መያዝ አለብን ሁለት ከጡት ስር እስከ ወገብ ሁለት ከጡት በላይ አስከ እጅጌ መሀል(ከርቨ)

  • @Me-12-d72
    @Me-12-d72 Месяц назад

    እና ደግሞ በጣም እናመሠግናለን እዉነት እኔ ፋሽን ድርዛዪን ተማሪ ነኝ ግን እዳት ያስረዳኝ የለም የምሬ ነዉ የምልህ

  • @Me-12-d72
    @Me-12-d72 Месяц назад

    አድ ሽፎን ለመሥራት ስንት ምትር ይበቃል

  • @edenasefa-z9n
    @edenasefa-z9n Месяц назад

    አንተ አነደኛ ነህ

  • @addisararso8823
    @addisararso8823 Месяц назад

    ወንድሜ ተባረክ ሳትሰስት ለሰጠኸን እውቀት

  • @addisgoshe5838
    @addisgoshe5838 Месяц назад

    You are more humanitarian. I tell you to go ahead and do your best.

  • @FayisaaTashitaa
    @FayisaaTashitaa Месяц назад

    Innaamasaginaalen

  • @BelayAbebe-k7c
    @BelayAbebe-k7c Месяц назад

    ሰላም፡ገናተማሪነኝ፡እናእኛንያማከለትምህርት፡ብትሰጥደስይለኛል፡በዚህበርታልን

  • @HalimaAwla
    @HalimaAwla Месяц назад

    እናመሠግናለን

  • @Zahera-l4y
    @Zahera-l4y Месяц назад

    ሹፍን ስፌት ወዲምን ማስተማር እፍልጋለሁ ቁጥርአስቀምጥልኝ ሱልልታ ከሆናችሁ

  • @rahmetkassaw4874
    @rahmetkassaw4874 Месяц назад

    saladnkh alalfim gobezzz

  • @addisararso8823
    @addisararso8823 Месяц назад

    ወንድሜ ተባረክ ቅን መምህር

  • @hayatteshome573
    @hayatteshome573 Месяц назад

    ስራቹህ ኣሪፍ ሁኖ ሳለ ኣቀራረፃቹህ ትእግስትን ይፈታተናል ። ኣስተካክሉልን ደቂቃም ኣሳጥሩልንም።

    • @fetikedir
      @fetikedir Месяц назад

      የሰው ልጅ ሲታዘል እግሬ ተንጠለጠለ ይላል😂😂😂

    • @hayatteshome573
      @hayatteshome573 Месяц назад

      @@fetikedir ኣባይን ያላየ ምንጭ ያመሰግናል ነገር ነሽ። ያልተመቸኝን የመናገርና እንድያስተካክሉ መጠየቅ የሚድያ መብቴ መስሎኝ።

    • @fetikedir
      @fetikedir Месяц назад

      @@hayatteshome573 በሀይል ነው እንዴ እያስረዱ ያሳደጉሽ ፍቅር ሁሉም ነገር ይፈታል እኮ

  • @Keabe-q8z
    @Keabe-q8z Месяц назад

    እጆችህን ይባርክልህ ወንድም

  • @ameledemssew
    @ameledemssew Месяц назад

    Amesegenalhu betam yetechegrekuten asayekgne 🙏

  • @Keabe-q8z
    @Keabe-q8z Месяц назад

    አረ እኔ በየቀኑ ነው የማያቹ በርቱ 🎉

  • @AbushMulugeta-gy3ss
    @AbushMulugeta-gy3ss Месяц назад

    ደጂታል መኪና አለኝ እና ትንሽ ይሄድና ይቆማል ችግሩ ምንድነው መፍትሄ ካለክ እባክ

  • @geberkedan2865
    @geberkedan2865 Месяц назад

    Like

  • @AbrhamGatiy
    @AbrhamGatiy Месяц назад

    ተባረክ የኔ ምሁር

  • @AbrhamGatiy
    @AbrhamGatiy Месяц назад

    ትለያለህ እመቤቴንንንንን